Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የናቱ አባት ደስ የሚሉ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤❤በቀሉ ደግሞ ናቱዬ ከዳኒ ይጀመር ከበድ ያልሆነ ባይሆን ያን የመሬት ጉድ እኔ አላልኩም😂😂😂
ፋዘር ግን ብድራቸውን ይመልሱ ምትሉ ላይክ 👍👍🤣🤣
ናታን ምረጥ አባቴ ነው ያለህ በመነጋገር የሚያምኑ አባት ነው ያለህ እግዜአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤የኘራንክ ነገር ኢሳም እና ረሙ በአንድ ላይ አይዞህ እንዳትፈራ💪
ፋዘር የኔ ውድ አባት ደስ ሲሉ ፋዘር ብድርህን መልስ ይቅርታ ወጣት ስለሆኑ ነው አንተ ያልኪት እረጅም እድሚ ይስጥልን❤❤❤
ማሻ አላህ ወይኔ የኔ አባት ታደለህ እውነትም ታላቅ ወድምህ ነው ሚመሰለው እድሜው ይርዘምላቹ ❤❤😂😂😂
ፕራንክ አታርጓቸው እናት ና አባቶች ያሳዝኑኛል
የተረጋጋሰውነው. አባትህ እድሜናጤና ይስጥልህ ወንድምህ
ማሻ አላህ ወላሂ ታላቅህ እኮ ነው የሚመስለዉ😂
የኔ አባት እንዴት ደስ ይላሉ በጌታ❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቸው🙏🙏 ማሚንም አስተዋውቀና ናታንዬ 😘🥰🥰❤❤🙏🙏
ናታን ሳቂታው ብድርህን መልስ በደብ ተበቀላቸው ከረሙ ጀምር
ናታን ሙስሊም ነው ዴ?
አይደለም
እኔም ግራ ገባኝ ሁሌ ወላሂ ሲል እሰማዋለሁ@@AfendiAb1102
@@AfendiAb1102አይደለም
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይሰጥልን❤😊👍
ናታን ምርጥ አባት አሉህ በመነጋገር የሚያምኑ እድሜ እና ጤና ይሥጠወት❤❤❤🎉🎉🎉
ሢወራ ለዛህ ደሥሢል ናታን😁🥰🥰እረጅምእድሜ ለአባትህ🥰🎉🎉🎉🎉
ናታን ከየት መጦ ነው በጣም ተጫዋች ነው ቤተሰብ ዝምተኛ ናቸው
ከራሙ ጀምር ግን ሁለተኛ fathern ፕራንክ እንዳታደርገው በቻልክ መጠን ፈታ አድርገው🥰🥰🥰 😘😘
ናታን የምወድልህ ነገር ሳቅህ ታድለህ ግን እኮ ሳቂታ ሰው የሚከፋው አይመስልም
❤❤❤❤❤አባት እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ያርህማን አላህ ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ ከርሙ ኢሳም 😂😂😂ነበር 😂
ናታን ምስኪኑና ሳቂታው ከረሙካን ቸኮሌት ይደጀመር ከዛን ዳኒን
የናታን አባት ደስ ሲል አናጋገሩ ናታን በናትህ አባትጋ ሥሩ
ናት ያእጅህን አስታፋው ይስጣላል ባታራፋ ባርታ ላአባቶቻቺን እራጅም እድሜ ሙሉ ጤና አላህ ያስጣጫዉ 🤲🤲🤲
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው የምታምሩት ናታን ፕራንኩ ከረሙ ጀምር እረሙ አድናቂህ ነኝ እንዳትቀየመኝ ወንድም
ከኢሳም ጀምር😂😂😂
ለወንድምህ ይከፈትለት 👍
❤❤❤❤
❤❤👍
ናታን ማሻአላሕ ምርጥ አባት ነው ያለሕ እረጅም እድሜ ይስጣቸው አባታችን ደግሞ ተበቀላቸው ደግሞ ለሴቱ እኳን መግድ ከፍተሕ እደውም አብደዋል ነገ ሰፈር ሲያጠያይቁ ነው የሚውሉት ሳንቀደምያሉ
ፋዘርና ቲንሹ እርጋታቸዉ ደስ ሲል ናቲ ቀስ አትንቀልቀል😅
ናታንየ የሚያምሩ አባትና ወንድም አለህ ፈጣሪ በሰላም በጤና እረጅም እድሜ ይኑሩልህ🙏
ማርያምን ምርጥ አባት ናቸዉ ታጋሽ ስጦታ ይስጣቸዉ ፋዘርም ብር ይመልሳሉ ግን ናታል እጅህ ላይ ያለዉን ንቅሳት አጥፋዉ በእግዚአብሄር
ደሞ አባቢ ስትል ነው እሚያምርብህ በስሙ አትጥራ ዋ አባቢ ባባ በል ጡሩነህ እዳትል ዋ ባባን አስደስተህ አሳየን❤❤❤❤❤
