ጠቅላይሚኒስትሩ የተከለከሉት ስብሰባ ፤ አዳዲስ የጠላት ግምባሮች|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 342

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm Год назад +56

    🙏🙏ክበርልን ያየሰው ።ምርጥ ትንታኔ። ለብልፅግና ደጋፊዎች ከተማሩበት

    • @AbelMekaunint
      @AbelMekaunint Год назад +1

      ❤❤❤😂😂😂 እናመሰገናለን አሪፍነው

  • @GizeWondimu-1619
    @GizeWondimu-1619 Год назад

    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለተገፋው ህዝባችን
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤
    ፋኖ

  • @AsdAsd-s9s4c
    @AsdAsd-s9s4c Год назад +8

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እድሚና ጤና አላህይሰጥህ አገርህን ኢትዮን የምትወድነህ በርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @fasikatezazau1618
    @fasikatezazau1618 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤አክባሪህ ነኝ

  • @GetanehBere-uv8ch
    @GetanehBere-uv8ch Год назад

    ድል ለሰሜናውያን (የድሮን ጥብስ ለሆነው የአማራና የትግራይ ህዝብ ይሁን)።

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 Год назад

    እናመሰግናለን ያየ ስው

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Год назад +1

    ያያ ሰው ከክፉ ወንዶች እድሜ ቀንሶ ይሰጥህ ፈጣሪ

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Год назад +6

    ድል ለአማራየ ለጭቁኑ ህዝብ አሁን ላለው ወይም ለተጎዳው ጩሁ በናታችሁ

    • @tbarekyohannes
      @tbarekyohannes Год назад +1

      እኔ የሚገርመኝ ነገር ቢኑር ድል ለአማር ፣ ለፍኖ ፣ አጨብጫቢዎች ትናንትና ኢትዮ ፎርም "ውያኔ ፎርም " እያሎ የኢትዮ ፎርም አባላት አሳስረው አስድብድበው ሲያበቁ ምንአባታቸው ያረጋሎ እዚህ ?
      ምድር ቀጣፊ ሁላ!

  • @yamanameb6623
    @yamanameb6623 Год назад +14

    እዉቀት የተሞላበት ምርጥ ጋዜጠኛ። ክበርልኝ

    • @addisasefa-t1e
      @addisasefa-t1e Год назад

      bedawe banda egnam feriewoch ye tarike atelawoch

  • @weynshetadmassu3795
    @weynshetadmassu3795 Год назад +1

    ለኢትዮጵያ የሚጠቅማት የለም እግዚአብሔር ብቻ የኢትዮጵያን ደሀውን ህዝብ ይጠብቅ

  • @samsonm2011
    @samsonm2011 Год назад +3

    Ethio Forum has done a lot to bring awarness on the current situation, thank you!

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Год назад

    የኢትዮጵያ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረስህ አሁንም ፣ ወደፊትም ፣ በክፉዎች ላይ ተነስ ።

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu Год назад +28

    ሞት ለብልጽግና ድል ለሰሜናዊያን❤

    • @habtamugebremichael1800
      @habtamugebremichael1800 Год назад +1

      9ኙ ቁዱሳን ቤታቸው ለማስከበር እየሄዱበት ያለው መንገድ ይመስላል ግን ተጋሩ በጎረቤታችን ተክደን ተወግተናል አሁንስ እንዴት ያስቡ ይሆን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад +5

    አላህ ሲቆጣ በትር አይቆርጥም ያደርጋል እንጂ ነገር እንዳይጥም አለ ወሎየ፡፡

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 Год назад +8

    አይ ጦቢያ ገና ገና ድሮውንስ አክሱም ፂዮንን ደፍረው ነጃሺን አፍርሰው ሊቀናቸው ነበር ገና ገና ያ ህዝብ በእጥፍ ይከፍላል እየከፈለም ነው እግዚአብሔር አምላክ ትግራይን እና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን🙏❤💛

  • @abe8141
    @abe8141 Год назад +3

    ፋኖ ነው አብይን ለዚህ ያበቃው::

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 Год назад +1

    ብጣዕሚ ንፎትየካን ነኽብረካን!!!! ኑፉዑ ተንታኒ ጋዜጠኛ ያዬሰውን ብፆትካን ዕድመን ጢዕናን ተመኘዬ!!!!

