✝️ አንጀት አርስ ስብከት በርእስ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን | aba geber kidan sibket | seifu on ebs | EOTC | ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 359

  • @mullugetachew7312
    @mullugetachew7312 Год назад +14

    አባታችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሠማን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሠማያትን ያዉርስል ያዋርሰን ።በሰማነዉ ቅዱስ ቃል ፴ ፷ ፼ ያማረ ፍሬን እንድናፈራ በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የሊዲያን ልቦና የከፈተ መንፈስ ቅዱስ የእኛንም ይክፈትልን ። አገራችንን ቤተ ክርስትያንን የሰላሙ አምላክ እግዚዕነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘለዓለም ሥላሴ ሰላም ያድልልን ። ለአባታችን ረጅም ዕድሜን በረድኤት በረከት በሙሉ ፀጋ ሳይለዉጥባቸዉ በቤቱ ያኑርልን ።

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DameneDesalegn-z5r
    @DameneDesalegn-z5r Год назад +16

    ቃለ ሂወት ያሠማልን እኛንም በሰማነው ሠላሳ ሥልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርገን

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 6 месяцев назад +4

    *_እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ሰላሞት በክርስቶስ ይብዛሎት አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን🌹_*
    _በእውነት _*_ባአባታችን_*_ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የተባረከ ይሁን አሜን እኛም ቃሉን ሰምተን _*_30//60//100//_*_ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን/፫/📚🍃_
    _በእውነት ለውድ _*_አባታችን_*_ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን አሜን፫🤲🏻🌷🕊️_
    *_አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን_*🤲🏻🕯️❤

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx Год назад +10

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ሣብ እረዘም ያድርግልን አባታችን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን የሠማነውን በስነ ልቦናችን ይፃፍልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenai7342
    @adenai7342 Год назад +9

    የእኛ እንቁ አባት የተዋሕዶ እንቁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ✝️✝️✝️❤💕💚💛❤️💕💚💛❤️💕💚💛❤️💕💚💛❤️💕

  • @MelakuAlemayehu-q9j
    @MelakuAlemayehu-q9j Год назад +8

    ሁሌም ቢደመጡ የማይሰለቹ አባት ረጁምእድሜና ጤና ይስጥልን አንዳነዴ ከአዲሰ አበባ ወጣ ብለው የጠማውን የጠጡት

  • @አኘኸነ
    @አኘኸነ День назад +1

    ሁሉ ሰው ወደ እግዚአኣብሄር እስከ ሚመለስ እስከሚቀየር ኑርልኝ ኣባቴ የኔ ኣባት

  • @MarechYalew
    @MarechYalew 7 месяцев назад +3

    አባታች ቃለህይወትን ያሰማልን የኔአባት እውነት ሚያስተምሩት ትምህርት ፍትፍትነው እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yashiymaryam4533
    @yashiymaryam4533 Год назад +5

    በእውነት አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛

  • @yoditgetinet-pf9wb
    @yoditgetinet-pf9wb Год назад +3

    ተመስገን ፈጣሪዬ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf Год назад +4

    አሜንንአሜንንንቃለሕይወትያሰማልንአባታችን ፀጋዉን ያድሎት 😊😊❤❤❤❤😊😊

  • @Ber-g6q
    @Ber-g6q Год назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታን እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏

  • @almalm1555
    @almalm1555 Год назад +3

    ቃል ህይወትን ይሰማል አባታችንን እግዚአብሔር እርሰዎ ንየሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaddrFaxdc
    @SaddrFaxdc Год назад +2

    ቃለ ህይዎትን ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት አሜን

  • @dstayeawoke324
    @dstayeawoke324 Год назад +5

    እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን🙏🙏🙏ቃለህይዎት ያሰማልን🙏🙏🙏😊

  • @zerihunteshome9003
    @zerihunteshome9003 Год назад +7

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 6 месяцев назад +2

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏

  • @rahelzwoldemariam1284
    @rahelzwoldemariam1284 Год назад +13

    ረድም ፣እድሜ፣ ይስጥልን አባታችንን አብዝቶ ይጠብቅልን !!!!!!!

  • @tigistalemneh8926
    @tigistalemneh8926 Год назад +3

    ቃለህይወትያሰማልን፡እድሜ እና ፀጋ ያድልልን።

  • @milonbd4569
    @milonbd4569 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BirhanBirara-pb9zh
    @BirhanBirara-pb9zh 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u Год назад +7

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔ ይባርክልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wase301
    @wase301 Год назад +7

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Israel9563
    @Israel9563 Год назад +5

    አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር 🤲🤲🤲🤲

  • @AbelAmsalu-h5i
    @AbelAmsalu-h5i Год назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @MulgetaTemesgen-rg2wl
    @MulgetaTemesgen-rg2wl Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሌላ ለማለትስ ቃላቱም አቅሙም ያንሰኛል❤❤❤

