about 35 years ago approx was 13 years old when I gave asefu in the tegbared Konseret I snuck into it and when she was singing I hugged her and she laughed so warmly and hugged me so warmly I didn't even get such a warm umearmug from my mother and felt so warmly she made me feel love the first time thank you Asefu I wish you all love and happiness
I never enjoyed any artist interview like this I went back to about 30 years and remember all my childhood friends, how young and innocent we were so many wounderful memories. And I can feel your pain too . The whole day I’m still saying WOW
You are in the heart of many Ethiopians', still the unforgettable 1980's melody is alive. Thank you so much Seifedin for inviting and helping us to see Our respected artist Asefu. God Bless our Country.
@@ferehiwottaye9062 huh “የእኛ bar “ ? 🙄😂 I live in Virginia for the past 3 years and never heard of it, maybe I need to get out more to habesha places..😂
Respect! Long Live Asefu Koo. Welcome back to your motherland after many years, our Legend. Conservative, Humble! Thank you for enjoying us and us to brought us to childhood memory.
አሰፉ ደባልቄን የማይወድ ኢትዮጵያዊ የለም ኑሪልን እድሜ ከጤና ጋር!!
አሰፉዬ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ፡፡ ስላንቺ ብዙ ማለት ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንቺ ብዙ ካልተዘመረላቸው ምርጥ የድምጽ ተሰጥኦ ካላቸው ጥቂት ድምፃውያን መካከል አንዷ ነሽ፡፡ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡
بحيوت ياش ايمسلنم نبر سلايحوش ديتنانن،🤗🌟👍
አሰፉዬ የዘላለሜ የፍቅር ውጥን የጀመርኩት በአንቺ ዘፈኖች ። እነዚያ የልጅነት ትዝታዎቼ ዜማሽን በሰማሁ ቁጥር ድቅን ይላሉ ። ከዘመናት በሁዋላ ስላየሁሽ ነፍሴ ሃሴት አደረገች ።ኑሪልኝ ።
እድሜዬን ወደድኩት
ለካ ያ ደግ ዘመን እንደዋዛ አለፈ
እስቲ የዘመናችንን የዘመን ደግነት ለአዲሱ ትውልድ አሳዩልን
ያልታደልን የኛ ዘመን የተመረዘ ትውልድ ሆነን እያነባን አለን ዘመኔን ጠላሁት የድሮውን ስናይ የአሁኑ አንገት ያስደፋል
የተባረክሽ አሰፉ ደባልቄ ባለሸ እውነተኛ ማንነት ; ለሰዎች ክብር ስላለሽ አድናቂሽ ነኝ❤ሕያው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤😍
ድምፅሺ ምንም አልተቀየረም የእኔ ቆንጆ እናቴ እንዴት እንደምትወድሽ💟
Yename Enate
Asefu you are amayzing lady man netsh yinebebal thank you ihtalem
Bnjnjjjijjkk
ወ/ሮ አሰፉ ብዙ ትዝታዎችን ቀሰቀስሽብኝ። ስለ ሁሉም ነገር አመሠግናለሁ ተባረኪ።
ወይኔ አሰፉ ደባልቄ ስወድሽ እኮ የልጅነት ፍቅር ያጣጣምኩት ዘፈኖችሽ ትዝ አለኝ አይዞሽ ህይወት ይቀጥላል በርቺ ሰው ሁሉ ሰርቶ የድካሙን ማግኘት አለበት
እረ እኛም አለን።
የኔ ቆንጆ እንዴት ታምሪያለሽ አየ ፍሲል የባህል ኪነት በጣም ልጅ ነበርኩ መድረክ ላይ ስተወጭ በጣም ህዝብ ይወድሽ ነበረ ሁሉም የዘመኑ ወጣት በጎንደር ከተማ ዘፈኑ ሁሉ በየቦታዉ እንዴዉ ክብረት አለም ነበር በጨረታዉ ዋዉ የእድሜን ግማሽ ወደ ኋላ መለሽኝ አሁንም እወድሻለሁ አሰፍየ
ሰይፍ አላወክበትም አሰፍየ ግን ምንሞ አልተቀየርሽም
ሰይፍሻ በጣም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ። የኔ ቆንጆ እያለ ከሚዘፍነው ያ አስቂኝ ዘፋኝ " ስሙ ጠፋኝ" አረ እንኩዋን ጠፋብኝ። ብቻ ከሱ አንተ 100% ትሻላለህ።
😂😂😂😂😂😂
about 35 years ago approx
was 13 years old when I gave asefu in the tegbared Konseret I snuck into it and when she was singing I hugged her and she laughed so warmly and hugged me so warmly I didn't even get such a warm umearmug from my mother and felt so warmly she made me feel love the first time thank you Asefu I wish you all love and happiness
Lucky you
ህህህምምምም😫 ትዝታ ከባድ ነው
ጥሩ ነገር መቸም አይረሳም
ትልቅ እቅፍም ለማቀፍ ጥሩ ልብ ይጠይቃል
@@ferehiwottaye9062 definitely
So sweet!
