ድብርት ለምን? በፓስተር ቸሬ Why Depressed? By Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • ድብርት ለምን? በፓስተር ቸሬ Why Depressed? By Pastor Chere
    አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስትምራልን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Комментарии • 318

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  2 года назад +51

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

    • @martaygetlijyoutubchanalce6126
      @martaygetlijyoutubchanalce6126 2 года назад

      paster cheree plis silk quxir asqmex plis xeyqee alegn

    • @mishu372
      @mishu372 2 года назад

      ቸርነትዬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ዛሬ ያስተማርከው የኔ ህይወት ነው ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ እጥራለሁ ልበልህ እፈልጋለሁ እኔ እራሴ አልገባኝም በአገልግሎት ውስጥ እሳተፍለሁ ባለቤቴን አስገድጄ ልበልህ አምኖበት ልባችንን ሳንሰብር ወደ ጌታ ቀርበናል ከዚያ ቡሀላ ግን ፍቅር ጠፋ ባልሆነው በሆነው እንጋጫለን እኔ ደስተኛ አይደለሁም ዝም ብሎ ይከፍኛል ይደብረኛል ሞቴ እረፍት እንደሆነ ይታየኛል ቸርነት በተለያየ ቦታ ስትጋበዝ አዳምጠሀለሁ በጣም እወድሀለሁ ቃልህን ትምህርትህን እወደዋለሁ በግሌ ባወራህ ደስ ይለኛል ምን አልባት ልቤን ትሠብርልኝ ይሆናል ለአምላኬ በንፁህ ልቤ ልቀርበው እችላለሁ ቸሬ እርዳታህን እሻለሁ ትክክል ነህ ሀዘን ፊትን ያበላሻል ፊቴ በማዲያት ተጠብሷል ከቻልክ ስልክህን ስጠኝ

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  2 года назад

      @@mishu372
      በዚህ Facebook አካውንት INBOX ያድርጉልን።
      facebook.com/726661514082196/posts/4491443330937310/?app=fbl

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  2 года назад

      @@martaygetlijyoutubchanalce6126
      በዚህ Facebook አካውንት INBOX ያድርጉልን።
      facebook.com/726661514082196/posts/4491443330937310/?app=fbl

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад +2

      ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ስለትዳርማ ስታስተምር ውይ ጌታ ባንተ አልፎ ትውልድ እያስመለጠ ነው ዘመንህ ይለምልም እንወድሃለን❤️🙏🙏

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j 2 года назад +45

    ፓስተር ቸሬ ቃለህይወት ያሠማልን🙏ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የፓስተር ቸሬን የጋብቻና ስብከት በጣም ነው የምከታተለው እንዳንተ አይነት መምህር እግዚአብሄር ስለሠጠን እናመሠግነዋለን🙏

  • @ethiopia9573
    @ethiopia9573 2 года назад +24

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በጉጉት ነዉ የማዳምጥህ ።በግልጽ ነው የምታስተምረው። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

    • @elenimehari7016
      @elenimehari7016 Год назад +2

      ኦርቶዶክስ የተለየ መጽሐፍ ቅዱስ ነዉ እንዴ ያለዉ

    • @user-sn1jc8jo6y
      @user-sn1jc8jo6y Год назад +1

      ሰው ነኝ በል ኦርቶዶክስ ምንነው

  • @milionsugamo2166
    @milionsugamo2166 10 месяцев назад +4

    ፓስተር ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ!!! ስለአንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!!!!! በት/ትህ መጨረሻ የምትጸልየው ጸሎት ባይቆረጥ

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 2 года назад +47

    በጉጉት ነው የሚጠበቀው በአንተ አድሮ የሚያስምረኝን መንፈስ ቅዱስን
    ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ስለ ሀገራችን ፀልዩ እንፀልይ

  • @botin6076
    @botin6076 Месяц назад

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @rahelrahel3352
    @rahelrahel3352 Год назад

    አሜንንንንን 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @saranegussie2576
    @saranegussie2576 2 года назад +23

    ስለ አንተ ጌታ ከፍ ይበል ፀጋው ይብዛልህ በጣም በጣም ነው ምወዲህ 🙏🙏🙏🙏

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 2 года назад +3

    በጣም የምወደው ፓስተረ❤️❤️❤️❤️

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Месяц назад

    ወይ ቸርዬ በጣም ፍትፍት አርገነው የምትመግበን ጌታ መንፈስ ቅድስ በብዙ በረከት ይጎብኝክ በጣም የሚጣፍጥ እደማር የጌታ ቃል አስተማርከኝ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልክ በህይወቴ እደዛሬ የገባኝ ቃል ቢኖር የዛሬው ነው ተባረክልኝ