  • @MatherLove-v1y
    @MatherLove-v1y Год назад +4

    "ብልፅግና መወገድ ኣለበት "

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Год назад +3

    ያየ እናመሰግናለን ልብ ያለዉ ልብ ካለ በትነህ ነገርከን

  • @AsameneAmeya
    @AsameneAmeya Год назад

    ሌካ ጠላት ነበራችሁ።ሀገራችን የማንም የግል ፍላጎት መጫኛ አይደለችም!!

  • @demesachewWorkneh
    @demesachewWorkneh Год назад

    የምታቀርባቸው ትንተናዎች በሰል ያለ ቢሆንም ያንተን ሚዲያ ለማመን እስካሆን ይክብድኛል! የሚቀርብህ አንድ ላይክ ብቻ ነው! በርታ የጋራ ጠላት አለን!

  • @sololiyaambo941
    @sololiyaambo941 Год назад +1

    በጣም ድንቅ ትንታኔ ነው ነገር ግን አንዳንድ ኮሜንቶችን ሳይ ግን ያለቦታቸው የገቡ የአእምሮ በሽተኞችን ማየት ግን ይገርማል::
    ትላንት ሆይ ሆይ ሲሉ የነበሩት አሁንም ያንኑ አመላቸውን ይዘው ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል ለሆይ ሆይ የተፈጠረ አእምሮችንን ለእውነት ለሚዛናዊነት እንጠቀም::

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Год назад

    ኢትዮ ፎረም በርታ የምታቀቡት ዜና ሆነ ትንታኔ ጥሩ ነው በርቱ !!!

  • @goytomtesfay9088
    @goytomtesfay9088 Год назад +32

    ያያአስው እንዳንተ ሊቅ ጋዜጤኛ ይኖሪ ይሆን ከመረጃ እና ከማስረጃ ጋር እምታቀርበው በርታ 🙏

    • @ermiaswesenseged
      @ermiaswesenseged Год назад

      ነበሩ 2 ብቻ ሆኑብን እንጂ :- ያየሰው ሽመልስ,, ተመስገን ደሳለኝ,, ከመረጃ ጋር ብቻ እኮ ነው ዑፍፍፍ ✍️✍️✍️

    • @whgdjnJHBEJH
      @whgdjnJHBEJH Год назад

      ​@@ermiaswesensegedወወ😮😢ወዘዘወ😮😮😮😮ዘ 11:45 ዘወ😮😢🎉

  • @MnMn-fk3jj
    @MnMn-fk3jj Год назад

    ትክክለኛ አቀራረብ አድናቂህ ነኝ

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 Год назад +9

    ወይ 27 ዓመት ጨለማ ድንቄም ጨለማ😂😂😂😢😢😢

    • @danieltesfaye9133
      @danieltesfaye9133 Год назад

      ​@@lioule1 ዝም በል አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ንፁህነትህን ይዘህ ዝዝዝም በል አታዉቅም ስለ ቤህርተኝነት አንተ ዘር የምትለዉ ነገር ወያኔ አልጀመረዉም አንብብ ጠይቅ ተመራመር እሺ ዝም ብለህ አታስታዉክ

  • @FessehayeFishG
    @FessehayeFishG Год назад +8

    የመጀምርያ like ገጨሁ💊

  • @senduali9420
    @senduali9420 Год назад

    You have the best new

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Год назад +7

    ወንድሜ ተባረክ🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Год назад +28

    ይህ የሱማሌ ላንድ ስምምነት የተከፋፈለውን ሱማሌ ህዝብ አንድ ያደርገዋል!!!

