Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንች የሰራሽውም ጥሩ ነው ግን የለጠፍሽው ኬክ ሌላ ነው ።እራሳችንን ያለማመን በጣም ከባድ ነው ።ለሌላ ጊዜ ታሻሽያለሽ ብዬ አምናለሁ። ሌላው ቤኪንግ ሶዳ ሳይሆን ቤኪንግ ፓውደር ነው የተጠቀምሽው።በርች Thank You 😊
መጠኑንም ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው በርቺ❤❤❤❤
ቤኪንግ ሶዳሳይሆን ፖውደርነው የተጠቀምሺው ማማዬ🤔
ምርጥ ነው ግን በመጣን ብታስቃምጭ አርፍ ነው❤
Gen yeserashew ena megemereya sengeba yayenw foto and aydlm
አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥዪ ሌላሞ ሙያዎችን ሼር እንጠብቃለን
Thank you it was really clear cut with no long talk !!! I will try keep it up ! Maybe less volume for the music in your next video I will follow you I loved it 🥰. Ignore the negative comments
ምጥነው በርቺ መሲያ
አሠራርሽ ያምራል ወድጀዋለሁ
ባክሽ ኣሰራርሽ ቆጆሆኖ ማስተማርሽ ኣይገባም ቸኮልቸኮል ኣትበይ በኣድኣድ ኣስረጂን እደኣስተማሪ
ስላም ስላም ሰብ ላይክ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ማሻአላህ እናቶችየ
ዋውማሽአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
arif new gin andu baynoren lela men metekem endemlichil btinageri teru new
አሰራርሽ አሪፍ ነበር የግብአቶቹን ልኬት ሁሉንም አልነገርሽንም
The picture and the cake you show are so different
Yea 😂😂😂
ግን መጠኑን የሚበቃኝን ያክል በማለት ጨረሽው መጠንማ አለው እደዚያ ብታደርጊው ጥሩነበር
አንኩረሽ ደበቅሽዉ ቅቅቅ እኩሮፎቶዉና አሰራርሽ እየቅል ጠቃሚ አስተያየት መለኪያ ተጠቀሚ
ክክክክ
ዋዉዉዉዉ ማሻአላ ብያለሁ ጎበዝ ግን ሁሉንም ነገር የምትጠቀሚዉን በመለኪያ እያደረግሽ ብታሣይን የተሻለነዉ እህት በተረፈ በጣም ጎበዝ🌹🌹🌹
Tankyou yene wede
ይበልጥ ለማስረዳት መለካት አለብሽ
ጎበዝ እያስረዳሽ ነው ለምሳሌ ድቄቱ ን በማሽን አለምታት ብዙ ሞያ እየቀሰምን ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አሰራርሽ ቆንጆ ነው ግን ሁሉም ነገር መጠን እንዲኖረው አድርጊ
ማሞ ሌላ መታውቂያው ሌላ በለው🤣 ለማጅ ነኝ ብትይን እናምንሽ ነበር እኔ ደሞ እስከ መጨርሻ ማይቴ ፎቶ ላይ ያለውን አይነት መስሎኝ 🤦♂️😂😂
እንደኔ
እኔስ ብትሉ😂😂😂
😂😂😂
ህ አደለምደ
😂😂😂😂
አሰራሩን ለማስተማር ከሆነ በሁለት ቋንቋ አታርጊው እና አነጋገርሽ ለሰው እንዲገባ ይሁን
ሳ
እውነትህን ነው አትሞላቀቂ
ማካኒካኖ ኦከኒካና ምንድነዉ ንግግርሽ የተመናቀረ እንድንማር ከሆነ በስርአት አሳይ ልላት ነበስ እኔ ራሱ
የልቤን ተናገርሽ
ምርጥ ሰው 🥰🥰
Thank you mert new bezihu keteyi
ዋዉዉ አንበሳ 😍😍
ምርጥነው
አሥተያየት ለእኛ ለተመልካች ግልጽ እንዲሆን የምትጠቀሚውን ነገር ሁሉ በመለኪ ቢሆን ለምሣሌ የዱቄቱ መጠን ሥንት ኩብ ነው
Eshe mare asetekakelalhu
Tikiki የኔም ጥያቄ ነው
ለኔም ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እህት
ትክክል
Awo ewnt new metenun asyi
betam des yemil cake delicious👍👍👍👍
እኛ ድሃ ነን አንቺ ሀብታም ነሽ
Megebun seseri tefersh biqoret arif nbr yastelal kemegeb gar ayihedem😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Well done ❤
ብራውን ሹገር ከሌለ በነጩ መጠቀም አንችልም በቀላል የሚሰራ ኬክ አሳይን ወጪ የሌለበት ከኑሮ አኳያ በርቺ
ጎበዝ በከመ ጥሩ ቀልጣፋ
I can't hear ur voice!
