Ethiopia - በአንዋር መስጂድ ሰዎች ሞቱ፣ ዘመነ ካሴ ነፃ ተባለ፣ ባለስልጣኑ ስለ ሸራቤቶች በተናገሩት ትችት አስተናገዱ፣ በኦሮሚያና ቤንሻንጉል እገታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 397

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Год назад +17

    አዉነት ነፃ ከወጣ ዘመነ ካሴ የ አምሐራ አምበሳ! Congrats 🙏❤️❤️❤️❤️ we love you our hero!!

    • @teka1528
      @teka1528 Год назад

      Yeamara ahya!!

    • @yitbarek350
      @yitbarek350 Год назад +1

      @@teka1528 ካንተ ከ አምበጣ (አይጥ ) አህያ ጥቅም አለዉ! ንፍጣም 👌👍👌

    • @abaatinafu8991
      @abaatinafu8991 Год назад

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Год назад +4

    ዘመነ ካሴ መፍታቱ ደስብሎናል
    #ነገር ግን በአኗር መስጅድ የተገደሉ ወምድሞቻችን ልባችን አዝኗል
    #አይ አንች ዱንያ #ስንደሰትም ስናዝንም #እንኖራታለን #አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +23

    ሙስሊም ወገኖቼ አይዞአችሁ ይሄ በእኛና በእናተ የመጣ መከራ ነው ሁሉም ያልፋል በፀሎት እንበርታ።
    ዘሜ የኛ ጀግና❤

    • @HermonMama-cp7qj
      @HermonMama-cp7qj Год назад

      አታራግቡ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Год назад

      ​@@HermonMama-cp7qj አረ ደሞስ

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Год назад +3

      እንደኔ ኦርቶዶክስና ሙስሊሙ በፍፁም ልብ ለሦስት ቀን ብቻ ቢፀልዩ በእርግጠኝነት ለዉጡን እናየዋለን ፡እባካችሁ ወ ደ እግዚአብሔር ብቻ ወደ እግዚአብሔር፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @marsilastewodros3599
    @marsilastewodros3599 Год назад +20

    ፍትህ ለመስኪድ እና ለቤተ-ክርስቲያን ፍትህ ስለ ንፁሃን ዜጎች 😢😢😢

  • @yznameritu
    @yznameritu Год назад +8

    ዘመነ ካሴ እኳንም ነፃወጣህልን የኛ አለኝታ ኑርልን አሏህ ይጠብቅልን. አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን. እስከመቸድረስ በዘር በሀይማኖት እንባላ አረ የአሏህ አተ አስማማን የአለሙጌታ😢😢😢😢😢

  • @zuzu-mq9fg
    @zuzu-mq9fg Год назад +26

    የፈረሱ መሥጅዶቻችንን ቁጥረን ሳንጨረስ የወንድሞቻችን አስክሬን አሰቁጠሩን
    ፍትህ ለሙስሊሞች

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Год назад

      በትክክል ዙዙየ😭😭😭😭

    • @fbintadam1991
      @fbintadam1991 Год назад +1

      የአላህ አተሰላም ነህ ሰላምም ከአተነው ለሙስሊሙ ኡማ ሰላም አወርድ ሰላም አስፍን ያረቢ ያከሪም ዙዙ እህት ፈልጌሽ ነበር በግል እደት ላግኝሽ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube Год назад

      አላህ በነርሱላይ በላ ያውርድባቸው ኢንሸአላህ

  • @فاطمهفاطمه-ر1ز
    @فاطمهفاطمه-ر1ز Год назад +23

    ፍትህ አትበሉ ዱአ አድርጉ አሏህ ይፍረደን ያረብ

    • @Tsigerdaa
      @Tsigerdaa Год назад +1

      እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን አይዞን ያልፍል😒😰😰😰

  • @muluembetasefa1267
    @muluembetasefa1267 Год назад +11

    ኢናሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂኡን
    እኛ የአላህ ነን ወደ አለህም ተመላሾች ነን!😢😢😢😢

  • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
    @ኡሙዘከርያ-ወ7በ Год назад +19

    ያረቢ ያረቢ ወንድሞቻችንን ገደሎቸዉ 😭😭😭😭😭ይህ ሙናፊቅ ሰይጣን መንግስት አሏህ ያንሳዉ ይህ የሰዉ ደም የሚጠጣ አዉሬ መንግስት ኡፍፍፍፍ

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 Год назад +47

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቼ ፍትህ ለሚፈርሰው የአላህ ቤት ፍትህ ፍትህ,ፍትህ😢😢😢

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ Год назад +3

      ፍትህ ከአላህ ብንጠይቅ ይሻላል እህት ወንድሞቸ ሁላችንም በያለንበት በዱአ እንበርታ

    • @bettymikael5998
      @bettymikael5998 Год назад +1

      ክርስቲያኖች በሙሉ በጸሎት በርቱ ። ሀይማኖት ና ቤተ እምነት በዚህ ልክ በ ኢትዮጵያ ላይ ክብር አጥቶ አያውቅም

    • @getachewtechane253
      @getachewtechane253 Год назад

      ​@@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 😊

    • @hayathmuhammed2254
      @hayathmuhammed2254 Год назад

      አላህይገላግለንይህን ገዳይምግስት

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +19

    አልሀምዱሊላህ ዘመና ከውጣ የአማራ ክልል ድል ያርጋል😢😢😢

    • @woyay2095
      @woyay2095 Год назад

      ድል ከአላህ ነዉ

    • @duratube
      @duratube Год назад +1

      ​@@woyay2095 ከአላህ በታቺም መታገል ግድ ነው

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Год назад

      Yess☝️💪💪

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 месяцев назад +1

    Thanks Fetha Midya for sharing the truth news world wide❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Год назад +12

    አላህ በቅርቡ የጃቸውን ይሥጣቸው 😭😭😭

  • @rahma2236
    @rahma2236 Год назад +1

    ያርብ ያርህማን እራህመትህን አውርድልን መግስት የለንም እና

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 Год назад +33

    ፍትህ ለሞቱት ሙሰሊም ወንድሞቻችን

  • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ

    እልልልልልልልልይዘመነካሴ፣ነፃይወጣል፣እኛምአማራወች፣ነፃነንእናሼንፍለን

  • @elamahusen
    @elamahusen Год назад +17

    ሞትና ውድቀት ለአረመኔው ለአብይና ለሽመልስ መንግሰት
    አሜን

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Год назад

      በትክክል ሀገረእያፈረሱ ህዝብእየጨፈጨፉ ነዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    አሁን ሁሉም ነገር ግልፅ ብሏል ኢትዮጵያውያን ፋኖን መደገፍ አለብን ነፃነታችን ፋኖ ነው

  • @teddyalzar2669
    @teddyalzar2669 Год назад +2

    እስከ መቼ😢 ደርስ የእምነት ቤት የሚፈርስው 😢እስከመቼ 😢 ስው የሚሞተው? ሁሉም እስላም ክርስቲያኑ በሀገረ ለምን ይሰቃይ እግዚአብሔር አንተ ፍረድ😢 መንግስተ ሰረአት ለማስያዝ ሁላችንም የስራ ማቆም አድማ የግድ ነው ዳግመኛ በእምነት ጣልቃ እዳይገባ😢😢😢

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +7

    የአላህ ቁጣ በብልጽግና መንግሥት ላይ ይውረድ⚡️😕😢😢😢😢😢💔💔

    • @SEADA-c8j
      @SEADA-c8j Год назад

      አላሁመ አሚን ያረብ 😭

  • @RahimaRahima-x2y
    @RahimaRahima-x2y Год назад +5

    ዘሚ እኳን ተለቀቀ ፍትህ ለመስጂድ😢😢😢

  • @bf7767
    @bf7767 Год назад +6

    ፈጣሪ ቤተ እምነቶችንነ ህዝቡን ይጠብቅ እጅ💔😭 ከህዝብም ከቤተእምነትም የተጣሉ ዋ መጨረሻችሁ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Год назад +2