አሰፉ በራስ መተማመንሽን የስራ ሠው መሆንሽን ስነስርአትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ።እድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጅሸ ጭምር ።
I never enjoyed any artist interview like this I went back to about 30 years and remember all my childhood friends, how young and innocent we were so many wounderful memories. And I can feel your pain too . The whole day I’m still saying WOW
አሠፉ ሥወድሕ የኔ ድምፀ መረዋ ለእናትሽም ለወንድምሽም ነፍስ ይማር በጣም ቅን ሰው ነሽ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ተሳስበን ተደጋግፈን ያዝልቀን ሁሉን አልፈን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭😭😭
😭🤗😏🐱
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤖🤖🤖🤖🤖🗣🗣🗣🗣
@Jafar
Juntaw go to ur page
Asefu Debalke is an Ethiopian icon. I am very happy to see this Ethiopian queen in such a wonderful state. Respect🙏
ሴፍሻ እዴት እደምገልፅልህ ባላቅም ለረጅም አመታት ላያት ስፈልግ ነበረ ከምነግርክ በለይ ነው የምውዳት በስራዋ አሰፉ ዛሬ አንቺን በማየቴ ደስተኛ ነኝ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
እሰፉ ደባልቄ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ የኔ ደርባባ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
አሰፉዬ ፀባይ ሰናይ የኔ ደርባባ ስላየንሽ ደስ ብሎናል እንወድሻለን❤❤❤
እናቴ ና አክስቴ እንዴት እንደሚወዷት 😍😍 አሁንም ምንም ያልተነካ ድምፅ ፐ የሚገርም ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏🙏
የነአሰፎ ዘመን የደግ ዘመን ነበር ክፍት የሌለበት ያ ዘመን ቢመለስ ደስ ይለኛል ሀገራችን ከዚህ ስቃይ ወታ ፆለቴ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Sikay yelelebet? Really?
ለዘፋኞቹ ሊሆን ይችላል እንጂ ያኔም መገዳደል ነበረ እናቶች ወንድ ልጅ ባልወለድኩኝ ብለው የተመኙበት የክፈለ ሀገር ጉዞ ችግር ነበረ በየቦታው ሽፍታው ህፃናት አይሉ አሮጊት ሹፌር አይሉ ቄስ በመንገድ እያስቆሙ እየገደሉ ስንት መከራ ነበረ ግን ሲያልፍ ስለሚረሳ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ መገዳደል ነው ደስ የሚለው ስንስማማ ደግሞ እንረሳው አለን ደግሞ ስንጣላ የድሮውን እያነሳን ቁስል እናካለን የአሁኑ ግን የሚረሳ አይመስለኝም ምክንያቱም እያንዳንዱ ነገር የተሰራው ወንጀል በቪድዮ ነው ያለው ከባድ ነው ብቻ ታሪካችን መገዳደል ነው ፈጣሪ ብቻ በቃችሁ ይበለን
@@ruhamadelina356 eritrawyan dgmo bederg wetader btam yteseqayenbe yetegedelnbet yetarednbet metfo zemen nebere yemayresa tebasa 😭😭💔💔
@@belalilula6909 edia enante demo, ende ergo zimb beyebotaw tilik new.