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 Год назад +11

    ሰላም ጤናይስልኝ ያለፈዉን በጥሞና ያሳለፈዉንና መጪዉን አሻግሮ ማየት የሚችለዉ ዘመን የማሽረዉን ንግግሩን ልደቱ አያሌዉን አሁንም እጠብቃለን አንድ ነገር ቢለን

    • @abrhamkahsay3508
      @abrhamkahsay3508 Год назад

      Min yareglehal yeteshinife siw Lidetu ko tebla limot niw siltan lay saiweta

  • @fbg6774
    @fbg6774 Год назад +5

    ምርጡ❤❤❤❤

  • @MereshBeyene
    @MereshBeyene Год назад +3

    First one to like my favorite media

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 Год назад

    ድንጋይ አራስ የሆነ የማያስብ ዐብይ ምን አናድርገው የሚገላግለን ዓጣን ፈጣሪ ቶሎ መላ በለን

  • @tedrosfshaye5428
    @tedrosfshaye5428 Год назад

    Eritrea ፡ 🇪🇷 ፡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዓወት ንሓፋሽ ፡ ፡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @twdrskss
    @twdrskss Год назад

    እግዞ እግዚአብሔር ከመከራ አድነን እንዴት 1.2 million ኢትዮጵያውያን ባንድ ሰው ትረክሳለች ጃል?

  • @glorytogod5446
    @glorytogod5446 Год назад

    The best of all ⭐️ ⭐️ ⭐️⭐️

  • @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ

    ❤ ሰላም ሰላም ሰላም

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 Год назад +3

    ያየህሰው አንተን አለማድነቅም ሆነ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ፈጣሪ ዕድሜና ጤናህን ይስጥህ ይቺን ምስኪን ሀገርና ህዝብ መድሃኒዓለም መፍትሄ ይስጠን እንጂ እሱማ አላማም ኢላማም የለውም

  • @abderehimseid1226
    @abderehimseid1226 Год назад

    አቦ አንተ ልጅ ይመችህ እና መሰግናለን!!!!

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Год назад

    ያየሰው ሽመልስ ❤❤❤❤

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 Год назад +1

    ከአንድ የ7ኛ ክፍል የተማረ ምን እንጠብቅ ሃገሪትዋ በማትወጣው ወሽመጥ እያስገባት የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም መባሉ ያሳዝናል !!

  • @DawitAbraha-e7b
    @DawitAbraha-e7b Год назад

    Yaye my genius brother stay blessed❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MelamTulahun
    @MelamTulahun Год назад

    ❤❤❤ እውነተኛ ጋዜጠኛ

  • @zemechawolde3673
    @zemechawolde3673 Год назад +2

    ብርቱ ሰው።

  • @Selam-n2n
    @Selam-n2n Год назад +1

    Hi ያየስው ስላም ነህ ስላምህ ይብዛ ዕድሜ ክጤና ጋር ይስጥህ ጌታ :: እኔ ግን ባስብ ባስብ በጣም ይገርመኛል ያንተ በህወት ኖረህ እንዲህ ስትተነትን አምላክ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @tamratwelde9679
    @tamratwelde9679 Год назад

    እግዚአብሔር ከጠላህ ፍጥረታት በሙሉ ይጠሉታል!

  • @mekashawuletaw9198
    @mekashawuletaw9198 Год назад

    ብልፅግና አረመኔ አረመኔ አረመኔ

  • @NETsaNET75
    @NETsaNET75 Год назад +1

    ❤❤❤ ህሰት ❤❤❤

  • @SolomonTesfaye-m9i
    @SolomonTesfaye-m9i Год назад +4

    መቼስ ቢሆን ለአፍሪካ ሀገራት ዕድገት፣ ልማትና ትብብር የአረብ ሀገራት ም ሆኑ አውሮፓ ና አሜሪካ ድጋፍ ና በጎ ምላሽ ሰጥተው ያውቃሉ።
    ታሪካዊ ጠላቶቻችንም
    ቢለፈልፉም አዲስ ነገር አይደለም ። ሌሎች ጎረቤቶችም የጥቅም ቀረብኝ ቅናት ስለሆነ አይፈረድባቸውም ። የኛስ ወደብ ጉዳይ ባይነሳ እንኳ የሶማሊ ላንድ ሕዝብ 30 ዓመታት ከዓለም ተነጥሎ የኖረ ከድሕነት ቢላቀቅና ቢበለፅግ ምንድን ነው የሚያመጣው ችግር ?
    አፍሪካ አገሮች ሁሌ የሃያላን አገራት አጨብጫቢ ሆነው የሚኖሩት እስከ መቼ ነው?
    ትግላችን ይቀጥላል ።

