ተደመሰሱ! ተደመሰሱ! ተደመሰሱ! ጠላትን አንገት ያስደፋ ታላቅ ድል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 116

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 7 месяцев назад +34

    💪💪💪 ክብር ለጀግናው የህዝብ ልጅ የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን!!!

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 7 месяцев назад +19

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @teddytesfaye1540
    @teddytesfaye1540 7 месяцев назад +15

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን 🫡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ
    @እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ 7 месяцев назад +14

    ድል ለጀግናዉና ለእንቁው ለመከላከያ ሰራዊት

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 месяцев назад +12

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 7 месяцев назад +17

    I’m so sorry ለአማራ እናት እና ለትግራይ እናት ፈጣሪ ከእናቶች ጋር ይሁን ፋኖ እና ወያኔ ሽኔ የአገሬ ጠላት ናቸው እየጠፉ ነው

  • @AHMEDSHERIF-ej4lg
    @AHMEDSHERIF-ej4lg 7 месяцев назад +7

    ክብር ና ሞገስ ለሀገር መከላከያ ሠራዊታችን

  • @mohammedsultan-y4n
    @mohammedsultan-y4n 7 месяцев назад +17

    ክብርና ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን
    ዘረኛ ፅንኛና ዘራፊው ፋኖ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይጠፋል።

  • @mekurialemma546
    @mekurialemma546 7 месяцев назад +34

    የጀግኖች ማዕከል ለሆነው መከላከያ ክብር ይገባዋል!!!!

    • @ngussebayou9288
      @ngussebayou9288 7 месяцев назад +7

      እግዚአብሔር ምድራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sanetamsgan3655
      @sanetamsgan3655 7 месяцев назад

      የትኛው: መከላከያ: ይሄ: የሽሮ: የዱቄት: የበርበሬ: ሌባ: ሽንታሙ: የፋሽስቱ: ኦሮሙማ:( ጋላ )ስራዊት: ነው:ጅቡቲ: ብትወራን: መቂቂም: የማይችል: ስለ: ሽንታሙ: ስራዊት: ነው: የምታወራው( ግም: ለግም: እብረህ: እዝግም) ይባላል::

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 месяцев назад +16

    የኢትዮጵያ ጦር ጀግኖች ናቸው።

  • @Mihrettamirat-r7l
    @Mihrettamirat-r7l 7 месяцев назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤ደሱ ዬእትዮጵያ ልጅ

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 7 месяцев назад +17

    ሰላም ሰላም ደሱ ሰላም ቤተሰብ ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለባንዳ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 7 месяцев назад +4

    ጥሩ ጥሩ ነገረረን ለአገራችን ሰላም አውጅልን እናመሰግናለን

  • @MicyCar
    @MicyCar 7 месяцев назад +11

    ወይይይይይይይ ፋኖኖኖኖኖኖ ጉራ ብቻ ምስኪን ድሀ ጨረሱት ግን ያሳዝናል

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 7 месяцев назад +7

    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only 🇪🇹☝️
    Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces ☝️
    Peace health and happiness to all good Ethiopians ✌️🇪🇹☝️❤️

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 7 месяцев назад +3

    Dessuy you are very good man God bless you Abey is the best lader for Ethiopia people

  • @InnocentOstrich-iq8gs
    @InnocentOstrich-iq8gs 7 месяцев назад +2

    ድልና ክብር ለመከላከያችን፣

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 7 месяцев назад +4

    👉 እሰይ እንኳንም ተደመሰሱ❗እነዚህ የኢትዮጵያ ና የህዝቧ ቅጥረኛ ጠላቶች ነበሩ❗

  • @fekaduabagersha4899
    @fekaduabagersha4899 7 месяцев назад +1

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን እውነት ያሸንፈል ❤❤❤❤

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 7 месяцев назад +4

    Exactly

  • @InnocentOstrich-iq8gs
    @InnocentOstrich-iq8gs 7 месяцев назад +2

    ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ለአቢቹ❤❤❤❤❤

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 7 месяцев назад

    Selamehi yebeza dsu

  • @habeshget-w6g
    @habeshget-w6g 7 месяцев назад

    መከላከያችን ኩራታችን ሀለኝታችን መከታችን ..........