  • @TiyobstaAyenew
    @TiyobstaAyenew 6 месяцев назад +3

    ረጅም እድሜ ይሥጥወት አባታችን

  • @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ
    @ወለተስላሴ-ሠ8ሸ Год назад +7

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @HiwotMolla-os8kq
    @HiwotMolla-os8kq 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለሰጠን በጣም ነው ምወድህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg Год назад +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜና በጠና ይጠብቅልን አሜንን

  • @zawdeneshbelachew6513
    @zawdeneshbelachew6513 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    በ እውነት ላ አባታችን ቃል ህይወት ቃል ባራካት ያሰማልን ፃጋዉን ያብዛላችሁ 👏👏👏💐💐💐🌹🌹🌹🌿🕊️🌿🕊️🌿🕊️

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔርይመሰገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አባታችን ቃለህወትያሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @selamalemu9135
    @selamalemu9135 Год назад +15

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! የእጃችን እጣቶች ምግብን ለግሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱን ሁሉ የሒወትን ቃል የረቀቀውን ሚስጢር አበስጥረው ቃሉን በትክክለኛው ትርጉም አጉርሰውናል !!! ( ቃልሕ ለጉሮሮየ ጣፈጠ ) ተብሎ በወጌል እንደተጻፈ እርሶወ የዘሩት የሒወት ቃል መልካም የልብ እርሻ አግንቶ 30 እና 60 ከዛም በላይ መቶ የሚያፈራ ይሆን ዘንድ የልዑል ባሐሪ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!

    • @habtamAweke-cu5pt
      @habtamAweke-cu5pt 6 месяцев назад

      ቃለህይወት ያሰሜልን አባታችን

  • @web4924
    @web4924 Год назад +15

    እግዜአብሔር ይመስገን አታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💒⛪

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ላባታችን ለፃዲቁ ሀብተ ማርያም ክብረ በዓል ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን የሰማነውን በልቦናችን ፀላት ይፃፈልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @balewgelaye3094
    @balewgelaye3094 Год назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተሰማያት ያውርሰልን።

  • @nhgyhr-mj9kj
    @nhgyhr-mj9kj Год назад +6

    እግዚአብሔር እድሜ አና ፀጋ ይስጥልን

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Год назад +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ኣቦና።

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i Год назад +6

    አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን❤

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 Год назад +2

    አሜንእግዚአብሔርይመስገን🥰🥰🥰🥰

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ልኡል እግዚያብሔር አሜን አሜንአሜን💚💚💐💐💛💛🍁❤❤⛪👏🙏

  • @sarisaritom3992
    @sarisaritom3992 2 дня назад

    እግዚአብሔር የመስገን ቃለይወት ያሰማልን አባ በሰማነዉ ቃል እኛም እንለወጥ

  • @MulatWedaje
    @MulatWedaje 2 месяца назад +2

    አባታች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @HowaaAer
    @HowaaAer 6 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Год назад +3

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 Год назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልን 🌾🌾🌾

  • @yalem2598
    @yalem2598 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያጽድቅልን ፈጣሪያችን 🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቹን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 5 месяцев назад +2

    አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትንይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን አሜን🙏🙏🙏

  • @MaseBabe-o8d
    @MaseBabe-o8d Год назад +2

    አሜን አሜን ካልህዎት yያሰማልን

  • @woldetesfaye9835
    @woldetesfaye9835 Год назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Год назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 6 месяцев назад

    አባ የኛ አባት ❤❤❤ቃላት ያጠረኛል እረዥም እድሜና ጤና ክብር ምስጋና ይገባል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @MuluMeresa-lx1ue
    @MuluMeresa-lx1ue 6 месяцев назад +1

    Amennnnnn

  • @adnatsegaw1867
    @adnatsegaw1867 Месяц назад

    አባታችን በረከተዎት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 Год назад +19

    እኔ የእግዚአብሔር መልክ ደስ ይለኛል ልጅም ህይወትም እፈልጋለው መልካም ትዳር መልካም ባል ስጠኝ የኔ ጌታ ❤ላንተ ሁሉ ቀላል ነው መዳንያለምዬ

  • @londonlonde88
    @londonlonde88 Год назад +1

    በሁሉ ላይ ሥልጣን ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው እነዚህን ቅዱሳን መላዕክት የሚያዝ እግዚአብሔርን እንስበክ፣ እንስገድለት፣ እናምልክ። ኤፍ 6፡16-17 ጋሻና ሰይፉ የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጅ መስቀል አይልም።
    16 በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
    17 የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Год назад +4

    አይ እግዜአብሒር ለይትዮጵያ እኮ ያልሰጠን ነገር የለም አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤነወን ይስጥልን የፍጥረታት ጌታ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አባ ገብረ ኪዳን በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 😢