በጣም አሪፍ ነዉ😊 ግን ሌላ አለም ላይ ያሉትም እንዲመለከቱልሽ አታንዛዥው አጠር አርጊው ይሰለቻል
አይዋ
አሪፍ ነው
እየሱስ ጌታ ነው
Www Desi Yilali Yen Wudi Tebarki
Gobz nesh ehte duketu gin endet endemibeka masayet alebish
ትላስቲካል አትጠቀሚ የትኛውን እንስማ?????
የምንጠቀመው ወተት የፈላ ነው /ያልፈላ ነው
ሰላም እህት ማለት ነው ሰርቼው አልተስተካከለም የዋሸሹ ነገር አለ ምን አርግተሽበት ነው
ሰላምሽ ይብዛ እኔምልሽ ዱቄቱ ስት ብርጭቆ ነውዘይቱስ ስት ብርጭቆ ነው ስት እደምትጠቀሚ ግልጥ አድርጊልን በተረፈ አሪፍ ነው እየሰፈርሽ ብታሳይን አሪፍ ነው ብዬ ሰለማስብ ነው ወይስ በግምት እንስራው
arere 1 adelem mukerashe gin yamral
ማሻ አላህ
Yekerta baking power naw yamilaw anchi gan baking soda naw yametyw yalashw
ሠላም በትክክል አዲ ቀን አርጌ በመኪና ሊጥ ሆኖብኛል
ከንቁላሉጋ ምን ጨመርሽ ከነጩጋ ከቪዶ ጀርባ የጨመርሽው አለሽ ?
Menem yelem wede nechun enqulal tenesh tenesh seqare eyechemeresh bedenb mechem rasu crem yeseral
ማሻአላህ
ዱቄቱ ስንት ኩባያ ነው አረግሽ መጠኑን ካላወቅን እንዴት እንሰራለው ስንት ሞክሪ ከዚህ በፊት አልስተካከል አለኝ
መጠኑንገርነዱቄቱንስንትነውያረግሺሁ
በጣም እናመስግናለን
ቤኪንግ ሶዳ ወይስ ቤኪንግ ፓውደር የማየውና አንቺ የምትይው አንድ ስላልመሰለኝ ነው
እኔም ግራ ገባኝ
❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤መሻአላህ መሻአላህ❤❤❤
ስኳሩ ግድ የቸፈጨ መሆን አለበት?
ለላይክ ብለሽ ምንአለ ጊዜአችንን ባታቃጥይብን የስራሽን ይስጥሽ ፎቶላይ ያየሁትን ምትሰሪ መስሎኝ እስከመጨረሻው ማየቴ
Ekonomin Yamakl Nwe Dse Yelale
ጎበዝ ልጅ ግን አስተያየቴ ሁሉን በመጠን ንገሪን በአድ ቋቋ አዉሪ በተረፈዉ በርቺ
betame new mamesegenewe thank you.
ምነው ቆላሺ ለማንኛሁም ላይክ አረጌሻለው
አቤት ክፈት ግ እግዝዮ ኢትዮጵያዊነት ይቀፋል በናንተ
አሪፍዋው
omaygad Eiglih
Paking powder or paking soda?
Huletunem meteqem techeyalsh wede bezu sewoch paking soda letsedat becha yemeselechewal
@@liyuethiopianfood2618 OK thank u dear I just confuse
ምንድነው ማቃበጠጣር አሰጢሪው እንጂ ንግግርሽ አማርኘ ሆኖ ረሱአይጋበም
ይሄ ስኳር ነው ወይስ 🍪ቸኮሌት
Pure Habessha -- it will be very help full if you could write the measurements for each recipe.
የጾም አሳይን ካለእቁላል
ምንም አልገባኝ በስረዓት አስረጂን በተረፈ ቆንጆ ነው
ሳትለኪው ምን ያህል ዱቄት፣ ምን ያህል ሰኳር መጨመርሽን ሳትናገሪ ?