ደስ የሚል አባት ወጣት በንግግር የሚያምን ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተበቀላቸዉ😂😂እረሜን ግን ዋ እዳትነካዉ🍫🤭
አባትህን ስላስደነገጥካቸው እማይመቻቸውን ነገር አርገህ መካካሻ የሆነ ነገር አርገህ ሰብራይዝ አርገህ ወይም ጋብዘህ አዝናናቸው ትዛዝ ነው ባባን ብራክ አታድርጋቸው የወላጂ ልብ ስስ ነው አዛኝ ነው ለማስደሰት እጂ ሉማስደገጥ አይሆንም ልባቸው እናት እና አባት አክብሩ ተከባከቡ ተብለናል እጂ አስደግጡ አደለም ሸጋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ናታን ጫወታህ ሀሪፍ ነዉ ነገር ግን አባትና እናታችሁን ብራክ ባታዴርጉ ይመርጣል
ምርጥ አባት አንደበትህ ትሁት ነው አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
አቦ ናታን በአላህ አባትህንአታሳዝአናቸው በጡሩነገረአስዴስታቸው አባት አባቴን በስዴትስላጣሁትወላሂ😭😭😭😭😭አባትህን ፕራክቢሆንልባቸውንአትስበረ
😢አይዞንእህቴአላህጄነተልፍርዶስይወፍቅልን💔😭😭
@AjqkavFahaha አሚንውዴዋ🌹
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ላባቶቻችን ምርጥ አባት
ናታን ሳቅታው ለአባት ረጅሜ እድሜ ከጠና ጋር ተመኝው መልካም አባት ፕራንኩ ከርሙ ጅምር ምያዝናና ነገር❤❤
ዎው በጣም ጥሩ አባት አለኪ ♥️🥰♥️🙏🤣🥰
ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ናቱየ ለውንድምህ ዩቱብ ይከፈትለት እና ይሰራ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
ማሻአላህ ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ ናታን ምርጥ ልጅ❤
ደስ ሚል አባት ነው ያለክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው
ደስ ሲሉ አባትክም ወንድምክም❤❤❤❤❤እኩያ ልጆቹ ናቹ አባት ብሎ ዝም ነው❤ፐፍቅር መግለፅ አትችልም ማለት ነውፍቅር😂😂😂😂😂😂
የፋዘርህ እርጋታ ይለያል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ሁለተኛ ፋዘርን በፕራንክ እንዳትነካ ✊😊🤔
😂😂😂 እረጀም እድሜ ከጤናጋር ዳድ
ኢሳምን ለምን ብራክ አታረጉትም ግንአባትህን አላህ ይጠብቅልህ ያረብ አባቴን በጣም ስለምወደው አባት ሳይ ደስስስስ ይለኜል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ምርጥ አበት በዘለይ ስታምሩ አበትነ ልጆች በዉነት😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከኢስም ጀምር ግን ፅሙን አይደለም ወላሂ ፅም የለለዉ ወድ የተላጠቸ ዷሮ ነዉ የምመስሉት የረሙ በቁጥር ናት ከበድ ያለ ብራከ አርጋቸዉ
ናታንየ የኔሳቂታ😅😅😅ፍዘርን እደኔሚወዳቸው እረጂምእድሜ ላባቶች❤❤🎉
በርታ የአባ ጥሩነህ የሸጋው ልጅ ፋዘር ብድራቸውን ይመልሱ ❤❤🎉🎉
ለአባትህ እና ለወንደድምህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
🙏🙏🙏 ክብር ለአባቶች ዉለታቸዉን ከፍለን ለማንጨርሰዉ ❤
የኔአባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ሠርፕራይዝ ብለህ ፕራክ ቆይ ናታን የወኔጋርሆነዉ ይበቀሉሀን ፋዘር
ማሻ አላህ ፈታ ያሉ ደርባባ አባት ፕራክ ሳታደርግ አምጣልን ❤❤❤🎉