  • @DawitWedajo
    @DawitWedajo Год назад +2

    ሚገርም ትንታኔ ❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Год назад +1

    የሌላ እገር ጋዜጠኞች ፖለቲካውን ቢጠሉም የአገር ጥቅም ላይ ግን ነፍሳቸውን ሰተው ይፋለማሉ የአበሻው የምቀኛ መንፈስ ግን አብይን ከጠላ አገሪቷንም አብሮ መጥላት ይህ የእርግማን መንፈስነው። የአህየዋ ቢጤ እኔ ከምትኩ ሰርዶ አይብቀል ነገር ነው

  • @buyebabby
    @buyebabby Год назад +15

    ይህ ብልፅግና የሚባለው ምን አይነት መንግስት ነው? ወይ ከሀገር ውስጥ ሠላም አልፈጠረም፦ ወይ ከጎረቤት ሀገራት ሠላም አልፈጠረ። ፈጣሪ ሆይ ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ አንተ ድረስ🤔🤔🤔

    • @12120ruth
      @12120ruth Год назад

      እግዚአብሔር ስለ ገሰሰው የንፁሆች ደም ፍርዱ ሳይጨርስ አይነሣም

  • @yewhanskebedeyewhanskebede188
    @yewhanskebedeyewhanskebede188 Год назад +1

    አንደኛ ኮማቺ ነኝ

  • @traShira6083
    @traShira6083 Год назад

    keep the good job

  • @TilahunAbayneh-n8r
    @TilahunAbayneh-n8r Год назад +5

    ❤ያኔ መሸወዳች(መታለላችን )
    ዛሬም እንደእግርአሳት ያቃጥለኛል!!
    እኔን ብቻ ሳይሆን ብዙ ኢትዮጵያዊያንን

  • @ጌዜለኩሉ-ቸ9ዐ
    @ጌዜለኩሉ-ቸ9ዐ Год назад

    ቀጣዩ የኦሮሞ ፕሬዝዳንት ዱላ ገመዳ

  • @atsion7214
    @atsion7214 Год назад

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Год назад

    Beteseb ethio Forum ❤❤❤❤

  • @temporary995
    @temporary995 Год назад

    VIVA ETHIO-FORUM

  • @alexman335
    @alexman335 Год назад

    Thank you

  • @habenberhane400
    @habenberhane400 Год назад

    ተሰድቦ አሰደበን እኛንም አለም ይስማን

  • @alazarabraham7715
    @alazarabraham7715 Год назад

    Wow ethio forum... ❤

  • @Yohannes_wedi_Humera_Tigray
    @Yohannes_wedi_Humera_Tigray Год назад +5

    ትግራይ ትዕወት!!!
    🥾🥾🥾🥾🥾
    🤮🇪🇷🤮🇪🇹🤮

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Год назад

      ብጠሏትም መቸም አትለቋትም ኢትዮጵያን መጥላን ካለብን እኛ ነበር መጥላት ያለብን ለምን ካላችሁ ኢትዮጵያን ስንል ብዙ ተገፍተናል ተበድለናል 😢

  • @Tarikugebre-s8p
    @Tarikugebre-s8p Год назад

    አረ ኡኡኡ አረ ወያኔ ይቅር በለን ሳናውቃችሁ ጠላናችሁ አፍ በሉን...😢😢

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb Год назад

    ምርጥ ዘገባ ከምርጥ ዘጋቢ እና ለእውነት የቆመ ሰው።ግዜ ብዙ አሳየን።

  • @demissnegash
    @demissnegash Год назад

    አብይ ለኢትዮጵያ የሚያመጣላት ብቸኛው ነገር ጎረቤት ከጎረቤቱ ቡና እንዳይጠጡ ማድረግ ነው።

  • @TGTube80
    @TGTube80 Год назад +1

    አዘው ወደ ሄግ ያምጡት

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Год назад +1

    ብልሹ፣ልቅ፣ፅልመት፣ግፍ ናፋቂ(ብ.ል.ፅ.ግ.ና)

