አለምን ያስደነቀችው የማዳም ቅመም ሮዚ መጨረሻ | አነጋጋሪ ቪድዮች | funny videos | ድንቃድንቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2023
  • Welcome to my channel.
    This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    እናመሰግናለን
    .#Subscribe#Like#Share#ያድርጉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 7 месяцев назад +26

    ይህን ልጂ ባገኜነው አጋጣሚ እናበረታታ ከሁሉም የፀዳ ❤ ጥሩ ጥሩ የሚሠሩትን እናበረታታ ባቅማችን

  • @dinknesh3268
    @dinknesh3268 7 месяцев назад +4

    የእውነት እንደዚህ ድካማችንን መከፋታችንን የምንረሳበት እና የሚያዝናናን ባይኖር ምን እንሆን ነበር እናመሠግናለን ❤
    የበቅሎ አባት አህያ

    • @HONELIGN
      @HONELIGN 7 месяцев назад

      ፈረስ ነዋ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 7 месяцев назад

    ሠላም እንኳን ደልና መጣህ ድቃድንቃችን ሀሪፍ ፍትፈታ ነው በላይክ👍

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 7 месяцев назад

    ድንቅዬ በጣም ነው የምወድህ ሳለቅስ ዉየ አንተን ሳይ ፈታ ነው የምለው አላህ ይጠብቅህ 🤲😍😍😍

  • @BettyMamo-lt9ys
    @BettyMamo-lt9ys 7 месяцев назад +9

    የበቅሎ አባት አህያ ነው ❤

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 7 месяцев назад +6

    ወድማችን እናመሰግናለን ተባረክልን 🎉🎉

  • @sghhsghh9029
    @sghhsghh9029 7 месяцев назад +3

    አህያ ነው አሀ😂😂❤❤❤❤አድናቂነኝ ከሳኡድ የማዳም ቅመም ነኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Hani-hd3xk
    @Hani-hd3xk 7 месяцев назад +8

    የበቅሎ አባት አህያ ነው❤❤❤

  • @lc09o95
    @lc09o95 7 месяцев назад +5

    ጉንፋናም ክክክክክክ አንተን እኮ ገና ሳይህነው ሳቄሚመጣው

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 7 месяцев назад +4

    ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤ሀ አህያ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 7 месяцев назад

    በርታ ፈታ የምንለው ባንተ ነው ድንቁዬዬዬ👍👍❤🙏

  • @SamrawitfentayeFenthunsamri
    @SamrawitfentayeFenthunsamri 7 месяцев назад

    ወንድማችን በጣም ጎበዝ በርታ ደስ ይላል ሁሉም እምታቀርባቸው ይመቹኛል ❤❤❤❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 7 месяцев назад +4

    ሀ/ አህያ ነዉ. ድንቃድንቅ በየቀኑ ናህ❤👍

  • @user-wf7uh4eb6e
    @user-wf7uh4eb6e 7 месяцев назад +6

    አህያ ነው ድንቃድንቅ ❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 7 месяцев назад +2

    የኛ ብርታት አይዛህ በረቱልን❤❤የብቆሎ አባት አህያ ነዉ❤❤❤

  • @user-um4wo1bi7f
    @user-um4wo1bi7f 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂የቀጣሀውን ምታቢሉት ወደሚስቱ እሮጠ አለ ያገሬሠው😂😂😂😂

  • @alhamdulilah89
    @alhamdulilah89 7 месяцев назад +9

    የመዳም ስራ አድክሞኝ የአንተን ፕሮግራም ሳይ ድካሜ ይለቀኛል የሳቄ ምንጭ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 7 месяцев назад +4

    የበቅሎ አባት አህያ ነው❤❤❤❤😂😂

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 7 месяцев назад

      😢😢😢አልገባኝም

  • @Surakoyoabunearegawi
    @Surakoyoabunearegawi 7 месяцев назад +1

    አራ እኛ ቤት ልጆችም እንደዚህናቸዉ በጣም ይወዱኛል እኔም በጣም እወዳቹዋለዉ❤❤❤ልክ እንደ ልጆቼ ወይኔ አፈር በበላዉኝ ኡፉ እንደዉ የአረብ ልጆችኮ የከወደዱ ወደዱ ማለት ነዉ

