🛑 ዶሮውን ሮጦ ለያዘ ሽልማት ፕራንክ ስንሰራ ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #Subscribe #Dagi_Show

Комментарии • 425

  • @dagishowtv
    @dagishowtv  3 года назад +50

    🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት
    👇👇👇
    ruclips.net/video/3kXVhHa0QAw/видео.html

    • @meazatube1188
      @meazatube1188 3 года назад +3

      ዳጊየ በርታ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @dbx7607
      @dbx7607 3 года назад +2

      አትኮላተፍ በተርፍ በርታልን።

    • @kannuaekana6748
      @kannuaekana6748 3 года назад +3

      Hi

    • @meheretabfekedemengesha4148
      @meheretabfekedemengesha4148 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ ስራህን ያስፋልህ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 3 года назад +3

      እንደ አበባ አብቡ ትክክል ሰንት ሰው አሰደሰታቹሁ በወጣ የተካ

  • @belayneshmengist7561
    @belayneshmengist7561 3 года назад +55

    ሰውን የምትርዱ ውድ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያቆያችሁ በወጣ ይተካ

  • @ኢትዩጽዋይነኝ
    @ኢትዩጽዋይነኝ 3 года назад +31

    ዳጌየ አላህ ይስጥብቅህ የኔ መልካም ያአባትችን ነገር አድራ እነስክምው😭

  • @ኤልዱየተዋህዶልጅ
    @ኤልዱየተዋህዶልጅ 3 года назад +60

    ዳጊ ያባታችንን ነገር አደራ አንርዳቸው እናሳክማቸው ወላሂ እዳረሳው አካውን ይከፈት

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 3 года назад +78

    የሰው ደስታ ከማየት በላይ ምን ነገር ያስደስታል በተለይ የእናቶቻችን እና የአባቶቻችን ደስታ ማየት ከሚሊዮን ብር እጣ ከማግኘትም በላይ ነው

  • @danteltube7602
    @danteltube7602 3 года назад +26

    በጣም ልብ የሚነካ ግዜ ነበረን ዳጊ... ይሄን video ስንሰራ እኛ የሞቀ በዓል ቤት ውስጥ ከቤተሰቦቻችን ጋር ስናሳልፍ ዞር ብሎ የሚያያቸው ሰው ያጡ ብዙ ህዝብ እንዳለ አይቻለሁ..... ይሄን ሀሳብ እንድንሰራ ስላሰብክ ሳላደንቅህ አላልፍም ዳጊሻ 👍

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +6

    የምር ዘንድሮ አኮራችሁን ይቱበሮች ይመቻችሁ እኛም አለን እናሳድጋችሀለን በርቱልን በወተ ይተካ አባባዬ እፍፍፍፍፍ አባቴን በጣም ስለምወደው አባት ሲቸገር ውስጤ ይርበሻል አምላክ ይርዳዎት

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 3 года назад +31

    አተም ጓደኛህም ሚኮ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ

    የሰውን ደሥታ ከማየት በላይ ምናለ ወንድማችን🕌💞💞💞💞💞⛪💚💛❤🇪🇹እኛ ኢትዮጵያዊ ኖች😭😭😭

  • @ጋሻውደረሠ
    @ጋሻውደረሠ 3 года назад +18

    በውነት ዳጊ ጡሩ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 3 года назад +5

    አቤት በዚህ በአል ደግነት ብዛቱ ፈጣሪዬ ኢትዮጵያንና ልጆቿን አንተ አብዝተህ ጠብቅ

  • @faffiinthekitchen6070
    @faffiinthekitchen6070 3 года назад +23

    አምላክ አብዝቶ ይስጥህ አባትየው በርታልን 😂

  • @dbx7607
    @dbx7607 3 года назад +7

    አላህ ስጠኝ ና እኔም ልስጥ ያርብ ስጭ እኮ ነው ደስታ በደስታ የሚሆነው

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +4

    የልጅ አዋቂዎች እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጨምሮ ይስጣችው የኔ ጀግኖች ውድድድድድ

