እሚገርም ፕራንክ ባለቤቴን ጉዱን አፈላሁት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 76

  • @yemarmedia
    @yemarmedia 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ስለ ነው እህት በርች በቀጣይ አሪፍ ስራ እንጠብቃለን

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 года назад +3

    የራሳ ልጆች የት ናችሁ አበረታቱዋት በርች እህታለም

  • @zuztyzuzty3956
    @zuztyzuzty3956 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብቃ እህት ሀሪፍ ስራ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @hani3930
    @hani3930 2 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍና አስተማሪ ነው በርቺ ሌላ በተለየ መልኩ ይዘሽልን እንደምትመጪ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን

  • @ethiobruk8513
    @ethiobruk8513 2 года назад +1

    ጎበዝ ፕራንከር በርቺ ግን ሰዎቹ ገግመዋል በደንብ ኣስደንግጪያቸው

  • @MUBITUBEሙቤቱዩብ
    @MUBITUBEሙቤቱዩብ 2 года назад +1

    ሰላም ወዳ እህቴ ብራክሸ እዴትነዉ። ዋዉ ብዬ አለሁ እሰካልሆነ ሌላ አይድያ አይታየለዉም እሱ ይሸላል ቀጥይበት ጎበዝ

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 2 года назад +1

    ሰላም ለዚህቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ቤተሠብ ስለሆን ደስብሎኛል ወይይይ የኔወደም አሳዘነኝ እሱ ጥሩ ትምህረትነዉ በረቺ💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺❤

  • @ዘይነባየሀያትልጅ
    @ዘይነባየሀያትልጅ 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ያላህሰላምናእራህመት እረዴት በናተላይይሁንየምወዳኡየማከብራቹአላህአገራችንሰላምያድረግልን አስርለሚሰቃዩወገኖቻችንአላህለሀገራቸውያብቃቸው

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ፕራንክ እሚባል ነገር እፈራለው አልወድም ምክንያቱም አዝናኝ ሆኖ ግን ወደ አልተፈለገ ነገር ውስጥ ስለሚገባ

  • @አያሴገነናአሴነዋን3
    @አያሴገነናአሴነዋን3 2 года назад +1

    ሰላምሰላም እህቴ ዋው ዋው ከምጅመሬያህውነት መስሎኝነብረ በነገራችን ላይ በጣምነው ደስ የሚለው ዋው ብይሻሎ

  • @yohannqnpadanisa8912
    @yohannqnpadanisa8912 2 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነው በርቺ

  • @ሸፋፋ19ኮድ1
    @ሸፋፋ19ኮድ1 2 года назад +1

    ሰላምጠናይስጥልኝአለሰህአገራችንሰላምያድረግልን በሳውዲእሰርቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችንአላህይድረስላቸውያረብ

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላም ዋውው እውነት በጣም ደስ የሚል ፕራክ ነው በርችልኝ የኔ ቅመም ሰላምና ፍቅር አንድነትን ማስተዋል እግዚአብሔር አምላክ ሰላም የሀገራችንን ይሁን

  • @tube-ui8wh
    @tube-ui8wh 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ ሳምርብሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @mersa12
    @mersa12 2 года назад +1

    ሠላም ሰላም እህት ምርጥብራክነዉ ተሳክቶልሻል ዋው

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u 2 года назад +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እወድሸ ቻብሰቲክ አተጠቀሚ ምረጥ ነሸ እናም በረቱ

  • @hanhayoutube49
    @hanhayoutube49 2 года назад +1

    ሰላምእህቴ በእውነቱ በህዮቱ ነው የተጫውትሽበት

  • @brishbeti3073
    @brishbeti3073 2 года назад +1

    ስታምሪ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 11 месяцев назад

    Wawuu bettam tamralachuhu
    Fikrachn yabzawu gn aechi
    😂😂wuy chekag neshi sgermi hoho

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 10 месяцев назад

    Woyina betam new yasakeshgn kemre selam selam enkan dehna metash yena woda mashallah allah yechemrelachu yena konjo❤❤❤😅😅😅

  • @zedin5519
    @zedin5519 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህት ጥሩጥሩስራወችን እደምትሰሪ ተስፋአለኝ

  • @የፈቅርቤትየደስታምጭ2
    @የፈቅርቤትየደስታምጭ2 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ይብዛልሽ እህቴ

  • @youtbe2527
    @youtbe2527 2 года назад

    wwwooowwkkkkkk ሰላም እህቴ በእውነቱ በመጀመሬያ እውነት ይመስል ነበር

  • @ragavan7528
    @ragavan7528 2 года назад +1

    የኔውድ ዘኒ ስታምሮ ቀጥሎበት

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው አለሁመኢነከ አፉውን ቱሂቡል አፍወ ፈእፉ አና ረመዳን እያለቀ ነው በዱኣ እንበርታ ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ አሚን

  • @fantesh9520
    @fantesh9520 2 года назад

    Selam lanchi yihun ehet enkun dehena qoyeshin yemigerm peranke newu gobezi neshi berchi fetari agerachin selam yargelen

  • @gatasawngusa2238
    @gatasawngusa2238 2 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @የቅድስትድንግልማርያምማህ

    ሰላም ሰላም ማማየ በጣም ደስ ይላል እህቴ በርችልኝ እውነት ደስ ይላል በርቱልኝ በጣም ደስ ትላላቹ ውዶቸ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጐ4ኘ

