እረ በሳቅ ገደሉን🤣🤣🤣አለመሳቅ በጣም ይከብዳል ፦በአለም ላይ የሌለ ቋንቁዋ ተናገረ😂😂አስቂኝ የሆነ የቋንቋ ንግግር በebs ሰራተኞች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • በመጀመሪያ እጅግ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን በማስከተል ስለዚህ እጅግ አዝናኝ የሆነ አስቂኝ ቪዲዎ ፅንሰ ሀሳብ እናብራራለን በመጀመሪያ ይህ ቪዲዎ የተዘጋጀበት ዋና አላማው ለሰዎች መዝናኛነት እንዲሆን ታስቦ መሆኑን ሁላችሁም ተመልካቾች እንድትረዱን እንፈልጋለን በመቀጠል ቪዲዎ ሲዘጋጅ ለሁሉም ሰው እንዲሆን ተደርጉ ስለሆነ ከማንኛውም የቤተሰብ አባል እና ከወዳጅ ጓደኛ ጋር በመሆን መመልከት እምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ።
    ቪዲዎ እጅግ በጣም በሚያምር ቅንብር የተዘጋጀ እንዲሁም ስለያንዳንዱ ቪዲዎ ምንነት አጠር ያለ ገለፃ ስላደረግን ሁሉም ሰው በቀላሉ ይረደአአዋል ።
    በአጠቃላይ እጅግ በጣም በጥንቃቄ ለማንኛውም ሰው መዝናኛ እንዲሆን እና ሰው እየተዝናና ብዙ ነገሮችን እንዲማርበት አድርገን አዘጋጅተን ለእናንተ አቅርበነዋል እናንተ ተመልክታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ አድርጉት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ እና ብዙ ሰዎች እንዲዝናኑበት ።
    እንዲሁም ይህንን የደስታ ምንጭ የሆነ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
    Subscribe here www.youtube.co...
    If you have anything you want to share with us privately you can always contact us on our other social media page like telegram and what’s up leave us your comments,questions and suggestions we will respond with your comments,questions or suggestions as soon as possible thank you for your support and understanding here is our contact info
    Telegram www.t.me.com/@...
    What’s up page you can contact us @Goldentube
    Thank you so much for your support
    #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianentertainment #ethiopiannews #ethiopianentertainment #Goldentube #comedianeshetu #eyohaentertainment #dallolentertainment #alexafrotube #asteraweke #balagerumedia #balbolacomedy #balagerutv #abelbirhanu #ethiopiannews #derananews #derenews #ethiopianbroadcastingcorporation #fana_news #ebsworldwide #kanatelevision #fana_tv #ebstv #artwork #ethiopiannews #abebebelew #habtamuayalew #abcnews #abelbirhanu #kanaknews #ethiopianentertainment #Adamtube #dallolentertainment #eyohaentertainment #shegerinfo #shegerradio #ethiopianmusic #asteraweke #teddyafro #dawittsige #hanagirma #gosayetesfaye #tameratdesta #tilahun #ethiopiantiktok #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #balbolacomedy #comedianeshetu #comedy #balagerumedia #marubalageru #Goldentube
    #ethiopiannews #fetadaily #thehabesha
    #meditationmusic #ethiopianbroadcastingcorporation #etvnews #ebcbrakes #comedianeshetu #ethiopianentertainment #adam #alex #balagerutv
    #ethiopianentertainment #asteraweke #ethiopiannews #derenews #dallolentertainment #asteraweke #abebebelew #abelbirhanu #eyohaentertainment #ethiopianbroadcastingcorporation #comedianeshetu #ethiopiannews #ethiopianentertainment
    #ethiopian #ethicalhacking #amharicmusic
    #amazingfacts #funnyvideo #comedy #saraalikhan
    #Asnake #habtamuayalew #abebebelew
    #dallolentertainment #abiye #ethiopiannews
    #derananews #derenews #ebs #ebsworldwide
    #ethiopianbroadcastingcorporation
    #ethiopianentertainment
    #thehabesha #ethiopiannews
    #ethiopianbroadcastingcorporation
    #ethiopianentertainment
    #ethiopiannews
    #thankyouforwatching

