#የሚነጠቁ_አገልግሎቶች_ለአውታሩ_የሰጠሁት_መዝሙር_pastor_kassahun_lemma_ministries

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19c... CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
    #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God .
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Комментарии • 85

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 2 месяца назад

    Dinqe Gixime new kes brihun ahunme gixinochun tsafulin bless you pastor kasahun tebarkuligne

  • @HelenTsigu-yg3qx
    @HelenTsigu-yg3qx 10 месяцев назад +1

    Wow Egzihaber yebarekachuw tebareku❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @almazshiferaw5710
    @almazshiferaw5710 Месяц назад

    የጌታ ፀጋ እጅግ የበዛለትን ወንድማችንን ቄስ በሪሁን ስለጋበስክልን አመሰግናለሁ ተባረክ።

  • @user-ht1hv6lb5b
    @user-ht1hv6lb5b 10 месяцев назад

    Yemenodeh yagata merte kase Berihun betam tehutena gatan yemetod lesewochi leyu akeberotena mewded yelew weda yagata agelgayi zemenh yibarek lemelemlen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DedeGgg-e2t
    @DedeGgg-e2t Месяц назад

    Amen Amen 😅❤❤

  • @uae-qq3ft
    @uae-qq3ft 4 месяца назад

    Ameeeeen tebaraku❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 месяцев назад

    Amen 🙏🙏

  • @maryjaber579
    @maryjaber579 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @genettegegn232
    @genettegegn232 Месяц назад

    ቄስዬ ተባረክ እንወድሃለን ተባረክ ለምልም❤

  • @TerefeGelaye
    @TerefeGelaye 10 месяцев назад

    ameeeeeeeeen tebarku

  • @AlemyehuAsefa-q6h
    @AlemyehuAsefa-q6h 10 месяцев назад

    Ameèeen

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ፡ይባርካችው ፡ተባረኩ

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g 9 месяцев назад

    #ተባረክ_ቄስ_ውድድ_አረግሃለሁ_ሳያውቁ_የሚያሳውቁ
    #ሳይረዱ_የምያስረዱ_በየመድረኩ_በስቷል_ቄስ_የምወድህ
    አባቴ ኑሪልኝ ።❤❤❤❤
    #ይቁም_ልትል_ይገባል_የኢትዮጵያ_ወንጌላውያን_አብያተክርስቲያናት_ልትነቃ_ይገባል ። ❤❤❤❤❤❤

  • @albabangallpoi8914
    @albabangallpoi8914 10 месяцев назад

    ❤❤❤ kesiye tebarek

  • @burteburte3756
    @burteburte3756 10 месяцев назад +4

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ በዚህ ዝማሬ ምን ያህል እንደ ተባራኩት ኢየሱስ ድንቅ ነው😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸💝💝💝💝
    ወወወወወወወ በአንተ አልፎ ጌታ በብዙ ባራካኝ አባቴ ፓስተር ከሳያችን 🔥💝😭በጣም ነው የሚወድድድ ልዩ ቅባት አለ በአንተ🔥💝🎸 እኝ አባት ደግሞ ደስስስስ ስሉ ጨዋ💝💝💝💝💔💝😘😘

  • @user-nb7vx3zi3m
    @user-nb7vx3zi3m 10 месяцев назад

    amen tebarekulgi bebzu

  • @mikyyegetalej7277
    @mikyyegetalej7277 10 месяцев назад +1

    አሜን 🙏

  • @tigistshiferaw88
    @tigistshiferaw88 10 месяцев назад +7

    አሜን። ቄስ በሪሁን ድንቅ ስለሆነዉ እዉቀትና ትህትና የሞላበት ዉይይት እናመሰግናለን ፤ከብዙ አመት በፊት እስራኤል መተህ በአገልግሎትህም ተጠቅመናል ተባርከናል 🙏🏽🙏🏽

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    MY GOODNESS OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    YEAH.

  • @haeshasrur4585
    @haeshasrur4585 10 месяцев назад +1

    Wowowowo.pastprhi.geta.yibarak.chuuuuu❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    MY GOD OH.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    ABSOLUTELY SIR.