    ዋውውው የኔ ውድ ብርቺ🌹🌹🌹

  • @ሠላምአሰፋዩቱብ
    @ሠላምአሰፋዩቱብ 2 года назад +1

    ጎበዝ በራቺ

  • @ethioyoutube8707
    @ethioyoutube8707 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም የኔ ቆጆ እካን ሰላም መጣሽ አይይይይ የባል ነገር ሲያሳዝን በርቱልን አድነት ወደ ጥሩ ስኬት መሄድ መቻል አለብን ሀገራችን ሰላም ፉቅርን ይስጥልን የኔ ቅመም ቀጥይበት መልካም አጀማመር ነው

  • @trinktrink9936
    @trinktrink9936 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @አህመድ-ኸ3ኈ
    @አህመድ-ኸ3ኈ 2 года назад +1

    በርቱ ውዶችየ በቅርቡ ፌመስ ትሆናላችሁ

  • @emulayliatube
    @emulayliatube 2 года назад +1

    የኔውድ በጣምዘናያረጋል በርች

  • @weynhagerannafaki7263
    @weynhagerannafaki7263 2 года назад +1

    አሪፍ ነው ዉዴ አናደድሽው እኮ
    ላማንኛዉም አብረን እንደግ
    ደምሪኝ ዘንዬ

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 года назад

      ውዴ ነይ እንደማመር

  • @መሲነኝየመድሀኒአለምልጅ

    በርቱ ደስስትሉ ግን አሳዘነኝ😅🥰

  • @user-hx8jv6xy8e
    @user-hx8jv6xy8e 2 года назад

    ጡሩፕራክነወቀጥይበትደስትላላቹህ

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 2 года назад +1

    በጣም ቆንጄ ነው ቅጥይቡት

  • @hussainetp7537
    @hussainetp7537 2 года назад +1

    የኔ ውድ ደስስስ ሰትሎ

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ውዴ
    በዋና ደመርኩሽ ነገ መልሽክኝ

  • @ሀሊማሀይኩ
    @ሀሊማሀይኩ 2 года назад +1

    ሠላም ለዚህቤት
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 2 года назад

    በርቺ

  • @kebebtades7378
    @kebebtades7378 2 года назад

    በርቺ ያገሬ ልጂ ግን የተሻለ አቅርቢ ።

  • @nemali8018
    @nemali8018 2 года назад

    በርቱ እህት

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 года назад +1

    ሰላም ለዚ ቤት እንደማመር በቅንነት

  • @hguty1105
    @hguty1105 2 года назад

    በርች

  • @trinktrink9936
    @trinktrink9936 2 года назад +1

    💕💖💖የኔ ልእልት ስወድሽ💞💕

  • @እናቴአንቺካልሽልኝእኔምአ

    በርቱ ጠንክሩ ♥♥♥

  • @gatasawngusa2238
    @gatasawngusa2238 2 года назад +1

    የኔ ውዶች

  • @baytumedia2842
    @baytumedia2842 2 года назад

    ሰላም ነዚ ቤት ዘካ ሰላም

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 2 года назад

    Bertu😂😂

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus3261 Год назад

    አችንይጥላችአለ

  • @dorajala1197
    @dorajala1197 2 года назад

    Berchilgn

  • @salmasalma8492
    @salmasalma8492 2 года назад

    👍👍👍❤❤❤🙏🙏

  • @zahirabu4683
    @zahirabu4683 2 года назад

    በርቺ የራሳ ልጅ

  • @mancamel1290
    @mancamel1290 2 года назад +1

    Kkkkkk

  • @seidhalimyoutube1611
    @seidhalimyoutube1611 2 года назад

    ሰላም ውዳ እህቴ እንደት ነሽ ደምሪኝ ውዴ

  • @አደሰዩቱብ
    @አደሰዩቱብ 2 года назад

    😍😍❤

  • @danteltube5266
    @danteltube5266 2 года назад

    ጎበዝ ወረኛ

  • @eldskunnapalli2893
    @eldskunnapalli2893 2 года назад

    ጎበዝ በርች

  • @ragavan7528
    @ragavan7528 2 года назад

    ወይ ጉድ ኪኪኪኪኪኪካ

  • @gatasawngusa2238
    @gatasawngusa2238 2 года назад

    ጎበዞች

  • @alemuzewudu4829
    @alemuzewudu4829 2 года назад

    የኔ ቆንጅ

  • @Halima-woleyewa
    @Halima-woleyewa 2 года назад

    ሰላምበጣምደስትላላችሁፍቅረእስተመቃብረያርግላችሁጠንክሪእህት

  • @ሻሻነኝ
    @ሻሻነኝ 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    👌ምስኪን

  • @vvghgfc5024
    @vvghgfc5024 2 года назад

    በርች😍

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x 2 года назад

    በቅንነት እንደማመር

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 года назад

      ውዴ ነይ እንደማመር

  • @Slmon-td8yg
    @Slmon-td8yg 2 года назад +1

    ሰላምጠናይስጥልኝአለሰህአገራችንሰላምያድረግልን በሳውዲእሰርቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችንአላህይድረስላቸውያረብ

  • @ፈንዲሻL
    @ፈንዲሻL 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ያላህሰላምናእራህመት እረዴት በናተላይይሁንየምወዳኡየማከብራቹአላህአገራችንሰላምያድረግልን አስርለሚሰቃዩወገኖቻችንአላህለሀገራቸውያብቃቸው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      እኒም።ባልንለፈትንወደ።እሰኪደምሮኚ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 года назад +1

    በርቺ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    በርች

  • @kolliyyanhedas4333
    @kolliyyanhedas4333 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