Комментарии • 48

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 4 месяца назад +10

    ሰው እራሱን እንደዚ ለብር ብሎ ተዋህዶ ያደረከኝ አምላኬ ተመሰገን ሀሉ ነገርሽ እውነት እና ውበት የሞላው አሜን አሜን አሜን

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 4 месяца назад +5

    እኔምለው ሰውግን እደዚ የወረደው ግን ?የሚገርመኝ ብዙያቃሉ ሲባሉ ወርደው ሳቲም ሲለቅሙ ተዋህዶ ለዘላለምትኑር

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 месяцев назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወደው አይሥቁ

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp 4 месяца назад +5

    ሄሎ እየሱስ ሲል ያበደ ፕሮቴስታንት ሁላ ይስቃል አእሙራቸው ተደፍነዋል ቆንጆ ድራማ እየተሰራባቹ ነው እንደዚ አይነት የሐሰት ነብያት ሲበዙ የሃገራችን መከራ እንዲበዛ ምክንያት ሆኑብን የደም ጎርፍ 5 እናቶች ሲያለቅሱ ህፃናት ሲሞቱ የናንተ ደስታ ነው ኑሮውም ለናንተ ቀላል ነው የሐሰት ትምህርት ስታመጡ መከራና ረሃብ ይዛቹ መጣቹ አየ ሉተር ተሳካልህ ስንት ህዝብ ወደድያብሎስ ይዘህ ገባህ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      ያበደም እንደዚ አይጃጃልም ሄሎ በሰመአም እግዛብሄር ኧር መልሰ ሰጠን ለእነዚ ሌቦች ይሁዳአይ ጴንጤ የወንበዴ ጥርቅም😅😅😅

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 месяца назад +2

    የሁለቱ ተደምሮ 50ደቂቃ ይሆንላቸው ነው😂😂😂😂😂

  • @TefahunBelew
    @TefahunBelew 6 месяцев назад +4

    ወይ ጉድ😂😂😂😂😂

  • @tereftadesse2477
    @tereftadesse2477 6 месяцев назад +2

    እነዚህ ሰዎች በጣም ይቀልዳሉ እኮ ሆይይ

  • @tiruneshdanye9420
    @tiruneshdanye9420 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂 እረ በጣም ይገርማል

  • @JonyDani-r3f
    @JonyDani-r3f 6 месяцев назад +5

    የምር ግን ታድለው ምንም ነውር አያውቁም😂😂😂😂

  • @NatayEshete
    @NatayEshete 4 месяца назад +1

    Kenebereh temechegn beteley fetnet lay ke Charlie gar😂😂😂😂😂😂

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 месяца назад +1

    ህዝቡ እንደዚ አይነት አስማት ትርምስ ይወዳል የደነዘዘ ህዝብ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 3 месяца назад +1

    እናንተ እያላችሁ ሀገራችን ከመቅሰፍት እንዴት ትውጣ?!!!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      በጣም ሞተሩ ሲሞቅ አንተ የለክም😅😅😅 ሲጀመር እዝያ የሄድክ ቀን ነው የሞትከው እሬሳ ነክ 😅😅በደቂቃ 😅😅 ትን አለኝ ኧር በጎን ሊገባ ነው እንዴ ሰውየው አይ ቆርቆንዳ ጭንቅላት ሰላሳ ደቂቃ ዝንጀሮ ነሸ😅😅😅😅

  • @JohnJohnsadiq-lr1nv
    @JohnJohnsadiq-lr1nv 4 месяца назад +1

    Allahu akbre allahu akbre endih adrgo ensesa mehone asafriwci

  • @redeatnigatu8770
    @redeatnigatu8770 4 месяца назад +2

    ለ አኢቢስ ቲቪ ከዚህ በላይ ውርደት የለም

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 месяца назад +1

    በእየሱስ ክርስቶስ የሚቀልድ ፕሮቴስታንት

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 6 месяцев назад +3

    እር ጼንጤወች ውይ ስታስጠሉ! እጅግ እርክሳችሀል የዳቢሎስ መፈንጫ ሆናችሁ የሀገር ሽክም ሆናችሁ ቀራችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ! የድግል ማርያም ልጅ ቸሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ! ይፈውሳችሁ!

