🛑በልጅ አይታፈርም የፍቅር ልጅ የማነው ጥጋኞች ምነው አልበዛም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 975

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  2 месяца назад +148

    ናስር ሳይመጣ ቶሎ ቶሎ አድምጡ 😊 አልበዛም እንዴ እነ ጥገኛች ተለጣፊ 😊

    • @user-nx4sj3cw8b
      @user-nx4sj3cw8b 2 месяца назад +1

      አረ አታጥፊ

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 2 месяца назад

      @@fasikatube9475 ሀሀሀሀሀ አሳቀቀሽ

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r 2 месяца назад +2

      እንዳታጠፊ😅😅😅😅

    • @lulutube885
      @lulutube885 2 месяца назад +2

      😁😁😁🙈 ሪከርድ አደረኩት

    • @user-ck2xd2jk2i
      @user-ck2xd2jk2i 2 месяца назад +12

      😂😂አሳቅሽኝ ብዙ እምትነግሪን ነበረ ናስር አሰረብን ፍርዶሴ ተያቸው ከባልሽ እንዳትጣይ

  • @seade127
    @seade127 2 месяца назад +86

    ፍቅር ማለት እኮ የሴት ጀግና ያለአባት ያሳደገቻት እናቷን ክብር ያልጣለች ምርጥ የሴት ተምሳሌት ናት

    • @user-st5dነኢማ
      @user-st5dነኢማ 2 месяца назад +1

      በጣም❤❤❤❤

    • @BkfuMd
      @BkfuMd 2 месяца назад

    • @birhan694
      @birhan694 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад

      በጣም❤❤❤❤💪💪💪👈

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад +1

      ፍቅርዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤ጀና ሴት ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 2 месяца назад +60

    እኛ አይገባንም እጂ አቺ እውነት ነው ምትናገሪው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 месяца назад +117

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @user-gb2zd3ie6f
      @user-gb2zd3ie6f 2 месяца назад +1

      ሡለሏአሊወሠለም
      ሡለሏአሊወሠለም
      ሡለሏአሊወሠለም
      በጣም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 месяца назад

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @tofikargawshukrala3143
      @tofikargawshukrala3143 2 месяца назад

      S A W ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @musfadinerjabo3104
      @musfadinerjabo3104 2 месяца назад

      ሰለለሁ አለይህ ወሰለም

    • @toltutube4319
      @toltutube4319 2 месяца назад

      ሰላህ ወለይ ወሰላም ያረሱላለላህ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @TemerSeid
    @TemerSeid 2 месяца назад +73

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያቺን

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 месяца назад

      ሠለሏህ አለይሒ ወሰለም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 месяца назад

      ,ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @user-wk9yo1wj3t
      @user-wk9yo1wj3t 2 месяца назад

      ሰለላሁአለይሂም ወሰለም

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 2 месяца назад

      Saallahu Aleyhi wasselam Saallahu Aleyhi wasselam ❤❤💯

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad5877 2 месяца назад +70

    ፍሩዳስ ፍቅርየጋ እስኪ አዴቅን አብራችሁ ሰሩ😢😢😢

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m 2 месяца назад +1

      ተረጋጋሽ ዉደ ፍቅር ማንንም አሰማ አትጨነቂ

    • @SmartinfoBEST
      @SmartinfoBEST 2 месяца назад

      አንቺም ከአብርሽ እንዳይሆን 🤣🤣🤣

  • @ffstNeg-pk4jz
    @ffstNeg-pk4jz 2 месяца назад +121

    መልካም ተብየዋ ሀይማኖት የላትም የምትሉ 👍👍

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 2 месяца назад +4

      መልካም.አሮጊት.ነች.ቆሞቀር
      ሀይማኖት.የላትም😂😂😂😂😂😂😂

    • @ritahkarungi-we5vw
      @ritahkarungi-we5vw 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂አቃቺሁትል መልካምን

    • @ritahkarungi-we5vw
      @ritahkarungi-we5vw 2 месяца назад

      ​@@amalnohaleb1405😂😂😂😂😂

    • @fentaye9663
      @fentaye9663 2 месяца назад +11

      መልካም እምትባል ሰዉ ስጠላት ቆሻሻ ናት

    • @Kemila-ji2sg
      @Kemila-ji2sg 2 месяца назад +1

      በጣም የውነት የሆነቺ ነገረኛ ባልቴት ነቺ ሠልካም ተብዬ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 месяца назад +88

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ ላይክ አምሮኛል😢😂

    • @zz-wf1hk
      @zz-wf1hk 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 2 месяца назад +1

      በሰላም ተገላገይ❤❤❤

    • @sadamu
      @sadamu 2 месяца назад +1

      ከማን አረገሽ😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 месяца назад

      @@sadamu ክክክ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 месяца назад +1

      ክክክክክ😂

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 2 месяца назад +35

    ❤ዚም የለነ ነጀ ወጠ አሉ ነቢዩ ሙሀመድ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w 2 месяца назад +70

    እንዴት እንዳስጠላችኝ ማርያምን ሴት ልጅ ስትር ብላ ስራዋን ስሰራ ነው እንጂ ከቤት ወጥተው ወንድ ጋር ሲራገጡ የሚወሉ ያችማ በማያገባት ትገባለች ይቅርታ በጣም ነው የምታስጠላኝ ዝም በያቸው አንቺ ጀግና ነሽ ፋሲካዬ❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 1:16

    • @murshidajamal6991
      @murshidajamal6991 2 месяца назад

      ማነች

    • @Boo900Aa-zj2is
      @Boo900Aa-zj2is 2 месяца назад

      ስለማነው የዛሬው ፍትፈታ. ማነች እሷ.