😂😂አሳረርሽ አየ ሙያ
ያስቀመጥሽው ፎቶ እና የሠራሽው የተለያዩ ናቸው የሠራሽውን ብቻ አሳዪ
እጂይባርክ ማሬ
Tankyou mare
ያንችንም ይባርክው
ሠላም ሠላምን ተስሏል ይመስለኛል ምን ዋጋ እንደ ስንል አርሂቡ ግራም ንማማይ እናመሰግናለን ንጭንጭ በቅንነት ለቤት ሻሎም በዚባዋ ናሽናል ሽል የሚዛመዱ እዳሻሽ
ሰላም የዳቦቆ አሰራር እንዴትነው
ቤኪ ሶዳ ግዴታነው ከየት ነው የሚገኘው
Gedeta adelem selameye demo beye super market tagegnalsh
Agelaletshi lay techkuyalshi min yahel zayte ena lelochunm menagre albshi metanun
እንግሊዝ ኛው ከነመፀሓፉ ነው እንዴ የዋጥሽው ?ደግሞ እባካችሁ ምግብ አዘጋጆች ጥፍራችሁን አንሱት
መጀመሪያ አነጋገር አሰተካክይ ደባሪ ነገረ ነሺ
ከክ ለመስራት ይቀርሻል
Eni yemibekagnn yahel aybale lemastemar kehone yemtaregiwu menager alebesh!!!!!!!!
Beautiful love it God bless! I am your new subscriber
Thank you
Englisega atechelm
የኔ ባለሞያ ነሸ
Gobez
Keyebet👌👌👌
Kelay yargshiw photo serkesh new anchi yserashew aydelem yasketashal
መጡን ግድ ነውለኬክ
this is really interesting, thank you.
ቀስ ብለሽ አውሪ
ሰላምነው
@@nursaebra5184😊
ፎቶ ሊላ የሰራሺዉ ሊላ
yea i like it to
Wow yene Wud ehit💔❤❤❤❤enameseginalen ejish yibarek
Tankyou yene wede ehete
ጥሩነው ግን መጠኑን ብትናገሪ እና ግባዐቶቹን ስትናገሪ ብዙም አልሰማሁም ይሄ ፈሳሽ ነገር በ ብልቃጥ ያለው ስሙ ምንድነው እና የሚያስፈልጉ ነገሮችን ተረጋግተሽ በደንብ ብትናገሪ ጥሩነው በተረፈ አሪፍ ነው በርቺ አመሰግናለው
ቫኔላ
vanila
ድምጵሽ በጣም ያስጠላል።
Nice but u need to add the measurement of each ingredient.
wawuuuuuuu
adadis cake aserarochin btasayi des yilegnal
Poste yargeshw gen yesw cake new yanc aidelm
👌👌👌👌
አረ ፎቶ ሌላ ኬኩ ያረረ ክክክ ገና ይቀርሻል ላማጅ ነሽ
wowwww
እንዛመድ በርቺ አይዞሽ
Ok
አንች የሰራሽውም ጥሩ ነው
ግን የለጠፍሽው ኬክ ሌላ ነው ።እራሳችንን ያለማመን በጣም ከባድ ነው ።ለሌላ ጊዜ ታሻሽያለሽ ብዬ አምናለሁ። ሌላው ቤኪንግ ሶዳ ሳይሆን ቤኪንግ ፓውደር ነው የተጠቀምሽው።በርች Thank You 😊
መጠኑንም ብታስቀምጭልን ጥሩ ነው በርቺ❤❤❤❤
ቤኪንግ ሶዳሳይሆን ፖውደርነው የተጠቀምሺው ማማዬ🤔
ምርጥ ነው ግን በመጣን ብታስቃምጭ አርፍ ነው❤
Gen yeserashew ena megemereya sengeba yayenw foto and aydlm
አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥዪ ሌላሞ ሙያዎችን ሼር እንጠብቃለን
Thank you it was really clear cut with no long talk !!! I will try keep it up ! Maybe less volume for the music in your next video I will follow you I loved it 🥰. Ignore the negative comments
ምጥነው በርቺ መሲያ
አሠራርሽ ያምራል ወድጀዋለሁ
ባክሽ ኣሰራርሽ ቆጆሆኖ ማስተማርሽ ኣይገባም ቸኮልቸኮል ኣትበይ በኣድኣድ ኣስረጂን እደኣስተማሪ
ስላም ስላም ሰብ ላይክ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ማሻአላህ እናቶችየ
ዋውማሽአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
arif new gin andu baynoren lela men metekem endemlichil btinageri teru new
አሰራርሽ አሪፍ ነበር የግብአቶቹን ልኬት ሁሉንም አልነገርሽንም
The picture and the cake you show are so different
Yea 😂😂😂
ግን መጠኑን የሚበቃኝን ያክል በማለት ጨረሽው መጠንማ አለው እደዚያ ብታደርጊው ጥሩነበር
አንኩረሽ ደበቅሽዉ ቅቅቅ እኩሮ
ፎቶዉና አሰራርሽ እየቅል
ጠቃሚ አስተያየት መለኪያ ተጠቀሚ
ክክክክ
ዋዉዉዉዉ ማሻአላ ብያለሁ ጎበዝ ግን ሁሉንም
ነገር የምትጠቀሚዉን በመለኪያ እያደረግሽ
ብታሣይን የተሻለነዉ እህት በተረፈ በጣም ጎበዝ🌹🌹🌹
Tankyou yene wede
ይበልጥ ለማስረዳት መለካት አለብሽ
ጎበዝ እያስረዳሽ ነው ለምሳሌ ድቄቱ ን በማሽን አለምታት ብዙ ሞያ እየቀሰምን ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አሰራርሽ ቆንጆ ነው ግን ሁሉም ነገር መጠን እንዲኖረው አድርጊ
ማሞ ሌላ መታውቂያው ሌላ በለው🤣 ለማጅ ነኝ ብትይን እናምንሽ ነበር እኔ ደሞ እስከ መጨርሻ ማይቴ ፎቶ ላይ ያለውን አይነት መስሎኝ 🤦♂️😂😂
እንደኔ
እኔስ ብትሉ😂😂😂
😂😂😂
ህ አደለምደ
😂😂😂😂
አሰራሩን ለማስተማር ከሆነ በሁለት ቋንቋ አታርጊው እና አነጋገርሽ ለሰው እንዲገባ ይሁን
ሳ
እውነትህን ነው አትሞላቀቂ
ማካኒካኖ ኦከኒካና ምንድነዉ ንግግርሽ የተመናቀረ እንድንማር ከሆነ በስርአት አሳይ ልላት ነበስ እኔ ራሱ
የልቤን ተናገርሽ
ምርጥ ሰው 🥰🥰
Thank you mert new bezihu keteyi
ዋዉዉ አንበሳ 😍😍
ምርጥነው
አሥተያየት ለእኛ ለተመልካች ግልጽ እንዲሆን የምትጠቀሚውን ነገር ሁሉ በመለኪ ቢሆን ለምሣሌ የዱቄቱ መጠን ሥንት ኩብ ነው
Eshe mare asetekakelalhu
Tikiki የኔም ጥያቄ ነው
ለኔም ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እህት
ትክክል
Awo ewnt new metenun asyi
betam des yemil cake delicious👍👍👍👍
እኛ ድሃ ነን አንቺ ሀብታም ነሽ
Megebun seseri tefersh biqoret arif nbr yastelal kemegeb gar ayihedem😮😮😮😮😮😮😮😮😮
Well done ❤
ብራውን ሹገር ከሌለ በነጩ መጠቀም አንችልም በቀላል የሚሰራ ኬክ አሳይን ወጪ የሌለበት ከኑሮ አኳያ በርቺ
ጎበዝ በከመ ጥሩ ቀልጣፋ
I can't hear ur voice!
በጣም አሪፍ ነዉ😊 ግን ሌላ አለም ላይ ያሉትም እንዲመለከቱልሽ አታንዛዥው አጠር አርጊው ይሰለቻል
አይዋ
አሪፍ ነው
እየሱስ ጌታ ነው
Www Desi Yilali Yen Wudi Tebarki
Gobz nesh ehte duketu gin endet endemibeka masayet alebish
ትላስቲካል አትጠቀሚ የትኛውን እንስማ?????
የምንጠቀመው ወተት የፈላ ነው /ያልፈላ ነው
ሰላም እህት ማለት ነው ሰርቼው አልተስተካከለም የዋሸሹ ነገር አለ ምን አርግተሽበት ነው
ሰላምሽ ይብዛ እኔምልሽ ዱቄቱ ስት ብርጭቆ ነው
ዘይቱስ ስት ብርጭቆ ነው ስት እደምትጠቀሚ ግልጥ አድርጊልን በተረፈ አሪፍ ነው እየሰፈርሽ ብታሳይን አሪፍ ነው ብዬ ሰለማስብ ነው ወይስ በግምት እንስራው
arere 1 adelem mukerashe gin yamral
ማሻ አላህ
Yekerta baking power naw yamilaw anchi gan baking soda naw yametyw yalashw
ሠላም በትክክል አዲ ቀን አርጌ በመኪና ሊጥ ሆኖብኛል
ከንቁላሉጋ ምን ጨመርሽ ከነጩጋ ከቪዶ ጀርባ የጨመርሽው አለሽ ?