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 10 месяцев назад +3

    ፓስተር ካሳሁን በጣም የምደነቀዉ ጌታ በሰጠህ ድምፅ ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 10 месяцев назад +8

    ውዱ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ባለውለታ፣እንደዛሬ ብዙ አገልጋይ ባልነበረበት ዘመን ራሱን በመስጠት በልዩ ጥበብና ፀጋ ያገለገለ፣መልካም የአገልግሎት ታሪኩ ተነግሮ የማያልቅ ልዩ የእግዚአብሔር ባሪያ ነው። እንደገና ወደሚወድህና ወደምትወደው፣ በብዙ መስዋእትነትን ፀጋ ወዳገለገልከው ህዝብህና ሐገርህ በሰላም ተመለስኩ። ብዙ ጠቃሚ ስራዎችን በርግጠኝነት ትሰራለህ። ተባረክ!!!

    • @Hana-og5kd
      @Hana-og5kd 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤🤲🤲🙏🙏

    • @TigistAbrha-kq5ev
      @TigistAbrha-kq5ev 9 месяцев назад +1

      የኔ ውድ ቄስ በሪሁን ተባረኩብህ በደሴ መካነ ኢየሱስ በ2011 አዲስ አመት አንተም ነበረክ እኔም ቤተሰቤ ጋር ለበአል መጥቸ በጠዋቱ ፕሮግራም ከኋላህ ወንበር ሳመልክ ከረጂም አመት በኋላ አብሬህ ስላመለኩ ደሰታየን አሰታውሳለሁ።

    • @HenokTsegayeOfficial
      @HenokTsegayeOfficial 2 месяца назад +1

      🙏❤🙏​@@TigistAbrha-kq5ev

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад +3

    ፓሥተር ካሥሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክሁሌ መግበያ ላይ ብዘምርልን በጣም ደሥ ይለናል ጌታ ኢየሱስ በበለጠ ቅባት ያሥነሣህ በመዝሙርህ በሙሉ አገልግሎትህ በብዙ ተፅናንተናል ተባርከናል እንወድሀለን እኔና ቤተሠቦቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryjaber579
    @maryjaber579 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @HiwotWubie-ud7wz
    @HiwotWubie-ud7wz 10 месяцев назад +1

    ምን ዓይነት የተባረክ ወንድም ነህ ጌታ ብርክክክክ ያድርግህ ተልባ ሲጠጣ ውስጥን እንደሚያለሰልስ ባንተ ላይ ያለው ፀጋ እንዲሁ ነው

  • @Bukashe
    @Bukashe 10 месяцев назад +3

    Its heart warming discussion! I enjoyed it a lot! Thank you pastor Kassye as always❤️🙏🏽

  • @teamermisganawtamene4628
    @teamermisganawtamene4628 10 месяцев назад +2

    Amen 🙏 God bless you!!!❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 10 месяцев назад +1

    Ameeeeeeennnnnn❤❤❤❤❤

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r 10 месяцев назад +1

    አሜንንንንን እልልልልልልልልልልል ♥♥♥♥

  • @salem4086
    @salem4086 10 месяцев назад +2

    የሚወዳቸዉ ቆንጆ ድምፅ አሎት ብቀጥሉ ቆንጆ ነበር

  • @AlexsoDana
    @AlexsoDana 10 месяцев назад +1

    woww pastor kasseshi geta yibarki

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንንንንንንን ጌታኢየሡሥ ዘመናቹሁ ይባርክ

  • @oneday4728
    @oneday4728 10 месяцев назад +1

    Amen

  • @selamgebru5854
    @selamgebru5854 10 месяцев назад +1

    Amen 🙏 Amen

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv 10 месяцев назад +1

    Waww ameeeeeeen

  • @user-hp1qd3be4n
    @user-hp1qd3be4n 10 месяцев назад

    AMENN zemnachu ybarek yabati brukan

  • @abeshuga
    @abeshuga 10 месяцев назад +1

    Wow kasish YOU'RE BLESSED

  • @netsanetnegusa
    @netsanetnegusa 10 месяцев назад +1

    Amen yesusa tebareki ❤❤❤🙏🙏👏🔥🔥👏👏🍇🍇💪

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 10 месяцев назад

    Pastor hulem zemriln tabrkuilgn 😇😇❤🙏

  • @TerefeGelaye
    @TerefeGelaye 10 месяцев назад

    paster kaseshiii hulu endeyamerebeh aderego yesereh amelke ena amelakeh yebarekkkkkkkkk