    • @rosarosa9032
      @rosarosa9032 2 месяца назад

      ማነች ግን

    • @user-vj6qo2rf1w
      @user-vj6qo2rf1w 2 месяца назад

      ማነች ማነች ቅኔ አይገባችሁም እንዴ ግዴታ ስም መጥቀስ አያስፈልግም የታወቀች ለፍላፊ ናት ፋሲካ ግን ጀግና የአረብ ሀገር ሴቶች ተምሳሌት ናት ላዳመጣት ደነዞቹ ግን አያዳምጧትም አይሰሟትም ለራሴ ግን ቆም ብየ አዳምጣታለሁ ❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 месяца назад +124

    የፋሲካ ወዳጆች እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-gn5wb1zi4o
    @user-gn5wb1zi4o 2 месяца назад +130

    አለሁም ሞሲሊወሰልም አለ ነቢይነ ሙሀመድ ዝም የለ ነጀ ወጣ አሉ ውድ የኘ ነብይ ሶለላሁ አለይ ወሰለም

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 1:32

    • @user-md6ke2ih7d
      @user-md6ke2ih7d 2 месяца назад +2

      ዘመነ ካሴ ያለዉን አችም ደገምሽዉ ዉዱነብያች መሀመድ ስለላሁ አለይ ወሰለም ደጋግመሽ አይጠገቡ ናቸዉ ፊደሉን ሰሰትሽልትደ

    • @Monirausman
      @Monirausman 2 месяца назад

      Salawatu rabbi wasalamu alehi

    • @MuluAbera-jc4ny
      @MuluAbera-jc4ny 2 месяца назад

      s a w

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 2 месяца назад

      ስለላሁ አለይሂ ወስልም❤❤❤❤

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b 2 месяца назад +48

    የቡታጅራ ጨረቃ ቀመር ፍቅርና ፍቅር ናት❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +1

      ፍቅርዬ እና ሄሉዬ በጣም ልዩ ሴት ናቸዉ በተለይ ለቤተሰቦቻቸዉ ያላቸዉ ክብር 100👌❤ሁለታቸዉንም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤

  • @ifhjdgjchj9007
    @ifhjdgjchj9007 2 месяца назад +30

    ፍቅር እንወዳታለን ምንም ቢሉ❤

  • @SusuLove-kn9cj
    @SusuLove-kn9cj 2 месяца назад +244

    ፋሲካን 200k እናስገባት የምትሉ እንቅጭ እንቅጩን ስለምትናገር

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 2 месяца назад +31

    እደ ፍቅር ልጅ አላት ኣረ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላት በዚህ እድሜዋ በዚህ ሰውነት ባለልጅ ናት ❤❤❤❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад +1

      አረ ልጅ የላትም ፍቅርዬ ትንሽ ልጅ ናት

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад +1

      አረ ልጅ የላትም ፍቅርዬ ትንሽ ልጅ ናት

    • @user-pr5fj6vu5j
      @user-pr5fj6vu5j 2 месяца назад

      @@fekerlove6881 ይኖራታል ፋሲካ አትዋሽም

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 2 месяца назад

      አዎ ያብርሽ ልጅ ናትኮ አምኗል አብርሽ እረዳለሁ ብሏል

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 Месяц назад

      ​@@Aynalove3382እእእእእወላሂ በይ????

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 месяца назад +42

    *ፍቅርን ስወዳት ጀግና ናት ልጅ ፀጋ ነው በዚህ እድሜ❤*

    • @fafi8402
      @fafi8402 2 месяца назад

      ትክክል

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад

      በጣም ትለይለች እኮ💪💪💪👈

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 2 месяца назад

      የኔውድፍቅርልጂአላትእንደወላሒልጂፀጋነው

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 2 месяца назад +27

    ትክክል ወላሂ ፍቅርን ለቅቅ ያድርጎት ወላሂ ፍቅር ጀግና ሴት ናት

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 2 месяца назад +38

    ናስር ሚስትህን ያዝልን አልቻልናትም 😀

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 2 месяца назад +72

    ትክክል ፍቅር ልጅ ቢኖራት በዚህ እድሜ በዚህ ሰውነት እድለኛ ናት

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ 1:57

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z 2 месяца назад

      በትክክል

    • @user-kr2ne3gn2p
      @user-kr2ne3gn2p 2 месяца назад

      😏😏😏 በማያገባችሁ አትፈትፍተ ሁሉም ነገር ፈጣሪ በፃፈው እጂ በሰው ግምት አይኖርም በዚህ ሰአት ብታገባ በዚህ ሰአት ብትወልድ ቀብጣራ ፈጣሪ ነሽዴ አች መቸ እደምታገባና እደምትወልድ የምትገምችው

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p 2 месяца назад

      ​@@user-kr2ne3gn2pዝም ብይ አፈሽን ዚጊ ብዙ እዳታነግሬኝ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад

      አረ ፍቅርዬ ልጅ የላትም አታሳዝናችሁም ምና ለአንድ እናታዋ ብትኖር በቀደም አላያችሁም እናታ እኮ እንባዋ መቶ ዋጥ አድርጋ ነው የቆመችው እናታዋ አረ ተው ተዋት ፉቅርዬዬን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rukiyatube
    @rukiyatube 2 месяца назад +28

    ይች እኮ አብዳለች ፍቅር ጀግና ናት በያት አፊያዬዬዬዬ አላህ ይጠብቅሽሽሽሽሽ

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 2 месяца назад

      Liji
      Ale.iyalachino.la.fiqre

    • @user-jf3op5it7u
      @user-jf3op5it7u 2 месяца назад

      እረ የወገን ያለኽ ምስጥር ምታወጣው ማናት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +33

    ዘሬ አልማጣችም ፍቅርዬ ያለችበት መዞር ነው
    ስራዬ 😢😢ዬት ነቹ ያፍቅር ወዳጆች😢
    ፍቅርን በማጥፎ ያምያናሰት ሰው ጦሰን ጥቡላሰንያላበት ጭቃታን ውሰዱ 😢ፋሲካዬ በርቺ
    በፍቅር ስም ሰብስክራይብ አራኩሽ 😊🎉❤