@@danielabraham5901 ewnet siweta betam new yemyanad'dach engdi metfo tarik ayresam ::
She is the cutest and my first favorite artist of all the time! ❤️❤️❤️
ውይ ሰይፉየ በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷የልጅነትግዜየን መለሳችሁኝ አሰፉየ ምወድሽ እድሜና ጤና ይስጣቹ👏👏👏
በጣም ከምወዳቸውና ከማከብራቸው ጥቂት ዘፋኞች ኣንዷ ናት ኣሰፉ! ድምፇ ለኔ ህልም ነው!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!
ይገርማል ልጅ ሆኜ ነበር የማቅሽ አሁንም ለውጥሽ ብዙም አይደለም በጣም የማደንቅልሽ ባህልሽን አማርኛሽን አስከብረሻል አንዳንዶችኮ በ3 አመት ሲመለሱ አማርኛ እንደጠፋባቸው የሚያምታቱት ነገር በራስ መተማመን የሌላቸው ካንቺ ይማሩ
The most humble and golden voice! Love her! I will visit her when she is back!
በአንድ ነጠላ ዜማ ምድር የሚጠባችሁ አስብበት ይሄ መማሪያ ነው። አሰፉ የምትገርሚ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
በጣም እንጂ።ማን እንደ ድሮ
እጅግ በጣም ትክክል
Betame new yemewdate
❤❤❤💋💋💋😭😭😭
Yawunochma eyogne malet yabezalu
በእውነ በጣም ብዙ ጊዜ ኣሰባታለሁ ሰለየሁሽ በጣም ደሰ ብሎኛል
የኔ ትውለድ ሰለሆንሽ ኩራት
ይሰማኛል
መልካም ስነምግባርሽን ይዘሸ ስለቆሽ በእውነት ብዙዎች ኣረዓያ ሊያደርጉሽ ይገባል!!
በህጻንነቴ በጣም በፍቅር የምወዳት የኔ ኣሰፉ መጀመርያ ሳያት እምባየ እንደ ጉርፍ ወረደ ታሪክዋ ስሰማ ደግሞ እጅግ ኣዝኛለው የኣስመራ ልጅ ሆኜ ኣሜሪካ ነው የሚኖሮው እና ሁሉም ያለቹ እውነት ስለ ኣሜሪካ እንደዚ ሆነሽ ማየቴ ግን ደስ ብሎኛል
ስይፉ በጣም ይቀረዋል to be journalist ብዙ አዋቂዎች የሚሰሙት አይመስልም በማስተዋልና፣የተጠያቂዎችህን፣ማንነት ቀድመህ ጥያቄዬ ምን ምንድን መሆን አለበት ለዚህ ሰው ብለህ ግዜ ውሰድ ዝም ብለህ እንቶፈንቶ ጥያቄህ ያሳቅቀናል አድማጮችን
በግንባር ለሚዋደቀው ለጀግናው ሰራውታችን ለአማራ ሀይል እና ለአፋር አይል ሁሉ እመም ክብረት አለም መታሰቢያው ይሁንልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💪💚💛❤
አሰፉየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የልጀነቴ ዝካያት እናቴ በጣም ነው ምወዳት አችንም ቤተሰቦችሽን አቃለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፍጣሪ ያሳብሽን ይሙላልሽ ድምፀሽ እዳለ ነው😢😢😢
በጣም የሚገርም ንግንግር ማንም አንድ ወርድ አላዋጣም ግን በዘር እና በቋንቋ ኢትዮጲያ እንዲህ መሆኗ ይገርማል፡፡ አሰፉዬ ተባረኪ አምላክ ይጠብቅሽ በእኔ በጣም ልጅ ሆኜ በቲቪ አይሸ ነበር ከኬኔዲ መንገሻ ጋር ስትዘፍኚ
እውነታዎች....