  • @zid6626
    @zid6626 3 года назад +6

    አይ ወጣቶች እየጓበዛችሁ ነወ ተመስገን እናተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏 ቀመስረቅ መስጠት ከመግፋት መደገፊ የወጣቶች ስራነወ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 3 года назад +3

    dagi ምን እንደምል ቃል አጠረኝ ባዶ ቤት እንደሞላ በጎደለብህ ጌታ ይሙላልህ ትልቅ ሰው

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 3 года назад +16

    የኔ አባት አንጀቴን በሉት እግዚአብሔር ይማርሁ አይይይ አለም እንደዚህ ናት ላዱ ሲቃይ ላዱ ደስታ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @linkslinks6199
      @linkslinks6199 3 года назад +1

      እኔ የአንች ጒደኛ ነኝ

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 3 года назад +6

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ጨርሼ ልየው 😢😢😢እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @anshatube7038
    @anshatube7038 3 года назад +25

    እስኪ ዳጊን እደኔ የሚወደው ብቻ በላይክ ያዛየኝ

  • @ዳግምየኢትዮጵያልጅኔኝ

    በጣም በጣም ዳጊ አመሰግናለሁ ያንተን ቪዲዮውን አይቸ አስለቀሰኝ እድሜና ጤና እሸ ዳጊ አንድ ቀን እኔ ካንተጋር መሰራት ፈልጋለሁ እባክ ወንድሜ

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 3 года назад +3

    ደስ ይላል ዳጊዬ ተባረክ ያወጣህው 100 እጥር ሆኖ አግኘው ያራዳልጅ ተካፍሎ ነው የሚበበላው

  • @natanmesfin7710
    @natanmesfin7710 3 года назад +3

    ቃላችሁን እንዳረሱ ዳጊ ጌታ ይባርክሽ በተረፈ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 3 года назад +7

    የሚኪ ጓዴኛ ሁነክ ከበጉ አድራጎት ባትሳተፍ ነበር ሚገርመኝ በርቱ እግዚአብሔር አትረፍረፎ ዋጋችሁን ይመልስ💙🙏

  • @dykontibib2821
    @dykontibib2821 3 года назад +4

    እናት ሀገሬ ኢትዩጱያ ሰላምሽ ይብዛ ብዙ ሀገርን የሚወዱ ወጣቶች አሉ ሰላማቸዉ ይብዛ ሰላምህ ይብዛ ዳጊ ሌላማ ቃል የለኝም ስትወጣም ስትገባም አዛኝቷ እመቤቴ ከእና ልጇ ሁሌም በፊትህ ትቅደም

  • @yesalalewatube4540
    @yesalalewatube4540 3 года назад +2

    ዳጊ እግዝአብሄር ጨምሮ ይስጥህ በጣም መልካም ሰው ነህ
    ግን ከሰውየውጋ ሆነው ዶሮውን የያዙት ልጆች አንጀቴን በሉኝ ምንም ላደርግላቸው ላልችል😌😌😌

  • @የቅዱስሚካኤልነኝ
    @የቅዱስሚካኤልነኝ 3 года назад +2

    ተባረክ ወንድሜ ከመቀበል መስጠት ያስደስታል እግዚአብሔር በወጣ ይተካ

  • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
    @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 года назад +1

    ኡፍ ያረቢ ቁጥራችሁን በየት ላግኘዉ እኔ በዚህ ማስቀመጥ አልፈልግም

  • @selamawittube7713
    @selamawittube7713 3 года назад +4

    እኔስ መቼ ነው እንደዚህ ሰው መርዳት የምችለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ኮሜንት ሰጥቼ አለወቅም ነበር ግን ዛሬ ልቤን ስለ ነከቹሁኝ ነው የጻፍኩት

  • @mesii6406
    @mesii6406 3 года назад +8

    በስመአብ ለካ ደስታ ያስለቅሳል እግዚአብሔር ይስጣቹ ወንድሞቼ እኔም ከስደት መልሶ ለወገኔ መርዳት ያብቃኝ በምን እድሌ እደለኛ እኮ ነው የምረዳው እመቤቴን😢