  • @TsehayTasissa
    @TsehayTasissa 7 месяцев назад +5

    ፋሲል ላንተ ነው ነብስህን ይማር የምልህ ከሞቱት የማትሻል እደ ሰው የማታሰብ ባንዳ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 7 месяцев назад +2

    ደሱ መላው ቤተሰብ ሰላም ይብዛላችሁ፣ በርቱ ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 7 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Elllllllllllllllll Elllllllllllllllll Elllllllllllllllll dessuy tebarek thank you so much for Everything you do 🙏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyy my king and my hero wodddddddd and God bless ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadesehordofa4596
    @tadesehordofa4596 7 месяцев назад +3

    አቶ ፋሲል ተተካ እገሌ ብሎ ማላዘን ሳይሆን ተተክቶ ማሳየት ነው. እንልሀለን

  • @YohannesGebremedhin-jd9vh
    @YohannesGebremedhin-jd9vh 7 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉 Thanks 🎉🎉🎉🎉

  • @HewanBekele-h7w
    @HewanBekele-h7w 7 месяцев назад +4

    Thank you desu

  • @Mimi12216
    @Mimi12216 7 месяцев назад

    ክብር ለመከላከያ

  • @degefubeyene2971
    @degefubeyene2971 7 месяцев назад +2

    እያደረ ድምቀት ጀግነት የተላበሰው ቁርጥ ቀን አንበሶች መከላከያዬ ክብር ይገባሀል

  • @Mimi-o2f9q
    @Mimi-o2f9q 7 месяцев назад +4

    ሰላም ደስ ምርጥ ስው

  • @zelekeabisso9645
    @zelekeabisso9645 7 месяцев назад +3

    ፋሲል ማገዳደሉን ትተህ የግል ሥራህን በመሥራት ቤተሰብህን መምራት ይሻላል፡፡ እኛ ኢትዮጵያዉያን እርስ በርስ በመገዳደል የሚያስጨፍር ነገር አይኖርም!!!!!!!!

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
    @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ 7 месяцев назад +1

    እሰይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉

  • @dere3892
    @dere3892 7 месяцев назад

    Thanks Desu!!

  • @demissnigussie3708
    @demissnigussie3708 6 месяцев назад

    ልክስክስ

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 месяцев назад +4

    መጀመሩን፡ ጀምረው፡ ነበር፤ ነገር፡ ግን፡ በዘር፡ ተጠልፈው፡ ባቡሩን፡ ስተው፡ የተፈረካከሱት፡ የጥንቱ፡ ታጋዮች፡ (ኢሳት) በጣም፡ ያሳዝናሉ

  • @terytill3652
    @terytill3652 7 месяцев назад +3

    Good morning Desu ❤️🇪🇹🌹

  • @bogalemengistu2307
    @bogalemengistu2307 7 месяцев назад +3

    ሠላም የመሐል ሚዲያ ቤተሰብ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 месяцев назад

    ሀረር

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 7 месяцев назад

    Welcome back my dear brother

  • @yumausman5297
    @yumausman5297 7 месяцев назад +3

    Hi ደሱ you are brave man

  • @kedijaomer8470
    @kedijaomer8470 7 месяцев назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selame2713
    @selame2713 7 месяцев назад

    Good job Desu በርታ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 7 месяцев назад +3

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @sameraali5292
    @sameraali5292 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @yeshimelesse4359
    @yeshimelesse4359 7 месяцев назад

    Thanks!

  • @InnocentOstrich-iq8gs
    @InnocentOstrich-iq8gs 7 месяцев назад

    በርታ ደሱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ🎉🎉🎉🎉

  • @alemayehukunath7672
    @alemayehukunath7672 7 месяцев назад

    በርታ በጣም ጥሩ ነው ነገር ነው የምታደርገው አደራ የምልህ በግሌ ግን ሁል ጊዜ ለእውነት ቁም

  • @gezuniguse6062
    @gezuniguse6062 7 месяцев назад +4

    እናኝ ጉራኞች ከምድራ ገፅ ይጥፉ

  • @MogPhone-ft6qh
    @MogPhone-ft6qh 7 месяцев назад

    ደሱ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤

  • @eleni72
    @eleni72 7 месяцев назад +3

    ስልም ደሱ

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 7 месяцев назад +2

    የቲን ነገር ከድጥ ወደ ማጡ ተሻግሯል።

  • @GabrielaEthiopia
    @GabrielaEthiopia 7 месяцев назад +3

    አረ ደሱ አቴንስ ኢንባሲ የለንም ጣሊያን እምባሲነው አገልግሎት የሚሰጠን ግን በአግባቡ ፓስፖርት እያገኘን አይደለም እኔ ድፍን 3 ዓመቴ ፓስፖርት እየለመንኩ በነካ አፍህ ሃይ በልልን🙏