  • @botin6076
    @botin6076 Месяц назад

    Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii ❤❤❤❤

  • @rahelsintyehu2158
    @rahelsintyehu2158 2 года назад +5

    እኔ ኦርቶዶክ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ትምህርትክ በጣም ብዙ እዉቀት አግቼበታለሁ እድሜክን ያርዝመዉ

  • @yoniteshome1870
    @yoniteshome1870 2 года назад +10

    ክፉ አይንካህ እያየሁ ከፍ ከፍ ያድርግህ

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n 9 месяцев назад

    Amen amen amen 🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Месяц назад

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @asnakualemu180
    @asnakualemu180 2 года назад

    Ante Eyesus legud yefetereh TEBAREk

  • @samsontadesse9724
    @samsontadesse9724 2 года назад +6

    የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው። አሁን ግን በዚህ ስብከት መልስ እንዳገኘን ተስፋ አደርጋለሁ። ተባረክልኝ ፓ/ር ቸሬ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Год назад

    ፓስተርዬ ሰላም ላንተ ይሁን በምታስተምሪቸው ትምህርት በጣም ነው የምከታተለው ልክ you tub ላይ ስገባ አንተን መስማት የጌታ ፀጋን ካንተ መቀበል ደስ ይለኛል

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад +1

    ዘመንኸ ይባረክ አምላካችን ልዑል እግዚአቤሔር ይመስገን

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад

    Paster Chere dnk sebaki neh egziabher amLak edmena tena ysth 🙏🤩🙏

  • @user-cg8gd2vb7j
    @user-cg8gd2vb7j 10 месяцев назад +1

    Tibark

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv Год назад +1

    ይህ መልእክት ለኔ ነው፣ መንፈስ ቅዱስ በኣንተ ኣማካኝነት ነው የተናገረኝ። እግዚኣብሄር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ 🙏🙏🙏

  • @safinalharthi6197
    @safinalharthi6197 2 года назад

    አሜንንን

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i 2 года назад +10

    እንኳን ደህና መጣህ ፓስተር ቸሬ ትምህርት ናፍቆኝ ነበር
    ምርጥ መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ😍🙏

  • @ababotube11
    @ababotube11 2 года назад

    Pstr ye iwnetn kal yetaxaqk ....ye zemene agelgay biyehalw...tebarekilin🙏

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +8

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልህ በሐሰት ትንቢት በማይሆን ተስፋ ሆዳችንን ያለ አንቦዋ በሚነፉን መሐል እንደ አንተ መንገዳችንን እንድናይ ከሳትንም እንድንመለስ ቃሉን አብራርተክ ስለምታስተምረን ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለው🙏🙏 ነፍ ዓመት ኑርልን እወድሃለው የአባቴ ጀግና ልጅ ❤❤👏

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 2 года назад +4

    የፍቅር የየቅርታ አባት እየሱስ ይባረክ ! ይህንን የስጋና የሰው ባህሪ ግልጥልጥ አድርገህ ስለምትናገር ተባረክ !!!

  • @ethiopialezelalemtinur8167
    @ethiopialezelalemtinur8167 Год назад

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏

  • @MemeAmeneshAshango
    @MemeAmeneshAshango Год назад

    Pasterye zemenki yilemlem beyesusim tebarek yihi timrti Yale waga astemirk geta ahunim xibebi yibzalk

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 года назад

    Me naf kadhadhuu nama waqa anu dibirti qofa jirenyikoo barumsa baredda akkasif waqayyoo ha ulfatu waqayyoo baraf jirenyake haa Eebisuu 🙏🙏

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Год назад

    ፓስተርዬ ተባረክ ጌታ ይባርክህ የፓስተር ቸሬን ስልክ የምታቁ በጌታ ፍቅር እንድትነግሩኛ እጠይቃለሁ ተባረኩልኛ🙏🙏

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад

    Ewneti aw fasteriyyy tebareki bebuzu betami tawkenhlechi gin matamanyi egzhberinaw

  • @tsehaybekele774
    @tsehaybekele774 Год назад +3

    Paster Chere
    what an amazing preaching you gave us be blessed for ever always I will follow you from Los Angeles I’m so grateful for your service to hear every word you serve

  • @aselefechherano7118
    @aselefechherano7118 2 года назад +3

    ፖስቴር ቼሬ ቶሎ ቶሎ ናልን፣ ኔፊሴ ትታደሳለች አንቴ ስትሰብክ እውነተኛ ወንጌል እንደት ያረካል! ዜሜንክ ይለምልም የ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 Год назад +1

    የሚደንቅ ትምህርት ነዉ መታዘዝና በህይወት መኖር ይሁንልን ።ሀጥያት ድብርትን ያመጣል ። ፀጋ ይብዛልህ ፓ,ቸሬ🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +6

    ይገርማል ዛሬ ደብሮኝ ጠፍሼ አመሸው ግን ይህን ትምህርት እየሰማሁ ነው።🙏🙏🙏

  • @TiruembetNigussie-ld2gz
    @TiruembetNigussie-ld2gz Год назад

    P/r. chere Geta. yibark.