💚የአስቴር አወቀ ድምፅ
💛የእርጎዬ ቤተሰቦች ድምፅ
❤የአሰፉ ደባልቄ ድምፅ እና የእኔ ኑሮ መቸም አይቀየር።
🥰😍👌
😂😂
ኮክክክክክክክ አብሽር ኑሮውስ ይቀየራል
😀😀😀አይዞን ኑሮ ይቀየራል መንፁህ ልብ መፀለይ ለፈጣሪ ታማኝ መሆን ከዛ መጣር መጣጣር ከዛ ፈጣሪ ይረዳናል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
She is too humble.God bless you sister
Munit
ዋው አሰፉ እስከዛሬም ድምፅሽ በነበረበት መልኩ መቆየቱ ያስገርማል ድንቅ ነው።
ኸረ ሰይፋ በህይወቴ እንደ አሰፉ ደባልቄ የምወደው የለኝም እባክህን አገናኘኝ
That special and beautiful voice of hers is still intact! God bless her!
አሰፉዬ ድምጽ ብቻ ሳይሆን በጣም ጥሩ ጸባይ ያላት ኢትዮጵያዊት ናት: በጤና በእድሜ ይባርክልን
በጣም ይገርማል በጣም ደስ ይላል ሁለታችሁንም እረጂም አድሜ ይስጣችሁ ቴዲንም እግዚአብሔር ይስበው።
Her music backed me those lovely childhood days.when I went to school I always listen her music.
You are in the heart of many Ethiopians', still the unforgettable 1980's melody is alive. Thank you so much Seifedin for inviting and helping us to see Our respected artist Asefu. God Bless our Country.
የአሰፉ ንግግሯ አይጠገብም ። ሰይፍ እናመሰግናለን!👏👏👏
You are very honest and humble person! Respect 🙏
አስፉ ምርጥ ስው ነች ተፈጥሮዋ ደግሞ ልዩ ግርም ትለኛለች ኢትዮጵያዊ በሀሏን ያላጓደለች ጨዋ ስርአት ያላት ነች ዘፈኗን ውድድ የማረግላት የጉርምስናዪን ግዜ በሷ ሙዚቃ ነበር ያሳለፍኩት አሁንም ድምፃ እንዳለ ነው እድሜ ቀጤና ይስጥሽ እስፉዪ የሴት ጀግና ዲሲ ላይ ከፍ ያልሽ ነሽ ሁልግዜ ከፍ በይ
በቅንነት ቤተሰብ ውዴ
I had been to her bar in DC a couple of times. She is so humble and hard working.
What’s the name? if you don’t mind I want to go.
@@e39_m55 የእኛ ባር
አሁን ከሷ ነው የሰማሁት😃
@@ferehiwottaye9062 huh “የእኛ bar “ ? 🙄😂
I live in Virginia for the past 3 years and never heard of it, maybe I need to get out more to habesha places..😂
አሰፉ ደባልቄ በጣም የማከብራት እህት ነች እድሜና ጤና ይስጣት
ምርጥ አርቴስት አስፉ ደባልቄ እንኳን አየንሽ በጣም አምሮብሻል
አሰፉዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤናውን ያድልሽ ስልክሽን የሚያውቅ ቢኖር ቢልኩልኝ እደውልልሽ ነበር አድናቂሽ እና አክባሪሽ የሙዚቃ ስራሽንም አደንቀዋለሁ ትሁት እና እረጋ ያልሽ
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም
But this lady is so humble. Bless you!
U look so humble too Alem because we r attracted to z likes of us ,yeah?
የኔ እናት የናት ሞት የሆድ እሳት ነው የወንድምሽንም የናትሽንም ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ልጅሽንም አንችንም በሰላም በጤና አብሮ በፍቅር ያቆያችሁ ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እወድሻለሁ
የአገሬ ሰዉ ስወድሽ እኮ እማዬ ነፍ አመት በሰላም እና በጤና ኑሪልን የምወድሽ
አሰፉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በድምፅሽ ብቻ ነበር የማውቅሽ መኖርሽን እራሷ አላውቅም የማይቀየር ድምፅ ዋው ሴፍሻ እናመሰግናለን
Respect! Long Live Asefu Koo. Welcome back to your motherland after many years, our Legend. Conservative, Humble! Thank you for enjoying us and us to brought us to childhood memory.