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 2 месяца назад +2

      ፍቅርየ ከአብርሽ ልጅ አላት እያሉነወኮ አሁን ዴግሞ😢😢😢

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад

      ​@ዉሸትነዉ

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c 2 месяца назад

      ውሸት ነው ለራሶ ገና ልጂ አደለች እኳን ልጂ ልኖራት

    • @user-st5dነኢማ
      @user-st5dነኢማ 2 месяца назад

      ውሸት ወላ😂😂😂

    • @zone8505
      @zone8505 2 месяца назад

      ​@@fatmhsaad5877ነገ ከሄሉ ገ ይመጠሉ ደስ ብሎኘል😂😂😂😂

  • @user-qy6rx4rl4z
    @user-qy6rx4rl4z 2 месяца назад +60

    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በተለይ ሙስሊሞች ግን ምን እየሆናችሁ ነው ቆይ ምን አገባችሁሁሁሁሁ በማይመለከታችሁ ነገር ገብታችሁ የምታቦኩት ? እስኪ ስለ ሀይማኖትታችሁ ተማሩ ቆይ እኛ ምን አገባን በማያገባን ለምንድነው ምናቦካው አረ ተው እዛ ሄዳችሁ አትወሸቁ በቃ የራሳቸው ጉዳይ ነው ሰሩ ለራሳቸው አልሰሩ ለራሳቸው እኛ ምን አገባን ?

    • @ritahkarungi-we5vw
      @ritahkarungi-we5vw 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂ዉጪከዚሕ ሙሥሊም መልሥአዪሠጥም ያለዉማነዉ

    • @user-ey6jl2md3u
      @user-ey6jl2md3u 2 месяца назад

      ትክክል

    • @user-qy6rx4rl4z
      @user-qy6rx4rl4z 2 месяца назад +10

      @@ritahkarungi-we5vw ውዷ ትርፍ ቃል መናገር በተፈጥሮዬ አሎድም አው አሁንም እደግመዋለሁ እኛን ሙስሊሞችን አይመለከተንምምምምም ።።።።

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t 2 месяца назад +4

      ወላሂ ትክክል ነሽ አረ ናስር ከሚዲያ ባጠፋልን. በሰተረልን

    • @user-ip1xm6kx2t
      @user-ip1xm6kx2t 2 месяца назад

      ​@@ritahkarungi-we5vwአይንሽ ይውጣ ከቦታው ለቃቃሚ

  • @ethio1822
    @ethio1822 2 месяца назад +38

    መጤዋ ከስራቹ አውጡ ፍሲካ ወላሂ ራስ በራሳቹ የምታባላቹ መጤ አለች አስወግዷት

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ 4:22

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 2 месяца назад +5

      መልካም.ተብዬዋ.ቆሞቀር😄😄😄😄😄😄

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 месяца назад +3

      እረ ማን ናት ተው?????? ግልፅ አድርጉልን ሆ😂😂😂😂😂

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 месяца назад +2

      ​@@mehbobamahnooba👉ወረኛና ሀሜተኛዋ 👉መልካም ተብዬዋ😂😂😂😂

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 месяца назад

      ​@@Helenabebe-fu5slእረ ያችስ ቀፋፊ ናት ይዛለች መቀባጠር ሰክራ መሰለኝ አሁንም እየቃዠች ነው አቦ😂😂😂😂😂

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 месяца назад +14

    አንችም ፈትፍቺ ሁሉም ለብር ነው ድራማው ገብቶናል የተንቢ ወንድሟ ሥለሆነ ዝም ብላ አልፋዋለች እኔ ዙሬም አላያቼውም እነ ሄሉ ይመቹኝ ነበር አሁን እነሡም

    • @user-lp6zh9xn3x
      @user-lp6zh9xn3x 2 месяца назад

      ተንቢማመታአለባብሳለትሄደችስለምትታመንአሉማነችናነዉሶእምትታመነዉግንኔሁሌምያልገባኝነገር ፍቅር ወልዳለችወይነዉ?

  • @user-qy6rx4rl4z
    @user-qy6rx4rl4z 2 месяца назад +15

    ኡኽታዬ አንቺም ቢቀርብሽስ እሰኪ አንዳንዴ እንኳን ደርስ ልቀቂ ለሰዎችም ትጠቅሚያለሽ ለራስሽም ትጠቅሚያለሽ እስኪ የኡስታዞችንም ሊንክ ሼር አድርጊ ምክንያቱም ሙስሊሙ ጨርሶ ተበላሽቷል አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ኡስታዞች የሚለቁት ደርስ የሚያየው ወይ በሳምንት መቶ እይታ ብቻ ነው ሴቶቹ እዛ ሄደው ስለሚወሸቁ ። ደግሞ ሙስሊም ሆነው የነሱን ፕሮፋይል እራሱ የሚለብሱት ብዛታቸው الله المستعان

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 2 месяца назад

      የሰውስጋ ታላምጥጂ አኡዙቢላህ 😢😢

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 2 месяца назад

      የሰውስጋ ታላምጥጂ አኡዙቢላህ 😢😢

    • @user-ww7qz4qc1z
      @user-ww7qz4qc1z 2 месяца назад

      ትክክል አላህን የሚፈራ እንደዚ ነው ለዲንሽ ሁሌም ታጋይ ሁኚ ከነማምነት አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @loveyou-qb6mk
    @loveyou-qb6mk 2 месяца назад +14

    አንች ጎበዝ ነሽ ማማየ❤

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l 2 месяца назад +8

    መልካም ማናት ደሞ ልጅ ቢኖራትም የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ ልጅ በልጅነት ነዉ ደሰ ይላን ❤❤❤❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад

      መስዬ ❤❤❤❤

    • @user-xi4my9uy3l
      @user-xi4my9uy3l 2 месяца назад

      @@mekdestemeche6871 ወይ❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 2 месяца назад