    ውይ ዘመዬ እውነት ያርገው እንቁ የአማራይቱ ልጅ ሙስሊም ወገኖቻችን አይዟችሁ ቀን አለ😢😢

  • @ghdg-vd9vp
    @ghdg-vd9vp Год назад +6

    ሼሒድነት ፅጋ ነው ልቢ ይፍቀን

  • @TofikTemsgen-tx4cz
    @TofikTemsgen-tx4cz Год назад +1

    ፍትህ በግፍ የሚገደለው ምሰኪኑ ህዝቡ ፍትህ የሚፈርሱ የእምነት ቦታዎቻችን መስጂዶች

  • @sumeyasumeya12a51
    @sumeyasumeya12a51 Год назад +2

    የአላህ.ፍትህ.ከአንተ.እንፈልጋለን

  • @negutube
    @negutube Год назад +6

    እኛ ሙስሊሞች ሰላምን ብለን እንጅ በድናችን አንደራደርም ህይወታችንን እንሰጣለን😢😢

  • @tesfayemolla8966
    @tesfayemolla8966 Год назад

    ድሮም ነፃ ነበር የኛ ጀግና አርበኛ ዘመነ ካሴ። እግዚአብሔር ከጀግናችን ይሁን ።

  • @maryatube579
    @maryatube579 Год назад +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡ ( እኛ የአላህ ነን ወደአላህም ተመላሾች ነን ያረብ ፈረጃህን ያአላህ አጥፊዎችን አፈንጋጮችን ቅጣልን

  • @ሰደተኛዋሁሉንቻይ

    የአላህ አተዉ ደርሰልን ያላተ ማንም የለንም😢😢😢

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 Год назад

    የአላህ የፍረድ በለቤት አንት ፈረድ ኢኛ እጅችን ለአላህ ኢንዝረግ ኪበረ መስጅድችን ስለሚ ለሀግረችን የረቢ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @gizachewyehualashet7034
    @gizachewyehualashet7034 Год назад +2

    የሙስሊም ወንድሞቻችንን ነፍሰ ፈጣሪ ይማርልን

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад

    ፍትሕ ለንፁሃን እስልምና ኃይማኖት ተከታዮች ለሞቱት ወንድሞቻችን ንፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳረፋችሁ ለቤተስቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ፡፡ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያለጥስጥር እናሽንፋለን መመኪያችን እግዚአብሔር ነው ፡፡

  • @seidfatuma7605
    @seidfatuma7605 Год назад +3

    ያረብሀገራችንኢቶቢያ ሰላምሽይመለስ ፍትህለአማራ።በግፍለሚያልቁትወገኖቻችን

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Год назад

    ዘምየጀግናየ መንግዜም ነፃ ነው እመርሀንለቤትህ ታብቃህ ጀግናየየየ❤❤🙏🙏🙏

  • @rahmathrahmath3805
    @rahmathrahmath3805 Год назад

    ዘመነ እንኮንደስአለህአባቴ💚💛❤️

  • @ቤዛገሠሠ
    @ቤዛገሠሠ Год назад +2

    እግዛብሄር ሆይ ኢትዮጲያን ና ህዝቦቿን አድን ፍትህ ለቤተክርሲታን መፍረስና ለመስኪዶች መፍረስ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @lovebitu7679
    @lovebitu7679 Год назад

    ፍትህ በግፍ ለተገደሎ ሙስሊም ወገናችን ፍትህ ለቤተክርስቲያናችን በግፍ ለተገደሎ መነኮሳት ወገኔ አለቀ ፈጣሪ በምህረትህ ጉብኝን ተቃጠልን😭😭😭😭

  • @tinakiki5223
    @tinakiki5223 Год назад

    ወድ አማራዉች እንኳን ደሰ አላችሀ ዘመነ ተፈታ

  • @agareth1659
    @agareth1659 Год назад

    ዘምየ እንኳን ነፃ ወጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 Год назад

    ተመስገን አምላኬ🙏🙏 ዘሜ የኔ ንጉስ👑♥ የተ መታሰር የግር እሳት የሆነብን ብዙ ነን💔 እኳንም ነፃ ተባልክ የተ ጥፋት አማራን ከሞት መታደግህ ብቻ ነው😢😢

  • @AbebaFekad
    @AbebaFekad Год назад

    እልልል ለኔ ጀግና ለዘመነ🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Год назад +1

    አላህ ይብቃን ☝️☝️☝️😭😭😭😭ልባችን ደምቶል 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @SimonGere-oz9zo
    @SimonGere-oz9zo Год назад +2

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ና ለኤርትራ ስደተኞች የታሰሩ ስደተኞች ብዙ ናቸው ካልከው በላይ እናመሰግንናለን ኢሰመጎ።

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት

    ዉድሞቻችነን ጨርሱብን በዘርኝነት ሲያባላን አመታትን አስቆጥርን ያ ሲያልቅበት በእምነታችን ገባ ይህ ሰዉ በላ ደደም አላህ ያሳልን እደ ጉድ እረገፍን አምስት አመታችን ያለማቋረጥ ሰዉን ያክል ነገር እደዋዛ ስቱን አሳጣን

  • @ebrahimmohamed722
    @ebrahimmohamed722 Год назад +3

    ፓሊስ እረብሻ ፈጣሪ ነው

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey Год назад +8

    አላህ ያንሳህ የወንድሞቻችን ደም ፈሶ አይቀርም 😢

  • @Ekram317
    @Ekram317 Год назад +2

    እንድህ እንዳቃጠሉን የአላህ እርግማን ይውረድባቸው💔 አላህ ሆይ ለበዳዮች ቅጣትህን አሳያቸው🥺

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን Год назад +2

    حسبنا الله ونعم الوكيل 😢😢😢😢😢😢

  • @ሁለገብYouTube
    @ሁለገብYouTube Год назад

    ያአላህ ያረብ አተተመልካችንህ
    እነዝህን ሙናፊቅ ሸይጧኖች አተአሳልን ቅዋው ያተና የተብቻነው 😢😢😢😢

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube Год назад

    ኡስታዝ አቡ ቦክር አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አላህ በዛሊሞች ላይ በላ ያውርድባቸው

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Год назад

    አገራችን ያለችት ሁኔታ ከባድነው አቤቱ ፈጣሪይ ተፋረደን😢😢😢ዘሜ ጀግና ድሮም ነፃ ነበር ❤❤❤ግን ያሰቡለት ነገር ሰላለ ነው በዚህ ወቅት ነፃ ነው ያሉት እነሱ አሰሩት እነሱ ነፃነህ አይታመኑም ከሀዲዎች

  • @tirusewfetene8982
    @tirusewfetene8982 Год назад

    እልልልልየአማራቀኝእጅዘሜእንኳአንነፃወጣህልን ፍትህለሙስሊምወገኖቻችን የመስጊድናየቤተክርስቲያናችንመፍረስይቁም

  • @Alehamedulill
    @Alehamedulill Год назад +1

    ምን እንደምል አላውቅም አሏህ ሆይ ተበድለናል በበዳይወች ላይ ቅጣትህን አውርድባቸው 😭💔
    حسبنا الله ونعم الوكيل

  • @hab7745
    @hab7745 Год назад +1

    We stand with Muslim brothers , ONE LOVE

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 Год назад +1

    ዘሜ የኔ ጀግና 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Год назад +1

    አንረሳውም የሄ በዲናችን የሚካሄድ ያለው በኑፁሃን ሰዎች የሚካሄድ ያለው ግፍ እንሺአላህ ነስሩ ከአላህ ነው ከአቢይ አይደለም አላህ ወአክበር አብሹሩ ለዲናችን ሂወታችን ናሳልፋለን

