በቁስቋም ማሪያም እና በደብረ ብርሃን ስላሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии •

  • @fiyorina5640
    @fiyorina5640 2 года назад +35

    ተባረኪ ኣድናቂሽ ነኝ ከ🇪🇷 ፈጣሪ ኢትዮጲያን እና ኤርትራን ይባርኽ!!!

  • @meriedwoobbersu5968
    @meriedwoobbersu5968 2 года назад +17

    የቤተክርስቲያን መገልገያ እቃዎች የቅርፃቸው ትርጉም አስደምሞኛል ለምን የዶሮ ብልቶች 12 እንደሆነ አላውቅም ነበር በጣም አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው አምለሰት እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን ካንቺ እና መሲ ብዙ ነገር ሊማሩ ይገባል እራስን ማክበር ትውልድን የሚጠቅም መልካም ስራ ሰርቶ አርዓያ የሆናቸሁ ምርጥ እህቶቻችን ናችሁ 🙏🥇

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 2 года назад +47

    ሌላ ምንም አልልሽም። እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ የኔ ሀምለሰት። የድካምሽን ዋጋ በልጆችሽ አግኝው እናቴ

    • @bementethiopia8825
      @bementethiopia8825 2 года назад +1

      አምልሰት ምን እደምልሸ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ትዳርሸን ; ልጆችሸን መላ ቤተሰብሸ በቸርነቱ አመላክ ይጠብቃችሁ ሁሌም በሐይማኖት ያፅናችሁ ሰበሐት ለእግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ባለ ፀጋ ያድረግሸ ውድ እህቴ አመልሰት ::

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад

      እንደማመር

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад

      በእምነት ደምሪኝ ውደ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +54

    ይችን ዉብ ሃገር ነዉ ሊያፈርሱ ሚታገሉ ሰላምሽ ብዝት ይበል ኢትዮጵያዬ🙏

  • @tewodrosmanaye9560
    @tewodrosmanaye9560 2 года назад +13

    ምርጥ ዝግጅት። በምርጥ አዘጋጅ ባዋቂ አስጎብኚ። ቴዲ በሙዚቃው አምልዬ በዘጋቤ ፊልምሽ ትውልድን ታነቃቃላችሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ አምለሰት ሙጨ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +5

    ይህን ውብ እንቁ ታሪካችንን እና ሀይማኖታችን, ድንቅ አባት እና እናቶቻችንን ለትውልድ ያስቀመጡልልን ውድ ታሪካችን ክፈ ቀናተኛች ነጭች, ሌባ ፈርጆች ሊያጠፍ ብዙ ለፍተው ያቃታቸውን ዛሬ ሀገር ያበቀለቻቸው እንክርዳዶች ክፉ ፅንፈኛ ኦሮሞ እና ፅንፈኛ ትግሬ ወራሪ በባርንት የሚያምኑ የእነ አዳነች አበቤ እና ወያኔዎች ተባብርው የተርፈውን ጨርሶ ለማጥፍት ወገባቸውን አስርው ተነስተውብናል! ያውም በአሁን ዘምን እጅግ ያናድዳል!!
    ወገኔ ትውልድ ነቅተህ ቅርስህን እና ማንነትክን ሀይማኖትክን ጠብቅ!!!

  • @thomasshimelis5652
    @thomasshimelis5652 2 года назад +16

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀቱ አደረሰሽ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 2 года назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር ከነቤተስብሽ ይባርክሽ በትዝታው ውስጥ ሆኜ ነው ይሄንን ቪዲዮ ያየሁት እግዚአብሔር ፍቅዶልኝ እመቤቴ እረድታኝ እነዚህን ቦታዎች ለመርገጥ በቅቻለሁ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን እዚህ ቦታ ያለው ታይቶ የሚጠግብ እደለም እግዚአብሔር ፈቅዶ ልቤ ያስባችውን ቤተክርስቲያኖች ካለሁበት እሩቅ እገር መጥቼ እንድ በእንድ እየሄድኩ በረከት እንድቀበል የዘውትር ፅፅሎቴ ነው እግዚአብሔር ይህችን የተባረከችና የተቅደስች እገር💚💛❤️በክፉ ከሚያስብዋት ሁሉ ይጠብቅልን እመቤቴእናቴ ሁልግዜም ቅደሚ ከፊት ከህዋላዬ የእስራት እገርሽን እደራ💚💛❤️💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @betobelo56
    @betobelo56 2 года назад +13

    ይገርማል ተነግሮ የማያልቅ ታሪክና :ከብረት የጠነከረ እምነት🙏🏽እድሜና ጤና ይስጥሽ💕🙏🏽

  • @enu-u9m
    @enu-u9m 2 года назад +11

    ተዋህዶ ሃይማኖቼ የጥንተሽ የናት ና አቤቴ ማህተቤን አልጥስ ትኖራለች ለዘላለም ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር እግዚአብሔር አምላክ አገር ኢትዮጵያ ይጠብቅ ኢሚ በጣም እናመስግን በርቺ

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 2 года назад +13

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት እናመስግናለን የድሮ ነገስታት ጥበባቸው በጣም ይደንቃ የጥበብ ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔርን ስለሚመሰግኑ እሱም እውቀትን ጥበብን ይሰጣቸዋል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +3

    ስለ ቅድስት ሀገራችን ድንቅ ታሬክ እና እንቁ ሀይማኖታችን ግንዛቤ እንድናገኝ ትውልድን ለማነቃቃት እና ማነንነቱን እንዲያውቅ ለምታስተላልፊው ውብ ፕሮግራምሽ እጅግ እናመስግናለን🙏🏿🙏🏿🙏🏿በርች እህታችን!!

