ኡበር ሹፈሮች እና ገጠመኞቻቸው ኤሉማን ፖድካስት/ Eluman Podcast S1E4

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ኡበር ሹፈሮች እና ገጠመኞቻቸው አስቂኝ እና አስተማሪ በኤሉማን ፖድካስት
    ሼር ሰብስክራይብ እና ኮሜንታቹ አይለየን

Комментарии • 22

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 месяца назад +2

    እኔ እንግሊዝ ሀገር ነው የምኖረው ታክሲ ነው የምሰራው በጣም እጅ እጅ ነው ያለኝ እራስህን የማታሳድግበት ጤናህን የምታጣበት ከማህበራዊ ህይወት የሚለይህ በጣም መጥፎ ስራ ማለት ታክሲ ነው ሰራ ሰራ አድርጌ ስራ እቀይራለው እንዳትል እንኳን ገቢው ቀንሷል ሁሉም ነገር ከኮቪድ በፊት ነበር በአጠቃላይ ለማንም አልመክርም

  • @SurprisedBloomingFlower-gi7xj
    @SurprisedBloomingFlower-gi7xj 3 месяца назад +4

    መደገፍ ይገባችሀል በርቱ ግን ጥያቄአችሁ ጠንከር ይበል ብር እየተበሉ ያሉ ልጆችን መንዱቦችን ለማቅረብ ሞክሩ ገና ያልተሰራበት ብዙ ዘርፍ አለ

  • @bruhaemero8734
    @bruhaemero8734 3 месяца назад +2

    ምርጥ ጨዋታ ነው በርቱ ተጨማሪ እንጠብቃለን።

  • @YitbaBezu-sy3hh
    @YitbaBezu-sy3hh 3 месяца назад +7

    ሃሳባችንን ለመግለጽ ገጠመኞቻችንን የህይወት ተሞክሮና ትዝታዎቻችንን በኤላ ፖድካስት

    • @ElumanPodcast
      @ElumanPodcast  3 месяца назад +2

      Thank you bro

    • @mogedegnaw2702
      @mogedegnaw2702 3 месяца назад +2

      ይትቤ እንዳልክ ያራድዬ ልጆች ስለመጣቹ ደግመን ደጋግመን እናመሰግናለን😊

    • @EkramMohamed-ro2zw
      @EkramMohamed-ro2zw 3 месяца назад +2

      ​@@ElumanPodcastaned teyaky algn beretu

    • @ElumanPodcast
      @ElumanPodcast  3 месяца назад +1

      @@EkramMohamed-ro2zw menchlew neger kehone teyakew berachn kft new. Mendnew teyakew

  • @mhemudadem7571
    @mhemudadem7571 3 месяца назад +1

    Mashallahi betam dess yemele program

  • @JemalSultan-gb3fc
    @JemalSultan-gb3fc 3 месяца назад +1

    እንደ አጀማመር ምርጥ ነው ግን ብዙ እንግዶች እንጠብቃለን

  • @tekeyouakmel4229
    @tekeyouakmel4229 3 месяца назад +1

    ጥሩ ነው ዶሀ ብዙ ነገር አለ እንዲህ ለይት ይለ ነገር አቅርቡ ።

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 месяца назад +1

    ኤላ በርቱ ጅማሬው ቆንጆ ነው

  • @Abjet2Offical
    @Abjet2Offical 3 месяца назад +4

    Www very funny 😂😂

  • @nawafawel9121
    @nawafawel9121 3 месяца назад +3

    welcome guise

  • @abukilove7320
    @abukilove7320 3 месяца назад +1

    ይመቻችችሁ
    ግን በዚህ ግዜ በምንም ታሪክ ኡበር ላይ ሰው እዲገባ አይመከርም ባይ ነኝ ትርፉ ሰቀቅ ብቻ ነው ሞላ ጎደለ በኪራይ እራስህ ማጠር የመኪና ኪራይ የቤት ኪራይ የዳታ በቴንሽን ስትከበብ ሙካለፋ ይገባልሀል በቃ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ

  • @musbahahmed1952
    @musbahahmed1952 3 месяца назад

    hahahah funny

  • @TesefayeAbreham
    @TesefayeAbreham 3 месяца назад

    ቅባት ቴዲ አባቢ ሳላዲን (ሳላ)
    ነጋ ስለሚባል ሰው በላም የምንለው አለን ይጠብቁን

  • @GeneBani-w7z
    @GeneBani-w7z 3 месяца назад

    ድምፅ አስተካክሉ አብዛኛው አይሰማም

  • @fuadebori4273
    @fuadebori4273 Месяц назад

    Batam mert chawata naw batam naw metemachugn enem buzu gatamagn alegn

  • @JemalSultan-gb3fc
    @JemalSultan-gb3fc 3 месяца назад

    አቡ አማር ይቅረብ