    • @melaku6462
      @melaku6462 7 месяцев назад

      BA WEKELENA YEMEHONE KA HONE ENA Italia SELEMENORE LA METEBABERE FEKADEGNA NEGNE

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 7 месяцев назад +1

    ወይኔ ፋኖ በወሰደው የበቀል እርምጃ ሙሉ በሙሉ የ8ክልል ህዝቦችን ሙሉ በሙሉ ጨረሰ::

  • @temesgenberhane
    @temesgenberhane 7 месяцев назад +2

    አንት ውሻ ወላሞ እንዲህ እንደተሳለቅክ ግዜ ይሳለቅብሀል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 7 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 7 месяцев назад +1

    አይቶ ነዉ ገምቶ ነዉ ከመከላከያ መጣላት ይጨንቅ የለም ወይ የገጠሙለት !!!!

  • @GesesseFida
    @GesesseFida 7 месяцев назад +2

    c❤❤selam❤❤

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 7 месяцев назад +3

    ምናለ ዋናዎቹ አሜሪካ አውሮፓ ተቀምጠው የሚያገዳድሉትን ሀገር ውስጥም ወሸት አየነገሩ ወጣቱን የሚያሸፍቱት ተመርጦ ቢመቱ በተለይ ወጭ ተቀመጠው መርዝ የሚረጩት

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 7 месяцев назад +4

    ሰላም ቤተሰብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @kedijaomer8470
    @kedijaomer8470 7 месяцев назад +3

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 7 месяцев назад +1

    ደሱ ዛሬ ጠዋት በEMS ላይ በስልክ አዲስ አበባ ላይ እንዴት ድንጋይ ወርዋሪ ይጠፋል? በማለት አምርረው አስተያየት የሚሰጡ ሰማሁ። የፈለገ ራሱ በቦታው ተገኝተው መወርወር ይችላሉ። በአሁን ጊዜ አዲስ አበባ ውስጥ እንኳን ድንጋይ ወረቀት መወርወር አይችሉም።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 месяцев назад +3

    Ethiopian soldiers are heroes

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 7 месяцев назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikir875
    @fikir875 7 месяцев назад +3

    Hi desu

  • @ZeharaahmedLdres-e1w
    @ZeharaahmedLdres-e1w 7 месяцев назад

    የእስልምና እና የክርስትያን ሀይማኖቶች ፆም ማለት ለነሱ የገባችው አልመሰለኝም ፀሎት ድአ ሲያረጉ አገራችንን ሰላም አርግልን ማለት ምን ማለት መሆኑን አላወቁም ይሄን ይመርምር ❤❤❤❤

  • @gteachewabebe1026
    @gteachewabebe1026 7 месяцев назад +2

    Hi

  • @DerejeMoscow-mc5ms
    @DerejeMoscow-mc5ms 7 месяцев назад +2

    Hii Desu

  • @memberekidane9096
    @memberekidane9096 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍👍👍

  • @kedir-vc4xp
    @kedir-vc4xp 7 месяцев назад +2

    1111

  • @GjHalima
    @GjHalima 7 месяцев назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍😍✅✅

  • @berhanuwordofa4221
    @berhanuwordofa4221 7 месяцев назад +3

    111111🎉🎉

  • @MrChambalala
    @MrChambalala 7 месяцев назад

    ክልሎች ቋንቋቸውን መጠቀማቸው ችግር የለውም ባይ ነኝ ፣ነገር ግን ቋንቋውን የማይናገሩ ነዋሪዎች የመንግስትን አገልግሎት ለመጠቀም ሲፈልጉ የመተርጎምና የማስተርጎም ወጪ ሙሉ በሙሉ የመንግስት መሆን አለበት ባይ ነኝ፣በተለይ ፍርድ ቤት አካባቢ

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 7 месяцев назад +2

    🌼🌾💐🕊🦚

  • @RuHj-h7q
    @RuHj-h7q 7 месяцев назад

    ፋንዶ ምነድነው ጥያቄያቸው እኔ እስከሚገባኝ ቅናት ነው ብየ ነው የማምነው

  • @SebahDawed
    @SebahDawed 6 месяцев назад +1

    ምርኮኛውን እየነዱ የሚያሳዩት እነ run run ኪኪኪኪኪኪኪ። አንተ ተቀጣሪ የተረኛ እጣቢ ስለሆንክ ለፍልፍ፣ መሬት ላይ ያለው ሀቅ ሌላ ነው አባቴ፣ አዲስአበባ ለህክምና አትገባም የተባለ አማራ እየነዳው ነው። ግፈኞች ይፈረድባቸዋል

