"ከመንግስት ጋር ሆድና ጀርባ... አማራና ኦርቶዶክስን ይቅርታ እጠይቃለሁ!"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Комментарии • 21

  • @MelakuSetegn
    @MelakuSetegn Час назад +2

    ትልቁ ነገር ማስተዋልን መታደል ነዉ ልዑል ዕግዚአብሔር ያድልሕ::

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Час назад +1

    ውንድማለ ሐሳብህን እስከመጨረሻው ያርገው፣ እንደዛ ጥላቻን መዝራት እንደምን ችለው ሁሉ ፍቅርንም ማስተማር የሰውንም ሐሳብ ማስለወጥ እንችላለንና አንተም በቻልከው አድርግ ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ እነዛ በገጠር የሚኖሩት ምንም አያቁምና ሌላ ሐገር ስለሌለን ለሐግር ና ለህዝብ ፍቅር እንስበክ እስቲ???

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 2 часа назад +2

    አንዳንዴ ያለማስተዋል ከአፋችን የሚወጡትን ቃላት እንጠብቅ አይዞን bro

  • @TSELOTMEDIA
    @TSELOTMEDIA 39 минут назад

    መመለስህ እሰይ🎉🎉🎉❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Час назад +2

    እኔኮ የሚገርመኝ ለምን አማራንና ኦርቶዶክስን እንዳገናኙትና ጥሉ ከየት እንደመጣ???? ሰዎች ፑቲንና የራሽያ ህዝብ ወይም ብዙ ብዙ በአለም ላይኮ ብዙ ኦርቶዶክስ ሐገራት አሉ ስለዚህ እነሱ አምሐራ ናቸው ሊሉ ነው???????

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 26 минут назад

      እንዴ የደቡብ..የአማራ..የኦሮሞ..የጉራጌ..የትግሬ..የጉሙዝ ወዘተ..ኦርቶዶክስ አለ እኮ..ውሾች ናቸው እንደዛ የሚሉት..

  • @AmharawTeraraw
    @AmharawTeraraw 5 минут назад

    Your are so wise this time. Keep it up!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Час назад

    ከፌ፡ እኮ፡ ምርጥ፡ ክርስትያን፡ የኢየሱስ ልጅ፡ በመሆኑ፡ ክፉ፡ መንፈስ፡ በዚህ፡ በአማራና፡ በኦሮሞ፡ ጽንፈኞች፡ የዘር፡ ፖለቲካ፡ አሳቦ፡ ጠለፈው። ተመስገን፡ ነው፡ ሁሉን፡ አይቶ፡ መመለሱ!!!

  • @nahomabiy-dk3cr
    @nahomabiy-dk3cr 2 часа назад +1

    Yemejemeriaw Ethiopiawi yekereta yegebaw.Hulum beyekertan mawek alebet seba gze seba.

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 Час назад

    ወንድም ከፍያለው እንኳን ማስተዋሉን ሰጠህ ያልተረዳኸው ነገር የሚመስለኝ የኦሮሞ ብሔርተኝነት ጤነኛ መስሎህ ተሸውደሀል የኦሮሞ ብሔርተኝነት ከድሮ ጀምሮ ሌላው ህዝብ ሳይረዳው በጥላቻ ያበደ እጅግ የተራራቀ አጀንዳ እና የማይታረቁ ፍላጎቶች ያሉበት በውሸት ላይ የተመሰረተ እና ብሔርተኝነቱ የሀይማኖት ጦርነትን በውስጡ የያዘ መሆኑን ቢያንስ በቤተሰቡ ላይ የደረሰው ግድያ እና መፈናቀል የተረዳው ይመስለኛል ለማንኛውም ይህን ስል የትኝውም ብሔርተኝነት ጥሩ ነው እያልኩ አይደለም የኦሮሚያው ብሔርተኝነት የደረሰበትን አስከፊ ሁኔታ ለመግለፅ ያክል ነው

  • @desaletegegne4846
    @desaletegegne4846 47 минут назад

    ተወዳጅና ትልቅ እንግዳ አላለም

  • @EnatSami
    @EnatSami Час назад

    እኔ እካ እናንተ ነዉ የምገርሙኝ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Час назад

    Yaye gize tewedaji ena Angafa newe yalekew !?wedede tela widaki!!!

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 44 минуты назад

    ነገ ደግሞ እየተሳደበ ይመጣል😂

  • @destawtilahun3056
    @destawtilahun3056 Час назад

    ወደየት ወደየት?
    ራስህን ከኢየሱስ ጋር ማወዳደር ጀመርክ?

  • @birukeshetu8711
    @birukeshetu8711 52 минуты назад

    ለዚህ ተራ ሰው የሚዲያ ሽፋን መስጠት እናንተ ራሳችሁ ምንም ለማህበረሰቡ ጥቅም እንደማትሰጡ ማሳያ ነው ማውራትና መኖር ይለያያል ጥሩ ነገር እግዚያብሔር የሰጠን በረከት ነው አንተና ሌሎች ዘረኛ መሰሎችህ ናቸው የተሰጠንን በረከት የምታበላሹብን

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn 2 часа назад

    Amhara hulim mekerya nw gn eyam yekerta argenelhal beka zeryinete yebekan

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 52 минуты назад

    አንተ አህያ 🤧🤧🤧🤧