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 Год назад

      በስንት አመት ልፋት ይሆን ይህንን ግኝት ያገኜኽው? ለወደቡ ብትስራ አንተ ነህ መልስ የምታገኜው

  • @gadi6563
    @gadi6563 Год назад

    አትዋሽ የሶማሌ ላንድ ፖስፖርታቸው አለምን ያስጎበኛቸዋል

  • @sabri5460
    @sabri5460 Год назад

    ያየ ሰው; YOU ARE SECOND TO NO ONE /TO NONE!!
    JUST GOLDEN BOY!!

  • @melay222
    @melay222 Год назад

    የሰው ደም ለማፈስ ነው ቃልኪዳን ነው። የአውሬው ምስል ናቸው

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay Год назад

    Excellent! Thank you, EF! DOWN with the dictator Abiy Ahmed...

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Год назад +1

    ኢትዮጵያ የጇን ልታገኝ ነው እየተባለ ነው ታላቋን ሶማሊያን ያፈረሰች ኢትዮጵያ ነበረች አሁን ተረዋ ነው እያሉ ነው ሶማሊዎች

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Год назад

    ይገርማል ጋዜጠኞች እና ሙሁር ነን ባዬች ብልፅግናንን ከጠላችሁ አገራችን የምታገኘውንም ጥቅምም አብራችሁ ትጠላላችሁ ማለት ነው። እኔ ግን አማርኛ ተናጋሪ ኢትዬጽያ ጠል ስትሆኑ ይገርማል ታሳዝናላችሁ ይህ ግን እውቀት አደለም

  • @DuduThe
    @DuduThe Год назад

    አብይ ሚባል ስም ከጊዜ በኋላ ይጠፋል

  • @liyumedias8666
    @liyumedias8666 Год назад

    እዬዬ

  • @HB-ig3hv
    @HB-ig3hv Год назад +2

    ግዴለህም እንታገስ! በዚህኛው ዙር መንግስት ነጥብ አስቆጥሯል። ይህ የተለመደ ዓይነት ጫጫታ ሲበርድ ከብዙዎቹ ችግሮቻችን አንዱ ዘላቂ መፍትሄ ያገኛል!!

  • @MeMo-uu9ms
    @MeMo-uu9ms Год назад

    ሁሉም የኔ የሚል መጨረሻው ይሄ ነው😁😁😁

  • @roadtoethiopia929
    @roadtoethiopia929 Год назад

    ያየሰው እና ኢትዮፎረም ለህውሀት side ትይዛላችሁ ልበል....እንዳልወደድኳችሁ አሁን አሁን እጠራጠራችሁ ጀምርያለሁ🙄

  • @ephraimtephraim9358
    @ephraimtephraim9358 Год назад

    የውሻ ጩሄት፡ ካበደ ውሻ ኣፍ፡ ሁሌም መርዝ የሚተፋ ርካሽ ሰው።

  • @haftomkahsay7076
    @haftomkahsay7076 Год назад

    ሰማልያውያን የውስጣቸውን ችግር በይደር አስቀምጠው በዚህ ላይ አንድ ሁነዋል አልሸባብ እንኳን እየዛተ ነው

  • @TadeleKebede-bp5ge
    @TadeleKebede-bp5ge Год назад +3

    ኢትዮ ፎረም ብቸኛ ምርጥ ሚድያ

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Год назад

    Ethio Forum ❤

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w Год назад +1

    uffff ይህ ሰውዬ መች ሞቶ እንረፍ

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 Год назад

    በመጀመርያ ተንታኝ በጣም ጎበዝ ነህ!
    ዶክተር ኣብዮት ለብቻው መቅረቱ፡ ተጠያቂው ራሱ ብቻ ነው። ዶክተር ውሃ በኣለም ኣቋም የሌለው ጠቅላይ-ሚንሰትር ነው። በያለፉት ኣራት የክፉ ዓመት ከኢትዮጵያ ጎን ቆማ የነበርች፡ እንዳልከው ሻዕብያ ነች፡ ግን ዶክተር ውሃ ለኤርትራ ክደዋል፡ ኣሁን ችግሩን ብቻው ይፍታው። ኤርትራ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ብላ፡ ሁለተኛ ስሕተት ኣታደርግም።

