Who's Who: Interview with Ato Getachew Desta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @asfawabebe5938
    @asfawabebe5938 7 лет назад +3

    ደስ የሚል ትዝታና ታሪካዊ ትውውቅ ነው የቀድሞው ትውልድ ደፋርና አላማውን የሚያሳካ ቃሉን የሚጠብቅና ሙያውን በተገቢው ሁኔታ ተገንዝቦ የሚሰራ መሆኑን ያመለክታል።

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 4 года назад +1

    Thank you eves TV you interview my favorite! Getahew Desta he is good brother good friend for me for my husband he’s very special we used to live together in Germany we have the best memory with him when we moved to Texas after one year he came Visit us he’s a good brother we love you getesh see you soon in Addis Gennet kassa Asfaw Mezgebe from Sugarland Texas🙏❤️🙏

  • @yohannesd.
    @yohannesd. 2 года назад

    Ato Getachew I kniw you when you were working at Ethiopia radio.I grew up around do you remember Welmera buma bet? You were driving the blue renault 16. You just left for Germany andI kept on being your fun on DW radio. You were elegant and famous and I remember a program on Eyerusalem & Paris.

  • @MyD1010
    @MyD1010 4 года назад

    My Dear, ምግባርሽ እና እርጋታሽ በጣም ጥሩ ነው፣ አቶ ጌታቸውን ብትጠይቂያቸው ብዬ የማስባቸው ብዙ ጥያቄዎች ነበሩ፣ አንጋፋ እና ብዙ ስለጋዜጠኞቻችን ትውስታ ይነግሩን ነበር

  • @mamok3479
    @mamok3479 8 месяцев назад

    ድንቅ ጋዜጠኛ ነው በ 2016 እድሜው 82 ነበረ ብዙወቹ በተሳሳተ 72 አመቱ ነው ብለው ፅፈዋል። ጋዜጠኞቻች ወደ ዃላ ነው እሚሄዱት አንድ ነገር ከመፃፋቸው በፊት አያጠኑም።

  • @Mule2007
    @Mule2007 8 лет назад +1

    ሰላም ኢቢኤሶች ፕሮግራማችሁን ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ እከታተላለሁ:: የዛሬው ግን እጅግ ደስ ያሰኘኝ ጋሽ ጌታቸው ደስታን በዚህ እድሜው ሲጠየቅና ያለምንም ማቋረጥ እንዲናገር እድል ተሰጥቶት ስሰማው በጣም ደስ ስላለኝ ለርሱ ያለኝን አክብሮት ለመቸር ለጋዜጠኛ ህሊናም አድናቆቴን ለማቅረብ ነው:: ህሊና በርቺ ብዙዎች ካንቺ ሊማሩ የሚችሉት የአጠያየቅ ስልት ያለ ይመስለኛል:: በተለይ የኢቲቪ አርሂቡ አቅራቢዎች:: ስለዚህ የአርአያ ሰብ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ በርቱ እላለሁ

  • @three6501
    @three6501 3 года назад +1

    Rest in peace

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 года назад

    GASHE GETACHEW BEZEMENU EJIG BETAM JEOLLY SAEW NEBERE.ENKUAN DEHINA METAHI.KERIEW ZEMENEHI YETEBAREKE YIHOUN.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 года назад

    YEHI GETACHEW DESTA NAEW KE ETHIOPIA RADIO YEMILEW DEMTSEHI BE HIYWET ZEMENE AYIRESAGHINIM.

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 4 года назад

    Sorry correction I try to say EBS thank you very much

  • @dawitteshome4283
    @dawitteshome4283 3 года назад

    Rip

  • @fathimaumer9166
    @fathimaumer9166 8 лет назад

    እናተ ኮተቶች ወላፈንን ልቀቁት

    • @Mule2007
      @Mule2007 8 лет назад +1

      ፋጢማ ኡመር ወላፈንን ከፈለግሽ የትም አታጪውም:: ይህንን ውይይት ግን ኮተት ብለሽ መጥራትሽ ድንቁርናሽን ያሳብቅብሻል ይህንን ስላልኩ አዝናለሁ:: የምትጽፊውን ነገር እያሰብሽ ቢሆን መልካም ነው:: ( ወንድ ከሆንክም እንደጾታህ አንብበው::)

    • @mphgarage
      @mphgarage 5 лет назад

      do have internal ear to listen and brain to analyse what education and life experience bring to the society . do not be a walking dead try to learn and be a contributor rather than negative thinker . i think this may be enough for a little brain

  • @viva8589
    @viva8589 3 года назад

    Rip