እኔ የዚህ ልጅ ሰቅ በጣም ነው ደስ የምለኝ😂😂😂 አቦ ይመችህ natiye
ኣይ ናታን 😂
ያተ ስራ ነው የተመታህ😂😂
ናቲዬ በፕራንክ ስለማይችሉህ እኮ ነው ወደ አካላዊ ጥቃት የሄዱት አይችሉህም ስልህ
አባትዮ ወላህ ምርጥ ነው መሸአላህ❤❤❤❤
ማሸአላህናታልእዬምርጥወድምአለህ❤
ፈጣሪይጠብቅላችሁደሥየሚልአባት❤❤❤❤
አይናተንየ ፈረተህነዉ በማሥክ የሆከዉ 😂😂😂 አባትህ ሢያምረለ ማቀሻ አሏህ ረጂም እድሜ ከጠናጋ
😂😂😂😂😂
ያባትህ እርጋታው ምክሩ ደስ ሲል ደሞ የረሙን ፀጉር ምለጥልን ያለፀጉር እንየው😄
ከረሙ ጀምር ግን ዋ እንዳትጎዳው❤❤❤
ናተን ሰቅተ እኖድሀለን በአለ ከ አበተቻ አድለይሲሩ ሁሌሚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ የኔ በለት ሲዉድት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሳቃችሁ ደስ ስል ❤❤
ከዳኒ ጀምረህተበቀላቸዉ ብድሩንየማይመልስአይወለድነዉእናተረቱ😂😂😂😂😂😂
ናታን አባትህ ሺ100000000 አመት ይኑሩልህ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን
በናትህ ከ ኢሳ ጀምር በቀሉን 😂😂😂ደሞ ወንድምህ አይኔ ውስጥ ገብቷል 😘😋ለ አቶ ጥሩነህም ቻናል ክፈትላቸው 🥰🙏
😂
አባት አታናዶት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጀም እደሜ ይሰጣልን
ማሻአላህ አባታችሁ ደሥ ሢል❤❤
ከ ኢሳም ጀምር ፍራንኩም ከ ኢሳይ ዝጀመሮ ደስ ይለና'ውን ፍራንኮ ኣየቅም
እዴሜ ጤና ይስጥልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከረሙ ጀምር
መበቀል ከእስም ይጀምራ😂❤❤🎉
ከረሙካ ጀምር ባይሆን ፀጉሩን እጁን ወይም እግሩን አላልኩም ባይሆን እረሙ እዳትቀየም አድናቄህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢሳም ፕራንክ አድርጉት ፀጉሩን ላጩት😂😂
በፀጉር አይምጡ ተው ይጠለሉ🤣
❤❤❤❤ራጅም እድሜና ጤና ይወፍቅህ
አቶ ጥሩነህ ምርጥ አባት ማሻ አላህ
ምርጥ አባት
የናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባት❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ አባት ነው
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ናቱየ❤❤❤❤❤❤
ናታል ሳቀህ በጣም ነው ሚመቸኝ ❤😍🤣
ናታን ሳቂታው ስወደው ሳቅህን ከረሚ ጀምር😂😂
ወይኔ አባቢ በሳቅ ገደሉኝ ሳይህ ስሜን እያነበብኩ ነው የማይህ ማለት ነው አላሉም
ናታን ሚስትህ ጠፋችሳ ያቺ ደባካ ልጂ ስወዳት❤❤❤❤❤በህግ አምላክ አምጠልኝ😓
ናቱ አተን ነው አምወድህ❤❤❤
ያአላህደስየሚልአባት እርግትያለአባት
ናታን ጺምህ ቶሎ አደገልህ❤እነ ኢሳም የት ሄደው ነው እግራቸው ቆርጠሃቸው እንዳይሆን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከረሙ እና ከዳኒ ጀምርርርር 😂
ሀሳቡ ያተ ነወይ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤ቀጂየ ነህ ብትላጪም ጥምህን
ናቱየ ኢሳምን እዳትነካው እለፈው ሌሎቹን በጂምላ ጨፍጭፋቸው
የናታን አበት ብድሮን ይማልሱ please ❤😂
ኢሳምንና አባትህንን አታድርግ አባቶቻችሁ ናቸው በተረፈ በርቱ
ታድላችሁ ተላቅ ወንድም ነው የሚመስለው