Menem yelem wede nechun enqulal tenesh tenesh seqare eyechemeresh bedenb mechem rasu crem yeseral
ማሻአላህ
ዱቄቱ ስንት ኩባያ ነው አረግሽ መጠኑን ካላወቅን እንዴት እንሰራለው ስንት ሞክሪ ከዚህ በፊት አልስተካከል አለኝ
መጠኑንገርነዱቄቱንስንትነውያረግሺሁ
በጣም እናመስግናለን
ቤኪንግ ሶዳ ወይስ ቤኪንግ ፓውደር የማየውና አንቺ የምትይው አንድ ስላልመሰለኝ ነው
እኔም ግራ ገባኝ
❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤መሻአላህ መሻአላህ❤❤❤
ስኳሩ ግድ የቸፈጨ መሆን አለበት?
ለላይክ ብለሽ ምንአለ ጊዜአችንን ባታቃጥይብን የስራሽን ይስጥሽ ፎቶላይ ያየሁትን ምትሰሪ መስሎኝ እስከመጨረሻው ማየቴ
Ekonomin Yamakl Nwe Dse Yelale
ጎበዝ ልጅ ግን አስተያየቴ ሁሉን በመጠን ንገሪን በአድ ቋቋ አዉሪ በተረፈዉ በርቺ
betame new mamesegenewe thank you.
ምነው ቆላሺ ለማንኛሁም ላይክ አረጌሻለው
አቤት ክፈት ግ እግዝዮ
ኢትዮጵያዊነት ይቀፋል በናንተ
አሪፍዋው
omaygad Eiglih
Paking powder or paking soda?
Huletunem meteqem techeyalsh wede bezu sewoch paking soda letsedat becha yemeselechewal
@@liyuethiopianfood2618
OK thank u dear I just confuse
ምንድነው ማቃበጠጣር አሰጢሪው እንጂ ንግግርሽ አማርኘ ሆኖ ረሱአይጋበም
ይሄ ስኳር ነው ወይስ 🍪ቸኮሌት
Pure Habessha -- it will be very help full if you could write the measurements for each recipe.
የጾም አሳይን ካለእቁላል
ምንም አልገባኝ በስረዓት አስረጂን በተረፈ ቆንጆ ነው
ሳትለኪው ምን ያህል ዱቄት፣ ምን ያህል ሰኳር መጨመርሽን ሳትናገሪ ?
😂😂አሳረርሽ አየ ሙያ
ያስቀመጥሽው ፎቶ እና የሠራሽው የተለያዩ ናቸው የሠራሽውን ብቻ አሳዪ
እጂይባርክ ማሬ
Tankyou mare
Tankyou mare
ያንችንም ይባርክው
ሠላም ሠላምን ተስሏል ይመስለኛል ምን ዋጋ እንደ ስንል አርሂቡ ግራም ንማማይ እናመሰግናለን ንጭንጭ በቅንነት ለቤት ሻሎም በዚባዋ ናሽናል ሽል የሚዛመዱ እዳሻሽ
ሰላም የዳቦቆ አሰራር እንዴትነው
ቤኪ ሶዳ ግዴታነው ከየት ነው የሚገኘው
Gedeta adelem selameye demo beye super market tagegnalsh
Agelaletshi lay techkuyalshi min yahel zayte ena lelochunm menagre albshi metanun
እንግሊዝ ኛው ከነመፀሓፉ ነው እንዴ የዋጥሽው ?ደግሞ እባካችሁ ምግብ አዘጋጆች ጥፍራችሁን አንሱት
መጀመሪያ አነጋገር አሰተካክይ ደባሪ ነገረ ነሺ
ከክ ለመስራት ይቀርሻል
Eni yemibekagnn yahel aybale lemastemar kehone yemtaregiwu menager alebesh!!!!!!!!
Beautiful love it God bless! I am your new subscriber
Thank you
Englisega atechelm
የኔ ባለሞያ ነሸ
Gobez
Keyebet👌👌👌
Kelay yargshiw photo serkesh new anchi yserashew aydelem yasketashal
መጡን ግድ ነው
ለኬክ