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 Год назад +1

    እረ ምንይሻላል ይሕ ሰው እንደ ዝንብ ወተት ከማይመለከተው ጣልቃ እየገባ ሀገሪቷን አመሳት
    በአጀንዳ በመቀያየር ህዝብን ሀገሯን አመሳት: :

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman 7 месяцев назад

    ስለወያኔ ስታወራ ሰምተን አናዉቅም ለምን

  • @liyazewde6646
    @liyazewde6646 Год назад

    የአብይ ደጋፊ አይደለሁም ግን ለጅቡቲ ለምን አልገበርንም? ለምን ዋጋ የሚቀንስ ተገኘ?ለጅቡቲ እያገዛችሁ ነው?? ሶማሊያ አቅም አላት እኛን ለመውጋት?በዚህ ልትወጋን?? ምንድነው?ጭፍን ተቃውሞ??

  • @sabri5460
    @sabri5460 Год назад +1

    ያየህ ሰው ሆይ ፡ ለዘለዐለም ኑር!! ኑርልን!!ኑርልኝ!!
    All I CAN SAY IS THAT I WISH YOU THE BEST FOR EVER&EVER&EVER&EVER........&......!!!
    THAT IS TO SAY LONG LIVE YAYE SEW A MAN OF INTEGRITY A MAN OF PRINCIPLE A MAN WITH HUMAN CONCIENCE&SOUL!!! AN IRON HEART __ FEAR LESS DEVOTED DETERMIND FOCUSED unflinching UNWAVERING PATRIOT!!!
    REAL MAN!!!

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn Год назад +3

    ያየ ሰው ኮሜት ማጥፋት ለምን አስፈለገ ? ምድን ነው ችግሩ

  • @eliasmiskir5990
    @eliasmiskir5990 Год назад

    ጭር ሲል አይወድም !!!!!

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 Год назад

    Excellent

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged Год назад +7

    የምስራቅ አፍሪካን ፖለቲካ የማያውቁ ሰዎች ናቸው እኮ 4ኪሎ ቁጭ ብለው እየረበሹ እኛንም እያስቸገሩ እያራቆቱን ያሉት :: "ቀይ " ባህር እና "ህንድ ውቂያኖስ" ለይተው የማያውቁ ናቸው ወደብ እያሉ የሚናገሩት 👊👊⚓⚓

  • @ahmedkedir-ei3eo
    @ahmedkedir-ei3eo Год назад +1

    ይቅርባቹ ሲሉዋቸው ይቅርባቹ ሲሉዋቸው ብሎ ነገር አለ እንዴ እና ምንም ነገር መስራት አይችልም ማለት ነው? ወይስ ዝምብሎ ቤተመንግስት ይቀመጥ አይ መሬት ላይ ያለሰው አሉ ስንት መከራ የያዘች ሀገር ካልተፈራገጠችማ መሞቱዋ ነው

  • @lubabakonjo2028
    @lubabakonjo2028 Год назад

    አይ አብይ ። ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች አሉ። ብቻውን እንዳሻው ያደርጋታል ይች የፈረደባት አገር ።

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 Год назад

    ታዲያ ለምንድን ነው ሁላችንም ተነስተን የማናስወግደው!? ከዚ በላይ ምን ይመጣል!? 😮

  • @TemesgenAlemu-t2u
    @TemesgenAlemu-t2u Год назад +1

    ድንቅ ትንታኔ ከታሪክ ፍሰት ጋ እናመሰግናለን ያየሠው።

  • @habtamugebremichael1800
    @habtamugebremichael1800 Год назад

    ቱርክ ወዮልክ እያለች ነው ምን ጉድ ነው

  • @TeshaleDunfa-o4g
    @TeshaleDunfa-o4g Год назад

    ኤስኬል እባክህን ትሩንባሂን አትንፋ !