አቋም የሌለው የመናፍቃን ስብስብ | ዮናስ የልደታ, አንተነህ ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 11

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap День назад +1

    ለዚህ ነው ቅዱስ ቁርባን፣
    የሃጢአት መደምሰሻ (ላለፈውን)
    የሳጥናኤል ድል መንሻ (ዳግም እንዳያስትን)
    ለመንግስተ ሰማያት መውረሻ (ስጋውን የበላ ደሙን የጠጣ የዘላለም ህይወት ያገኛል) ብለው መምህራን የሚያስተምሩን እኛም የምንቀበለው።

  • @eyerusalemyisfalem1206
    @eyerusalemyisfalem1206 2 дня назад +6

    ሰላም ወንድሞች ፕሮዎች ወደ እውነታው ከተመለሱ ጥሩ ነው ነገር ግን ከአሁን በኋላ ለውይይት ሲመጡ በፊት ለሰሩት ስህተት ይቅርታ እየጠየቁ መሆን አለበት ብዙዎችን አስተዋልና

  • @marek5323
    @marek5323 День назад

    እንደ ባህላችን እንኑር! የሰው አንቀላውጥ አያምርብንም!!!

  • @dawitlisan5777
    @dawitlisan5777 День назад

    ስቡር አላምረው ናቸው
    ስምዓ ጽድቅ ሚዲያ ነው

  • @abrhamwondifraw8984
    @abrhamwondifraw8984 День назад +2

    ጵንጤ ውሃ በላው

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 2 дня назад

    Tebareku wendmoche

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 День назад +1

    ኢትዮጵያውያን ሆነን ግእዝን እንደ ማይታወቅ ቋንቋ ከታሰበ ወይም ቋንቋውን እንደማታስተምር ከተቆጠረ በሽተኝነት ነው። በሽተኛ ሰው ነው። ቋንቋ መግባብያ ነው የዘለለ ተዓምር የለውም ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ከማምለክ የሚገድበው ምንም የለም።

  • @sinishawali1473
    @sinishawali1473 2 дня назад +4

    እረ ወንድሞች እህቶች ምን ሆነናል ይህን የመሰለ መርሀ ግብር የሚያቀርብ ሚዲያ 29ሺህ ሰብስክራይበር ብቻ! 100ሺ እናስገባው።

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws День назад

    የሚሞሉት መንፈስ እኮ የኦርቶዶክስ ጥልቅ እውቀት የላቸውም እንጅያችትንሿ ከጊብ ውጭ ቆመው ያዳመጠው😢🎉 ይወሰድና የተደበላለቀው የአጋንት ጫጫታ ይሞላሉ

  • @RealflowersRealflowers
    @RealflowersRealflowers 2 дня назад

    ❤❤🎉🎉🎉