    • @fetayebelay9364
      @fetayebelay9364 3 года назад

      ፈጣሪ ይስጣችሁ በጎ አድጊወች

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 года назад

      እዝህም ሆነሽ መርዳት ትችይያለሽ ፍላጎቱ ካለሽ

  • @digitechcell3825
    @digitechcell3825 3 года назад +3

    እደ ትሳኤው ድመቁልኝ ወድሞቼ የኢቲዮጲያ አምላክ ይጠብቃቹ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 года назад +15

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ

  • @foziyafoziya7036
    @foziyafoziya7036 3 года назад +4

    ዳጊየ እውነት አተንና ሚኮን እዲሁም ጓደኞቻችሁን አላህ ይጠብቃችሁ የቀለጠውን ይስጣችሁ ወንድሞቼ ወድችሀሎ 😭💔❤

  • @biniamabebe7008
    @biniamabebe7008 3 года назад +1

    ዳግ እውነት ትልቅ ሰው ነክ እግ/ር ይባረክ ኤሄ መልካም ስራክ መቀጠል አለበት በውጣው እግ/ር ይተካክ

  • @birkeendale2046
    @birkeendale2046 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን አሜን (3) እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ወንድሞቸ ለሰጭ ይሰጠዋል ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ አያጣም ኡፍፍፍፍ ልቤን ነው የነካችሁት

  • @foziyafoziya7036
    @foziyafoziya7036 3 года назад +3

    ኡፍፍፍ ልብ ይነካል የኔ አባት ወላሂ በጣም ነው ያዘኩት አላህ ከናተ ጋር ይሁን 💔😭😭

  • @yemserachyegetalij1707
    @yemserachyegetalij1707 3 года назад +3

    ዳጊዬ የአባታችን ህክምና አደራ

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 3 года назад +6

    ዳጊ የልጅ አዋቂ እግዚያብሔር ይስጥህ! አንተን የወለደችህ እናትህ ምንያህል የተመረጠች የተባረከች ነች? መታደል ነው ለቤተሰብህ በሙሉ ፈጣሪ ፀጋውን በረከቱን ጤናውን ይስጣቸው!!

    • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
      @ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 года назад +1

      ትክክል በእውነት መልካምነት ይከፈለዋል እንዴት የታደሉ ናቸው ለሰው የሚሰጡት 😥😥

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 3 года назад +1

    እንካን አብሮ አደረሰን የሰጠ. ሁሌ ያግኝ መርዳት ጥሩ ነው ተባረክ

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 3 года назад +1

    ተባረኩ ምርቃታቸው አንዱም አይቅርባችሁ. መታደልነው እድህ መልካም ማድረግ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 3 года назад +2

    ዩቱቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ያገኛችሁትን ስታካፍሉ አሉ አንዳንድ ዩቱቦች ሆዳሞች

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 3 года назад +1

    በእውነት እግዛቤሄር ይስጥህ ።መልካምነት ለራስህነው።በወጣው ይተካ ወንድምየ።

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 3 года назад +3

    ዋው አሁን አሁን በጣም ጎበዝ እየሆናችሁ ነው ማለትባለይቱቦች አሁን ላይ የማየው ነገር በጣም ደስ የሚል ነው ሰላም ፍቅር ላገራችን እናተ እደዝህ ካረጋችሁ እኛ ድሞ ሸር ስብስክራይብ ላክ ኮሚት እናተን ለምርዳት ዝግጁ ነን በምችለው

  • @ሶሲነኝየሸዋዋ
    @ሶሲነኝየሸዋዋ 3 года назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል ይሁንላችሁ መጪው ዘመን የፍቅር የአንደነት ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን ዳጊዬ and ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብችል አንድ ሺ ሰብስክራይብ ባደረግኳችሁ ቀጥሉበት

  • @heyredinsirgaga3273
    @heyredinsirgaga3273 3 года назад +1

    ግን ከዶሮው ይልቅ ብሩን አነ ሌለ ቀለል ምግብ ብትሰጡ ይሸለል ዶሮውን ለመስራት ስንት ነገር የስፈልገል እሱንሲ??