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 месяцев назад

    ሀር

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 7 месяцев назад +2

    የህግ አካላት አብረው ነው የሚሠሩት።

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 7 месяцев назад +2

    Sew hager tegolitew belew filetw kuretew yialu miskinuin ye Amhara wetat kemiasfegu rasachew metew yimokiruit

  • @kedir-vc4xp
    @kedir-vc4xp 7 месяцев назад +1

    Min gizem meku yidemesisal

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 7 месяцев назад +1

    ❤❤🎉🎉😂😂

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 7 месяцев назад

    በተን ማለት ተች እስክሪን ነው የተበታተነ ለማለት አይመስለኝም

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 7 месяцев назад

    ደሱ በሙሉ የቦታ ስም ኦሮምኛ ነው እኮ ጎጃም ኦሮሞ አለባቸው ማለት ነው ግን ኦሮሞን ይሳደባሉ

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas5689 6 месяцев назад

    what about guys rapping kids hotel. the house

  • @GjHalima
    @GjHalima 7 месяцев назад +1

    እድሜ ለዎያኔ የአድስ አበበን ወጠት በሱስ በከለዉ😊

  • @SafareSacra-rh6gr
    @SafareSacra-rh6gr 7 месяцев назад

    የማቃጠር ጥግ ማለት አንተ ነህ ከብት ነህ ከበላህ ማሰብ ሚባል ነገር የለም ደንቆሮ

  • @AhmedAman-m7i
    @AhmedAman-m7i 7 месяцев назад

    I think I estimate being from your accent you talked about you may be from the south but 90% of your report is about Amahar region this issue may be political implication on your side then please think critically

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alreemalmarzouqi1514
    @alreemalmarzouqi1514 7 месяцев назад

    እሴይ የኢትዮዽያ ጠለት ሁሌ ይደምሳሳ ድል ለጃግናው መከለከያችን ሞት ለባንዳዎች

  • @PupiYanti
    @PupiYanti 6 месяцев назад

    ና እንጂ ሰበር መረጃ አለ አልሰማህም ወይስ ለቅሶ ተቀመጥክ አንተ ሆድ አደር ከብት እመነኝ እውነትን የያዘ አሸናፊ ነው ይብላኝ ለአንተ እና ለመሰሎችሀሰ ከርሳሞች

  • @samuelgirma-t1s
    @samuelgirma-t1s 7 месяцев назад

    ጦርነት አለ እንዴ

  • @Gigi-nn9yk
    @Gigi-nn9yk 7 месяцев назад

    You know why irrelevant bandits are coming out every where, because there is no serious actions

  • @eliastewedaj3827
    @eliastewedaj3827 7 месяцев назад

    Mehaym

  • @sanetamsgan3655
    @sanetamsgan3655 7 месяцев назад

    እየህ: እንተ: ክርፋታም: ወላሞ: ፋኖዎች: ወደ: ትግል: ሲግቡ: ቀበቶዎቸውን: ጠበቅ: እርገው: ሊግሉም: ሊሞቱም: ይሄን: እውቀውና: ሞትን: ንቀው: ነው:ሞታቸው: ለትግሉ: ነዳጅ: ሆኖ: የማራን: ህዝብ: ነፃነት: እያቀረበው: ነው: እንተ: ቀበቶህን: ፈተህ: ሱሪህን: ዝቅ: እድርገህ :ለብልፅግና: እጎንብስህ መቀመጫህን: ያስደፈርክ: ሴት: ነህ:ስለወንዶቹ:ስለጀግናዎቹ: ፋኖዎች: የማውራት: ሞራል: የለህም:እዛው:ለፋሽስት: ኦነግ: ኦሮሞዎች: እያፈነደድክ: ቆሻሻቸውን: ይድፉብህ: የእንተ: ሴታ: ሴቱ: ተግባር: እሱ:ነው: ጀግኖች: ወደፊትም: ይገላሉም: ይሞታሉ: ይሄ: የጦርነት: ህግ: ነው: እንተ: እነስተኛና:ጥቃቅን: ደንቆሮ: ወላይታ!!!!!!!!

  • @user-dy5zp5zf9n
    @user-dy5zp5zf9n 7 месяцев назад

    ይደምሰስህ አቦራ

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 7 месяцев назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 7 месяцев назад

    ❤❤❤