      አረ ፍቅርዬ ልጅ የላትም በግድ ወለጂ

    • @user-xi4my9uy3l
      @user-xi4my9uy3l 2 месяца назад

      @@fekerlove6881 አቃለሁ ለነሱ ነዉ መልሰ የሰጠሁት ቢኖራትም ደሰ ይላን ነዉ ያልሁት አላት መቸ አልሁ😳

  • @user-st5dነኢማ
    @user-st5dነኢማ 2 месяца назад +6

    ፍቅረየ የኔማረ የኔ ቅመም
    የናቷን ክብረ ያሥከበረች
    የሁሉም ትንሽ ምን ልበላት ቃል የለኚም ፍቅረየን አይኩብን ❤❤❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 2 месяца назад +43

    ፋሲካዬ.የኔ.ውድ.እሩታ.እቺ.ባለጌ
    ናት.ቤተሰብን.አዋርዳለች😢😢😮😮😮.ወይጉድ.እሩታ.ባለጌ.ናት.አለቀ

    • @Lujeyni111q11
      @Lujeyni111q11 2 месяца назад +1

      Anche esh balage Rutaye yee abrushe lelete❤

    • @Hayat-jf9pb
      @Hayat-jf9pb 2 месяца назад +1

      ፍቅርልጅወልዳለችከአብርሺ😢😢❤

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 2 месяца назад

      ​@@Hayat-jf9pbalati.gudi

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 2 месяца назад

      ከአብርሽ ማለት አ😢​@@Hayat-jf9pb

    • @user-px9fm5tt5j
      @user-px9fm5tt5j 2 месяца назад

      R jigena nat

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j 2 месяца назад +24

    መልካም የምትባል መጭማጫ አሮጊት እንዴት እንዳስጠላችኝ ከድሮም አልወዳት አሁን የባሰ አስጠላችኝ የሆነች ኮረኮረ አጁዛ የነ የተንቢ ገረድ ናት ሴትነት ጀግንነት ከለምለም ብትማር የሆነች እርጥ ናት😂በመቀጠል እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ብላለች ከዚያች ከመሰሪ ከስጦታው ሚስት ጋር ሆና ሁለታችንም የደሴ ልጆች ነን ብላለች ማን ግን እንዴት የቡታ ጅራ ልጅ ልትሆን ቻለች😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ 5:21

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 месяца назад

      ያችን ነው እንደ ያችማ አሮጊት።አጭ።ስታስጠላ ቱ

    • @user-de6db7hs9j
      @user-de6db7hs9j 2 месяца назад +1

      @@mehbobamahnooba አዎ ሰው ካረጀ ነገር ነው አርጣለችኮ

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 месяца назад

      @@user-de6db7hs9j እረ ልክነሽ አሁን ሆ ዝምብላ ሰለ ሰው ነው የምታወራው ቱ ቀፋፊናት ከምር ማበዷአይቀርም አድ ፍቅረኛዋም ስለተዋት ነው ነገሩ አትፍረዱባት ቆንጅዬ ሳሙኝ ሳሙኝ የምትል የምታሳሳ ልጅ አፍቅሮባታል ትቷት እሷን ከዛነው ክክክክ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 2 месяца назад

      @@mehbobamahnooba 😂😂😂😂እና መጥፎ ነው እኮ ሁሌ ሰውን መቦጨቅ መቦጫጨቅ ስራዋ ሰውን ይደብራል ልብ ይስጣት 😂😂#

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d 2 месяца назад +19

    እኝኝኝኝኝ በሉ ሩታም ትሁን ብሩክታዊ አድስ አበባም ትሁን ቡታጅራ የትም ትሁን የትም
    ምንም ትስራ ምንም አልጠላትም የሰዉ ነፍስ አላጠፉም ዘርን አልነኩም ሀይማኖት አልነኩም
    በራሳቸዉ አይድያ ነዉ የሚሰሩት እዉቀቱ ችሎታዉ ስላላቸዉ ነዉ ሩታዬ ፈጣሪ ጥላቶቻችሁን እልም ያርግላችሁ

    • @murshidajamal6991
      @murshidajamal6991 2 месяца назад +2

      አንቺ እልም በይ ጅል

    • @taybaandhussaiantube3567
      @taybaandhussaiantube3567 2 месяца назад +5

      አቺ እርካሽ አህያ ገደል ግቢ

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j 2 месяца назад +9

      የሩታ በቅሎ ነሺ አችደሞ እወደድ ባይ እነሱ አያቁሺም 😂😂

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 2 месяца назад

      የምር አወ 😂😂😂😂​@@user-tc7gh3fr5j

    • @user-it8cz8sv3v
      @user-it8cz8sv3v 2 месяца назад +6

      የሩዉታ ዳይበርናት ተያት

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 месяца назад +16

    ማን እንደሆነች ገብታችኋል 😂 እኔ ግን አውቂያታለሁ😂 ፋሲካ የኔ ጀግና አንቺ እየተመለከት ነሽ ትዳርሽን ይዛሽ የሁለት ቆንጆ ልጆች እናት ሆነሽ ነው ያለሽው ስለዚህ ሀቀኛ መሆን ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም ❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 месяца назад +10

    ይች ፉርሽካ መልካም ናታ የቡታጅራ ሸክም ናት ለምን እሽት አድርጋችሁ ይችን መጤ ለምን አታስወጧትም ኤጭ አሁንስ ምንም አይድያ የላትማ 😂😂😂😂

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sameerasame1612
      @sameerasame1612 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂Tekikil

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c 2 месяца назад

      ትክክል አሮጊት ናት መልካ ተብዮዋ ሁሌ ስለስው ነው እኝኝኝ ኝ አይድያ ምን አለ ስራ ብቀይር

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 месяца назад +17

    ልጅ ፀጋ ነው ምን ችግር አለው ቆይ ሆይ😊🎉እኔ ማንንም አልጠላም ፍቅርንም ሆነ ሩታን ወዳቸዋለው ዋናው ፍቅር ነው😂

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 2 месяца назад +1

      የአብሩሽ እኮ ነው ልጄ😂😂😂

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 2 месяца назад

      ​@@user-gp9sf9cn7gማነዉ ያለዉ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 месяца назад

      አይተሻል ለወሬ መቸኮል​@@user-gp9sf9cn7g

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 2 месяца назад

      ​@@user-gp9sf9cn7gየፉፉ ነው ብለው የለ😂😂

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c 2 месяца назад +1

      የምር ተው የላትም ውሸት ነው እሶም ልጂ ናት እኳን ልጂ ሊኖራት

  • @ensratube
    @ensratube 2 месяца назад +11

    እውነት እኔም አስጠልታኛለች ይች ቆሞ ቀረ አሮጌት ኤጭ ማሃላው ይድፋት

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 2 месяца назад +95

    ፋሢካን የሚወድ👍👍ግጩኝ

    • @asdqwe9814
      @asdqwe9814 2 месяца назад +1

      ነጭ ነጩ ሚናገር ስው አይወደድም

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 2 месяца назад

      🎉❤

    • @naeemaa6659
      @naeemaa6659 2 месяца назад

      ❤❤❤​@@asdqwe9814

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 2 месяца назад +11

    ፍቅርዬ ስስቴ❤❤❤❤

  • @user-qy6rx4rl4z
    @user-qy6rx4rl4z 2 месяца назад +11

    አረ ተውውው ይበቃችኋል ወላሂ ይህን እድል ደግመን አናገኘውም ስለዚህ እንጠቀምበት በተለይ ሙስሊሞች ለነሱ ብላችሁ ትቦጫጨቃላችሁ የላኢላሀ ኢለሏህ እህትማማቾች ሆናችሁ አረ ንቁቁቁቁ በማይመለከታችሁ ነገር አትግቡ ለነሱ ዶላር የናንተን ጊዜ አታቃጥሉ እኛ ምን አገባን ቆይ ወላ ስለ ፍቅር ወላ ስለ ሩታ እነሱ እኮ እየሸቀሉ ነው እናንተ ደግሞ እዚህ በወንጀል ትዘፈቃላችሁ በማይመለከታችሁ እየገባችሁ

  • @HawaEdris-fc5jp
    @HawaEdris-fc5jp 2 месяца назад +6

    ልጅ እኮ ጠጋ ነው ምን ችግር አለው በልጅ ሰውን ማሽማቀቅ ይቁም ❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 месяца назад +7

    ቆሻሻአሮጊት ከፍቅርላይ ወረድበይ የነአብርሽንውሸት ትታችሁ ፍቅርምንታሪጋችሁ ፊርዲ ከፍቅርጋ ስሩልን ❤❤❤ፍቅርየእውነት እሶጋ ነውያለ

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 2 месяца назад +7

    አላህየ ከአስመሳዮች እና ከኢቱብ ጡረተኞች በአተ እጠበቃለሁ ዶራል አስክሮችሆል ከለምለም ቤተሰቦች ዉጪ ሁላችሁም አሰመሳዮች ናችሁ ቅናተኞች

  • @saadahsaadah6171
    @saadahsaadah6171 2 месяца назад +6

    ቢረቢ ኧረ ተው ወላሂ ፋሢካ ግን ምንነካሽ በቃ ተይ በራሥሽ አይዲያ ሥሪ ምድነው በሠወች መፈትፈት አላህ ልፈሪ ይገባል ወላ 😢😢

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 2 месяца назад +5

    ፋሲጋየ የኔዉድእህት ማሻአላህ በጣም አምሮብሻል❤❤

  • @user-ms5hl1ll3l
    @user-ms5hl1ll3l 2 месяца назад +6

    ናስር ገደለሽ ስለ ሰዉ አታዉሪ አላለሽም ወይ😮

  • @meronalemu8488
    @meronalemu8488 2 месяца назад +2

    በነገራቹ ላይ የቱብ ብዙ ነገር ያስተምራል እና ሙያ ነክ ነገሮች ተማሩ የወሬ የለውም ፍሬ ሰአታቹን እታባክኑ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 2 месяца назад +10

    ዝም አትይም ትዳርሺን ኑሪ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 месяца назад +4

    አላህ ያሳድግላት ልጅ የአላህ ስጦታ ነው

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 2 месяца назад +11

    መልካም ተብየ ናት እያወጣች ያለችዉ እዛ ተሸጉጣ😂😂😂 ዘመድ መሰላ እያበጣበጠች😅

    • @ritahkarungi-we5vw
      @ritahkarungi-we5vw 2 месяца назад +1

      መልካም ብሥብሥናት አዲእሚባለዉ ፍቅረኛዊ አግምቶትቶል በጣም ዉሥጦቅጥልነዉ ያለዉ ፍቅርን ወረደቺባት በሡንደት

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 2 месяца назад +5

    ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ😳😳😳😳 🤣

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 месяца назад +8

    የዉነት ግን ልጂ አላትደ የአብርሽ እዳይሆን😂😂😂😂ዉነት ከሆነ አላህ ያሣድግላት

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 2 месяца назад +2

      Wushti ko new

    • @user-nn3dm4uf8w
      @user-nn3dm4uf8w 2 месяца назад

      አላት እኮ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад

      ዉሸት ያለችዉ አልገባችሁም 😂😂😂እየማለይ ታወራለች አለች መልካም 3ልጅአላትአሉ😂😂😂

    • @user-ow3km6sp8w
      @user-ow3km6sp8w 2 месяца назад +1

      ወላህ አንጀቴን በላቸዉ ፍቅር እኔን 😭😭😭

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 2 месяца назад

    እንደተረዳሁት ከሁለታችሁም ፍቅር ልጂ አላት መሠል መልካምን ስሟትማ ቢኖራት ደስ ይላል ልጂ የፈጣሪ ፀጋነው የሚያስጠላው አመጣጡ በዝሙት ሲሆን ነውጂ