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይክፈላችሁ እኔ ምን ልበል የእና አባቶቻችን ምርቃት ይሆን ይደረግልን አሜን

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 3 года назад +1

    Dagii bewta yetka medhanyalem selamun tanawen abzeto yestek🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mastewalgete1926
    @mastewalgete1926 3 года назад +1

    egezihabre yesetachu dagi gobez

  • @መሲየአብእናት
    @መሲየአብእናት 3 года назад +1

    ውይ አምላኬ ለሰው ልጅ የሳቅ ምጭ እድሆን እኔንም እርዳኝ አንድ ሰው ማስደሰት እደት ደስ ይላል
    ግን ደግሞ ከናተ ቅይ ያለኝ ነገር ልጅ ይዛ የተቀመጠችዋን ለምን አለፍችኳን ማለቴ አርዚቷ ሳቲም ስሰጣት የነበርችውን?

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 3 года назад +2

    ይሄን ምስኪን ህዝብ ነው የሚያባሉት 😥😥😥

  • @ብሩክyoutube-m5v
    @ብሩክyoutube-m5v 3 года назад +3

    ሠላም ወገኖቸ እኳን አደረሣችሁ መልካም በአልዘይትና ሽኩርት ቢኖረው አሪፍ ነበር👍👌👍👌

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +1

    ተባረኩ ዳጊዬ አራጆችን የሰው ሰይጣኖችን ያጥፋልን እናንተን ያብዛልን

  • @tsedeanbeko7745
    @tsedeanbeko7745 3 года назад +2

    አባትየው ዕድለኛ ነክ ብዙዎቹ ምርቃት ዋጋ አለት

  • @አማረችተሰፋዬ
    @አማረችተሰፋዬ 3 года назад +5

    ተመሰገን አምላከ እንደዚህ ያለ ሰው በኢትዮጵያ ላይ አለ

    • @limlimkasa7407
      @limlimkasa7407 3 года назад

      ተምስገንአምላከእንደዚህይለስውበኢትዮጽጵያላይአለውድ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 года назад +1

    ዳግ ቃላት የለኝም እውነት ወላድቴ አምላክ ትስጥህ አስለቀስከኝ እፉፉፉ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 года назад +1

    ዳጊ ጨምሮ ይስጥህ እንኳን አደረሠህ 😭😭😭😭😭አባባ ያሣዝናሉ

  • @danualtaye2261
    @danualtaye2261 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅ ዳጊ በትክክል አሰተማሪ ነው

  • @saramak
    @saramak 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 3 года назад +1

    Tebareku tsegawu yabzalachu

  • @gdg8314
    @gdg8314 3 года назад +1

    የኔመልካም ተባረክ እግዚ አብሔር ይስጥህ ቃል የለኝም

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 3 года назад +5

    ፈጣሪ ይባርክህ ዳጊዬ😍

  • @sentuyedengellij9826
    @sentuyedengellij9826 3 года назад +1

    Dagi fetari yestach bewnet❤❤❤❤🌻🇪🇹

  • @edendawitkidane4910
    @edendawitkidane4910 3 года назад +1

    Bet dess yelal degnat yetalalafal yhagera wetatoch Egziabhare hagrachenen Selam argolen enantem bhagerachu endtkoru kasedat endtetarfulegn Emagnalahu🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @ethiolove3050
    @ethiolove3050 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤🙏
    ሰብስክራይፕ አድርጌሃለሁ ለኔ ደግሞ ይሄ የአንተ ስጦታ ነው😃

  • @sanbatebekele5991
    @sanbatebekele5991 3 года назад +2

    ዳግ ውድ የሀገሬ ልጅ ምን እንደምልህ አላውቅም ቃላት አጤሬኝ ። እድሜን ጤና ይስጥህ

  • @ሉባባየወሎዋቀበጥ
    @ሉባባየወሎዋቀበጥ 3 года назад +1

    ዳጊየ መልካምነት ለራስ ነው አላህ ብድራችሁን ይከፍላችኅል

  • @birhangirma3965
    @birhangirma3965 3 года назад +1

    እኛስ በደለኛ ነን ለነዚህ አዛውንቶች ብሎ ይማረን እናንተንም ጌታ ጨምሮ ይስጣችሁ አግኙ

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 3 года назад +4

    AMEEN AMEEN AMEEN ukani Abiroo adereseni wanidimiyee

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 года назад +2

    ዳጊ በማርያም አባታችንን የታመሙትን እምንርዳብትን መንገደ አዝጋጀለን አባት መክታ የአገርመለኝታ ነወ አባት እንዲህ ሁኖ ማይት ያማል😭😭😭😭😭😫😫😫

