Ethiopia - ትግራይን ያስደነገጠው … “ሰበር…!”

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 32

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 Месяц назад

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @jemila602
    @jemila602 Месяц назад +6

    መከራ የማያጣት ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ካለችበት ስቆቃ የምታገግመው እ

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv Месяц назад

      ውይይይ በጣም ሰልችቶናል ችግር

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Месяц назад +1

    አይ መከራችን😢

  • @AbuyeFeleke
    @AbuyeFeleke Месяц назад

    ባዳው ጌታችው የውገድ

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Месяц назад +2

    ወሎዬውና አማራው ጌች ደፂን በጠበጣት

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +1

    " አሰና ቲቪ " ከነደብረጽዮን የተሰጠው የሴራ ዜና ነው ያነበበው

  • @SifanKebede-k3n
    @SifanKebede-k3n Месяц назад

    ,ጌታቸውን ተጠንቀ ቁ

  • @aschalewtitam6097
    @aschalewtitam6097 Месяц назад +1

    ድራማ ነው መንግስት ምንም ብታደርጉ ጣልቃ አይገባም 😂😂

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @DemereLambore
    @DemereLambore Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel Месяц назад +2

    ትናንት አገር ሙሉ ሲያወራ የዋለውን በማግስቱ "ሰበር" ብላችሁ ትመጣላችሁ????
    የቀረው ቢቀር ከሌሎች ገልብጣችሁ እንኳን ማቅረብ አቃታችሁ ??? በ ሁለተኛ ቀናችሁ በሆነ ባልሆነ ቡቱቶ ደራርታችሁ ብቅ አላችሁ። እፈሩ።

  • @SamuelAbaba
    @SamuelAbaba Месяц назад

    GMN ያት ገበ

  • @GebreYimamGebre
    @GebreYimamGebre Месяц назад

    ጌች ያው አምሐራ በመሆኑ አገለሉት ማለት ነው በለውለታቸው እኮ ጌች ነው

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o Месяц назад +2

    መላ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሆይ ቶሎ ሕዝብን እና ሐገርን ለማዳን ከኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ ጋር በአንድነት ኢህአዴግ እንሁን !!!
    የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አንድነት ዴሞክራሲ ግንባርን ዳግም መመለስ ግድ ይለናል !!!
    ሾልካችሁ የገባችሁት የኢትዮጵያ ሕዝብ አራጆች እና ሐገር አሸባሪ መሪዎች ጠብቁ አንዴ የኢትዮጵያ መላው አማራ፤ ትግሬ፤ አፋር፤ ኦሮሞ፤ ሱማሌ፤ ጉራጌ፤ ደቡብ ሁሉም በአጠቃላይ እንደ ኢህአዴግ ተደራጅቶ አንድ በመሆን ነቅቶ ከአማራ ሕዝብ ፋኖ ጋር እስኪሰለፍ ድረስ ነው ያኔ በኢትዮጵያ ሕዝብ ደም በማፋሰስ እና በማፍሰስ የቆመራችሁ የኦሮሙማ የመናፍቃን ስብስብ ፖለቲከኞች እናንተን አያርገን !!!

  • @temusam3980
    @temusam3980 Месяц назад

    ሰልፍሽ የሆኑ ለህዝብ ማያስቡ ስንቱን ወጣት ካስፈጁ በዋላ እንደገና ለነሱ ስልጣ ሌላ ፍጂት ሊያመጡባቹ ነዉ ሆላ እግዚሆ

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 Месяц назад

    የ4ኪሎው መንግስት እንደ ጆቴኒ አሻንጉሊት በነጌታቸው ሲጫወት የትግራይ ህዝብ አሳዘነኝ። ህዝቡ ከበረታ ሀሉቱንም ሀይሎች ማሶገድ አለበት ይህን ማድረግ ከቻለ የ4ኪን መንግስት ማሸነፍ ይችላል።በ1ዲንጋይ ሁለት ወፍ👍

  • @Tigelieweloveyou
    @Tigelieweloveyou Месяц назад

    Ethiopan men agbat tegray west yersachew gudy ageratinen lzh yabkot ensu nachew

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w Месяц назад

    ጌታቸው: በህወሓት መንግስት ወደ ፕሪቶርያ ተልኮ የራሱ መንግስት ይዞ ወደ ትግራይ ተመለሰ!!! ኣገባብ ነው??? ተቀባይነት አለው!!!??????

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Месяц назад +2

    ሁለት ዝሆኖች ቢጣሉ ይሚጎዳው መሬቱ ነው አሁን የሚያጣላቸው ጥቅም እንጂ የትግራይ ህዝብ ብለው አይደለም በህዝቡ ላይ የሰሩት ግፍ ሞት ፍርድ እየተስጣቸው ነው ገና ብዙ ነገር እናያለን የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው::

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Месяц назад

    Tigray endeethiopia gedayna asgeday yelem enditawikut Tigray tel yelem yepolitika liyunet engi.
    Sight yemitilut enante yelem mogninet new hasanachu yemitametut andim yepoitika tikim yelem werie bicha nachu. Yilukins Tigrauly selal bihon enatem selam tihonalachu yihun engi selam sayihon tornet new sibketachu temeliso ayimetam.

  • @aberhamaregawi8726
    @aberhamaregawi8726 Месяц назад

    ትግራይ ያወራቹ ብታወሩ ምንም አትሆንም ቅጥል በሉ የኛን መዉደቅ የምትፈልጉ አለን እንኖራለን እንደናንተ ምኞት ቢሆን እንጠፋ ነበር…. ፓለቲካዉ አይመለከተኝም

  • @TesfayeDestaw-l7b
    @TesfayeDestaw-l7b Месяц назад

    Please stop civil unrest

  • @WinaKinaContina
    @WinaKinaContina Месяц назад

    ጊዜ ዳኛው፦ኢሆአዴግ አፈር ድሜ በላ!
    ኢህአዴግ ከልጅ እስከ አባቱ እርስ በርሱ እየተባላ አፈር ድሜ እየበላ ነው።

  • @mekonnenmolla
    @mekonnenmolla Месяц назад

    አጀንዳ መስጠት …..

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Месяц назад

    አህያ ላህያ ጥር አይሳበርም አታስብ በዛቻ ነው የሚያልፈው

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 Месяц назад

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