ኬክን የሚያስንቅ የወተት እና የእንቁላል ዳቦ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 66

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA Месяц назад

    👍. Awesome sharing. You have uplaoded a very nice video. I wish you happiness. Full watching. 👍👍👍👍👍

  • @astubtube
    @astubtube Месяц назад

    የሚገርም ነው እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ ጎበዝ ከለሩ ራሱ ሲያምር እጅ ያስቆረጥማል

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው ምርጥ ዳቦ ነው ውዴ❤❤❤🎉

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад

    ዋዉዉዉ ዳቦ ብሎ ዝም ነዉ አቤት ሙያ
    በቃ አማቻችን ታድሏል ዝም ብሎ መብላት ብቻ❤

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Месяц назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሽ ሮምዬ በጣም ቆጆ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube Месяц назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሮሚዬ እኔ የምለው እንዲህ አይነት ሞያ ይዘሽማ ሀገር ቤት ስትገቢ ምርጥ የሆነ የዳዳቦ ቤት ሆቴል ከፍተሽ በደንብ መስራት ትችያለሽ በራስሽ እጅ ያውም ከማሽን ውጭ ገራሚ ነው እጅሽን ይባረከው በርችልኝ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮሚዬ 🥰ባለሙያ አንደኛ ነሽ ዋው በጣም ቆንጆ ዳቦ አሰራር ነው 👍👍👍

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Месяц назад +1

    ሰላም ሮሚ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ኬክን የሚያስንቅ የወተት እና እንቁላል ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል ውዴ በቃ ለገና በአል ይጋገራል እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ

  • @shtayegbereslase3639
    @shtayegbereslase3639 Месяц назад

    ሰላም እንኳን በደና መጣሽ ዋውው በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤🙏🙏

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds Месяц назад

    ሰላም አንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ዳቦ ብሎ ዝም👍👍

  • @gunatube12
    @gunatube12 Месяц назад

    waw bale muya ehite ejish yibarek waw mamaru gena siyayut hulem yitafitilish wude berchlign

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Месяц назад

    የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል የምር ዋዉ ነዉ💃💃💃💃💃

  • @rgebeytube
    @rgebeytube Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን እኳን ሰላም መጣሽ ሮማንየ ዋወ እጅሽ ይባረክ 💛❤️💚👍👈

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Месяц назад

    ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ የሰላም ሲያምር ዋው እጅሽ ይባረክ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @hanytwin
    @hanytwin Месяц назад

    ሰላም ሮሚ በጣም ነው የሚያምረው በደንብ አሽተሽ ስላቦካሸ ሊጡ ሲያምር በደንብ 👍ያስፈልጋል አትርሱ በደንብ ቃያለ ምርጥ ዶባ ነው ቤትውስጥ የተሰራ ነገርንፅህናው ጠአሙ ሁሉም ነገር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @Ftiyayabnetwa
    @Ftiyayabnetwa Месяц назад

    ሠላም ሠላምሽ ይብዛ ሮሚዬ ዋውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ባለሙያ 👌

  • @hayatuu
    @hayatuu Месяц назад

    ሠላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሸ እህታችን ሠላምሺ ይብዛ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ እጅሸ ይባረክ እናመሰግናለን 👍

  • @mimamacocina
    @mimamacocina Месяц назад

    Que delicia de preparación, se ve muy rico 😋 😋😋

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Месяц назад

    ሰላም እሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ የዳቦ አሰራር በደንብ እሽት ማረግሽ ሊጡ በደንብ ይቦካል እንደፈለግን ይታዘዝልናል ቆንጆ ፍትፍት ያለ ዳቦ ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤️🙏

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Месяц назад

    ዋውውውውውውውው የኔባለሙያ እንኳን በልተውት ሲያውትም ያምራል❤❤❤❤❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Месяц назад

    እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዛሬ ደሞ ልዩ በሆነ ዳቦ አሠራርነው የመጣሺው ዋው ሢያምር የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 Месяц назад

    ሰላም እኳን ሠላም መጣሽ ሮሚየ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርች

  • @zinatube
    @zinatube Месяц назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሮሚዬ ከለሩ የሚያምር ቆንጆ የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን ፈጣሪ እጅጉን ይባርከው የኔ ባለሙያ ❤❤❤

  • @Ethiomereja-m4g
    @Ethiomereja-m4g Месяц назад

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሺ ይብዛ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሺ በርች ማሬ❤❤🎉

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Месяц назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ሮምዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ ጤናማ ልዩ የሆነ ብትክትክ ያለ የሚያምር ኬክ የሚያስንቅ ቆንጆ ዳቦ እጅሽ ይባረክ ።❤❤

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow Месяц назад

    Masha Allah tabarakaala jabadhuu kanaa caalaa itti fufii sii ❤

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy Месяц назад

    ሰለም.ሰለም.ሰለመሸ.ይብዛ.ሮሚ.አንኳን.ደህና.መጣሸ.በጣም..ቆጀ.ነዉ.እጅሸ.ይባረከ.የኔ..ባለምያ.በጣም.ያምራል.በርች.ዉዴዴዴዴ❤❤❤🎉🎉

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ብያለሁኝ እውነትም ኬክ የመሰለ ዳቦ ነው ጋግረሽ ያቀረብሽው የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ዋው የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሺው አዘገጃጀትሽ ይለያል😮እጅሽ ይባረክ ሮሚዬ እውነት ብሉኝ ብሉኝ ይላል

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Месяц назад

    ስላምሽ ይብዛልኘ ሮማንየ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውውው የእኔ ባለሞያ የምር በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ ነሽ ደሞ አሰራርሽ ፅድት ያለነው ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እማ በርችልኘ🎉🎉🎉❤❤