Wow endet des yelalu be negeger yemiyamenu abat le zelalem yenur erjem edeme ke Tena gar temgnehu ❤❤❤
ዳኒና ረሙን ፀጉራቸው ተልጨው ባይ ደስ ይለኛል እንዳይደብራቹ😂😂😂😂
ውይይይ ምርጥ ሙሁር አባት
የሚገርመው ከረሙ ልልስገባ ሁሉም ከረሙ ብለዋል. እ😂 እኔ አልስማማም ከዳጊ የምድርጌጥ 🎉
ወንድምህ ያምራል❤
Natan lewendemek daregn🎉🎉🎉❤
የናቱ አባት ደስ የሚሉ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤❤በቀሉ ደግሞ ናቱዬ ከዳኒ ይጀመር ከበድ ያልሆነ ባይሆን ያን የመሬት ጉድ እኔ አላልኩም😂😂😂
ፋዘር ግን ብድራቸውን ይመልሱ ምትሉ ላይክ 👍👍🤣🤣
ናታን ምረጥ አባቴ ነው ያለህ በመነጋገር የሚያምኑ አባት ነው ያለህ እግዜአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤
የኘራንክ ነገር ኢሳም እና ረሙ በአንድ ላይ አይዞህ እንዳትፈራ💪
ፋዘር የኔ ውድ አባት ደስ ሲሉ ፋዘር ብድርህን መልስ ይቅርታ ወጣት ስለሆኑ ነው አንተ ያልኪት እረጅም እድሚ ይስጥልን❤❤❤
ማሻ አላህ ወይኔ የኔ አባት ታደለህ እውነትም ታላቅ ወድምህ ነው ሚመሰለው እድሜው ይርዘምላቹ ❤❤😂😂😂
ፕራንክ አታርጓቸው እናት ና አባቶች ያሳዝኑኛል
የተረጋጋሰውነው. አባትህ እድሜናጤና ይስጥልህ ወንድምህ
ማሻ አላህ ወላሂ ታላቅህ እኮ ነው የሚመስለዉ😂
የኔ አባት እንዴት ደስ ይላሉ በጌታ❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቸው🙏🙏
ማሚንም አስተዋውቀና ናታንዬ 😘🥰🥰❤❤🙏🙏
ናታን ሳቂታው ብድርህን መልስ በደብ ተበቀላቸው ከረሙ ጀምር
ናታን ሙስሊም ነው ዴ?
አይደለም
እኔም ግራ ገባኝ ሁሌ ወላሂ ሲል እሰማዋለሁ@@AfendiAb1102
@@AfendiAb1102አይደለም
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይሰጥልን❤😊👍
ናታን ምርጥ አባት አሉህ በመነጋገር የሚያምኑ እድሜ እና ጤና ይሥጠወት❤❤❤🎉🎉🎉
ሢወራ ለዛህ ደሥሢል ናታን😁🥰🥰እረጅምእድሜ ለአባትህ🥰🎉🎉🎉🎉
ናታን ከየት መጦ ነው በጣም ተጫዋች ነው ቤተሰብ ዝምተኛ ናቸው
ከራሙ ጀምር ግን ሁለተኛ fathern ፕራንክ እንዳታደርገው በቻልክ መጠን ፈታ አድርገው🥰🥰🥰 😘😘
ናታን የምወድልህ ነገር ሳቅህ ታድለህ ግን እኮ ሳቂታ ሰው የሚከፋው አይመስልም
❤❤❤❤❤አባት እርጅም እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ ያርህማን አላህ ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ ከርሙ ኢሳም 😂😂😂ነበር 😂
ናታን ምስኪኑና ሳቂታው ከረሙካን ቸኮሌት ይደጀመር ከዛን ዳኒን
የናታን አባት ደስ ሲል አናጋገሩ ናታን በናትህ አባትጋ ሥሩ
ናት ያእጅህን አስታፋው ይስጣላል ባታራፋ ባርታ ላአባቶቻቺን እራጅም እድሜ ሙሉ ጤና አላህ ያስጣጫዉ 🤲🤲🤲
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ነው የምታምሩት ናታን ፕራንኩ ከረሙ ጀምር እረሙ አድናቂህ ነኝ እንዳትቀየመኝ ወንድም
ከኢሳም ጀምር😂😂😂
ለወንድምህ ይከፈትለት 👍
❤❤❤❤
❤❤👍
ናታን ማሻአላሕ ምርጥ አባት ነው ያለሕ እረጅም እድሜ ይስጣቸው አባታችን ደግሞ ተበቀላቸው ደግሞ ለሴቱ እኳን መግድ ከፍተሕ እደውም አብደዋል ነገ ሰፈር ሲያጠያይቁ ነው የሚውሉት ሳንቀደምያሉ
ፋዘርና ቲንሹ እርጋታቸዉ ደስ ሲል ናቲ ቀስ አትንቀልቀል😅