አስፍየ ምንም ድምጽሽ አልተቀየረም በዝህ ሙዝቃ ብዙ ትዉስታ አለኝ ስወድሽ የኔ ዉድ አስፉ ደባልቄ የሚለዉን ሳይ ነዉ ለማየት የተገዱኩት ግን አሁን ባለሁበት ግን ሙዝቃ ሐጣያት እንደሆነ ነዉ የገቤኝ እና አሁንም ገብቸ ስላዳመጥኩ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ስለምወድሽ ብቻ ዉዴ አሁን ግን ለጌታ ዘማራ ቦትሆኝ ደግሞ የበለጠ ያምር ነበር እግዚአብሔር ያስብሽ አሁንም እወድሻለሁ ❤❤❤
ውስጣችን ሙሉ ሲሆን እንዲህ እንረጋጋለን። እርጋታሽ ውበት ነው። ዉቢቷ አሰፋ።
ይገርማል ይችን ዘፋኝ ልጅ እያለው አባቴ ሙዚቃዋን በካሴት እየገዛ ሲያጫውት በካሴቱ ላይ ፎቶዋን አይቼ እገረም ነበር ድምፁዋም በሚገርም ሁኔታ አልተቀየረም
አሁን እንደዚህ በቪዲዮ ሳያት ተገርሜያለው ደስም ብሎኛል ❤️❤️❤️
ከምንም ነገር በላይ ደሞ ብልህና ታታሪ ሴት መሆኑዋ አስደስቶኛል😍😍😍
ቀሪ ዘመንሽን ደሞ እግዚአብሔርአምላክ በቤቱ እንዲያሳምርልሽ ምኞቴ ነው
አሠፉ ከማደንቃቸው የእኔ ዘመን ሙዚቀኞች አንዷ ናት ፡፡ ከብዙ ዓመታት በኋላ ስላየኋት ደስ ብሎኛል ፡፡
አሁንም ድምጿ እንዳለ ነው ፡፡ ሠይፉ አመሠግናለሁ !
በእውነት እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን
አሰፍዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ዘፈንሽን እየሰማን ነዉ ያደግነዉ ኑሪልን
ዋው በጣም ይገርማል አሰፉ የልጅነት ትዝታዬን ነው ያመጣሽው ድምፅ ያው ቁርጥ የድሮው እርጋታዋ እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው
የምገርመው ይሄን ሁሉ አመት እዛ ኖራ አንድም ቋንቋ አትቀላቅልም እትዮ ውስጥ ያሉቱ ባሰባቸው እኮ ቋንቋ መደባለቅ
Awon, tekekel bleshal
ወሬ አታብዙ። አሜሪካ ኖሮ ሁሉ ነገሩ ጎንደር የሆነ አለ ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ቁጭ ብሎ ድብን ያለ ኒውዮርከር አለ። የገባው ያውቃል፣ እማታውቅቱን አትዘላብዱ ጠባብነታችሁን ነው እምታሳዩት።
እኔ ሰይፉ በጣም የምጠላ ሰው ጋብዞ የቀለም አስመስሎ ይዘልፋል ! ነገርግን አሰፉ ደባልቄ ሰለምወዳት ብቺ ይህን ቃለ ምልልስ የሰማሁት ለ አሰፉ ደባልቁ❤❤
ውይ!!!!አሠፍዬ!!!!ደጏ!!!!ቅኗ!!!!የዋሁዋ!!!!ስወድሽ!!!!ድምጽሽ ያው እንደ ልጅነትሽ እንዳለ ነው!!!በሰላም በጤና ያኑርሽ!!!
የኛ እገሮቹ ባንዲራችንን ይረግጣታል ያቃጥላታል እያችው ሌላ እገር መሬት እንኳን መውደቅ የለበትም ክብር ለእገሬ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️✅
ክረምት እና ችግር አይቀርም ማለፋ:: ኢትዮጵያ ይሄ ክፋ ግዜ አልፎ ያሳየን::
አሜን አሜን አልፎ ያሳየኖ
ዋውውውውው የልጅነት የጆሮየ ምግብ የሆነ ቅላጼ ድምጽ ኣስፉ ደባሊቄ ስለ ኣየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከ 30 ዓመት በሃላ ነው ያየሁሽ ገና ልጅ ነሽ ያለሽው ጌታ ይባረኽ
የአብዛኞቹ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ትህትና ያስቀናል። የኛ ሰው ደስ ይላል።
ፍቅር ከኤርትራ።
Danger - our final destination is mutual distruction and never ending war.
Thanks
ኸረ ሰይፉ በጣም ጎበዝ ነህ።አሰፉ ደግሞ ድምጿ የድሮ አሰፉ ነች ይገርማል።እንኳን ደህና መጣሽ።
Beautiful lady ....she is sooo polite
I luv how she speaks 💓
ልጅነታችንን ካደመቁልን ምርጦቹ አንድዋ ባለመረዋ ድምጻዊት አሰፉ ደባልቄ።እናመሠግንሻለን።እንወድሻለን።እድሜና ጤና ይስጥሽ አሰፉዬ።
ሠይፉዬ አንበሳ ነህ።ኑርልን።
She is so beautiful 😍 & Her voice is so vibrant.
ወይኔ አሰፉዬ!! እርጋታና አነጋገርሽ ድንቅ ነው።
አሠፉ ደባልቄ ሥላየዋት ደሥ አለኝ
እናመሠግናለን ሤፉ
Seifu did great!
ስገርም ቀዝቃዛ ሽኩርምምምምምም❤ እንኳን በደህና መጣሽ❤️ አው ልክ ነሽ የኛ ሰዉ ስለሰው ያወራል እጂ ስለራሱ አያወራም ደግም ድምፅሽ እንደድሮው እንደነበር ነው ተጠቀሚበት
እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ በእናትሽ በዚህ ድምፅሽ ዝፈኝልን ውውውውድድድድድ ነው የማደርግሽ
Mother’s love is unconditional. Long live Enate and all of your mothers.
በእውነት አሰፉ እርጋታዋ እዴት ደስ እደምትል ደም አሰፍዬ የናትሽን ነብስ ይማር
አሰፉየ የኔ ድምፃዊ በጣም ነው የምወድሽ በጣም❤️❤️ዘፈኖችሽን ሁሉ እየሰማሁ ነው እምውለው እናም በጣም የባሰ ያስለቅሰኛን የልጀን ማጣት በቃ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ማር እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው
Ayezosh yen konjo
የኔ ውዷ አይዞሽ አላህ እሚያድግ ልጂ ይስጥሽ
አይዞሽ ማማየ ፈጣሪ የሚያድገዉን የሚያስደስትሽን ይስጥሽ
wow. she is so lovely. her voice is still the same. Seifusha zefagne bitten yawatahal.
I loved her songs and still.
እሷስ ዘፋኝ ናት ግን i am proud to you seifu 😀😀😀
ትዝታሽ በየቤቱ አለ እንኳን በሠላም ኖሮሽ ምርጥ ድምፃዊ ዘፋኝ ነበርሽ!!ሠላምሽ ይብዛ !!!
እንኳን ህይወትሽ እንዳሰብሽውም ባይሆን ረሳካልሽ. ልክ ነሽ ሁላችንም የማይነገር ታሪክና ስሜት አለን።
ዓሠፉዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ ይባርክሽ!!!
