መንፈስ ድካማችንን ያግዛል #3 ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma | Halwot Emmanuel United Church

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 55

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Год назад +2

    አሜንንን 💯💯💯💯tabaraku💯📖📖📖🙌🙌💯

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Год назад +1

    አሜንንን አሜንንን tabaraku 🍇🍇🍇

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!!
    ( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!!ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን ብቻ አከብራለሁ!! እስራኤልንም (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከራ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Год назад +2

    ተባረክ ነብይ ዘነበ
    እባካችሁ መዚቃውን ተዉት በጣም ይረብሻል ቃሉ ብቻውን በቂ ነው
    በጥሞና ማዳመጥ እንድንችል ተባረኩ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Год назад +11

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад +2

    አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Год назад +2

    አመአንንን አመአንንን አመአንንን
    አመአንንን 📖📖🔥🔥🤲ታባራክ
    🔥🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @MunyaradziRuzvidzo-qf6fn
    @MunyaradziRuzvidzo-qf6fn Год назад +2

    ዘምነህ የታባካው ይውነ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dawitgetachew5541
    @dawitgetachew5541 Год назад +2

    በኔ ያለው ትልቅ ነው በውስጤ የገባው ከውጪ ካለው አይነጻጸርም አሜንንን ❤❤❤!!!

  • @خديجةخديجة-ج3ي
    @خديجةخديجة-ج3ي Год назад

    አሜንንን አሜን 👏👏👏👏💔💔💔💓

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Год назад

    አሜን አሜን

  • @AlmazShj
    @AlmazShj Год назад +2

    ተባራታባሰተረ😊😊😊😊😊

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +2

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Год назад +3

    እወነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +5

    AMEn ኢየሱስ ጌታ በኔ ያለው ከአለም ካለው ይበልጣል።☝😍😍🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ነቢይ ዘኔ

    • @zoretozorito-un1es
      @zoretozorito-un1es Год назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክህ❤❤

  • @bety2338
    @bety2338 Год назад +2

    አሜን! አባቴ እግዚአብሔር ይህን ቃል በልቤ ሰውርልኝ። May God bless you more and more!

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 Год назад

    ሰው ከትልቁ ርቆ ትልቅ መባል ነፍስን ለሚጠፍው ማስገዛት ነው እኔስ እየሱስን ከገባ ጀምሮ ብርሀን ነፃነት ከእንስሳ ሂወት ወጣሁ እንዳስተውል ረዳኝ ስሙ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ::

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Год назад +3

    የምርህ ትሰብከሌ ጌታ ይባረክ ከልቤ እወዳሉሁ❤❤

  • @chanyalewmetekia7301
    @chanyalewmetekia7301 6 месяцев назад

    ተባረክ ዘኔ. ሙዚቀኛው ቃሉ አመለጠው ።ይህ ክፉ ልምምድ ነው። ዘኔ ሙዚቀኛውን ምከረው።በቃሉ ጊዜ ቃሉን ይስማ

  • @loca_bubu7
    @loca_bubu7 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያለምልምክ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤

  • @majedjaberi9083
    @majedjaberi9083 Год назад

    ❤❤❤❤❤Wowooow አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ❤📖📖📖📖🍒🍒🍒📖📖📒✍️✍️✍️🌾🌾🙏🙏🙏👏👐👐👐👐👐👐🦻🦻🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennnn yemibelitew,gebtobignal haleluyaaa,kibr lemenfes kidus,yihun zenewa tebarek

  • @jak9831
    @jak9831 10 месяцев назад

    Kene gara yalew yibeletal amennnn menfs kedus 🙏

  • @meslechdeng0675
    @meslechdeng0675 Год назад +1

    ❤meeeeeeeeee❤

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም Год назад +2

    አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን በአለም ካለው በኔውስጥ ያለው ይበልጣል ክብር ለጌታ ይሁን ♥♥♥♥♥♥ዘመንህ ይባረክ♥♥♥

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 3 месяца назад

    Amen amen tebarekilegne❤❤❤❤❤❤❤

  • @yanethabib9045
    @yanethabib9045 Год назад +1

    Denk yegizew meleket thank you prophet ❤❤❤❤❤❤

  • @almazsahle8612
    @almazsahle8612 Год назад

    Amen amen kmewashewe ksyetan menfse geta yetbeken bless you more and more 2 and 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eba7-j7i
    @Eba7-j7i Год назад +1

    Amen yemibelxew gebtobinyal tebarek zane ❤❤❤

  • @akiibahh4035
    @akiibahh4035 Год назад +2

    ❤❤አሜን ተባረክ በብዙ

  • @nigistiberaki1751
    @nigistiberaki1751 Год назад

    Geta ybarkih yabaite bruk. Bzihn menfes guyih chrs.

  • @leoulsegedali5558
    @leoulsegedali5558 Год назад +1

    Amen

  • @hawijeses
    @hawijeses 10 месяцев назад

    ameeen

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜን

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @SelamDebesai
    @SelamDebesai Год назад

    Waw Amezing message God blessd

  • @SenaitAbebe-p1k
    @SenaitAbebe-p1k Год назад

    Bless you

  • @خديجةخديجة-ج3ي
    @خديجةخديجة-ج3ي Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f Год назад

    እነሱጋ ካለው እኛጋ ያለው ትልቅ ነው አሜን አሜን❤❤

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም Год назад +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @tarikuqacicne
    @tarikuqacicne Год назад

    tariku

  • @bekitilahun2450
    @bekitilahun2450 Год назад +2

    You are our blessing 💓

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +1

    ❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @خديجةخديجة-ج3ي
    @خديجةخديجة-ج3ي Год назад +1

    አሜንንንንን ❤❤❤❤❤👋👋👋👋👏👏👏

  • @temesegenkebede8654
    @temesegenkebede8654 Год назад +1

    💔💔💔💔

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 4 месяца назад

    ቅዱሱ መንፈስ የገባባቸው መለያቸው ምልክታቸው አለመጭበርበራቸው ነው የሚመረምሩ እንጂ በማንም የማይመረመሩ መሆናቸው ነው

  • @jone7483
    @jone7483 Год назад +1

    𝑨𝒎𝒆𝒆𝒆𝒆𝒏🙏🙏

  • @temesegenkebede8654
    @temesegenkebede8654 Год назад +1

    ተቧረክ

  • @haregegemeda2787
    @haregegemeda2787 Год назад +1

    Amen

  • @yalfaltarekegn
    @yalfaltarekegn Год назад +1

    ❤❤❤

  • @leoulsegedali5558
    @leoulsegedali5558 Год назад +1

    Amen

  • @jobiramediajm1684
    @jobiramediajm1684 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @خديجةخديجة-ج3ي
    @خديجةخديجة-ج3ي Год назад +1

    ❤❤❤❤❤