  • @alem-k2j
    @alem-k2j 4 месяца назад +1

    አባታችን ቃለህወት ያሰማለን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @afeworkalemu6823
    @afeworkalemu6823 Год назад +3

    ተመስገን!!
    ❤❤❤

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Год назад

    አባታችን እረጅም ይስጥልኝ እጅግ ድንቅ ትምህርት አስተምረውናል እና

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ጤናዎትን ይሰጥልን ለእኛም አሰተወይ ልቦና ይስጠን የሚጎድለነን ያዉቃልና ይጨምረልን

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 2 месяца назад

    Ye Egiyabhear mechem altegbewum❤Amen❤

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 2 месяца назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @EmuyeMesele
    @EmuyeMesele Месяц назад

    Ameen Ameen Ameen kalhiwet yasmalin❤❤❤

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማል

  • @MulukenMuluke
    @MulukenMuluke 5 месяцев назад +2

    አሜን ❤

  • @BeleteBaliana
    @BeleteBaliana 6 дней назад

    ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት አባታችን!

  • @awetkahsay5977
    @awetkahsay5977 4 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማል ኣብታችን እድመና ጠና ይስጥልን መጠተን በአካል ትምህት ለመውሰድ ያብቃን 🙏🙏

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 3 месяца назад

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፣ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን

  • @CherinetMelkamu
    @CherinetMelkamu 2 месяца назад

    አሜን ለማመሰግንበቶ አንደበት የለኝም።
    ግን እንዴት አድርጌ ላመስግንዎት
    ለዘለአለም ዉድድድድድ
    1000000000000000000አመት ኑሩልንደ

  • @gizachewagid
    @gizachewagid Год назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @AyeleGebru
    @AyeleGebru 3 месяца назад +1

    አባታችን ቃህይወት ያሰማልን ትምህርት በሰውሀገር መጽናኛ ሆነን

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Год назад +3

    🙏❤️ Blessings 🙏!

  • @abayaa7117
    @abayaa7117 Год назад +1

    አሜን

  • @berihungusu8241
    @berihungusu8241 Год назад +2

    ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም ኣባታችን

  • @DhLkh-t4q
    @DhLkh-t4q Месяц назад

    መጨሳችንን ያሳምርልን ኑሩልን አባቴ

  • @Meazawedajo-bn8zt
    @Meazawedajo-bn8zt 5 месяцев назад +3

    ቃለሕይወትን ያሠማልን አበታችን

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 3 месяца назад

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏

  • @fgfyrytwrgupptkrotot0pbg
    @fgfyrytwrgupptkrotot0pbg Год назад +2

    ቄለሂወትያሠማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsegayTaye
    @TsegayTaye 6 месяцев назад +2

    የዘመኑ ታላቅ አባት ዘመን የማይሽራቸው ክበሩልኝ የኔ አባት

  • @CherinetMelkamu
    @CherinetMelkamu 2 месяца назад

    ቃላት አጠረኝ !!!ኑሩልን አባታችን

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 5 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hulubersuhone1940
    @hulubersuhone1940 6 месяцев назад +1

    AMEN Amen Amen qale hiwet yasemalen AMEN Amen

  • @habtamAweke-cu5pt
    @habtamAweke-cu5pt 6 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @BezaBeza-r2j
    @BezaBeza-r2j Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ስብከት

    • @addisalemayehu7427
      @addisalemayehu7427 6 месяцев назад

      ካለ ሂወት ያሰማልን! አባ ስግደት የት አንስገድ?

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @freze2100
    @freze2100 5 месяцев назад +2

    ውድ ኮረቶዶክሲያንእንኳንሉመቤታችን ልደትበአል በሰላምአደርሳችሁአደርሰን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃላሂወትያሰማልን እረጂምእድሜናጤና እግዚያብሄር አምላክ ይስጥልን❤❤❤

  • @sipara9224
    @sipara9224 Год назад +4

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት በዚህ ዘመን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @TAtaSisaye
    @TAtaSisaye 4 месяца назад

    ቃለህይዎትያሰማልንአባታችንእረጅምዕድሜይሰጥልን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እባታችን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 Год назад +2

    በእድሜና በጤና ያቆዮት አባታችን የሠማነውንም በሥነ ልቡናችን ይፃፍልን❤❤❤❤❤❤

  • @SamsonBirie
    @SamsonBirie 6 месяцев назад +1

    Kaleh hiwet yasemaln mekari abate ayasatan amen

  • @Hfgfgf-k2u
    @Hfgfgf-k2u Год назад +2

    Amen Amen Amen ❤qali hiwoti yisemalo mimir 💯🤲🤲🫁🫅🏰🕍🎄🎋🔔👑✝️☺️🤨🇧🇴🫁

  • @yeromhaile8129
    @yeromhaile8129 Месяц назад

    አባታችን ረዥም እድሜና ጤናንይስጥለን

  • @Berhanu-ey5vf
    @Berhanu-ey5vf 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን