የወዳጅነት ጨዋታ። የአርሴ አጥቂ ፍላጎት። ማንቼ ወሰኑ ሌሎችም የዝውውር መረጃዎች | እሁድ ስፖርት ዜና ሐምሌ 21/2016 Mensur Bisrat sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a RUclips channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

Комментарии • 43

  • @FuadAbas-mw9ui
    @FuadAbas-mw9ui 2 месяца назад +2

    ሰላም ሞክሼ እንዴት ነህ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ አንተን ሳልሰማ መዋል ለኔ ከባድ ነው ሱስ ነው የሆንክብኝ በርታልኝ ሰሞኑን በሀገራችን የደረሰው አሰቃቂ አደጋ በጣም ልብ የሚሰብር ነው መፅናናትን እመኝ አለው በቦታው መቅረብ የሚችሉ ወጣቶች ሂደው በጉልበት እንዲያግዙ ጥሮዬን አስተላልፋልኝ አቅም ያለን ሰዎች ደሞ እባካቹ ኪሳችን የሚፈቅደው እንርዳቸው ሌላው ድል ለውድ ሀገራችን እና ለአትሌቶቻችን የኔው መድፈኛ ዘንድሮ ካምና ችግሩ ከተማረ እና እስኳዱን ካስተካከለ ዋንጫ ማያነሳበት ምክንያት ምንም የለም መድፈኛው በማሸነፉ ደስ ብሎኛል ፋአድ ነኝ የዞትር አድማጭህ ከሳውዝ አፋሪካ ፕሪቶሪያ።

  • @yalewabreha7790
    @yalewabreha7790 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት ዝግጅታችሁና አቀራረባችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ቀጥሉበት
    የናንተው የዘወትር ተከታታይ
    ያለው ነኝ ከአውስትራልያ

  • @amanuelmadee4118
    @amanuelmadee4118 2 месяца назад +3

    ሰላም ፉአድ ❤ እኔ ሚለው ሲዲቪ ኮሜንቱን ባታነብ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ👍 ደሞ አርሰናል ደጋፊዎች ባንሰዳደብ ጥሩ ነው 🙏 ሲዲ ማዮድ ምርጥ የማንቺስተር ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ አማኑኤል ማዴ❤️ ኮዲ ከተማ

    • @LemessaJinfessa
      @LemessaJinfessa 2 месяца назад +1

      ብሮአንተልክነው ያልከውግን አርሰናሎች ጉረኛናቸው

  • @amadinshinato7716
    @amadinshinato7716 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፋአዴ ሰለም ለሀገራችን ይሁን ፋአድ ለታመልካቾች የምታሰያው አንድናት እና ፍቅር ክብርን የስችርሐል በርታልን ወንድመችን እንዋድሃላን ሙበሪክ ነኝ ከኬፕታውን ከተማ arsenal is life comon guners🔴

  • @MohammedHayeru
    @MohammedHayeru 2 месяца назад +2

    ሰላም ሰላም እንዴትናቹ መሀመድ ከሳዉዲ በረሀ ጠፍቼአሉ የሳዉዲ በረሀ ሙቀቲ በጣም ነዉ እና አዲሰ እስፖርት ልዩ ናቹ ለመስማት ምቹ ለክ እንድ ማር ጣፋጭ የሆነ አቀሪረብነዉ እና እወዳቹአለሁ በርቱልኝ

  • @TegegneAlemu
    @TegegneAlemu 2 месяца назад +3

    ሰላም ሰላም ፉአዴ እንዴት ነህ ኤልያስ ነኝ ከአዲስአበባ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ arsenal አጥቂ የሚያስፈርም ከሆነ G.Jesus 17ቁጥር ይለብሳል እየተባለ ነው እውነት ነው?

  • @befkadufantu7700
    @befkadufantu7700 2 месяца назад +1

    ሰላም ፉአዴ የምታቀርባቻው እስፖርታዊ ፕሮግራምህ ይመቸኛል በዚው ቀጥልልን አርሴ የወዳጅነት ጨዋታም ቢሆን ማሸነፉ ተመችቶኛል . ፍቄ አርሴ

  • @sergio-t8r
    @sergio-t8r 2 месяца назад +5

    Welcome back yegna mirt sports channel ❤❤❤

  • @FhjDhj-lp1qf
    @FhjDhj-lp1qf 2 месяца назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ፉዋዴ ዛሬ አርሴ እና ማንቼ የወዳጅነት ሲጫወቱ ሆይሎድ ጉዳት ደርሶበት ነበር ምን አዲስ ነገር አለክ አጀማመራቸው እጅግ ደስ የሚል ነበር ነገር ግን ሆይሎድ ከተጎዳ ቡሃላ ሞራናቸው ወረደብን ብሬ ነኝ ከሳኡዲ በርታልኝ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 2 месяца назад +1

    ይስሀቅ ምርጥ ጀግና የሀገር ዘብ ወንድማችን ሰላም ለአንተም ይሁን ወገኔ ኤርክ ትንሃግ የሚባል አሰልጣኝ በሚካኤል አርቴታ ፊት መቼም መቆም አይችልም ሰላም ለፎአዴ እና ለአዲስ ሚዲያ ደንበኞች በመሉ Solomon Bunaro ከደቡብ አፍሪካ Pretoria ❤❤❤❤

    • @ZelalemZele-j6n
      @ZelalemZele-j6n 2 месяца назад

      Erik ten hag le united ayemetenem be fesumm

  • @SisayMeka
    @SisayMeka 2 месяца назад +1

    ፍአዴ እደምን አደራቹ በሀገራቹ የደረሰው የመሬት መሸራትተ መፅናናትን እመኛለሁ አትሌቶቻቹን በረቱልን ስቀጥል የድላይት ዝውውረ ዘገየ ፍአዴ አተ ምን ትላል

  • @AbdurahmanHailu-px7jf
    @AbdurahmanHailu-px7jf 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፉአዴ እንዴት ነህ እባክህን ንገረኝ የ ማክቶሚናይ ሁኔታ ከምን ደረሰ Ugarteን እና Delitን ቢያስፈርም ለዘንድሮ አሁንም ቢሆን በቂ ነው ብዬ አምናለሁ ምንጊዜም Glory Glory Man United

  • @KhaludMuxumed
    @KhaludMuxumed 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፉአዴ እንደ ምን አደርክ ሰላምህን ይብዛ ግሊሰን ብሬመር ቢፈርም ምርጥ የተከላካይ ጥምረት እናያለን መሀል ላይ ራቢዮት ማስፈረም ብቻ ነው ምነው ራቢዮት የት ደረሰ መሀመድ ነኝ የሊቬው ከጅግጅጋ

  • @Yisaqjimma-kq9fv
    @Yisaqjimma-kq9fv 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም አድስ ኢስፖርቶች ውድ ፎዓድ ወንድሜ ኢንደት አደርክልኝ አርሴናል ኢንደ ገሜትኩት ማሼነፉ ደስ ቢሎኛል።ዎታደር ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yinebebterfo
    @Yinebebterfo 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፋአዴ እንደምን ዋልክልኝ አሁን ገና ከቤተክርስቲያን መጥቼ በእናንተ በአዲስ ስፖርት አዘጋጆች የተዘጋጀውን የስፖርት ፕሮግራም እየተከታተልኩኝ ነው በተረፈ ወንድሜ በርታልኝ የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ የማንቼው ነኝ የምፅፈው ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው ምንጊዜም Manchester United is Red ❤❤❤❤

  • @ሠያ
    @ሠያ 2 месяца назад +1

    ይገርማል ብራዚልና ሪያልማድሪ የምርም ትሥሥር አላቸዉ ሁሉም ማድሪደሰጋር ተጫዉተዉነዉ ወደሌላ የሚያመሩት ወደማድሪድ ማምራት የማይፈልግ የለም ሀላማድሪድ