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 Год назад +5

    ህግ በሌለባት ሀገር ፍትህ ማለት ለውጥ ባኖረውም ፍትህ ፍትህ ፍትህ 💔ለሙስሊም ወገኔቻችን ፈጣሪ ሰብሩን ይስጣችሁ ለሞቱት ነፍስ ይማር 😢😢😢

  • @chere1985
    @chere1985 Год назад +2

    ኤርትራዊ ሆነ አሜሪካዊ ህገወጥ ከሆኑ መታሰራቸው ልክ ነው

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 Год назад +2

    ሙሲልም ወገኔ ኦርተከደክስ ክርስቲን ወገኔ አይዞን እንፀልይ ወደፈጣሪ በንፁህ ልብ ፈጣሪ መልስ አለው የኛ ጀግና ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በሰላም ለቤትህ ያብቃው

  • @ሽብሬካሳዬ
    @ሽብሬካሳዬ Год назад +1

    እረ ፈጣሪ ዝምታህ አስፈራን ቅድስት አገራቺንን ጠብቅልን 😢😢😢

  • @ሙኬቱዩብ1
    @ሙኬቱዩብ1 Год назад +1

    ዘመና እንኳን በሰላም ተፈተክ የአማራ ልጆች እንኳን ደስ አለቹ

    • @yznameritu
      @yznameritu Год назад

      እኳን አብሮደስአለን❤❤❤❤❤😊

  • @ZEMZEM-rl4ef
    @ZEMZEM-rl4ef Год назад

    ያረብ ፍትህ ፍትህ ለሙስሊም ወንደሞቻችን አለቁብንንንን😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Год назад +1

    ጌታ ሆይ አደራ ህን በዚህ ምክኒያት የባሰ ክፉ እንዳይነሳ!!

  • @qwer5235
    @qwer5235 Год назад +1

    ፍትህ ለመስጂዳችን ፍትህ አረመኔው ምግስት

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ Год назад +2

    ሀስቡን አሏህ ወኒአመል ወኪል😢😢😢😢ኢናአሊሏሂ ወኣነ ኢለይህ ራጅኡን😢😢😢😢

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 Год назад +1

    በቃ እነዚህ ሶስትበለስልጣኖች ይልቀቁልን ያለዛ ኢትዮጲያ ሰላም አቶንም ፍትህ የምጠይቁት ለማነው መግስ ት ራሱ እየገደለህ😢

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    አገራችን ፍትህ የለ ፍትህ አጠይቅ አላህ ፍርዱን ይሰጠን ያረብ ምን አይነት ጪካኒነው

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 Год назад

    አረ ከቃ ልበላይንው ምን ማልት እንዳለበኝ አላውቅም ፋታህ ከአላህ ነው ምንጠብቀው 😢😢😢 😭😭😭😭😭😭

  • @awelali3658
    @awelali3658 Год назад +1

    ኧረ ምንግሥት እጅህን አሳልን
    አብይ አላህ ያጥፋህ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ Год назад +1

    ጨርሶቸዉ ወድሞቻችንንንን አላህ ይጨርሳቸዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Год назад

    መግደል መሸነፍ ነው ሲለን የነበርው ሊሸነፍ ነው መሠል ይገለን ጀመር😢😢😢

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ

    አሏሁመ ሚንከሰላም ወሚከሰላም ተባረክተ ያዘል ጅላሊወልኢክራም

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 Год назад

    😢ፍትህ ፍህት ለሞስሊም ወንድሞችና እህቶች ፍህት ፍትህ

  • @ማርየማርየማርየማርየ

    ማልቀስ ሆነ ስራየ መተፈስ ራሱ እያቃተኝ ነው አገሬ ምን ልሁንልሽ

  • @NewMadina
    @NewMadina Год назад +1

    ያረብ ኸይር አሰማን ያአላህ😭😭😭😭😭

  • @yasinuser-mo2dw1nr6x
    @yasinuser-mo2dw1nr6x Год назад +1

    አላህ በቂያችን ነው ምንያማረ መመክያነው

  • @0rangemekuria954
    @0rangemekuria954 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ላንተ ይሄ ከባድ አይደለም