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 10 месяцев назад +1

    You’re the best pasterye

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 10 месяцев назад +2

    What a beautiful worship in a conversation❤ተባረኩ amazing

  • @amisalu3412
    @amisalu3412 10 месяцев назад +1

    AmenAmen❤

  • @lulitsweety3971
    @lulitsweety3971 10 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤😮

  • @Nice-do6sp
    @Nice-do6sp 10 месяцев назад

    ቄስ አባቴ 🫶

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 10 месяцев назад

    Wow amazing and very nice interview ❤️❤️pastor kasyeee 💕tewldik elffi yihun ❤

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 10 месяцев назад

    Awtru Btam yamwdaw saw nw

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 10 месяцев назад +2

    ውይይይይይ ቄሰ በርኢሁነ ተባረክ ኑሮን ለክርሰቶሰ ነው ያሳየህን ዝማሬው ደሞ የኔ ነው የመሰለኘ ሁፍ ተባረኩ አግዚያቤር ሰው አለው እኮ ❤

  • @Hana-og5kd
    @Hana-og5kd 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🎻🎻✅✅🤲🤲🛐🛐📚📚

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 10 месяцев назад

    ፓስተር ካሳሁን በጣም መልካም ፕሮግራም ነው ❤እግርክ በጭራሽ ወንበር ላይ መስቀል የለብክም፣ፕሮቶኮል አይረሳ ❤

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 10 месяцев назад +1

    Waw

  • @meazinameazina4065
    @meazinameazina4065 2 месяца назад

    Yhye weyeyte achir new part 2 alew wey

  • @destamenegospelsingeroffic5969
    @destamenegospelsingeroffic5969 10 месяцев назад +1

    Lela mezmur meselegn engurguro

  • @ebbitakele9555
    @ebbitakele9555 10 месяцев назад +1

    ትምርታዊ ስለ ሆነው ውይይት እግዚአብሔር ይመስገን ነገርግን እጅግ የሚያሳዝነው የእህል ምዝሙር የእከሌ መዝሙር ሳላስፈቅድ ሳላስፈቅዳት የሚባለው ንግግር እጅግ የሚያሳዝን ነው የመዝሙር ባለቤት እርሱ እግዚአብሔር ነው እንጅ እናንተ አይደላችሁም ወዴት እየሄዳችሁ እንደሆነ አይገባኝም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ምህረቱን ያብዛላችሁ።

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 9 месяцев назад

      መዝሙር የሚሰጠዉ እግዚአብሄር ነዉ መዝሙር በሌሊት በአፌ ጨመርክ ይላል መፅሐፍ ስለዚህ የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግና ፀጋዉ ሲኖረን በረከት ይሆነናል ያሁን ዘማሪዎች አንዳንዶች እንደዘፈን ኮፒ አድርገዉ መድረክ ላይ በደረቁ ይዘላሉ ያ መንፈሳዊነት አይደለም

  • @Bukashe
    @Bukashe 10 месяцев назад +1

    It was a pleasure tonsee Qes Berihun last week at the weeding. A while a go Zemari Awtarun zemer eyale syazemerew ena enkwan enkwan lante setehu eyale be conference syazemer astawesaleu lol

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 10 месяцев назад

    ኧረ ዘምሩልን ሁሌም አባታችን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    WHAT A FUNNY THING OH.

  • @user-nb7vx3zi3m
    @user-nb7vx3zi3m 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pt1os5it5h
    @user-pt1os5it5h 10 месяцев назад +1

    ይህ የእግዚያቤር ሰው ህይወቱን ነው የሚሰብከው ትውልድን ይዞ የተሻገረ ትሁት እውነተኛ በዘመናት ታምኖ የቆመ የትውልድ እንቁ ነው።

  • @shewajoseph9076
    @shewajoseph9076 10 месяцев назад

    መንፈሳዊ አባቴ ቄስ በሪሁን ስላየሁህ ደስብሎኛል አገርህላይም አገልግሎት ስለጀመርክ ተባርኬአለሁ

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 10 месяцев назад +1

    Ere tuncha.