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq 7 месяцев назад

    ዲንቃዲቅዪ በጣም ደብሮኝ ነበር ዘና አረከኝ❤❤❤

  • @makeya2128
    @makeya2128 7 месяцев назад +58

    ድቃችን አህለን ከዘረኝነት የፀዳ ቻናል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Inatu
    @Inatu 7 месяцев назад +12

    አሃያ መሰለኝ ካለተቀየረ 😂😂ስዎድክ ማሪያምን❤❤❤❤

    • @user-tj4kn9vd3d
      @user-tj4kn9vd3d 7 месяцев назад

      አህያ

    • @woyay2095
      @woyay2095 7 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂 ኮሜንት መፃፊያዉ ጠፍብህ ወይስ ከልጅቱ ቂም አለህ 😂😂😅

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ካልተቀየረ ,, 😂😂

    • @emmanemman5064
      @emmanemman5064 7 месяцев назад

      😮ይቀየርአይቀየአለውቅም

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 7 месяцев назад +1

      ​@@user-tj4kn9vd3dያለበት ይግነንበት 🤣🤣🤣🤣😡☝️

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu 7 месяцев назад

    ወንድሜ ተባረክ ታዝናናኛለህ ❤❤ የአረብ ሀገራው አድናቂሽ ነኝ ጀግና

  • @user-kf4bv5yq2n
    @user-kf4bv5yq2n 7 месяцев назад +1

    ወላሂ ለማንም ኩሚት ስሞች አላቅም ግን አንት ይሳቂ ምንጭ ስልሁክ ነው አብሽረ በረታ ክዳባይ❤❤❤❤🎉🎉

  • @aberashhune
    @aberashhune 7 месяцев назад +5

    አህያ ነው 🙏👍

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 7 месяцев назад +6

    ፈረስ መሰለኝ😅
    ክብር ለመዳም ቅመሞች❤🎉😢

  • @user-po5ke8cu7m
    @user-po5ke8cu7m 7 месяцев назад +1

    😍😍😍😍 የበቆሎ ፈረስነዉ 🎉🎉🎉

  • @helmegnawa
    @helmegnawa 7 месяцев назад

    ድንቃ ድንቅዬ የምታቀርባቸው ሁሉ አስገራሚና አስደናቂ ናቸው እናም ደሞ የበቅለው አባት አህያ ነው 🥺

  • @ejigayehumesfin8011
    @ejigayehumesfin8011 7 месяцев назад +1

    የዛሬው ምርጥነው❤❤❤❤ድንቁ😂😂😂😂😂

  • @tsehayenideg
    @tsehayenideg 7 месяцев назад

    ፈረስ ነው ድንቅዬ እናመሰግናለን

  • @Tube-vp1jg
    @Tube-vp1jg 7 месяцев назад

    ዋውውው በሂወቴ ስቄ አላውቅም ያተን ቭዶ አይቼ ግን ሆዴ ሊፈነዳ ደረሰ😅😂😅😂😅😂😂😅😂😅😂

  • @adanechadanech9448
    @adanechadanech9448 7 месяцев назад

    ፈረስ ነው ❤❤❤ ጀግና ነህ በርታ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 7 месяцев назад +1

    ጉፋን ይዞክነው አይዛክ ወድሜ❤❤❤

  • @user-kf5dw4gc9m
    @user-kf5dw4gc9m 2 месяца назад

    ከሳውዲ,በጣምነው የማደቅክ በርታ❤❤❤❤

  • @AlemuKassa-xb5nt
    @AlemuKassa-xb5nt 7 месяцев назад +1

    ኧረ ድንቃድንቅ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    መልሱ አህያ ነው

  • @fanatube196
    @fanatube196 7 месяцев назад

    በሳቅ ፈታ ይመችህ ወድማችን

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube 7 месяцев назад

    yebqlo abat ሀ አሀያ ነው ድስ ይሚል ቪዶ ነው😂

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 7 месяцев назад

    አሪፍ በርታ ደብሮኝ ነበር

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 7 месяцев назад

    ድንቁየ ፈታ ነውኮ የምታደርገን

  • @Hiraatube299
    @Hiraatube299 7 месяцев назад

    Wuuyyyy yenen sim yiza latiweded atichilim igna rozawoch indazi nan tilalh 😅😂 bicha dess yilal❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 7 месяцев назад