  • @degitega3758
    @degitega3758 3 года назад +1

    ወንድሞቼ እግዚአብሔር በመልካም ሰራውን ያተባቹ እመቤቴ በፊት ትቅደምላቹ ዘመናቹ ሁሉም የተባረከ ይሁን ሰው መሆን በቂ ነው

  • @mesrur146
    @mesrur146 3 года назад +5

    ዳጊን የምትወዱ እስኪ👍

  • @ganetaberra3848
    @ganetaberra3848 3 года назад

    አምላክ ብድራችሁን ይመልሰው ኡፍፍፍፍፍፍ ተባረኩ አገራችን ውስጥ እደናንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +1

    ሚኮበልደት ቀኑ ላፓቶብ ስቶስብራይዝ ያገረው ልጅ ለምን አይስራም

  • @tesfayehailu6525
    @tesfayehailu6525 3 года назад +1

    ዳጊ የተቸገረን ከመርዳት በላይ ምን የሚያስደስ ነገር አለ ተባረኩ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 года назад +1

    በየቤቱ ስንት ምስኪንአለ ያረቢ ሲያሳዝኑ እባካችሁ አረብሀገር የምንሰራ እህቶች ብራችንን በሆነ ባልሆነ ከማባከን እንደነዚህ የሚያሳዝኑትን በየሰፈራችን ያሉትን እንርዳቸው በተለይ በሽተኛው አባታችን አስለቀሱኝ እፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    Woow E Ye Enama Merkat Des Sel Amenn

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 3 года назад +1

    በማርያም እኚህን አባት ማሳከም እፈልጋለው የዩትቭቡ ባለቤት እንዴት ነው ማድረግ የምችለው ፉፉፉ

  • @saminasworld7269
    @saminasworld7269 3 года назад +9

    #Dagi ከሚፈሰዉ እንባዬ ምን ታገኛለህ‼?
    እንደ እኔ የተደሰተ ካለ❤❤❤

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥ ዳግ ሙልካም ስራ ነው ሰውን እንደማስደስት የምያስደስት ነገር የለም 👌

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад +1

    ወጣቶች መልካም ስራ ላይ ተሰማርቷል ተመስገን አምላኬ ዘሮኞች ይጠፋሉ
    እግዚአብሄር ይስጣቹ።

  • @meheretabfekedemengesha4148
    @meheretabfekedemengesha4148 3 года назад +1

    መልካም ስራቹ ደስ ይላል እግዚአብሔር ስራቹሁ ዘመናቹን ይባርክ እኛ ደግሞ ቻናላቸውን ላይክ ሰብስክራይብድ በማድረግ መልካም ስራቸው እንዲቀጥል በዚህ እንተባበራቸው

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ደጊና ኤልሻዳይ ❤

  • @funnydogs_s
    @funnydogs_s 3 года назад +1

    dagi best best nawe gane mask tnkake endaylayke gbayaye sgbae mask bttkame

  • @tilahunabebe7187
    @tilahunabebe7187 3 года назад

    Dagi.. alshaday ..miko yemechachehu lelela u tuberoch mastemaria nachehu bertu jelesoch may God bless u guys

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 года назад +2

    መልካም ስራ ነው በአመት ባል ደስ አሰኝተክ እንዳዋልካቸው በደስታ ይሙላክ የሰማኝ አባታችን

    • @bekiethiomantube8001
      @bekiethiomantube8001 3 года назад +1

      መልካም ስራ ለራሴ !! ጌታ ይባረክ ዳጊ

  • @tilahunmaryatilahunemarya6743
    @tilahunmaryatilahunemarya6743 3 года назад +1