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu Месяц назад

    አስላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱወ ስላም ፍቅርን ለሀገራችን ውድ በርች ማሻአላህ

  • @UmarDiDharti
    @UmarDiDharti Месяц назад

    Yummy food ❤❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube Месяц назад

    ሰላም እዴት ነሽ እሮማነየ የኔ ውድ ሰላምሽ ይምጣ የው ነት በርጥ ስራ ስለምሰሪልን ከልብ እናመሰግናለን የው ነት እናም ከበር እሮማንይ ይኒውድ❤

  • @ensratube
    @ensratube Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ የሴት በላይ የኔ ባለሙያ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ ዳቦ ነው በዛላይ ሶፍት ነው እናመሰግናለን ሙያሽን ሳትሰስቺ ስለምታጋሪን የኔ ድቡሽቡሽ❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh Месяц назад

    ዋውውውው ያስጎመጃል ገና ሲያዩት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ❤❤❤

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Месяц назад

    ኡኡኡ የኔ ባለሞያ እንዴት ነው የሚያምረው እሮሚየ ግን እቤትሽማ ልትጋብዠኝ ይገባል እጂሽ ይባረክ❤❤❤

  • @siifaantube5427
    @siifaantube5427 Месяц назад

    Romiyee yene liyuu berch❤❤❤🎉

  • @ቤዛ-tebe-123
    @ቤዛ-tebe-123 Месяц назад

    እሮማን ዉዴ እንካንደህና መጣሽ ዋው ሲያምር የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርቺ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y Месяц назад

    ማሻአላህህህ

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛ ሮሚዪ ዋውው
    ልዪ ነው በእውነት ሁሌም ግሩም ነው
    ስራሽ እጅሽ ይባርክ

  • @Ketsela12
    @Ketsela12 15 дней назад

    ይሄ ደግሞ ይለያል ዋውውውው❤❤❤

  • @woynitube315
    @woynitube315 Месяц назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሮሚዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው ገራሚ ነው የሚ የሚ 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 Месяц назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ሮሚዬ የኔ ባለሙያ በርችልኘ❤❤❤

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Месяц назад

    ሮማነየ የኔ ባለሙያ አሪፍ ነው❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 Месяц назад

    ዋውውውውው ብጥም ይምር እንምስግንል እህታችን እኔ ብልምይ ብርቹ እህቴ ግብዝንሽ ስላም

  • @mekdetube
    @mekdetube Месяц назад

    Selamshe Yebza romiy Yena Balmoy

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Месяц назад

    ዳቦ ግን እኔን እምቢ ያለኝ ቆይ ካንቺ ደሞ አይቼ ልሞክረው❤❤❤በርቺ

  • @hanawerku
    @hanawerku Месяц назад

    Wowo እጂሽ የባረክ

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 Месяц назад

    ሮማንዬ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @kiddycakee
    @kiddycakee Месяц назад

    Selame Lanechi y hune Romiye Enkuwane Dehena metashe wow 👏👏Betame yemiyamere bekelalu leneserawe yeminechelew merete ye Dabo aserare new selakafeleshen Enamesegenalen

  • @user-qh3ds2sw7n
    @user-qh3ds2sw7n Месяц назад

    - حاربوا للوصول الى أحلامڪم
    فالعالم يحتاج الڪثير من الشغوفين ✈♥️. بنتظارك

  • @zeritutube
    @zeritutube Месяц назад

    ሮሚዬ የኔ ባለሞያ አንደኛ እኮነሽ ሀገርሽ ላይ ዳቦ ቤት ብከፍች ያዋጣሻል ሳምር እጂሽ ይባረክ ዋዉዉ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Месяц назад

    እሮሚ ዬ ሞያሽኮ በእውነቱ ግሩም ነው ሴቶችዮ ያልክሆነ ቢዲዮ ከምናይ ኑ ሞያ ሮማን ቤት እንማር እጅግ ይባረክ ውዴ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Месяц назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሮሚየ የኔ ባለሙያ ዘውትር የምትሰሪያቸው ምግብ እውነት የምግብ ፍላጎትን ይከፍታል በአይን ብቻ ታይቶ ያጠግባል ፅዳቱን በጠበቀ ከነ ሙሉ ግብአቱ ዋው እጅሽ ይባረክ ❤

  • @Hiermiela-zo5ok
    @Hiermiela-zo5ok Месяц назад

    ሰላምሽኝ ይብዛልኝ ሮማነይይ ወዴ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Selamawit
    @Selamawit Месяц назад

    ሮምዬ ውዴ ሰላም እውነት ነው የወተትና እንቁላል ዳቦ ላይ ቅመም መጨመር ጣሙን ያጠፈዋል ይሄ እንደኬክ ነገር እሚሆን ዳቦ ነው በሻይ መብላት ብቻ ነው በቃኝ አያስብልም 😂😂😂😂😂 ቆንጆ ዲዛይን ሰተሽዋል እይታው ይስባል

  • @MulRut
    @MulRut Месяц назад

    እጅሽ ይባረክ ገራሚነው በጣም ግን እንቁላል ባይቀባ ችግር ይኖረዋል ማለቴም ውበት አይኖረውም ማለትነው በርችልን እህታችን 100%ትችያለሽ

  • @NostalgiaTimeMachine90
    @NostalgiaTimeMachine90 Месяц назад

    ያ ሀብታም እና ወርቃማ ዳቦ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Месяц назад

    አገር ስትገቢ እደዙ ትሰሪ አለሽ ግን ፉርን ያስፈልግሻል

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Месяц назад

    እኛጋ እቁላል አይፈልግም

  • @የብልጫTubeየበድዉልዲሚከት

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