    That was so hilarious 🤣🤣🤣ሚዛን እፈራለው

  • @tamirnab474
    @tamirnab474 7 месяцев назад

    የኔ ወንድም ጠንክር🎉🎉🎉

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o 7 месяцев назад

    አህያ ነው በርታ ድንቃድንቅ❤❤❤

  • @semiraabrar6249
    @semiraabrar6249 7 месяцев назад

    Aheya denqu❤❤❤❤❤ dekame masersaya

  • @zenatendrstube7800
    @zenatendrstube7800 7 месяцев назад

    ሰላም ለሀራቺን ፍቅር ለህቦቻ ይሁንልን በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @LulumTube
    @LulumTube 7 месяцев назад +1

    እዴት፣ነህ፣ብሮ፣እኳን፣ደና፣መጣህ 😂❤❤❤ሐ ፈረስ

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 7 месяцев назад

    Genko ksu yishalalu 😂❤

  • @nebiyu2707
    @nebiyu2707 7 месяцев назад +1

    የባለፈውንም አሳቤን አላየከውም ብቻ አሪፍ ስብስብ ነው

  • @salomll1003
    @salomll1003 7 месяцев назад

    ኧረ እኔም ሥትሠው ብሎክ አረኩ 😂😂😂

  • @liyakidu3210
    @liyakidu3210 7 месяцев назад

    Ahya new 👍👍👍

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 7 месяцев назад

    የዛሬዉ የተለየ ነዉ🤣🤣🤣🤣

  • @HabibaSeid-uc6cx
    @HabibaSeid-uc6cx 7 месяцев назад

    አህሌን ድንቁየ የበቅሎ አባት አህያ ነው😂😂😂

  • @user-wg8fw5ec6d
    @user-wg8fw5ec6d 4 месяца назад

    😂😂የቃሪያ ፍርፍር

  • @mdet4963
    @mdet4963 7 месяцев назад

    ድቃድቅ ምርጥ መዝናኛችን ኑርልን

  • @user-cd3bh2yj8d
    @user-cd3bh2yj8d 7 месяцев назад

    Allah idemena tena yistik🙏🙏

  • @hjbcbjdhghd-tr5yl
    @hjbcbjdhghd-tr5yl 7 месяцев назад

    ማር ከዱባይ❤❤❤👍

  • @selamselam3465
    @selamselam3465 7 месяцев назад

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ

  • @user-ii6sv6ys7w
    @user-ii6sv6ys7w 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂ምን ጥያቄ አለዉ አበቱ 4:30 ፈራስ ነዉ ቦቅሎ ከፈራስ ኢወለድ ኢጂ አይወልድም😅😅😅😂😂😂

  • @neimamessei
    @neimamessei 7 месяцев назад

    ምናገባን😂😂

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 7 месяцев назад

    I see you from dubai

  • @jamilahamizahamza7447
    @jamilahamizahamza7447 7 месяцев назад

    Diqa diqi baxam des tilayalaki gin alkomitim ❤❤❤

  • @SeniSeni-xn5bh
    @SeniSeni-xn5bh 7 месяцев назад

    Aheya meseleg 🤔🤔😂

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 7 месяцев назад

    ግን እኮ እውነቷነ😂😂😂😂

  • @ደምሩ
    @ደምሩ 7 месяцев назад

    እኔስ ብቻዬን ስስቅ ማዳም ምን አለች😂😂😂😂😂😂

  • @RidwanSaydi-sx4wh
    @RidwanSaydi-sx4wh 7 месяцев назад

    የቦቅሎ አበት አሂየ ነዉ በርተ

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 7 месяцев назад

    ባልኮምትም እከታተልሃለሁ ይሄ ቻናል ፀደ ከዘረኝነት ይመችህ ኣባቴ ፈታ ብቻ❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 7 месяцев назад +2

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @taibah5903
    @taibah5903 7 месяцев назад