አስፉ ድምጽሽ እንደ ትላንቱ እንደ ጠዋቱ ነው በጣም ነው የማደንቅሽ
ትክክል ነሽ ሰው ማንንም ሆኖ ፈልጎ አልተወለድም። አሰፉ እኔ አላወራውም ይቅር ይቅር ብለሽ በዘፍንሽብት ሰአት የ16 አመት ሆኜ እናቴን ያጣሁብት ጊዜ ነበርና እሱ ዘፈን አዲስ ወጥቶ ሃዘንተኛ ሆኜ ጔደኛየ ጋር ሰው ቤት ሄደን ነብር የሰማሁት ተንሰቅስቄ ነው ያልቀስኩት፣ ቤት ሄጄ ታላቅ ውንድሜን እንዲገዛልኝ ጠይቂው፣ ሃዘንተኛሁኜ በዛ ካሴት አለቅስ ነበር። በጣም የምወድሽ ዘፋኝ ነበርሽ።
አሰፍየ ከ32 አመት በጏላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ አይን አፋር ❤
አሰፋየ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ እና የማከብርሽ በሰላም በጤና ያኑርልን ።
🤔Wow ስይፉ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሕ ብትዘፍን ያዋጣህል !እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ከብዙ አመት በሆላ ወደትውልድ አገር መመለስ!
እግዚያብሄር አሁንም ብዙ አመት ካገራችን ለራቅነው እሕል ዉሀውን አስጨርሶ ወዳገራችን ይመልስን!አገርን የመስለ ምንም ነገር የለም! 🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
ደስ የሚል ባህሪ እንዳለሽ መገመት አያደጋትም
እንኳን ፎቅ ኖሮት በስኒከር ጫማ አሚያቧርቅ ባለበት ዘመን ሀዘንን ድል መተሽ ስቃይን ረግጠሽ በአሸናፊነት ለራስሽ መኖርሽ ይመችሽ❤
ዎዉ አስፉ እንኳን አየንሽ ይሄ ስርቅርቅ ድምፅሽ እስካሁን ይለው አቅም በጣም ደስ ይላል በርቺ የኔ እህት ዘፈኖችሽን በጣም ነው የምወዳቸው ጎበዝ ጠንካራ አርቲስት ነሽ ::
የምወድሽ አሰፉ ድንቅ አርቲስት አንዲት እንኳን እንግሊዝኛ አትቀላቅል ይህን ሁሉ አመት ተቀምጣ ተመልከቱ የማንነት ብቃት የሰው ሀገር በረገጥን በማግስቱ እንግሊዝኛን መከራውን የምናበላው ቤት ይቁጠረን ብቻ አሰፉዬ ትለያለሽ
👍👍👍👍
አሰፉ በጣም የምወዳት ሙዚቀኛ! ጨዋና ጎበዝ!!
የልጅነት ትዝታ እግዚአብሔር ይመሰገን በይ እንጂ ባለሽ ነገር
የጎጃም ሴቶች ጉራጌን ያስንቃሉ ስላችሁ ዋውውው ማነው አሜሪካ ሄደህ ጉትቻ አድርገህ ሜት ሩም ውስጥ እድሜህን የምጨርስ የምትጨርሺ ከዝች ጀግና ሴት ተምረሽ ህንጻ ገንቢ
ምንድን ነው ምትዘባሪቂው
Min tezbrqalsh hulum ye Africa sewtoch jena nachew gojam gonder eulchu sem atstu anch hulu niger berqsh new liza nw
አቤት እርጋታ እዴት ደስ ትላለች ዘፈንሽን ብሰማም በመልክ አላውቅሽም ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
የኔ ልእልት ነሽ አሰፋዬ ትዝታዬ
እናመሰግናለን ሲፉ ከድሮወቹ ቅርስ አንዶን አመጣህልን የሽመቤትንም እና ብርቱካንን ዱቦለን
አቅርብልን
አሰፏዬ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አሁንም በጣም ቆንጆ ነሸ
እኔ ብያለሁ ሰይፉ ፀጉር አምርብህም አሰፉዬ አሁንም አይነአፋር ዘመንሽ ይባረክ
ያገሬ ልጁ አስፍዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ❤️
ሴፉ በጣም የምወዳት እታችን አሰፉ ደባልቄን ስላቀረብክልን በጣም አመሰግናለው በግሌ