Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ስትሰራ ስካም አለመሆኑን አረጋግጠህ ዊዝድሮዋል አርገህ አረጋግጠህ ስራ። ምክንያቱም ያንተን አመኔታ ይጨምራል። ሰውንም ያላግባብ ጊዜውን ከማጥፋት ትታደገዋለህ። በርታ
Betkkl
በጭራሽከይከፍሉም።
@@khalilrasmi1226 mokrehewal??
Fake new atlfu yhe sew weshetam hunoal
Ere awo demo manm tenesto leviw blo mileqewn video tesgebgben kemejemerachn befit yerasachn reserch bnaderg arif ymeslegnal
1. የዘር ግድየለሽነት2. አሉታዊ ፖሊሲዎች3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች5. የማህበረሰብ ማሰባሰብ6. ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
የዘር ልዮነት ያያረጋል። ብዙ ስደተኞችን ወረቀት የሌላቸዉ አባርራለሁ ብለዋል።
1. የዘር ግድየለሽነት2. አሉታዊ ፖሊሲዎች3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች5. የማህበረሰብ ማሰባሰብ6. ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ7. ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ8.ጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር9.ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ10.ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት
1, የኤኮኖሚ ልዩነቶች2, የዘር ግድየለሽነት3, ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ4, ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ5, አሉታዊ ፖሊሲዎች6, የማህበረሰብ ማሰባሰብ
LaDv naw
እንደዚህ አይነት ኮንተት ብዙ ቪው ስለሚያስገኝልህ ብቻ ሰርተህ የላረጋገጥከውን ዌብ ሳይት ማቅረብህ ትልቅ ስህተት ከመሆኑም በላይ አንተ ላይ ያለኝን እምነት ሸርሽሮታል
Mn aschegeroh new
ትራምፕ ለስደተኞች ያለው ፖሊሲ መጥፎና ያለ መኖሪያ ፍቃድ የሚኖሩትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን ከአገሩ ስለሚያሶጣ ነው።የትራምፕ መርህ ቅድሚያ ለአሜሪካ የሚል መሪ ስላለው ነው።
1 የዘር ግደለሽነት2 አሉታዊ ፖሊሲ3 ለድሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
1. የዘር ግድየለሽነት2. አሉታዊ ፖሊሲዎች3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች
ትራምፕ እኔ ከተመረጥኩ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡትን አስወጣችዋለሁ ስለ አለ ነው ስለ ስለ ስደተኞች ያለው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት እና ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ፤ከአሜርካኖች ውጭ ሀገሩ ላይ ማየት አለመፈለጉ እና ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ስለ ሚቀወም፤ ሊቢያ፣በኢራንጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ስለሚያስቡ ነው። በግበር ሰዶም እናፆታን ለመቀየር በተማሪዎች እና ህፃነት ላይ የሚፈቅዱ ትምህርት ቤቶችን የገንዘብ ድጋፍ አስቆማለሁ በማለቱ ነው።
ብሩኬ እንድዚህ አይነት ቭዲኦ ባትሰራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም paid work የምለውን ሞክረ ነበር አድካሚ እና ጌም የሚለውን ስትጫወት ነጥብ የማይሰጥ ነው ውዝድረው ለማድሩጥም እስቸጋሪ ነው። እኔ ብዙ ስራዎችህን በቴሌግራም አይቼ ተጠቅማለህ ነገር ግን በዚህ አይነት ስራ የምትቀጥል ከሆነ ክብር ታጣለህ ።
Atekakemu kebdoh yihonal enji egna eyeseranebet new
Eko legnam endnamn asayena weys lenante bcha new miseraw😂@@birukinfo
ትክክል ነከ ወንድሜ እኔ ለራሶ እስከ 10$ ሰረቼ withdrew አያረገም ወሸት ነወ እወነት ከሁነ pamnt metdon ስራልን
awo 10$ eko aywtwm esk 100$ mestat albse
ጭራሽኑ አይከፍትም
1, ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ2,ለጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር3,ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ4,ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት
, በግበር ሰዶም እናፆታን ለመቀየር የዘር ግድየለሽነት ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ በሚለው እቅዱ
ስለ ስደተኞች ያለው ቀና ያልሆነ አመለካከት እና ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ::
ስልጣን ወረቀት የሌላቸው ከያዘ የውጭ ዜጎችን እንዲባረሩ ያደርጋል በሚል ግምት ነው!
1 የዘር ግደለሽነት2 አሉታዊ ፖሊሲ3 ለድሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ4 ወዘተ
የዘር ግድየለሽነት2. አሉታዊ ፖሊሲዎች3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች ena tekurochen kehager aswetalehu eyale selehone nw
እስካሁን አፍሪካን አለመጎብኘት ስለ ጥቁር ህዝቦች ጥሩ አመለካከት ስለሌለው ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው እመልሳለሁ በማለቱ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ያለው አመለካከት…
የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸውን ስደተኞች አባርራለሁ በሚለው እቅዱ ።
1 በአባይ ጉዳይ ለግብጽ ስለሚያደላ2 ስደተኞች ወረቀት የሌለው መውጣት እንዳለባቸው ግዴታ ህግ ሳላወጣ3 ለጥቁሮች ያለው ፍትሀዊነት ተገቢ ስላልሆነ
የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውና በስደት የሚገቡትነ አባርራለለሁ ስላለ ነው በዋናነት::
ለልጆቻቸው ብለው (ግብረ.ሰ) በዋናነት ሌላው ኡኮኖሚው ቀና ያደርጋል በማለት .....
ምክንያቱም ትራምፕ ለአፍሪካ ለጥቁር ህዝቦች ግድ የለሽስለሆነ ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በፍቅርና በሰላም የመፍታት ድርድር መልካም ስላልሆነ በጥቅሉ ጥቅል ጠል ነው
ከዚህ በፊትም ብዙ apps ነግረኸናል ግን አንተ ገንዘብ ሰርተህበት አረጋግጠህ ይሁን አይሁን አላውቅም አንዱም አልሰራልኝም የህልም እንጀራ አታድርገው:እርግጠኛ የሆንክበትን ንገረን!!
Hulum yiseralu stepun tebkeh keserah
@@birukinfo5 mastawekiya bicha new yalew
@@birukinfomels endtsetegn ena endtasredagn efelgalehu 🙏
የሌለ advertisment new mimetaw beza lay with draw milew setting ayseram ,amarach ayisetim bicha amino gize lematifat ayhonm,gin yanten ተቀባይነት ጉዳይም እያሰብክበት ቢሆንና እውነት ከሆነ ማንም ፈልጎ ቪዶዎችህን ያያል!!
ስደተኞችን ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ስላለ ::2 ሊዝቢያን ሰለ ማይፈቅድ ::3 በኢራን ላይ ጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ሰለ ሚያስቡ ።4: በግብር ሰዶምያን እና ፆታን ለመቀየር በተማሪዎች በህፃናት ላይ የሚፈቅዱ ትምህርትቤቶች የገንዘብ ድጋፍ አሰቆማለሁ በማለቱ ወዘተ ነው ትንፕ ድምፅ ያልሰጡት
ለጥቁሮች ያለዉ አመለካከት በጣም የዘቀጠ ነዉ ሀበሻን በተመለከተ ህገ ወጥ የሆኑትን አንድ በአንድ እንደሚመልስ እና ከዚህ በኋላ በህገ ወጥ ለመግባት ቀላል እንደማይሆን ደጋግሞ ተናግሯል ሲቀጥል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ወይም ግኑኝነት ያለዉ አመለካከት ከናታሁ😅 ያነሰ ነዉ ቢፈቅድም ከቀድሞ መሪያቸዉ ያነሰ መብት ነዉ ሚሰጣቸዉ በዛ ምክኒያት ብዙዎች ያልመረጡት😊
# የዘር ግድየለሽነት# ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ# ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ# የኤኮኖሚ ልዩነቶች# የማህበረሰብ ማሰባሰብ# ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ# ጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር# ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ# ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት
ለጥቁሮች ያለዉ አመለካከት በጣም የዘቀጠ ነዉ ሀበሻን በተመለከተ ህገ ወጥ የሆኑትን አንድ በአንድ እንደሚመልስ እና ከዚህ በኋላ በህገ ወጥ ለመግባት ቀላል እንደማይሆን ደጋግሞ ተናግሯል ሲቀጥል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ወይም ግኑኝነት ያለዉ አመለካከት ከናታ ያነሰ ነዉ ቢፈቅድም ከቀድሞ መሪያቸዉ ያነሰ መብት ነዉ ሚሰጣቸዉ በዛ ምክኒያት ብዙዎች ያልመረጡት
ዋነኛው ምክንያት ከፆታ ጋር ተያይዞ የትምርት ካሪኩለሙ 2ፆታ ብቻ እውቅና ስለሚሰጥ ለልጆች የፃታ ትምርት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ
ለኔ ደረሰኝ ብሮ
የምትለቃቸው ነገሮች አሪፍ ናቸው
Thank you
ትራምፕ ከመጀመረያው ስልጣን ዘመን ጀምረው እና በይምረጡኝ ቅስቀሳ በሰደተኞች ላይ ያለው ባለው አመለካከት ነው ሁለተኛው በአፍሪካ ጉዳዮች ባለው ፖሊሲ ምክንያት ነው
1 በህገወጥ መንገድ ወደዛች ሀገር የገቡትን ሰዎች ስለምያስወጣ2 አይ ብለው ደግሞ ተመልሰው የሚሄዱ ከሆነ ለ10አመት በእስር እንዲቆዩ ይደረጋሉ አመክሮም እንዳይደረግ ይደረጋል3 ሌላው ደግሞ ከኢትዮጵያም ሆነ ከሌላም ሀጉር የሚመጡ ሰዎች my grant የሆኑ ሰዎች አሜሪካ ላይ የሚኖሩ የአሜሪካ ሲትዝን የሆነውን ሰው የገደለ እና የፓሊስ force የሆነን ሰው የገደለ በሞት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው ዶናል ትራምፕ ሰለተናገሩ ነው እናም ወዘተ....😊
ትራምፕ ለሀበሻዊያን ያለው አመለካከት የወረደ ከምንም እንደማይቆጥር ስለሚታወቅ እና የመኖሪያ ፈቃድ እንዲሁም በተለያዩ መንጨገድ የገቡትን ስለሚመልስ አልያም ደግሞ አስከ ሞት የሚያደርስ ቅጣት ስለሚያዝዝ ነው ።
በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የጥቁር መራጮች ከኛ ፓርቲ እዳ አለባቸው በማለት የተናገረው ንግግር ብዙ ጥቁር መራጮችን ያስከፋ እና እንዳይመርጡ ያደረገ ነገር ነው ሌላኛው ምክንያት ደግሞ የነፃነት ጉዳይ ነው እንደሚታወቀው በወንድ ለወንድ ጋብቻ የሴት እና ሴት ጋብቻ በሰፊው የሚታየው ጥቁሮች ጋር ነው እነሱ በትራንፕ ላይ vote ያላደረጉበት ምክንያትም እሱ በንግግሩ ላይ ይሄን አይነት ጋብቻ አልፈቅድም እኔ የማውቀው አምላክ የፈጠረው ወንድ እና ሴት ብቻ ነው በማለቱ በሁለተኛ ደረጃ እንደ ምክንያት ይነሳል
ካማላ ሀሪስ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ስለሆነችና በአሜሪካ ታሪክ አንድም ሴት ነጭም ሆነች ጥቁር ፕሬዝዳንት ሆኖ ስለማያቅ ካማላ ሀሪስ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ፕሬዝዳንት ሆና እንድትመዘገብ በማሰብ እና ትራንፕ ለጥቁር አሜሪካውን እና ለስደተኞች ያላቸው አሉታዊ አስተሳሰብ ይመስለኛል
ትራፕን በብዙ ምክንያት ነው የመረጡት ከጥቂቹ ምክያኖቶቹ 1) የተመሳይ ፆታ ግንኙነት ያላቸውን አቋም ላይ ማለትም አይፈቅዱም 2) በኢትዮጵያ ላይ ባለው ፖለቲካ ምክንያት ማለትም ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ባለው ለዘብ ያለ አቋም ትራፕን መርጠዋል 3) ለሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ አቶክራለው ማለታቸው ማለትም ቅድሚያ ለአሜሪካኖች ማለታቸው 4)ከሀይማኖት ጋር በተያያዘ ይመስለኛል ምክንያቱም ሰውዬው የእምነት ሰው ናቸው እንደተመረጡ ብዛት የእምነት ተቋማት ተዘገተው የነበሩት መከፈት ጀምረዋል ::
Any time and any opinion only for America people ...this is the first chosen in American people ....
ምክንያቱም እሱ ጥቅሮቹን ከዘራቸው ሊጠፉ ስለሚፈልግ ነው እሱ ከተመረጠ ለሞነር ስለማሰጋቸው😢😢😢
ስደተኞች እና ጥቁር አሜሪካውያን ላይ ባለው አመለካከት🎉🎉
ብዙዎች አልመረጡትም ማለት አይቻልም ነገርግን ኢትዮጲያዊ ሆነው ያልመረጡበት ምክንያት የአሚግሬሽን ፖሊሲዎች፤ የትራምፕ አስተዳደር ጥብቅ በሆነው የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎቹ ይታወቅ ነበር። ይህ ደግሞ ይበልጥ ሁለንተናዊ የኢሚግሬሽን ተሀድሶዎችን ከፍ ያለ ግምት ለሚሰጣቸው ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን አሳሳቢ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ትራምፕ ከተመረጠ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ ኣሜሪካ ለገቡ ጥቁሮች ሙሉ በሙሉ እንሚያባርራቸው ስለተናገረ ነው
ብዙዎች አልመረጡትም ማለት አይቻልም ነገርግን ኢትዮጲያዊ ሆነው ያልመረጡበት ምክንያት የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎች፤ የትራምፕ አስተዳደር ጥብቅ በሆነው የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎቹ ይታወቅ ነበር። ይህ ደግሞ ይበልጥ ሁለንተናዊ የኢሚግሬሽን ተሀድሶዎችን ከፍ ያለ ግምት ለሚሰጣቸው ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን አሳሳቢ ሊሆን ይችላል
1,His strict immigration policies 2,His good relationship between Egyptian president el_sis Which adversely affect Ethiopia since Egypt is currently severe enemy of Ethiopia.
ለጥቁሮች ያለው አመለካከት ጥሩ አይደለም ጥቁሮች ስደተኞች ናቸው ብሎ ስለሚያስብ።
የገንዘቡ መወጣት እዉነት ቢሆንማ ስራዉ በጣም ቀላል ነበር
ካማላ ሀሪስ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ስለሆነችና በአሜሪካ ታሪክ አንድም ሴት ነጭም ሆነች ጥቁር ፕሬዝዳንት ሆኖ ስለማያቅ ካማላ ሀሪስ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ፕሬዝዳንት እንዳትሆን ነው
ምክንያቱም ያለ ዶክመንት የምኖሩ ብያንስ 15-20 million ምያክል ስለምኖሩ አንመርጥም ብሎናል።
ህገ ወጥ ስድተኞች ከአገሬ አሰወጣቸዋለዉ ሰለሌ ነዉ
ምክንያቱም ትራምፕ ለጥቁሮች መብት የማንከራከር እና መብታቸውን የማያስጠብቅ በመሆኑ ነው እንዲሁም ስደተኖችን የሚቃወም ስለሆነ ነው
Legit New wey Ebakehe Ewnetune Negeren
Awo higawi new
ከፍቸዬ ነበርኩ ግን እንብ አለኝ ለላ ማሰታወቅያ አይመጣም❤❤❤ ብሮ
Weteh geba network yihonal
ምክንያቱም ትራምፕ ከተመረጠ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ ኣሜሪካ ለገቡ ጥቁሮች ሙሉ በሙሉ እንሚያባርራቸው ስለተናገረ ነው
ብሩኬ እየሰራዉት ነዉ እዉነት ነዉ አንተ እየከፈሉክ ነዉ 70$ስላልደረስኩ አልሞከርኩትም!
ውሸት ነው ተመልስክ ስትገባ የሰራኸው ወፍ የለም 5ads ይሰጥህና ከ24 ሰአት በኋላ ተመለስ ይልሃል ሎጋውት ብለኽው ተመልሰህ ስትገባ ዳሽ ቦርድህ ላይ ምንም የለም
አሜሪካን መልሶ ታላቅ ለማድረግ እና የነጮች አስተሳሰብን በማራመድ እደገና መልሶ የመገንባት ህልም ነው ሰውየው የለው ፕሬግራም፣እንዲሁም ተደጋግሞ የአጥፍቶ ጠፊ ፍንዳታዎች የበዙበት ሰበብ ጥቁሮች ናቸው ይላል፣አንዲሁም በተለያየ መልኩ እዛ የገቡትንም አባርራለሁ ስላለ ነው።
ያልመረጡበት ምክንያት ለስደተኞች ባለው የፖሊሲ ምክንያት
ስለ ስደተኞች ያለው አመለካከት ጥሩ ስላልሆነ እና ከአሜሪካኖች ውጪ ሀገሩ ላይ ማየት አለመፈለጉ
ጥቁሮችን ስለሚፀየፍስደተኞችን ስለሚጠላ
😢ሰደተኞችን የማሠናበት ሀሳቡ
ያው እንደሚታወቀው እና ከሱ ከራሱ እንደሰማነው ትራምፕ እኔ ከተመረጥኩ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡትን አስወጣችዋለሁ በማለቱ እና ስደተኞች ያለው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት.....ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብእና ለሊቢያ፣በኢራንጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ስለሚያስቡ ነው።
ምክኒያቱም ዶንልድ ትራምፕ በሃገሪቱ ( USA) ውስጥ ያሉ ዶኪውሜንትድ ያልሆኑ ስደተኞችን ለማባረር ቃል በመግባቱ ነው።
ምክንያቱም ትራምፕ ካስቀመጣቸው የምርጫ መስፈርት ዉስጥ የስደተኞቺን ጉዳይ ኢቆጣጠራለው ::የመኖሪያ ፍቃድ የሌለዉን አስወታለው ስላለ ነዉ ::
ስደተኞችን አባርራለሁ በማለቱ ነው
Kefiche serichalhu gn digam lemgebat endegena endeadiss new ymjemrew algebagnm❤
Login argew
ህጋዊ ያልሆኑ ስደተኞችን ከአሜሪካ ላይ አጠፋለሁ ስላለ
ስደተኞችን ወደ ሐገራቸው እመልሳለሁ በማለቱ
Ye awlowin video ayten Ka carasen buwalla Ella video ket inaganyallen❤
Ketach ale
1.Abzagnaw higewet silhonu yabarenal bilo nw. 2.yenechochin yebelayinet ale bilo silemiyamin nw...
ትራምፕ ስደተኛ ስለማይወድ፣ስለሚያባርር
ሰነድ አልባ ስደተኞችን አባርራለሁ በማለቱ
ስደተኞችን ወደሀገራቸው እመልሳለሁ በማለቱእና ለጥቁሮች ደንታስለሌለው ወዘተ
ለጥቁሮች ሰፊ የሆነ ጥላቻ ስላላቸው
መጀመርያ ግዜ ያለፈ ኣመት ስልጣን ሲወዳደር ግዜ ኣፍሪካውያን ጠርጌ ኣወጣቸዋለው ብሎ ነበር በዚ ምክንያት ነው ።እድለኛ ሁኜ ካሸነፍኩ ግን በድንግል ማርያም ስም ለተሸገሩ ስጥልኝ🙏
4 ማስታወቂያ ብቻ ነው የሚያመጣ 12.46$ በቃ🙄 ሌላ ለመስራት 22 ሰአት ጠብቅ ይላል ስለዚህ ውሸት ነው
Weteh geba yametalehal
ስደተኞች ጠል አመለካከት ስላላቸው አና ከተመረጥኩ በአሚሪካ ያሎ ስደተኞች አስወጣለሁ በማለታቸው
ትራፕ ያለ ፈቃድ በሕገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡ ሰዎችን ማስወጣት የመጀመሪያ ዓላማው ወይም እቅዱ ስለሆነ ነው።
ትራምፕ ለስደተኞች ያለው ፖሊስ ለስደተኞች ጥሩ ስላልሆነ። ወይም በሌላ አገላለጽ ፈቃድ የሌላቸውን ከአሜርካ አስወጣለሁ ስላለ
1, በኣበይ ግድብ ዙርያ ባለፈው ከግብፅ ጋር ስለ ነበር2,ለጥቁሮች ያለው አመለካከት 3,ስደተኞችን ኣለመቀበሉ
video ስትሰራ 100$ ደርሰህ ስራ
ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው እመልሳለሁ ስላለ
1. Because of His deportation policy
ለጥቁሮች ምንም አይነት ክብር ስለሌለው
ትራንፕን ያልመረጡበት ምክያት፣ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች ወይንም ከ15m-20m የሚሆኑትን አባርራለሁ ስላለ ነው።
ለ ጥቁሮች ያላቸው አመለካከት ጥሩ ሰላልሆነ።
ከአሜሪካ የመኖሪያ ካርድ የላችሁም በማለት ሰለሚየስወጣቸዉ ነዉ።
ስደተኛ አልፈልግም ስላለ ነዋ ወንድሜ
ለስደተኞች ጥላቻ አለው በተጨማሪ በአሜሪካ የሚኖው የውጭ ሀገር ስደተኞችን እኔ ከተመረጥኩ የማስወጣት ሥራ እሰራለሁ በማለቱ ነው ።
አሪፍ ነው ግን ለምትሰራቸው ሁሉ ለምንድነው withdrew ስታረግ ማታሳየን በቀጣይ video ሰራለው ትላለ ግን የለም follow ምናረግኮ video ብቻ ለማየት አይደለም ሙድ አትያዝ ዌብሳይቶቹ እውነተኛ ሊሆኑ ይችላሉ ልታሳምነን ግን አልቻልክም So withdrew ስታረግ አሳየንThnx beruke😁
Transaction RUclips li masayet ayichalem leza new
BRO ITS FAKE dont waste your time
@@birukinfo aydebrhm ende sewochin fara mtaderg google lay check adrg its scam
በእሱ ግዜ የተገደሉ ቢዙ ጥቁሮች ስላሉ ኢና ለጥቁሮች ብዙም ግድ የለውም
እንደውም ጌይን በመቃወማቸው መርጠዋል።
በወር አስር ሳንቲም አግኝቼ አላውቅም ግን ከፍዬ ፔፓል አካውንት አከፍቼ ሁለት አመት ወፍ የለም
Bedemb alteredahem malet new
ትራምፕን ያልመረጡበት ዋነኛ ምክንያት ህገ ወጥ ስደተኞችን ጨምሮ ሌሎችን ከአገሩ ስለሚያባርር
ግን፣ውሽት፣እንዳይሆን❤
ሃይማኖታዊ ኣመለካከት ኣለው ተብሎ ስለሚታሰብ እና የጨለማው ኣለም ኣገዛዝ እና ድርጊቶች ስለምቓወም
በ ስደተኛ ፖሊሲው, በአሉት ጦርነቶች, በኢኮኖሚ,እና transgender ምክኒያት
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ጥቁሮች ፕረዚዳንት ትራፕን መርጠውታል።
ምክንያቱ እሱ ከተመረጠ deportation አደርጋለው ብሎ ቃል ገብቷል ያ ከሆነ ደግሞ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸው ሰዎች እንዲባረሩ ይደረጋል ስለዚህ እሱ እንዲመረጥ አይፈልጉም
Eren bro😂😂😂 አንድ ጊዜ እስኪ እርን በል እስኪ
እውቅና የሌላቸውን ስደተኞች ወደ አገራቸው እመልሳለው ስላለ !!
ምክንያቱም ትራምፕ crypto ስለ ምደግፊ❤
ጥቁር ጠል አስተሳሰብ ስለሚያራምድ እና ስደተኞችን አስወጣለሁ በማለቱ ነው
1.Le sidetegna kalew amelekaket2. ALUTAWI POLICY3. Lezemenat le democrats digaf siaregu sileneber. 4. Benechu ena betikur hizboch mehakel yalew ye economy litunet.5 Le zer luyunetoch letenesaw tiyake yetesetew milash.
እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ስትሰራ ስካም አለመሆኑን አረጋግጠህ ዊዝድሮዋል አርገህ አረጋግጠህ ስራ። ምክንያቱም ያንተን አመኔታ ይጨምራል። ሰውንም ያላግባብ ጊዜውን ከማጥፋት ትታደገዋለህ። በርታ
Betkkl
በጭራሽከይከፍሉም።
@@khalilrasmi1226 mokrehewal??
Fake new atlfu yhe sew weshetam hunoal
Ere awo demo manm tenesto leviw blo mileqewn video tesgebgben kemejemerachn befit yerasachn reserch bnaderg arif ymeslegnal
1. የዘር ግድየለሽነት
2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች
5. የማህበረሰብ ማሰባሰብ
6. ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
የዘር ልዮነት ያያረጋል። ብዙ ስደተኞችን ወረቀት የሌላቸዉ አባርራለሁ ብለዋል።
1. የዘር ግድየለሽነት
2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች
5. የማህበረሰብ ማሰባሰብ
6. ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
7. ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ
8.ጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር
9.ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ
10.ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት
1, የኤኮኖሚ ልዩነቶች
2, የዘር ግድየለሽነት
3, ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
4, ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
5, አሉታዊ ፖሊሲዎች
6, የማህበረሰብ ማሰባሰብ
LaDv naw
እንደዚህ አይነት ኮንተት ብዙ ቪው ስለሚያስገኝልህ ብቻ ሰርተህ የላረጋገጥከውን ዌብ ሳይት ማቅረብህ ትልቅ ስህተት ከመሆኑም በላይ አንተ ላይ ያለኝን እምነት ሸርሽሮታል
Mn aschegeroh new
ትራምፕ ለስደተኞች ያለው ፖሊሲ መጥፎና ያለ መኖሪያ ፍቃድ የሚኖሩትን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስደተኞችን ከአገሩ ስለሚያሶጣ ነው።የትራምፕ መርህ ቅድሚያ ለአሜሪካ የሚል መሪ ስላለው ነው።
1 የዘር ግደለሽነት
2 አሉታዊ ፖሊሲ
3 ለድሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
1. የዘር ግድየለሽነት
2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች
ትራምፕ እኔ ከተመረጥኩ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡትን
አስወጣችዋለሁ ስለ አለ ነው ስለ ስለ ስደተኞች ያለው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት እና ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ፤ከአሜርካኖች ውጭ ሀገሩ ላይ ማየት አለመፈለጉ እና ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻን ስለ ሚቀወም፤ ሊቢያ፣በኢራንጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ስለሚያስቡ ነው። በግበር ሰዶም እናፆታን ለመቀየር በተማሪዎች እና ህፃነት ላይ የሚፈቅዱ ትምህርት ቤቶችን የገንዘብ ድጋፍ አስቆማለሁ በማለቱ ነው።
ብሩኬ እንድዚህ አይነት ቭዲኦ ባትሰራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም paid work የምለውን ሞክረ ነበር አድካሚ እና ጌም የሚለውን ስትጫወት ነጥብ የማይሰጥ ነው ውዝድረው ለማድሩጥም እስቸጋሪ ነው። እኔ ብዙ ስራዎችህን በቴሌግራም አይቼ ተጠቅማለህ ነገር ግን በዚህ አይነት ስራ የምትቀጥል ከሆነ ክብር ታጣለህ ።
Atekakemu kebdoh yihonal enji egna eyeseranebet new
Eko legnam endnamn asayena weys lenante bcha new miseraw😂@@birukinfo
ትክክል ነከ ወንድሜ እኔ ለራሶ እስከ 10$ ሰረቼ withdrew አያረገም ወሸት ነወ እወነት ከሁነ pamnt metdon ስራልን
awo 10$ eko aywtwm esk 100$ mestat albse
ጭራሽኑ አይከፍትም
1, ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ
2,ለጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር
3,ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ
4,ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት
, በግበር ሰዶም እናፆታን ለመቀየር የዘር ግድየለሽነት ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ በሚለው እቅዱ
ስለ ስደተኞች ያለው ቀና ያልሆነ አመለካከት እና ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ::
ስልጣን ወረቀት የሌላቸው ከያዘ የውጭ ዜጎችን እንዲባረሩ ያደርጋል በሚል ግምት ነው!
1 የዘር ግደለሽነት
2 አሉታዊ ፖሊሲ
3 ለድሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
4 ወዘተ
የዘር ግድየለሽነት
2. አሉታዊ ፖሊሲዎች
3. ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
4. የኤኮኖሚ ልዩነቶች ena tekurochen kehager aswetalehu eyale selehone nw
እስካሁን አፍሪካን አለመጎብኘት ስለ ጥቁር ህዝቦች ጥሩ አመለካከት ስለሌለው ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው እመልሳለሁ በማለቱ ተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ያለው አመለካከት…
የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸውን ስደተኞች አባርራለሁ በሚለው እቅዱ ።
1 በአባይ ጉዳይ ለግብጽ ስለሚያደላ
2 ስደተኞች ወረቀት የሌለው መውጣት እንዳለባቸው ግዴታ ህግ ሳላወጣ
3 ለጥቁሮች ያለው ፍትሀዊነት ተገቢ ስላልሆነ
የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውና በስደት የሚገቡትነ አባርራለለሁ ስላለ ነው በዋናነት::
ለልጆቻቸው ብለው (ግብረ.ሰ) በዋናነት ሌላው ኡኮኖሚው ቀና ያደርጋል በማለት .....
ምክንያቱም ትራምፕ ለአፍሪካ ለጥቁር
ህዝቦች ግድ የለሽ
ስለሆነ ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በፍቅርና በሰላም የመፍታት ድርድር መልካም ስላልሆነ
በጥቅሉ ጥቅል ጠል ነው
ከዚህ በፊትም ብዙ apps ነግረኸናል ግን አንተ ገንዘብ ሰርተህበት አረጋግጠህ ይሁን አይሁን አላውቅም አንዱም አልሰራልኝም የህልም እንጀራ አታድርገው:እርግጠኛ የሆንክበትን ንገረን!!
Hulum yiseralu stepun tebkeh keserah
@@birukinfo5 mastawekiya bicha new yalew
@@birukinfomels endtsetegn ena endtasredagn efelgalehu 🙏
የሌለ advertisment new mimetaw beza lay with draw milew setting ayseram ,amarach ayisetim bicha amino gize lematifat ayhonm,gin yanten ተቀባይነት ጉዳይም እያሰብክበት ቢሆንና እውነት ከሆነ ማንም ፈልጎ ቪዶዎችህን ያያል!!
ስደተኞችን ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ስላለ ::2 ሊዝቢያን ሰለ ማይፈቅድ ::3 በኢራን ላይ ጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ሰለ ሚያስቡ ።4: በግብር ሰዶምያን እና ፆታን ለመቀየር በተማሪዎች በህፃናት ላይ የሚፈቅዱ ትምህርትቤቶች የገንዘብ ድጋፍ አሰቆማለሁ በማለቱ ወዘተ ነው ትንፕ ድምፅ ያልሰጡት
ለጥቁሮች ያለዉ አመለካከት በጣም የዘቀጠ ነዉ ሀበሻን በተመለከተ ህገ ወጥ የሆኑትን አንድ በአንድ እንደሚመልስ እና ከዚህ በኋላ በህገ ወጥ ለመግባት ቀላል እንደማይሆን ደጋግሞ ተናግሯል ሲቀጥል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ወይም ግኑኝነት ያለዉ አመለካከት ከናታሁ😅 ያነሰ ነዉ ቢፈቅድም ከቀድሞ መሪያቸዉ ያነሰ መብት ነዉ ሚሰጣቸዉ በዛ ምክኒያት ብዙዎች ያልመረጡት😊
# የዘር ግድየለሽነት
# ለስደተኞች ካለዉ ይፋ ጥላቻ
# ለዘር ጉዳዮች የተሰጠ ምላሽ
# የኤኮኖሚ ልዩነቶች
# የማህበረሰብ ማሰባሰብ
# ከሪፐብልካን ወገን በመሆኑ
# ጥቁሮች ካለዉ የወረደ ቦታ አንጻር
# ለዴሞክራቶች ታሪካዊ ድጋፍ
# ይፋ የሆነ የድፕሎማስ ችግር ስላለበት
ለጥቁሮች ያለዉ አመለካከት በጣም የዘቀጠ ነዉ ሀበሻን በተመለከተ ህገ ወጥ የሆኑትን አንድ በአንድ እንደሚመልስ እና ከዚህ በኋላ በህገ ወጥ ለመግባት ቀላል እንደማይሆን ደጋግሞ ተናግሯል ሲቀጥል ለተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ወይም ግኑኝነት ያለዉ አመለካከት ከናታ ያነሰ ነዉ ቢፈቅድም ከቀድሞ መሪያቸዉ ያነሰ መብት ነዉ ሚሰጣቸዉ በዛ ምክኒያት ብዙዎች ያልመረጡት
ዋነኛው ምክንያት ከፆታ ጋር ተያይዞ የትምርት ካሪኩለሙ 2ፆታ ብቻ እውቅና ስለሚሰጥ ለልጆች የፃታ ትምርት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ
ለኔ ደረሰኝ ብሮ
የምትለቃቸው ነገሮች አሪፍ ናቸው
Thank you
ትራምፕ ከመጀመረያው ስልጣን ዘመን ጀምረው እና በይምረጡኝ ቅስቀሳ በሰደተኞች ላይ ያለው ባለው አመለካከት ነው ሁለተኛው በአፍሪካ ጉዳዮች ባለው ፖሊሲ ምክንያት ነው
1 በህገወጥ መንገድ ወደዛች ሀገር የገቡትን ሰዎች ስለምያስወጣ
2 አይ ብለው ደግሞ ተመልሰው የሚሄዱ ከሆነ ለ10አመት በእስር እንዲቆዩ ይደረጋሉ አመክሮም እንዳይደረግ ይደረጋል
3 ሌላው ደግሞ ከኢትዮጵያም ሆነ ከሌላም ሀጉር የሚመጡ ሰዎች my grant የሆኑ ሰዎች አሜሪካ ላይ የሚኖሩ የአሜሪካ ሲትዝን የሆነውን ሰው የገደለ እና የፓሊስ force የሆነን ሰው የገደለ በሞት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው ዶናል ትራምፕ ሰለተናገሩ ነው እናም ወዘተ....😊
ትራምፕ ለሀበሻዊያን ያለው አመለካከት የወረደ ከምንም እንደማይቆጥር ስለሚታወቅ እና የመኖሪያ ፈቃድ እንዲሁም በተለያዩ መንጨገድ የገቡትን ስለሚመልስ አልያም ደግሞ አስከ ሞት የሚያደርስ ቅጣት ስለሚያዝዝ ነው ።
በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት የጥቁር መራጮች ከኛ ፓርቲ እዳ አለባቸው በማለት የተናገረው ንግግር ብዙ ጥቁር መራጮችን ያስከፋ እና እንዳይመርጡ ያደረገ ነገር ነው ሌላኛው ምክንያት ደግሞ የነፃነት ጉዳይ ነው እንደሚታወቀው በወንድ ለወንድ ጋብቻ የሴት እና ሴት ጋብቻ በሰፊው የሚታየው ጥቁሮች ጋር ነው እነሱ በትራንፕ ላይ vote ያላደረጉበት ምክንያትም እሱ በንግግሩ ላይ ይሄን አይነት ጋብቻ አልፈቅድም እኔ የማውቀው አምላክ የፈጠረው ወንድ እና ሴት ብቻ ነው በማለቱ በሁለተኛ ደረጃ እንደ ምክንያት ይነሳል
ካማላ ሀሪስ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ስለሆነችና በአሜሪካ ታሪክ አንድም ሴት ነጭም ሆነች ጥቁር ፕሬዝዳንት ሆኖ ስለማያቅ ካማላ ሀሪስ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ፕሬዝዳንት ሆና እንድትመዘገብ በማሰብ እና ትራንፕ ለጥቁር አሜሪካውን እና ለስደተኞች ያላቸው አሉታዊ አስተሳሰብ ይመስለኛል
ትራፕን በብዙ ምክንያት ነው የመረጡት ከጥቂቹ ምክያኖቶቹ 1) የተመሳይ ፆታ ግንኙነት ያላቸውን አቋም ላይ ማለትም አይፈቅዱም
2) በኢትዮጵያ ላይ ባለው ፖለቲካ ምክንያት ማለትም ባይደን በኢትዮጵያ ላይ ባለው ለዘብ ያለ አቋም ትራፕን መርጠዋል
3) ለሀገር ውስጥ ኢኮኖሚ አቶክራለው ማለታቸው ማለትም ቅድሚያ ለአሜሪካኖች ማለታቸው
4)ከሀይማኖት ጋር በተያያዘ ይመስለኛል ምክንያቱም ሰውዬው የእምነት ሰው ናቸው እንደተመረጡ ብዛት የእምነት ተቋማት ተዘገተው የነበሩት መከፈት ጀምረዋል ::
Any time and any opinion only for America people ...this is the first chosen in American people ....
ምክንያቱም እሱ ጥቅሮቹን ከዘራቸው ሊጠፉ ስለሚፈልግ ነው እሱ ከተመረጠ ለሞነር ስለማሰጋቸው😢😢😢
ስደተኞች እና ጥቁር አሜሪካውያን ላይ ባለው አመለካከት🎉🎉
ብዙዎች አልመረጡትም ማለት አይቻልም ነገርግን ኢትዮጲያዊ ሆነው ያልመረጡበት ምክንያት የአሚግሬሽን ፖሊሲዎች፤ የትራምፕ አስተዳደር ጥብቅ በሆነው የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎቹ ይታወቅ ነበር። ይህ ደግሞ ይበልጥ ሁለንተናዊ የኢሚግሬሽን ተሀድሶዎችን ከፍ ያለ ግምት ለሚሰጣቸው ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን አሳሳቢ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ትራምፕ ከተመረጠ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ ኣሜሪካ ለገቡ ጥቁሮች ሙሉ በሙሉ እንሚያባርራቸው ስለተናገረ ነው
ብዙዎች አልመረጡትም ማለት አይቻልም ነገርግን ኢትዮጲያዊ ሆነው ያልመረጡበት ምክንያት የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎች፤ የትራምፕ አስተዳደር ጥብቅ በሆነው የኢሚግሬሽን ፖሊሲዎቹ ይታወቅ ነበር። ይህ ደግሞ ይበልጥ ሁለንተናዊ የኢሚግሬሽን ተሀድሶዎችን ከፍ ያለ ግምት ለሚሰጣቸው ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን አሳሳቢ ሊሆን ይችላል
1,His strict immigration policies 2,His good relationship between Egyptian president el_sis Which adversely affect Ethiopia since Egypt is currently severe enemy of Ethiopia.
ለጥቁሮች ያለው አመለካከት ጥሩ አይደለም ጥቁሮች ስደተኞች ናቸው ብሎ ስለሚያስብ።
የገንዘቡ መወጣት እዉነት ቢሆንማ ስራዉ በጣም ቀላል ነበር
ካማላ ሀሪስ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ስለሆነችና በአሜሪካ ታሪክ አንድም ሴት ነጭም ሆነች ጥቁር ፕሬዝዳንት ሆኖ ስለማያቅ ካማላ ሀሪስ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሴት አሜሪካዊት ፕሬዝዳንት እንዳትሆን ነው
ምክንያቱም ያለ ዶክመንት የምኖሩ ብያንስ 15-20 million ምያክል ስለምኖሩ አንመርጥም ብሎናል።
ህገ ወጥ ስድተኞች ከአገሬ አሰወጣቸዋለዉ ሰለሌ ነዉ
ምክንያቱም ትራምፕ ለጥቁሮች መብት የማንከራከር እና መብታቸውን የማያስጠብቅ በመሆኑ ነው እንዲሁም ስደተኖችን የሚቃወም ስለሆነ ነው
Legit New wey Ebakehe Ewnetune Negeren
Awo higawi new
ከፍቸዬ ነበርኩ ግን እንብ አለኝ ለላ ማሰታወቅያ አይመጣም❤❤❤ ብሮ
Weteh geba network yihonal
ምክንያቱም ትራምፕ ከተመረጠ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ ኣሜሪካ ለገቡ ጥቁሮች ሙሉ በሙሉ እንሚያባርራቸው ስለተናገረ ነው
ብሩኬ እየሰራዉት ነዉ እዉነት ነዉ አንተ እየከፈሉክ ነዉ 70$ስላልደረስኩ አልሞከርኩትም!
ውሸት ነው ተመልስክ ስትገባ የሰራኸው ወፍ የለም 5ads ይሰጥህና ከ24 ሰአት በኋላ ተመለስ ይልሃል ሎጋውት ብለኽው ተመልሰህ ስትገባ ዳሽ ቦርድህ ላይ ምንም የለም
አሜሪካን መልሶ ታላቅ ለማድረግ እና የነጮች አስተሳሰብን በማራመድ እደገና መልሶ የመገንባት ህልም ነው ሰውየው የለው ፕሬግራም፣እንዲሁም ተደጋግሞ የአጥፍቶ ጠፊ ፍንዳታዎች የበዙበት ሰበብ ጥቁሮች ናቸው ይላል፣አንዲሁም በተለያየ መልኩ እዛ የገቡትንም አባርራለሁ ስላለ ነው።
ያልመረጡበት ምክንያት ለስደተኞች ባለው የፖሊሲ ምክንያት
ስለ ስደተኞች ያለው አመለካከት ጥሩ ስላልሆነ እና ከአሜሪካኖች ውጪ ሀገሩ ላይ ማየት አለመፈለጉ
ጥቁሮችን ስለሚፀየፍ
ስደተኞችን ስለሚጠላ
😢ሰደተኞችን የማሠናበት ሀሳቡ
ያው እንደሚታወቀው እና ከሱ ከራሱ እንደሰማነው ትራምፕ እኔ ከተመረጥኩ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡትን
አስወጣችዋለሁ በማለቱ እና ስደተኞች ያለው ጥሩ ያልሆነ አመለካከት.....
ለጥቁሮች ባለው ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ
እና ለሊቢያ፣በኢራንጥሩ አመለካከት የለውም ብለው ስለሚያስቡ ነው።
ምክኒያቱም ዶንልድ ትራምፕ በሃገሪቱ ( USA) ውስጥ ያሉ ዶኪውሜንትድ ያልሆኑ ስደተኞችን ለማባረር ቃል በመግባቱ ነው።
ምክንያቱም ትራምፕ ካስቀመጣቸው የምርጫ መስፈርት ዉስጥ የስደተኞቺን ጉዳይ ኢቆጣጠራለው ::የመኖሪያ ፍቃድ የሌለዉን አስወታለው ስላለ ነዉ ::
ስደተኞችን አባርራለሁ በማለቱ ነው
Kefiche serichalhu gn digam lemgebat endegena endeadiss new ymjemrew algebagnm❤
Login argew
ህጋዊ ያልሆኑ ስደተኞችን ከአሜሪካ ላይ አጠፋለሁ ስላለ
ስደተኞችን ወደ ሐገራቸው እመልሳለሁ በማለቱ
Ye awlowin video ayten Ka carasen buwalla Ella video ket inaganyallen❤
Ketach ale
1.Abzagnaw higewet silhonu yabarenal bilo nw. 2.yenechochin yebelayinet ale bilo silemiyamin nw...
ትራምፕ ስደተኛ ስለማይወድ፣ስለሚያባርር
ሰነድ አልባ ስደተኞችን አባርራለሁ በማለቱ
ስደተኞችን ወደሀገራቸው እመልሳለሁ በማለቱእና ለጥቁሮች ደንታስለሌለው ወዘተ
ለጥቁሮች ሰፊ የሆነ ጥላቻ ስላላቸው
መጀመርያ ግዜ ያለፈ ኣመት ስልጣን ሲወዳደር ግዜ ኣፍሪካውያን ጠርጌ ኣወጣቸዋለው ብሎ ነበር በዚ ምክንያት ነው ።እድለኛ ሁኜ ካሸነፍኩ ግን በድንግል ማርያም ስም ለተሸገሩ ስጥልኝ🙏
4 ማስታወቂያ ብቻ ነው የሚያመጣ 12.46$ በቃ🙄 ሌላ ለመስራት 22 ሰአት ጠብቅ ይላል ስለዚህ ውሸት ነው
Weteh geba yametalehal
ስደተኞች ጠል አመለካከት ስላላቸው አና ከተመረጥኩ በአሚሪካ ያሎ ስደተኞች አስወጣለሁ በማለታቸው
ትራፕ ያለ ፈቃድ በሕገወጥ መንገድ ወደ አሜርካ የገቡ ሰዎችን ማስወጣት የመጀመሪያ ዓላማው ወይም እቅዱ ስለሆነ ነው።
ትራምፕ ለስደተኞች ያለው ፖሊስ ለስደተኞች ጥሩ ስላልሆነ። ወይም በሌላ አገላለጽ ፈቃድ የሌላቸውን ከአሜርካ አስወጣለሁ ስላለ
1, በኣበይ ግድብ ዙርያ ባለፈው ከግብፅ ጋር ስለ ነበር
2,ለጥቁሮች ያለው አመለካከት
3,ስደተኞችን ኣለመቀበሉ
video ስትሰራ 100$ ደርሰህ ስራ
ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው እመልሳለሁ ስላለ
1. Because of His deportation policy
ለጥቁሮች ምንም አይነት ክብር ስለሌለው
ትራንፕን ያልመረጡበት ምክያት፣ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች ወይንም ከ15m-20m የሚሆኑትን አባርራለሁ ስላለ ነው።
ለ ጥቁሮች ያላቸው አመለካከት ጥሩ ሰላልሆነ።
ከአሜሪካ የመኖሪያ ካርድ የላችሁም በማለት ሰለሚየስወጣቸዉ ነዉ።
ስደተኛ አልፈልግም ስላለ ነዋ ወንድሜ
ለስደተኞች ጥላቻ አለው በተጨማሪ በአሜሪካ የሚኖው የውጭ ሀገር ስደተኞችን እኔ ከተመረጥኩ የማስወጣት ሥራ እሰራለሁ በማለቱ ነው ።
አሪፍ ነው ግን ለምትሰራቸው ሁሉ ለምንድነው withdrew ስታረግ ማታሳየን በቀጣይ video ሰራለው ትላለ ግን የለም follow ምናረግኮ video ብቻ ለማየት አይደለም ሙድ አትያዝ ዌብሳይቶቹ እውነተኛ ሊሆኑ ይችላሉ ልታሳምነን ግን አልቻልክም So withdrew ስታረግ አሳየን
Thnx beruke😁
Transaction RUclips li masayet ayichalem leza new
BRO ITS FAKE dont waste your time
@@birukinfo aydebrhm ende sewochin fara mtaderg
google lay check adrg its scam
በእሱ ግዜ የተገደሉ ቢዙ ጥቁሮች ስላሉ ኢና ለጥቁሮች ብዙም ግድ የለውም
እንደውም ጌይን በመቃወማቸው መርጠዋል።
በወር አስር ሳንቲም አግኝቼ አላውቅም ግን ከፍዬ ፔፓል አካውንት አከፍቼ ሁለት አመት ወፍ የለም
Bedemb alteredahem malet new
ትራምፕን ያልመረጡበት ዋነኛ ምክንያት ህገ ወጥ ስደተኞችን ጨምሮ ሌሎችን ከአገሩ ስለሚያባርር
ግን፣ውሽት፣እንዳይሆን❤
ሃይማኖታዊ ኣመለካከት ኣለው ተብሎ ስለሚታሰብ እና የጨለማው ኣለም ኣገዛዝ እና ድርጊቶች ስለምቓወም
በ ስደተኛ ፖሊሲው, በአሉት ጦርነቶች, በኢኮኖሚ,እና transgender ምክኒያት
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ጥቁሮች ፕረዚዳንት ትራፕን መርጠውታል።
ምክንያቱ እሱ ከተመረጠ deportation አደርጋለው ብሎ ቃል ገብቷል ያ ከሆነ ደግሞ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸው ሰዎች እንዲባረሩ ይደረጋል ስለዚህ እሱ እንዲመረጥ አይፈልጉም
Eren bro😂😂😂 አንድ ጊዜ እስኪ እርን በል እስኪ
እውቅና የሌላቸውን ስደተኞች ወደ አገራቸው እመልሳለው ስላለ !!
ምክንያቱም ትራምፕ crypto ስለ ምደግፊ❤
ጥቁር ጠል አስተሳሰብ ስለሚያራምድ እና ስደተኞችን አስወጣለሁ በማለቱ ነው
1.Le sidetegna kalew amelekaket
2. ALUTAWI POLICY
3. Lezemenat le democrats digaf siaregu sileneber.
4. Benechu ena betikur hizboch mehakel yalew ye economy litunet.
5 Le zer luyunetoch letenesaw tiyake yetesetew milash.