  • @abfamily9559
    @abfamily9559 2 года назад +2

    በማይጠገቡት ትምህርቶችህ በጣም ተቀይሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abibeauchaud4527
    @abibeauchaud4527 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፪ አመት በሙሉ በጭንቀት ዉስጥ ነበርኩ ጌታ መልካም ነው እያነባሁ ነው ያደመጥኩሁ

  • @AmareMengesha-ko9ix
    @AmareMengesha-ko9ix 2 месяца назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ 🙏🙏🙏🙏 ግን ፀሎቱ ባይቋረጥ

  • @saraHadgu
    @saraHadgu 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያድናል

  • @BeshaduLemma
    @BeshaduLemma Год назад

    chere geta iyesus yebarkihik❤❤

  • @helenlulu8154
    @helenlulu8154 2 года назад +2

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንክህ ይባርክህ አንተ የተባርክ ነህ ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 2 года назад +4

    ፓስተር ቸሬ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የጨምርልህ እንወድሃለን እናከብርሃለን።ስላንተ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን።

  • @kasehkaseh8949
    @kasehkaseh8949 2 года назад

    Amen

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 2 года назад +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ፓሰተር ቸሬ ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 2 года назад +7

    ፓስተር ቸሬይ 👏🏻👏🏻❤❤🙏🏻ተባረክ ❤❤❤🙏🏻አምሰግናለሁ

    • @JESUSloveMe100
      @JESUSloveMe100 2 года назад

      Do you know i can get his number ? I need to talk to him please

  • @masarattasifeye1251
    @masarattasifeye1251 2 года назад +4

    ፓስተር ቸሩ እግዚአብሔር በምድራዊ እና በሰማያዊ በረከት አብዝቶ ይባርክ በጣም ድብርት ውስጥ ነበርኩኝ የምታስተላልፈው ቃል ሰምቼ ተጽናናሁ🙏😍😍😍😍👌👌👌

  • @bellaethiopia8245
    @bellaethiopia8245 2 года назад +7

    You have my respect
    im Orthodox Christian
    God bless you. You're great man

  • @AMANYLIMA
    @AMANYLIMA 2 года назад

    ስለፈተና አስተምረን እግዛብሄር ይፈትናል እባክ ህን ፖስተር ቸሬ

  • @YeneyeeGirma
    @YeneyeeGirma 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 2 года назад +6

    ፓሰተርዬ ዘመንህ ይባረኪ ተባረክልኝ ቃሉን የላከ የቃሉ ባለበት እግዚአብሔር ይመሰገን ለዘላለም አሜንንንንንንንን

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Год назад

    ተባረክ ጥሩ ትምህት ነፍሴ ሰላም ስጭን

  • @maidanmohamed1354
    @maidanmohamed1354 2 года назад

    Bastr chra batame ewnatun nawe ametawara

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l 2 года назад +4

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን በርታልን ኢየሱስ ያድናል 🙏

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c 2 года назад +5

    ስቃችን ደስታችን የጠፋብን ስጋን ነገር ስናሳድድ እለምን ስለውደድን ሀጥያት ነው!!

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 года назад +12

    You always teaching us what we need! Thanks 🙏

  • @angeldessesiferaw4603
    @angeldessesiferaw4603 2 года назад +2

    አሜን

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Год назад

    ትክክል ነህ

  • @jonathanterecha6955
    @jonathanterecha6955 2 года назад

    Way am I crying😥

  • @mekdiko
    @mekdiko 2 года назад +15

    Pastor Chere, keep preaching the Gospel!! You are in the right direction! You are showing directions for the lost souls and inspiring the weak! May God bless you abundantly!!

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 2 года назад

    Tebarekeeeeeee

  • @lidyabeletetsadik4354
    @lidyabeletetsadik4354 2 года назад

    keber le eysus kersto keber lemnfes kedus egzaber teleke new Amen

  • @senaitmelaku2941
    @senaitmelaku2941 2 года назад +1

    Geta yesus pastor chare abzito yibark kazi balayi tsaga yibzalik pastor ❤❤🙏🙏 God bless you pastor 🙏🙏

  • @mulattadesse9839
    @mulattadesse9839 2 года назад +1

    እግዚአብረሔር አንተም ዘርህም ይባርክህ። ለትዉልዱ በረከት አድርጎ አንተን የሰጠን እግዚአብሔርም ለዘለአለም የተባረከ ይሁን።አሜን።

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 года назад +3

    እሽ )) እግዚአብሔር ይበርክህ ቸሬ ጌታ እድሜህንና ጤናህን ያብዛ አሜን♥♥

  • @mihretkassu1010
    @mihretkassu1010 2 года назад +2

    ምን እንላለን
    በአንተ አልፎ የተናገረን
    ጌታ
    ይባረክ!!!!