ናታንየ የሚያምሩ አባትና ወንድም አለህ ፈጣሪ በሰላም በጤና እረጅም እድሜ ይኑሩልህ🙏
ማርያምን ምርጥ አባት ናቸዉ ታጋሽ ስጦታ ይስጣቸዉ ፋዘርም ብር ይመልሳሉ ግን ናታል እጅህ ላይ ያለዉን ንቅሳት አጥፋዉ በእግዚአብሄር
ደሞ አባቢ ስትል ነው እሚያምርብህ በስሙ አትጥራ ዋ አባቢ ባባ በል ጡሩነህ እዳትል ዋ ባባን አስደስተህ አሳየን❤❤❤❤❤
ደስ የሚል አባት ወጣት በንግግር የሚያምን ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተበቀላቸዉ😂😂እረሜን ግን ዋ እዳትነካዉ🍫🤭
አባትህን ስላስደነገጥካቸው እማይመቻቸውን ነገር አርገህ መካካሻ የሆነ ነገር አርገህ ሰብራይዝ አርገህ ወይም ጋብዘህ አዝናናቸው ትዛዝ ነው ባባን ብራክ አታድርጋቸው የወላጂ ልብ ስስ ነው አዛኝ ነው ለማስደሰት እጂ ሉማስደገጥ አይሆንም ልባቸው እናት እና አባት አክብሩ ተከባከቡ ተብለናል እጂ አስደግጡ አደለም ሸጋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ናታን ጫወታህ ሀሪፍ ነዉ ነገር ግን አባትና እናታችሁን ብራክ ባታዴርጉ ይመርጣል
ምርጥ አባት አንደበትህ ትሁት ነው አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
አቦ ናታን በአላህ አባትህን
አታሳዝአናቸው በጡሩነገረ
አስዴስታቸው አባት
አባቴን በስዴትስላጣሁት
ወላሂ😭😭😭😭😭
አባትህን ፕራክቢሆን
ልባቸውንአትስበረ
😢አይዞንእህቴአላህጄነተልፍርዶስይወፍቅልን💔😭😭
@AjqkavFahaha አሚንውዴዋ🌹
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ላባቶቻችን ምርጥ አባት
ናታን ሳቅታው ለአባት ረጅሜ እድሜ ከጠና ጋር ተመኝው መልካም አባት ፕራንኩ ከርሙ ጅምር ምያዝናና ነገር❤❤
ዎው በጣም ጥሩ አባት አለኪ ♥️🥰♥️🙏🤣🥰
ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ናቱየ ለውንድምህ ዩቱብ ይከፈትለት እና ይሰራ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉
ማሻአላህ ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ ናታን ምርጥ ልጅ❤
ደስ ሚል አባት ነው ያለክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው
ደስ ሲሉ አባትክም ወንድምክም❤❤❤❤❤
እኩያ ልጆቹ ናቹ
አባት ብሎ ዝም ነው❤ፐ
ፍቅር መግለፅ አትችልም ማለት ነው
ፍቅር😂😂😂😂😂😂
የፋዘርህ እርጋታ ይለያል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ሁለተኛ ፋዘርን በፕራንክ እንዳትነካ ✊😊🤔
😂😂😂 እረጀም እድሜ ከጤናጋር ዳድ
ኢሳምን ለምን ብራክ አታረጉትም ግን
አባትህን አላህ ይጠብቅልህ ያረብ አባቴን በጣም ስለምወደው አባት ሳይ ደስስስስ ይለኜል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ምርጥ አበት በዘለይ ስታምሩ አበትነ ልጆች በዉነት😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከኢስም ጀምር ግን ፅሙን አይደለም ወላሂ ፅም የለለዉ ወድ የተላጠቸ ዷሮ ነዉ የምመስሉት የረሙ በቁጥር ናት ከበድ ያለ ብራከ አርጋቸዉ
ናታንየ የኔሳቂታ😅😅😅ፍዘርን እደኔሚወዳቸው እረጂምእድሜ ላባቶች❤❤🎉
በርታ የአባ ጥሩነህ የሸጋው ልጅ ፋዘር ብድራቸውን ይመልሱ ❤❤🎉🎉