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 2 месяца назад +11

    ኢማጂን ተጫወቱብን እኮ ጌታን ደሞ አታፍርም እቺ ዘልዛላ ፍቅር የወለደችዉ ከአብርሺ ነዋ ወይኔ ፍቅርዬ ታድለሺ የኔ ትንሺዬ እቺ ዘልዛላ እማ መቼም አትደርስሺም ፍቅርዬ ሰላቺ ደስ አለኝ እመቤቴን የኔ ኩሩ ሴት ❤
    ለካ እህትየዉ የእጀራ እናት ለመወን ፈልገሻል ያለቻት እሩታን ይገርማል

    • @user-ow3km6sp8w
      @user-ow3km6sp8w 2 месяца назад

      አወ አንችየ እኔም ምን ማለት ፈልጋ ስል ነበር ወይ ፍቅርየ አሳዘነችኝ😢

    • @user-jf9de8tg1p
      @user-jf9de8tg1p 2 месяца назад

      ከኣብርሽ ኣልወለደችም ኣረጋግጣቹ ተናገሩ ሲቀጥል የሩታ ስም እዚጋ ምን ኣመጣው

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 2 месяца назад

      ፍቅር ልጅ የላትም በስሟ እየነገዱ ነው በውሸት

  • @zaharaas2155
    @zaharaas2155 2 месяца назад +10

    እውነት ለመናገር አንቺ ነሽ ይሄን ሁሉ ያመጣሽው ግን ወሬ ብቻ ሥለ ሰው ቀባጥሩ አይልም እምነታችን ደግሞ እስኪ ስለ ድንሽ አውሪ እነሱን ተያቸውና

    • @fatumaAdem-by3lf
      @fatumaAdem-by3lf 2 месяца назад +1

      በጣም ስረዋ ነገር ስራ

    • @user-dh9gu8lh7p
      @user-dh9gu8lh7p 2 месяца назад

      አች እስኪ ሥለድንሺ እወቂ ፕሮፋይልሺን አይተሺዋል ሱረቱል በቀራ ከአቀፅ 50እስ55ምን ይላል አብበሺዋል አታፍሪም አላህበቃሉ ጥላት ያላቸዉንካፊር ሠቅለሺ ፋሢካ ልትናገሪ መጀመሪያ ራሥሺ ድንሺን እወቂ!!

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 месяца назад +4

    ለካ የሩታ እህት የጄራ እናት ለመሆን ምናምን ያለችው ለዚህ ነው ነገሩንማኮ ሜላት ዘርግፋዋለች ግን በዚህ ልክ በውሼት ማሥመሠል በጣም ይገርማሉ

  • @zone8505
    @zone8505 2 месяца назад +8

    ጎበዝ በደንብ አጥበሽ አስጨት😂😂😂😂😂የፍቅርን የጥፍር ቆሸሸወን አተክልም 😏😏😏😏

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 2 месяца назад

      ማንን ነው መልካም የምትባለዋ አሮጊትን ነዝ😂😂😂😂😂😂

    • @zone8505
      @zone8505 2 месяца назад

      @@mohmmed702 አው😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад +1

      በስባሳ አሮጊት

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 2 месяца назад

      Liji.alati.ide.la.fiqre😢😢.nigariye

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c 2 месяца назад

      ይች የጨረጨሰች አሮጌት ናት መልካ ተብዮዋ ምንም አይድያ የለላት ደግሞ በፍቅር መጣች

  • @user-ms3ks1sl5c
    @user-ms3ks1sl5c 2 месяца назад +9

    ሴቱ አሽቃባጭ ነው ፋሲጋየ አች ሀቁን ስትናገሪ አይወዱም ❤❤❤

  • @murshidajamal6991
    @murshidajamal6991 2 месяца назад +7

    የኔ ውድ አምሮብሻል እሙ ቢለል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 месяца назад +9

    አዳድ ይቱበሮች በጣም ቅናታሞች ናቸው ሰው ሲበልጣችሁ የማትወዱ አፈር ብሉና በራሳችሁ አይድያ አመጡም ዘቆች😊😂😂😂😂😂

    • @murshidajamal6991
      @murshidajamal6991 2 месяца назад +4

      አቺ አፈር ቢይ

    • @user-it8cz8sv3v
      @user-it8cz8sv3v 2 месяца назад +4

      የሩዉታዳይበር። ዉጭይከዝህ

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 2 месяца назад

      @@user-it8cz8sv3v መሀይም ቅናታም ሁላ ቅርቡስ እሩታ ማለት የይቱብ ድምቀት ናት ብዙ ተዋድን ያቸረፈች ናት ምድረ አህያ ሁላ

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 2 месяца назад

      Eko

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 2 месяца назад +1

      @@murshidajamal6991 ትላም ቆሻሻ

  • @heyuti
    @heyuti 2 месяца назад +2

    ፊርዶስ እወድሺነበር ወላሂከዚህ ላልመለስ ከቤትሺወጣሁ በሰውጉዳይ ቢዚአትሁኝ በራስሺጉዳይቢዚሁኝ ሁሉምየዘራውን ያጭዳል ድንሺንተማሪ ነገየልጆችሺ አስተማሪ ትሆኝዘንድ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 месяца назад +3

    ፋሲካ ልክ ነሽ ሁለዬነዉ እምታወራ እየማለች ሰዉ አደለችም የበሰበሰች አሮጊት ባገኛት እደፋት ነበር የተረገመች መልካምእምትባል ፍቅርዬ የኔአበባ ሙታ ትበልጣት አለች ቦርኮ ይሄዉ አልፋት ሄደች

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 месяца назад +2

    ፍቅርየ እኳን ወለደች ቆጆ እናት አለቻት ታሳድግላታለች አች የአብርሽ ዳይፐር መልካም 👎👎👎

  • @redmird3180
    @redmird3180 2 месяца назад +3

    አይ ብሩክታ ድራመ እኮ ነው እኔ እንከን ሰብስክራይቤን አንስቻላው

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 месяца назад +3

    ኢጭ ይች ደሞ ነገርና ሀሜት ትወጅ አለሺ

  • @halehale7257
    @halehale7257 2 месяца назад +5

    ጎበዝ እህቴ ይመችሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @NasriahJordan
    @NasriahJordan 2 месяца назад +6