  • @FreTegegne
    @FreTegegne 2 месяца назад +1

    ሰላም ፉአዴ እረ በአላህ ኮመንቴን አብብልኝ 😁የሁሌም ተከታታይህ ነኝ ከዱባይ ከማዳም ኪቺን ፍርየ እባላለሁ የድል ግዜ ይሁንልን ብያለሁ ለኔው ማንቼ እና ለታላቁ ክለብ ማድሪድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadikAliDawud-uz1fi
    @SadikAliDawud-uz1fi 2 месяца назад +1

    selam foade sadik ali negn ke afar abala manchester united degafi negn delight be yasferimu elalehu
    beterefe bertalin

  • @AbuYeBLij
    @AbuYeBLij 2 месяца назад

    አቡ ከ ጅጅጋ ሰላም ሰላም ፍህድ የመንቼ ደጋፊ በዚህ ቀጠለበት ጀማርንኝ

  • @BahirRashed
    @BahirRashed 2 месяца назад +1

    Bahir rashad kajiimma arsenal king king 🤴 wawu very good thanks Arsenal family 👪 man United family sorry

  • @DenekewYeshiwas
    @DenekewYeshiwas 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፉአዴ ራስመስ ሆይለንድ እና ሌኒ ዮሮ መጎዳታቸዉ አሳሳቢ ነዉ እኔ እንደሚመስለኝ የኤሪክ ቴንሃግ ስልጠና ለተጨዋቾች ምቹ አይመስለኝም ምክንያቱም ገና አንድ ጨዋታ ሳይጨወቱ መጎዳት ጀመሩ ያአምናዉ ነገር እንዳይደገም ስጋት አለኝ።ሌላዉ ግን ፉአዴ የማታዉን ጨዋታ አርሰናል ነበር 2ለ1 ያሸነፋዉ ነገር ግን ለምን ወደ ፍፁም ቅጣት ምት እንዳመሩ አልገባኝም ምክንያቱ ምንእንደሆነ ብትነግረን ደስ ይለኛል ።ደነቀዉ ነኝ የማንቼዉ ከሶማሊያ

  • @AlexAbe-v7u
    @AlexAbe-v7u 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም አዳዲስ የስፖርት እኔ ምስጋና ዳምሴ እባላለው ክ south africa ግን የ ሊቨርፑል ናግር ምንድነው አልገባኝም አዎን ጥቂት ቀኖ የቀረው እስካሁን ማንንም አላስፋርማም እስት ምታዎቅ ናግር ካለ የ ሆና ናጋር ባልልኝ በዚህ ቀጥልበት እንወዳለን ine mirx ye liverpool dagfe nagn liverpool hulem wode Fite keep going bro I wish all the best

  • @DagiKef12
    @DagiKef12 2 месяца назад +1

    መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YaredHahu
    @YaredHahu 2 месяца назад +1

    አንደኛ 👍👍

  • @EthiopiaLove-y6m
    @EthiopiaLove-y6m 2 месяца назад +1

    ስላም ስላም እንደምን አደራቹሁ ቤተስቦቼ በቅድሚያ በጋሞ ጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን በሙላ መፅናናትን እንመኛለን በ አዲስ ስፖርት ስም አመስግናለው ሲሳይ ነኝ ከሳሪስ አዲሱ ስፈር የማቼ እና የባርሳ ደጋፊ

  • @HabetameydengleLij
    @HabetameydengleLij 2 месяца назад +1

    ስላም ፉአዴ የኦሎፒክ ጨዋታ ዘግብልን

  • @gopolangmothsweneng7966
    @gopolangmothsweneng7966 2 месяца назад +1

    Selma Selma fuade mixi ye arsenal dgfi neni mata arsenal man und 2 _ 1 siyshnifi bxami dasi blonalu arsenal la man und erasi mitati now mlkmi qani yihunilach wude betsboche wube ka south Africa ❤