  • @hawamustefa2355
    @hawamustefa2355 Год назад

    የአላህ አገራችን ሰላም ጠፋ

  • @ሌላሰው-ፈ8ሸ
    @ሌላሰው-ፈ8ሸ Год назад +4

    ዘመነ ውስጤ ነው

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح Год назад +3

    ፍትህ ለምስጌድ ለቤተክሬስታን

  • @Zahra-yq4fl
    @Zahra-yq4fl Год назад +1

    ኢናሊላሂ ወኢናእሌህ ራጅኡ

  • @tsehayehabtemaryaim8127
    @tsehayehabtemaryaim8127 Год назад

    ዘሜ ደሥ ይላል እንኳን ተፈታ🙏🙏💚💛❤

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +1

    እደት አንድ መግስትነኝ ያለ ሰው ንፁሀንን ያስገድላል ግን😭😭😭👌😭😭👌👌👌👌

  • @HhHhh-ge5pt
    @HhHhh-ge5pt Год назад +4

    ፊትህ ለሙስልም ዎገነችን 😢🤞

  • @Kalewold-bg8hz
    @Kalewold-bg8hz Год назад +4

    እራሱ ሴጣን ነው ከገሀነብ የተላከብን ፈጣሪ በምህረቱ ያንሳልን!!!!

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወድምና እህቶቸ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Год назад

    ፍትህ ለምስኪኖ ሙስሊም ወንድሜ ኢትዮጵያ ላይ መከራና ስቃይ መቼ ይሆን ሚቆመው አምላኬ አረ ተመልክተን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abdruyusuf7539
    @abdruyusuf7539 Год назад

    ፍትህ መስጂዶቻችን ፍትህ በግፍ ደማቸው ለፈሰሰው ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @jemilaallebachew2211
    @jemilaallebachew2211 Год назад

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንዲሞቼ ፍትህ

  • @እሙሰኢድ-ለ8ሰ
    @እሙሰኢድ-ለ8ሰ Год назад +3

    ፍትህ ለወድሞቻችን ፍትህ ለመስዶቻችን😢

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Год назад

    ፍትህ ለኢትዮጵያውያን

  • @rahmathrahmath3805
    @rahmathrahmath3805 Год назад +1

    እኛሙስሊሞች አገራችንን እንወዶለን ግንአሁን በጣምአበዙት😭😭😭😭😭😭😭

  • @መዲወሎየዋመዲወሎየዋ

    ፍትህ ለመስዶቻችን ፍትህ ለወንዲሞቻችን

  • @halimaarega
    @halimaarega Год назад

    ያረብ ሰው በሀገሩ ሠላም ሶላት መሥገዲ አይቻልም ወላሂ ያማል በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ግን እውነት ነው ነጻነህ መባሉከሆነ ስለቴ ሰመረ !!!!!!

  • @hayatseid15
    @hayatseid15 Год назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገዴሉት ሙሥሊም ወዲሞቼቻን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመስጂዳቺን ፍትህ ለኢሥላም ያአላህ አንተ እርዳን በራህመትህ😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ

    ሀሰቢየሏህ ወኒእመል ወኪል

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад

    ፍትህ ለሞቱ ሙስሊም ወገኖቼ ለዉድ ሙሰሊሞ ወገኖቼ መፅናናት ይሰጣችሁ በጣም አሞኛል ☝️☝️☝️😭

  • @hayat827
    @hayat827 Год назад

    ያአላህ.ነስሩን ካአተ ያረብ በረህመትህ.