ለአባትህ እና ለወንደድምህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
🙏🙏🙏 ክብር ለአባቶች ዉለታቸዉን ከፍለን ለማንጨርሰዉ ❤
የኔአባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ሠርፕራይዝ ብለህ ፕራክ ቆይ ናታን የወኔጋርሆነዉ ይበቀሉሀን ፋዘር
ማሻ አላህ ፈታ ያሉ ደርባባ አባት ፕራክ ሳታደርግ አምጣልን ❤❤❤🎉
እኔ የዚህ ልጅ ሰቅ በጣም ነው ደስ የምለኝ😂😂😂 አቦ ይመችህ natiye
ኣይ ናታን 😂
ያተ ስራ ነው የተመታህ😂😂
ናቲዬ በፕራንክ ስለማይችሉህ እኮ ነው ወደ አካላዊ ጥቃት የሄዱት አይችሉህም ስልህ
አባትዮ ወላህ ምርጥ ነው መሸአላህ❤❤❤❤
ማሸአላህናታልእዬምርጥወድምአለህ❤
ፈጣሪይጠብቅላችሁደሥየሚልአባት❤❤❤❤
አይናተንየ ፈረተህነዉ በማሥክ የሆከዉ 😂😂😂 አባትህ ሢያምረለ ማቀ
ሻ አሏህ ረጂም እድሜ ከጠናጋ
😂😂😂😂😂
ያባትህ እርጋታው ምክሩ ደስ ሲል
ደሞ የረሙን ፀጉር ምለጥልን ያለፀጉር እንየው😄
ከረሙ ጀምር ግን ዋ እንዳትጎዳው❤❤❤
ናተን ሰቅተ እኖድሀለን በአለ ከ አበተቻ አድለይሲሩ ሁሌሚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ የኔ በለት ሲዉድት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሳቃችሁ ደስ ስል ❤❤
ከዳኒ ጀምረህተበቀላቸዉ ብድሩንየማይመልስአይወለድነዉእናተረቱ😂😂😂😂😂😂
ናታን አባትህ ሺ100000000 አመት ይኑሩልህ❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልን
በናትህ ከ ኢሳ ጀምር በቀሉን 😂😂😂
ደሞ ወንድምህ አይኔ ውስጥ ገብቷል 😘😋
ለ አቶ ጥሩነህም ቻናል ክፈትላቸው 🥰🙏
😂
አባት አታናዶት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረጀም እደሜ ይሰጣልን
ማሻአላህ አባታችሁ ደሥ ሢል❤❤
ከ ኢሳም ጀምር ፍራንኩም ከ ኢሳይ ዝጀመሮ ደስ ይለና'ውን ፍራንኮ ኣየቅም
እዴሜ ጤና ይስጥልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከረሙ ጀምር
መበቀል ከእስም ይጀምራ😂❤❤🎉
ከረሙካ ጀምር ባይሆን ፀጉሩን እጁን ወይም እግሩን አላልኩም ባይሆን እረሙ እዳትቀየም አድናቄህ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ናታን ሙስሊም ነው ዴ?
አይደለም
ኢሳም ፕራንክ አድርጉት ፀጉሩን ላጩት😂😂
በፀጉር አይምጡ ተው ይጠለሉ🤣
❤❤❤❤ራጅም እድሜና ጤና ይወፍቅህ
አቶ ጥሩነህ ምርጥ አባት ማሻ አላህ
ምርጥ አባት
የናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባት❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ አባት ነው
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ናቱየ❤❤❤❤❤❤
ናታል ሳቀህ በጣም ነው ሚመቸኝ ❤😍🤣
ናታን ሳቂታው ስወደው ሳቅህን ከረሚ ጀምር😂😂
ወይኔ አባቢ በሳቅ ገደሉኝ ሳይህ ስሜን እያነበብኩ ነው የማይህ ማለት ነው አላሉም
ናታን ሚስትህ ጠፋችሳ ያቺ ደባካ ልጂ ስወዳት❤❤❤❤❤በህግ አምላክ አምጠልኝ😓
ናቱ አተን ነው አምወድህ❤❤❤
ያአላህደስየሚልአባት እርግትያለአባት
ናታን ጺምህ ቶሎ አደገልህ❤
እነ ኢሳም የት ሄደው ነው እግራቸው ቆርጠሃቸው እንዳይሆን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከረሙ እና ከዳኒ ጀምርርርር 😂