  • @KiyaChombe
    @KiyaChombe 2 месяца назад +1

    selamyemanchster unitd degsf negn wodhalw❤❤

  • @semucRuit
    @semucRuit 2 месяца назад

    ሰላም ፋሀድ ባህሩ ❤❤ሰናይ ቀን

  • @matiyasdereje-gm6ys
    @matiyasdereje-gm6ys 2 месяца назад +1

    ARS. ❤❤❤❤❤❤

  • @temamkedir3965
    @temamkedir3965 2 месяца назад +1

    Xengara belew mane new yashenfew arsenale eko new yshenfew

  • @kefyalewabebe5667
    @kefyalewabebe5667 2 месяца назад +1

    ዛሬ የቡድን ዜና ምስል አቀራረብ የለምሳ አስተካክለው እንጅ ወንድም ዳዊት አ አ

  • @Mubeman-se9lh
    @Mubeman-se9lh 2 месяца назад +1

    𝕃𝕚𝕧𝕖𝕣𝕡𝕠𝕠𝕝 ❤❤❤

  • @AshebirAlemayehuTafese
    @AshebirAlemayehuTafese 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ፏዴ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም የአዲስ ስፖርት ተከታዮች በሙሉ በቅድሚያ ወንድም ጎፉ ለሞቱት ወገኖቻችን በሙሉ መፅናናትን እመኝልሃለሁ ኮሜንቴን አንብብልኝ የሁሌም ተከታታይ አሹ ነኝ ከጦና ሀገር ወላይታ የድል ዓመት ይሁንልን ብያለሁ ለኔው ሲቲ እና ሃላ ማድሪድ

  • @RodahAlodat-sq2nk
    @RodahAlodat-sq2nk 2 месяца назад +1

    ፈዱሉ ኢብራህም ከዱባይ አርሰነል ዳሜ ነው ትልቁናቱን ላልትም አሳቶነል ሚርጥ አጥቅ ማስፈራም አላባት

  • @emrannebiyu1611
    @emrannebiyu1611 2 месяца назад +2

    እንዴት ናችሁ ክለባችን ማንቼ እነዚህን ይዞ በሚቀጥለው ሲዝን ምንም አይነት ውጤት ይመጣል ተብሎ አይጠበቅም
    አንቶኒ
    ዋንቢሳካ
    ማጉዋየር
    ካሴሜሮ
    Onan Existent puls
    የሆነ አቋም ነው ዋው ረጃጅም ኳሶችን ከ16.50 ውጭ እንኳን እየወጣ ተከላካይ ያግዛል ብቻ አንድ የመሀል ተጫዋች አግሪሲቭ የሆነ ግድ ነው በቃ
    ነብዩ ነኝ ከሪያድ

  • @Jgi-j3y
    @Jgi-j3y 2 месяца назад

    Cr7 GOAT 🐐🐐❤❤❤❤🇵🇹🇵🇹🇵🇹

  • @ZelalemZele-j6n
    @ZelalemZele-j6n 2 месяца назад

    Ten hag be fesumm le united aymetenem

  • @አዲሱ-ኘ7ኸ
    @አዲሱ-ኘ7ኸ 2 месяца назад

    ግን አንቶኒ ጎልደን እልቤ ጋር እውነታው ን ነንገሩን

    • @KebruAbebeKebrbe
      @KebruAbebeKebrbe 2 месяца назад

      ሰለም ሰለም ፎዴ እንዴት አደሪክ አረሴነል በመሸናፉ በጠም ደስ ብሎኘል ቀጠይ 2024 2025 ፒሪሜልግ እንዴ ምየሸንፊ ተስበ አደሪገለ የዞትሪ አድመጭ ክብሩ አበበ ከሰውዝህ አፊሪከ

  • @SisayMeka
    @SisayMeka 2 месяца назад +1

    ፍአዴ እደምን አደራቹ በሀገራቹ የደረሰው የመሬት መሸራትተ መፅናናትን እመኛለሁ አትሌቶቻቹን በረቱልን ስቀጥል የድላይት ዝውውረ ዘገየ ፍአዴ አተ ምን ትላል