    • @alemayehu7036
      @alemayehu7036 10 месяцев назад

      ፍቄ አንተም ስራ ይመጣል እኮ ያንተም

  • @bute5158
    @bute5158 10 месяцев назад +2

    ህፃኑን አባት ሆነህ ተኮላትፈህ ታወራዋለህ ልጅ እንኳን ለሱ ብለህ ቋንቋው ደስ ብሎህ የምታደርግለትን እንኳን ያ ህፃን አያውቅም የሚያውቀው ግዜ ሰጥተህ እንደምታጫወተው ነው ግን ፍቅር የሚሉት መንፍስ ልበለው ስላለ መልሰው መልሰው እነዛ ልጆችህ ይፈልጉሀል ዋናው እገልግሎት ጥሪ ሲሆን ካልሆን በቤተሰብ ቤተክርስቲያን አካባቢ በመኖር ዝቅ ማለት ይከብዳል ለምን የአባትና የልጅ ፍቅር ስለሌለ ነው ጌታ ሰው እንዲድን እንጂ እንዲጠፋ የማይፍፈቅድ ነው ታዲያ ከ 99 እንዱን ፍለጋ መሄድ የት ጠፋ ደህናው ካገር ወጣ እንዴ እላለሁ አንድ ሲነቅፍ የሚያጨበጭብ ነው እሱም ቦታ እንዳያጣ እንችላለን ማለትህ ደስ አለኝ ይቻላል የሰይጣንን ስራ ከሚሰሩ ከማረም የሚያሳድዱ ይጣብቀን በዪትዪብ ሳይ ልቤን ያመኛል ሾ መስሎአቸው ለዩትዩብ የእግዚአብሔር ቤት ያቃለሉ እኔ እበልጥ የበዛበት ግዜ ሆነ ወንጌል ከመስራት

  • @meronhabtamu1589
    @meronhabtamu1589 10 месяцев назад +1

    ቀርቷል አትበሉኝ እኔ ምስክር ነኝ

  • @natyzike5726
    @natyzike5726 10 месяцев назад +1

    ፖስተሩ ግን መዝሙሩን አታውቀውም ? ወይስ እረስተኅው ?

    • @netsanetdebelo6357
      @netsanetdebelo6357 10 месяцев назад

      You only listened to half of the discussion. That means you are looking only what to say about him. Concentrate on what benefits you for your life

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    IT'S TOO MUCH OH.

  • @bute5158
    @bute5158 10 месяцев назад +1

    ቄስ በአሁን አትው ነህ ውይስ ሰው ነው መዘመር አትችልም ያላኽ ዝም ብለህ ብትዘምር ቅኝቱ ልምምድ ብታደር ስው ከነገረህ እራስህን የነገርከው ስለ በዛ ነው እንጂ እስካሁን ካሴት ባወጣ ነበር አሁን እንደሰማሁ ጥሩ ነበር ይሁን ሌላ ዶክተር አለሙ አይነት ልብ ያለ ልብ ያብዛ እናንተም እሁን ያላችሁትን ሰምቼ እንዲህ አይነት ልብ ነበር የሚያስፈልገው ሳይቀርቡ በስልጣናቸው ዱላ ትችት አብዝተው የአባት ና ይልቅ ፍቅር ባሳዩአቸው ነበር ሰው የህፃን ልጁን እንደሚያወራ በዛ መንገድ በጀመሩ ጥሩ ነበር

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    ABSOLUTELY.

  • @meronhabtamu1589
    @meronhabtamu1589 10 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንንን

  • @wondfulglory3990
    @wondfulglory3990 10 месяцев назад +1

    Amen amen amen

  • @galaxyintchurch2229
    @galaxyintchurch2229 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si1ef8cu8b
    @user-si1ef8cu8b 10 месяцев назад +1

    አሜንንንን❤