    ትክክል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jz 2 месяца назад +4

    የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ፍሲካ ናስር ቢገርፍሽ ተጠያቂ አደለንም😢😢

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 2 месяца назад +3

    እውነቱን አውጭው እህቴ ዝም አትበያቸው

  • @user-pu8pp1zw4b
    @user-pu8pp1zw4b 2 месяца назад +10

    ፈሢዬ በውሥጥ አትመልሽም ለምን😢 የፈሢከ አድነቂዎች ዬት ነቹ

  • @fgdg4382
    @fgdg4382 2 месяца назад +3

    Ache neshe lemejemeriya gize gebireli maramine yekadishiwe yefikire lije yemitiyiwe eyine ache lije balishe sireate ayasizishime weye balege

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 месяца назад +4

    አዳሜ ነይ ስሚ 😂😂 እኛ ኩሽና ነን አዳሜ በልጅነት ልጅ አለው 😂😂😂 አይ የመዳም ኩሽና

  • @qwas9970
    @qwas9970 2 месяца назад +1

    ተመስገን የኔ ጌታ የዩቱብ ስራ ስለ አልሰጠሀኝ የዩቱብ ስራ ማለት ኮ ነብስ ገድለህ ስጋ ማሰልጠን ነው

  • @user-ml8pf5sf1f
    @user-ml8pf5sf1f 2 месяца назад +3

    በትክክል የኔ ልዩ 👍👍👍👍

  • @user-pd2vy3ic2c
    @user-pd2vy3ic2c 2 месяца назад +2

    እዉነት ግን ፍቅርዬ ልጅ አለት ወይ አለህ የሰድግለት እኔ ግን አለምንም

  • @gf8xl
    @gf8xl 2 месяца назад +6

    ብሩክታይት ደሞ ማናት ጉድ አያልቅምኮ ዘንድሮ ፍቅርዬን አትንኩ ትስራበት በቃ😢😢😢😢

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 2 месяца назад

      ሩታ😂😂😂😂

    • @gf8xl
      @gf8xl 2 месяца назад +1

      @@እስልምናየውዷሀይማኖቴ እ ስንት ስምነው ያላት የነሱ ጉድ መችነው ሚጠራው ግራ ገባንኮ

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 2 месяца назад +1

      @@gf8xl ለድራማነው የተቀየረውብሩክታይትነው ዋናስሟkkkkkየዘንድሮጉድአያልቅም

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 2 месяца назад

      እሩታ የዴርማዉ ስሞነዉኮ😂😂😂😂

    • @gf8xl
      @gf8xl 2 месяца назад +1

      @@እስልምናየውዷሀይማኖቴ ክክክክወይ እዳዬ ዘንድሮ መቸ ገባኝ ነው ለካ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +1

    አሁን ላይ ግን ወላሂ ሲደብረኝ ዩቱበሮችን አይ ነበር አሁን ግን ዘጉ ኤጭ ሁልጊዜ መፈታፈት ለም እስኪ አላህን ፍሩ እስከመቸ ስለሰው ሰለሰው ማውት ስለሰው መናገር ይከብዳል ሀገራችን ሁልጊዜ ቁልቁል ናት በኛ አስተሳሰብ መውረድ ሰላም ለሀገራች

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1e 2 месяца назад +4

    ክርስቱስ ዪድፋት ዉሻ ናት ይድፋት እናማ ፍርዶስ አምሮብሻል ማሻ አላህ

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1e 2 месяца назад +2

    በትክክል የቤተሰቤ ምስጥራቸዉ አዉጣች ባቸዉ ሁሉም

  • @user-ep3ou5id7f
    @user-ep3ou5id7f 2 месяца назад +3

    ፍቅርዬ ተዋት አታሶት እዞው እራ ሳቹሁን ቻሉ

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 2 месяца назад +1

    ፋሲካ ስለፍቅር ምንምአትበይ ❤❤❤❤❤ ሁሉምየጁን ያገኛል ልጂቱብዙነገር ቻይነች መጀመሪያአካባቢላይ ስሠራ ቢዲወላይተሳቃነበር እንኳንምወለደች ቁስሉቢያምም😢😢😢😢ሀቅይወጣል

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 2 месяца назад

      @@hayathayat9273 ኧረዉዴ መጀመሪያ ስሠራ እኮታስታዉቃለች ብቻይደግላት

  • @hayattefera2576
    @hayattefera2576 2 месяца назад +3

    ፋሲካ አምሮብሻል ማሽአላ

  • @user-lw3fp7vi3b
    @user-lw3fp7vi3b 2 месяца назад +1

    እወድሺ ነበረ አሁን እኮ አስጠላሸኝ ዝብለሸ ስለራስ አታወሪም ዝብለሸ ሁለየ ስለሰዉ ነዉ እምታወራዉ እህት ተያቸዉ የራስሸን ስራ ስሪ😊

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 2 месяца назад +24

    ፋሲካ እኮ ቢኖራትስ ምችግር አለው ልጅ እኮ ፀጋ ነው ንገሪያት ምን ታመጣለች እች ቆሞ ቀር አበዛችው ወፍ ዘራሽ አበዛችው ጌታን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ 1:44

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 месяца назад

      ​ማንን ነው ግልፅ አልሆነልኝም ግን??? ፊርዶስዬ አንች የምትናገሪው እውነት ነው ተያቸው በኸይር ነገር ብቻ እና ብቻ ነይ ውደ @@TemimaNasir-cv2jw

