Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጤና ይስጥልኝ ይህን የምትሰሙ ወገኖቼ ሁሉ እንዲሁም መሪጌታ እንኳን ለአዲሱ ዓመት ለቅዱስ ዮሐንስ ደህና አደረሳችሁ ። እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን ።
እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ አመት ሰላምን የምንሰማበት ሰላምን የምናይብት ሰላምን የምንሰራበት የሕይወት የጤንነት አዲስ ዘመን ይሁንልን አሜን መልካመ በዓል።
Zemer meliket yesemalen
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እንደምን አሉ መምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ? እንካን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሃንስ በሰላም አደረስዎ በማለት መልካም ምኞቴን ለመግለጽ እወዳለሁ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። አገልግሎትዎን እግዚአብሔር ይባርክ። ዓመቱ የሰላም፥ የጤና እና የበረከት እንዲሆንልዎ ከልብ እመኛለሁ። ደህና ይሁንልኝ።