    የኛ አስናኝ ድንቅዬ

  • @assiethiopia9564
    @assiethiopia9564 7 месяцев назад

    አላዉቀዉም😂😂😂😂

  • @seenaa5256
    @seenaa5256 7 месяцев назад

    Hayiyaa newu

  • @Maron-gk3pc
    @Maron-gk3pc 7 месяцев назад

    Yabqelo abat ahiya...ka dubai

  • @user-dx4xe7ok5l
    @user-dx4xe7ok5l 7 месяцев назад

    መ ፈረሰ😂😂😂😂❤️

  • @yewbdarayele5441
    @yewbdarayele5441 7 месяцев назад

    ከደቡብ አፈሪካ ነው የምር ድቃድንቅን እወደዋለው

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 7 месяцев назад

    ሐ ፈረስ 😂

  • @AppUser-tp7dw
    @AppUser-tp7dw 7 месяцев назад

    ጉመን ፍርፍር😂😂😂

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf 7 месяцев назад

    Ahead.new😅😅😅😅😅😅

  • @habte2934
    @habte2934 7 месяцев назад

    ይመች

  • @BessunewNew-wm5ob
    @BessunewNew-wm5ob 7 месяцев назад

    Ke Dubai Abu Dhabi 😂🎉

  • @AlemWldagorges-by3gy
    @AlemWldagorges-by3gy 7 месяцев назад

    fers😊

  • @user-gd2zf5zp1n
    @user-gd2zf5zp1n 7 месяцев назад

    ሠላም የድንቃድቅ ፕሮግራም አቅራቢ እንዴት ነህ ዘሪቱ ሠይድ እባላለሁ ጆርዳን ሁኜ ነዉ የምከታተልህ እና ፕሮግራምህ በጣም ተመችቶኛል👏👏👏ለጠየከዉ ጥያቄ ደግሞ መልሱ ፈረስ ነዉ

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 7 месяцев назад

    ስሙኝ እማ ሀብታም መሆን እፈልግ ነበር ምን ላድርግ😂😂😂 ጥያቄው ደሞ አህያ ነው😂😂😂

  • @hilanhilan2513
    @hilanhilan2513 7 месяцев назад

    ፈርስ
    የሳቅ ምንጭ😂😂😂🥰

  • @SAYDAHABASHEmm
    @SAYDAHABASHEmm 5 месяцев назад

    rozee enem wadadekuwatee❤❤❤❤ hulem. salamawa yebzaa❤❤

  • @eyerusgetachewbetamtechnke5682
    @eyerusgetachewbetamtechnke5682 7 месяцев назад

    Bewerk geram neber memezen

  • @rahama5324
    @rahama5324 7 месяцев назад

    የልጂቷ አለባበስና ያዳነች አቤቤ አለባበስ እዩልኝማ እና አዳነችየ ዘሯ ተኬንያ ነው የምንለው በምክንያት ነው ክክክክክክክ

  • @user-em4oz5cl1u
    @user-em4oz5cl1u 7 месяцев назад

    ይመቺህ ድንቃ ድንቅ የሳቃችን ምንጭ ነህኮ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 7 месяцев назад

    በቅሎ ነው 😅😅😅😅😅

  • @user-rt8ii7vu7o
    @user-rt8ii7vu7o 7 месяцев назад

    የቦቅሎ አባት ፋራስ ናዉ💚💛❤😍😍😍😍

  • @user-wv9wx7gy3e
    @user-wv9wx7gy3e 17 дней назад

    ምን አገበች😂😂

  • @saleamlakabebaw7181
    @saleamlakabebaw7181 7 месяцев назад

    Thinks bro

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @Azeb1
    @Azeb1 7 месяцев назад

    ahiya new🌹👈

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 месяцев назад

    ዋወወወወ❤❤❤🎉🎉❤ማሻአላህ 🎉🎉

  • @amentashoma8983
    @amentashoma8983 7 месяцев назад

    Hayya nw yebakulo abat

  • @zulfanasiru5065
    @zulfanasiru5065 7 месяцев назад

    ke Geremen

  • @tegs-et21
    @tegs-et21 7 месяцев назад

    Beklu aywldem firs enjy kahya yemwldew

  • @user-zo9nc8tg8b
    @user-zo9nc8tg8b 7 месяцев назад

    ስወድህ❤❤❤

  • @user-wk9yo1wj3t
    @user-wk9yo1wj3t 7 месяцев назад

    የበቅሎ አባት ሀለሌ ይባላል😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 7 месяцев назад

    ለ ባቁሎ 😂

  • @hiruthailemriam3597
    @hiruthailemriam3597 7 месяцев назад

    From DC❤