    • @lulutube885
      @lulutube885 2 месяца назад

      ሀኒቾ 😂😂🙈🙈

    • @user-pb5tq6ow1z
      @user-pb5tq6ow1z 2 месяца назад

      በትክክል

    • @hayath3029
      @hayath3029 2 месяца назад

      ትክክል መልካምተብየዎ ሰራየለት መሰል ነገርብቻ

  • @user-cy5xn5fi4r
    @user-cy5xn5fi4r 2 месяца назад +2

    ይች መልካም ተብየ ዘዋሪ እየዞረች ነገር ነው የምበላ

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 2 месяца назад +3

    ፈፉዬ የኔ ዉድ በሪች በጠም ነዉ ምወድሽ❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 2 месяца назад +1

    ፍቅርየ ሁሌም ለኛ ጀግናችን ናት ፍቅርየ የኔ ብርቱ ሴት እና ልጅ ቤኖራት ምን ችግር አለዉ እንወዳታለን ዛሬም ነገም😢❤❤❤

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 месяца назад +4

    እውነትነውውዴ❤❤❤

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 2 месяца назад

    የምር ፍቅር ጀግና ናት ፍቅር ቤተሰባች ጀግና ናቸው የሚመሰገኑም ናቸው ፍቅር ዝም ብላ ስተቤተሰባቻ ሁሉንም አሳለፈች እደገና መጣች ስትመጣ እኮ የራሳ ስራላይ ነው ትኩረት ያደረገችው ለዚህም ነው የምወዳት እሳንም ቤተሰባቹንም ያስከበረች❤

  • @TemimaNasir-cv2jw
    @TemimaNasir-cv2jw 2 месяца назад +5

    አለህ ኡሙ ቢላል

  • @user-zj8my4me8r
    @user-zj8my4me8r 2 месяца назад +2

    መልካም ተከባላ የመጣይ ለማኝ ናት ቀኖን ትጠብቅ😊😊

  • @zd2543
    @zd2543 2 месяца назад +17

    ፍቅርየየ ቢኖራትም መቼም አልጠላት ማንም ምን ቢያወራ ደሞ ልጂ መኖር መታደል ነዉ ግን ለራሷ ገና ህፃን ናት ፍቅር ልጂ ሊኖራትና ቢያንስ የሚመሳሰል ዉሸት ብትዋሹ ይሻላችሗል😅😅

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g 2 месяца назад +1

      አወ አንደራደርም

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r 2 месяца назад +1

      ካላት እንደውም ደስ ይላል❤

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад

      እረየላትም ዉሸትነዉ መቸም አልጠላት❤❤❤❤የኔዳይመንድ

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c 2 месяца назад +1

      ልጂ ፀጋ ነው ግን የወለደች አመስልም ልጁ ነች ገና ፍቅርየ ትንሿየ

    • @zd2543
      @zd2543 2 месяца назад

      ኧረ የላትም ዝብለዉ እየዋሹ ነዉ ምዲረ ስራ ፈት​@@user-ho9vt2hw9c

  • @user-ip1xm6kx2t
    @user-ip1xm6kx2t 2 месяца назад +2

    እኛ ምን አገባን ታዳ ? አቦ ከቻልሽ መልካም ነገር ስሪ ካልቻልሽ ዝም በይ. ።
    በቃ ድራማም ሆነ ምን በቃ ይስሩ አንቺ አይደለሽ. ዶላር የምትከፍያቸው. ሆሆ በጣም ተቃጠልሽ እኮ.
    ፍቅር የምትያትም የራሷ ሚዲያ አላት መናገር ትችላለች.
    ምነው አንቺ በሰው እጅ ላጨብጭብ አልሽ ?ክክክክ

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 2 месяца назад +6

    አሁንስ አበዛቺሁት ሁልጊዜ አዲ አይነት ወሬ
    አቺ ራሱ ናስር ያለሺን ስሚ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 месяца назад +1

    ኸሪ አች ባለ ትዳሪ ነሺ ተሰትሪሺ ኑሪ አሁንሰ አበዛችሁት እዉነትም ቅናት መሰለባችሁ

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey 2 месяца назад +3

    በመጀመሪያ እደባልሽ ሙአደብ ሁኝ ልጅመውለድ ያሳፍራልደ ላልሽው ያለኒካህ መውለድ ሀራምነው ድቃላነው ሰለዛ አችለራሱ ተሰተሪ እሲእውቀትካለሽ እደትእደሰለምሽ የኛምገድላይ ቅረቢ ሰለምቴወችሁሉ እየቀረቡነው ሀዝህ እኝኝኝኝኝአትበይ

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 2 месяца назад +2

    ዛሬ ጉድሽ ናስር እንዳ ይገርፍሽ😂😂 ፋሲካ የኔ ሀቀኛ

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 2 месяца назад +3

    ወይኔ እኔ ላንች ፈራሁ ናስር ጋ ትጣያለሽ እያልኩ የኔ ውድ እህት❤❤

  • @Eethioshorts55275
    @Eethioshorts55275 2 месяца назад +1

    አኡዙቢሏህ በቃ ከሰዎች ወሬ ውጪ አታወሪም ማለት ነው 🙄🙄🙄🙄

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ ፍቅር ልጅአላት ደስ ሲል ልጅኮ ፀጋነው🥰🥰🥰🥰🥰

    • @toyibamuhamad902
      @toyibamuhamad902 2 месяца назад +2

      ድቃላ ነው እኮ

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 2 месяца назад +2

      @@toyibamuhamad902 እኔምንም አልገባኝ ብታጅራወች ተደራጅተው አፍነውት እንጅ ብዙ ሚሥጥርአለ

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 2 месяца назад +4

      ዴቃላ ይሁን አይሁን በምን አወቅሽ ስወልዴ አይተሻታልዴ

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 2 месяца назад +1

      ፍቅርየ ልጅ ካላት ማርያም ፅዮን ታሳድግላት ታድላ ልጅ በልጅነት ግን የምር ነው ወይ??

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 2 месяца назад

      @@hgyy2926 አለችኮ ስሚው ሙሉቪዴወውን ግንከአብርሽ መሠለኝ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 месяца назад +2

    በትክክል🎉🎉🎉❤❤😢😢ፍቅር ሚስክን🎉🎉