    በሥመአም የእውነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ይሄ በየትኛውም ገንዘብ ቢተመን የማይገኝ ደሥታ እና የመንፈሥ እርካታነው መልሃም በአል ይሁንላችሁ

  • @የማርም_ልጅ
    @የማርም_ልጅ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጠህ፣ውንድም፣በጣም፣ነው፣ደስ፣ሚለ

  • @feridagi4677
    @feridagi4677 3 года назад +1

    ዳጊ እባክህ ስልክህን ላክልኝ እኚን ሰውዬ መርዲት ፈልጋለሁ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад +5

    እንደዚህ አይነት ምንም የማያዉቁ ሚስክኖችን ነዉ የምትገሉት😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹😭😭😭😭

    • @semuvsfadutube3071
      @semuvsfadutube3071 3 года назад

      🙄🙄🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️ bedembi tamalkachi ehite ihe tilik desta new bachalen lindegifachew linagizachew yigebal enji yaltatsafewun mambeb 🙏🙏🙏

    • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
      @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад

      @@semuvsfadutube3071 eshi wude🙏❤

  • @ሰላማዊትወሪቁ
    @ሰላማዊትወሪቁ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ወጣትነትህን ይባርክልህ እዴት መታደል ነው

  • @lobababab1888
    @lobababab1888 3 года назад +3

    Enatenm fetari yetabikachu kifu ayikachu 🙏🙏😍😍

  • @semuvsfadutube3071
    @semuvsfadutube3071 3 года назад +1

    uuffff embayen asiceresachugn ewnet allah bewota etif derib yitakalachu wondimochee inkuhan aderasachu kiristiyan ehit wondimoche balu ye fkr ye desta ye biltsigina ye andinet hagerachin selam yeminsemabet yadirgilin Ethiopia one love ❤🇪🇹

  • @tesfuzerai7955
    @tesfuzerai7955 3 года назад +1

    Betam ds yemil video egziabher abzto yestek

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    በእውነት አባትዬው ኧረጅም እድሜ ይሰጣቹሁ ከጎደኛ ጋር የባርቾ ሰም ጠፋኝ በእውነት የነብስ ዋጋ ያአድርግላቹሁ ወንድሞች

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад +1

    *ኡፍፍፍፍፍፍ, ዳጊ አንድ ሚሊየን ግባ, እጅግ በጣም አስደሳች ስራ ነው እየሰራቹ ያላችሁት በአውነት የሰዎችን ደስታ ከማየት የበለጠ ደስታ ምን አለ? ዩትዩበሮች ዠንድሮ በእውነት ደስታ ነው ያፈሰሳችሁብኝ የአንድን ሰው ቀን መለወጥ ታላቅ ስጦታ ነው ገንዘብ ወጣትነት ሳያሸንፋቹ እንደ ቅን ኢትዮፒያዊ መልካምነታችሁን በማሳየታቹ ትደነቃላቹ , ቤተክርስቲያኖች በተኙበት ሰአት የኢትዮፒያ ወጣቶችን በመልካም ስራ ማየት እጅግ አስደሳች ነው, ፈጣሪ ይባርካቹ, እደጉ, በሰጣችሁት እጥፍ ይሰጣቹ!*

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад +4

    አባባ ዉጤቴን አዉቄ ብሞትም አይቆጨንም አሉ😭😭😭😭እፍፍ

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 3 года назад +1

    ምን እንደምን አላውቅም በእንባ ነው ያየሁት በረከት ያድላቹሁ ግን ፕራንክ አትበሉ ብዙ ሰው አያውቁም

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +1

    ዳጊዬ የኔ ልዩ ትመቸኛለህ በተለይ አለባበስሽ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 года назад +1

    ደግና ሚካ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሰ ስትሉ መልካም የትንሳኤ በዐል ይሁንላችሁ

  • @shewa1271
    @shewa1271 3 года назад +1

    ዳጊ በጣም በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ወንድማችን

  • @ahmednur3173
    @ahmednur3173 3 года назад +1

    ዳጉየ ብሮየ አምላክ ይባርካችሁ በወጣ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