  • @luluyimer6891
    @luluyimer6891 Месяц назад

    Zemenk ybarek

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Год назад

    የአንተን ፕሮግራም ስሰማ በመሣቅ ሣላቀው ትምህርቱ ያልቃል ተባረክ

  • @rahelfeleke4605
    @rahelfeleke4605 2 года назад +1

    ይድረስ ለ ለወንድም ቸሬ እንዴት ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሙላቱ ያለብክ ፀጋ አስተምህሮትህ እጥፍ ቅባት፣ እጥፍ እውቀት ይጨመርብህ ተባረክ ቸሬ እኔ በጣም እባርክሃለሁ፡፡ የጥንቷን ንፁዋ ቅድስቲቷ ቤተክርስቲያንን እንድትመለስ ጠንክር ስራ ፍሬዋም ሩቅ አይሆንም፡፡ በዚህ አስተምህሮትህ ለውጥ ይመጣል፡፡

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thank you for sharing 🙏

  • @tihitinabekele7454
    @tihitinabekele7454 2 года назад

    ወይ ፖስተር አንተ እኮ የልብ ነው የምትናገረው አሁንም እውነቱ ይገለጥልን ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ እኔማ ሱስ የሆነብኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ለምልምልኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ፡፡

  • @fathimafathima5747
    @fathimafathima5747 Год назад

    Ameeeennn 🙏🙏🙏🙏

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 2 года назад +21

    ከቻልክ በየቀኑ አስተምረን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ;ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @RoRo-bf3ih
    @RoRo-bf3ih 2 года назад +1

    Nutu wongele naw mitastimerou Silanet geta yimsgan 🙏🙏

  • @brukmamo6430
    @brukmamo6430 2 года назад

    Abo tebarek!!!!!

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 2 года назад

    Geta yibarkih Ye geta sew

  • @sifanlove6423
    @sifanlove6423 2 года назад

    Woww geram yehon timrti new geta yebarkew

  • @ኣራራት
    @ኣራራት 2 года назад +1

    ኣሜን እ/ር ኣብዝቶ ይባርኽህ የቃሉ ማስተዎል ይስጠን 100% ፍርያማ እንድንሆን

  • @wondimuyedemufire7268
    @wondimuyedemufire7268 Год назад

    ፓሰተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም በአንተ አገልግሎት ተለውጬሃለሁ

  • @SamsungSamsung-lc4mi
    @SamsungSamsung-lc4mi 2 года назад

    አቦ ይመችክ ትምህርትክ ይመቸኛል

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 2 года назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @yersalemaltayeanja
    @yersalemaltayeanja Месяц назад

    ፓስተር ሰላም ላንተ ይሁን ሃጢያት ነገር ማየት ታጣት ይሆናል እግዚአብሔር ?😥

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @mekdestamru2652
    @mekdestamru2652 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏yewnet new hatiyat fratn ychemral 😭😭😭😭😭😭😭nsahen tekebel

  • @tsiontilahun5722
    @tsiontilahun5722 Год назад +1

    Amen hallelujah 🙏🙏🙏 thank you Lord .God bless you pastor 🙏💗

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 Год назад

    ቃለ እይወት ያሰማልን ፓስተር ቸሬ!!

  • @tina-yx8pp
    @tina-yx8pp 2 года назад

    geta Yibarikih

  • @koketyoutube211
    @koketyoutube211 2 года назад

    Unti 💓💓💓

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад

    Ameen Qalahiwot Yasamalin Paster Geta gazi belayi tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @SaraA-wx7zn
    @SaraA-wx7zn 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @girmaderiba1881
    @girmaderiba1881 2 года назад +7

    What A BLESSING WORD OF GOD, 🙏 MY BROTHER GOD IS WITH YOU ALL TIMES. BECAUSE OF YOUR SERVICE I BACK TO CHRIST. KEEP PREACHING MAKE DEVILS 😈 MAD AND CRAZY. HALLELUJAH. AMEN 🙏. 🙏 🙏

  • @user-yx2lh3qi3n
    @user-yx2lh3qi3n 2 года назад

    ወዋ ቸሬ ዘመንክ ይበረክ እግ/ር አሁንም አቅም ጉልበት ይሁንልክ በጣም ተባርኬሃለው🙌

  • @hiwotawoke2459
    @hiwotawoke2459 2 года назад +1

    Tigawen yabzalh pastor

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 2 года назад +2

    Jesus is the Lord and I LOVE Merry the mother of JESUS

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d 13 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @aboutall3971
    @aboutall3971 2 года назад +2

    I respect u ...pastor

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад

    ሰለሁሉም አግዚአቡሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @yauaaujaja5004
    @yauaaujaja5004 2 года назад

    አሜን አሜን 😘