    • @KeragK
      @KeragK 6 месяцев назад

      Yetaweke eko new betam new mititelun inawukalen ihe degmo ye egzabher kal endi fetsem new inji wedachu ayidelem. endahum indi yilal kalu.
      Lukas 21
      17 በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
      18 ከራሳችሁም አንዲት ጠጉር ስንኳ አትጠፋም፤
      19 በመታገሣችሁም ነፍሳችሁን ታገኛላችሁ።
      Egna degmo betam Inwedachuwalen

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 5 месяцев назад

      ​@@KeragKእዩ ጩፋ የእውነት የእግዚአብሔር አገልጋይ ከሆነ አንቺ እሱ ያለበት አንድ ታማሚ ይዘሽ ሂጂና ልጁን አድን በይው ና እይው እርግጠኛ ነኝ አያድነውም :: እናንተ ያልተረዳቹት ነገር አጋንት ሳይዛቸው በድብቅ ብር እየከፈላቸው እንዲ በል እያላቸው ነው እንጂ የእውነት አጋንት ይዞአቸው እያወታላቸው አይደለም :: ሁለተኛ ደግሞ አንድ አጋንት አንድ ሰውን መጉዳት አቅቶት ነው አንድ ሰው ውስጥ አንድ ሚሊየን አጋንት ገብተው ሰውን የሚያሰቃዩ? አጋንት ቁንጫ ወይም ጉንዳን ነው የምያክሉት? ትንሽ ቆም ብላችሁ አስቡ ::

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 5 месяцев назад +1

      ​@@KeragKእኛ እናንተ ጠልተን ሳይሆን ሁሉን እንደ እዩ ጭፋ አታላይ እንደ እውነተኛ አገልጋይ ብላቹ ማመናቹ ስለገረመን ነው እንደ እዩ ጩፋ ካመናቹ አንድ ቀንም ደግሞ አሳዊ መሲ ሐሰተኛ ኢየሱስ ሲመጣም የምትቀበሉት ነው የሚመስለው :: እዩ ጩፋ እንደዚህ እንዳታከላችሁ አሳዊ መሲ እንደዚሁ አታሎ እንድታመልኩት ያታልላችዋል ::

    • @KeragK
      @KeragK 5 месяцев назад

      Betam ke metsaf kidus ye rak sew mehonin ahun teredaw. Serawitiye Eyu aydelem iko yemifews egzabher new inji degmo maregaget kefelek lemn be ras beshitegnan sew yize athedim
      Degmo 1 sew wust million setan alemegibat bemn ergitegna nek? Isti Markos meraf 5n anbib

    • @KeragK
      @KeragK 5 месяцев назад

      ​@@serawitgeteye2305
      Beka metsaf kidus minm atanebim ante/anchi
      Beka metsaf kidusin kesoch silastemarut tikikl meselek inde? Farisawiyan rasu indeza neberu Serawit
      Degmo Fil 3
      18 ምን አለ? ቢሆንም በሁሉ ጎዳና፥ በማመካኘት ቢሆን ወይም በቅንነት ቢሆን፥ ክርስቶስ ይሰበካል ስለዚህም ደስ ብሎኛል።
      Ayek beminm yhun Kristos yesebek inji des yilenal egnan
      Ante rasi kom blek rasn iyi metsaf kidus new weyis yeayimanot abatoch new inen iyemeru yalut bile?
      Sew metsaf kidus tito be rasu hasab simera yane new tifatu wendime Geta kirb new kirb hono iyale feligew

  • @EluYakob
    @EluYakob 6 месяцев назад +1

    እነዚህ ሰዎች የምር ይቀልዱ የለ እንዴ 😂😂😂😂 ሆይ

  • @KhanyisoSihlanu
    @KhanyisoSihlanu 3 месяца назад

  • @MamaDaba
    @MamaDaba 6 месяцев назад +2

    የፈጣሪ ቁጣ ያመጣል እሄስ የምር ምን እየሰራ ነው ግን 😂😂😂

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 месяца назад

    በትግርኛ ኣምዔ ሚባል ገረብ ኣለ ዛሬ ከሹህ አንድሳምንት ነው ሚያመው ቀጭ ቀጭ እያደረገ አቤት ለዚች ልጅ ኣምዔ ኣርገክ ንትለበልባት 😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад

    እግዚኦ ሤትየዋ እብድናቸው ወይሥ የድሮ ሚሥቱ ኡኡኡ አልገባኘም እሡሥ አንዴ አብዷል ሤትየዋ ምነካቸው

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 2 месяца назад

    እንደ ቀለድክበት ይቀልድብሐል

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru Месяц назад

    አሜንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐👐👐❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @husseinmohammed8625
    @husseinmohammed8625 3 месяца назад

    እሱ ራሱ ቅድም ያልከውን ደግመህ በል ብትለው አይደግመውም

  • @MelasTesfa-vp2vx
    @MelasTesfa-vp2vx 4 месяца назад +1

    ዘበናዊ ጠቋዮች ናቸው

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 4 месяца назад

    መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ አዲስ ስለምንለው ቋንቋ (ልሳን) ይለዋል የሚነግረን አለ፣ የመላእክት ቋንቋም ይለዋል፣ ጳውሎስ ስለዚህ የሚነግረን በቂ ማስረጃ አለው፣ ሰዎች ግን በተለይ የዘመኑ አጭበርባሪዎች ግን ለግል መጠቀሚያ ያደርጉታል፣ ቋንቋው እውነት ነው፣ እንዴት መጠቀም እንዳለብንም ጳውሎስ ጽፎታል፣ አለበለዚያ ግን ዝም ብሎ መለፍለፍ ይሆናል።

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 4 месяца назад +1

    የሚገርመኝ ተከታዮቹ ግን አለም መዝናነትን ስለምትፈልግ ቲያትር ተመልክተዉ ይመለሳሉ የጥንቶቹ እንዲህ አልነበሩም

  • @migbarAbebayehuTamire
    @migbarAbebayehuTamire 6 месяцев назад +2

    ቆይ መጀመሪያ ሴትዮ ግን 30 ያለች 10 ደቂቃ ከፓሰተሩጋር ልታደርግነዉ ፡፡

    • @goldentube6
      @goldentube6  6 месяцев назад +1

      ሳይሆን አይቀርም

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад

      😅😅😅 ካድያሰ በጎን ሊገባ ነው ዝንጀሮ አርጋቸው በደቂቃ የሚያሰማማ😅😅 አይ ብጥርቅ ምድር ደደብ ቆሻሻ ጥርቅም 😊

  • @AlmazHiwot
    @AlmazHiwot 4 месяца назад

    እረ ኢትዮጵያውያን ውርደት በቃን እባካችሁ

  • @muluwerkBelachew-mu3fm
    @muluwerkBelachew-mu3fm 4 месяца назад

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @AmanBelhu
    @AmanBelhu 2 месяца назад

    ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ ተመስገን

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 6 месяцев назад +1

    ወይ ሃገሬ እነዚህን መንጋዎች ሳይ የሰላምሽ ፣ የድህነትሽ ፣ የስልጣኔሽ ነገር ህልም ሆነብኝ ። ይሄ ሁሉ ደደብ ሃገር ይገላል እንጂ አያድንም ከነዚህ መልካም ትውልድ ይወጣል ማለት ህልም ነው ።

  • @berhanemesfin7908
    @berhanemesfin7908 Месяц назад

    ሄሎ ኢየሱስ????? ኧረ ምን ይሻላል?

  • @Samerawitdebesay
    @Samerawitdebesay 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ እንደወንድ ፈርጠም በል እንጂ የምር ስታወራ ይደብራል እንኳን መምህር አልሆንክ ለጥ ነበረ የሚሉት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tereftadesse2477
      @tereftadesse2477 6 месяцев назад +1

      አንተ ልበል አንቺ ከዚህ በላይ ወንድ መሆን እንዴት ነው ችግር አለብህ ወይም አለብሽ ተናግራችሁ መታችሁዋል