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 года назад +4

    አጠር አለ እንጅ በጣም ደስ የሚል የታሪክ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዝግጅት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 2 года назад +10

    አምለሰትዬ እንካን ለጊታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአለ ጥምቀቱ አንቺና መላው ቤተሰቦችሽ አደረሳችሁ እናመሰግናለን::

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 2 года назад +10

    Thanks for sharing this amazing place God bless u

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 года назад +5

    ልዑል እግዚአብሔር የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቃችሁ በረከትሽ ይድረሰን።

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 2 года назад +8

    ተባረኪልኝ: አምለሰትዬ: ትዳርሽን, ቤትሽን, ልጆችሽን, ዘመንሽን...ይባርክልኝ!!! 🙏🏾💐💎🍀🌼👌🌞🥰👍🏿👏🏾👏🏾💎💎👏🏾👏🏾👏🏾

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ ቆንጆ በርቺ ስራዎችሽ ትልቅ ነው በርቺ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 года назад +3

    አሚ እናመሰግናለን የኔ መልካም ሴት😍😍😍በጣም የሚገርም የሚደንቅ ቦታ ታሪክ ሀይማኖት ነዉ ያሳየሽን👏👏👏❤

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +24

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኤሚዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ይችን ቅድስት ሀገር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን!

  • @yifattube6567
    @yifattube6567 2 года назад

    ወ/ሮ አመለሴት የኔ ዉብ ደርባባ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል❤😘

  • @hiwottadesse5798
    @hiwottadesse5798 2 года назад

    ሀይልሽ የጎንደር ኩራት የህይወታችን ምርጥ መምህር በጣም እንኮራብሀለን...!!!!!

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገሮችን በማድረግ እና በማየት ሰለም ያግኙ እናመሰግናለን ።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +22

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሣችሑ የተዋሕዶ ልጆች ታቦታቱን በሰላም ወደመንበራቸው ይመልስልን አምልየ የንጉሳችን ንግስት እናመሠግናለን

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад +11

    እንኳን አደርሳቹ ይተዋህዶ ልጆች አምለዬ እምር ብሎብሻል አማራ ክልል መጣት በጣም ምኞቴ ነው

  • @EthioYared
    @EthioYared 2 года назад +2

    ተባረኪልን ኤሚያችን ታሪክ እና ማንነታችንን ስለምታሳውቂን ከልብ እናመሰግናለን

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 года назад +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን። ሃገራችን ኢትዮጵያ ቀደምት የስልጣኔ ምንጭ ናት። እግዚአብሔር ወደ ነበረ ያባቶቻችን ክብር ኢትዮጵያን ይመልስልን። እናመሰግናለን አምለሱ።

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 2 года назад +2

    ብዙ የሚያስተምር እና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: እናመሰግናለን!!

  • @elsabethailemariamdessie3888
    @elsabethailemariamdessie3888 2 года назад +2

    ያወቅሽውን እና ያየሽው በጣም ውብ እና ጠቃሚ ታሪክ ስላጋራሽን ክብር እና ምስጋና ይገባሻል አምልሰት ሙጬ እንወድሻለን በርችልን!!!!!
    እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 года назад +8

    If you are Orthodox faith follower you should embark on spiritual journeys every year in different parts of the country, your views will change forever. Don’t forget your charity deeds. Amyi thank you for the beautiful doc. more doc series please 💜

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 года назад +1

    ሲያምር እናመሰግናለን ስላሳየሽን
    ያባቶቻችን ጥበብ ያስደንቀኛል

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 2 года назад +2

    እንኩዋን አደረሳችሁ ኤሚ እድሜና ጤና ይስጥሽ የማናውቀውን ነገር እያሳወቅሽን ነው ተባረኪ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 года назад +3

    ኤሚዬ ስወድሽ የቴዲዬ ባለቤት ሁሌም የምታቀርቢውን አያለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል Thank you for sharing to us❤️

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 2 года назад +3

    አምለሰት ታላቅ ታሪክ ነው ያስመለከሽን በርቺ!

  • @ወፍ
    @ወፍ 2 года назад +5

    የኔ ቆጆአምሮብ ሻል

  • @afaTube
    @afaTube 2 года назад +2

    ኦሪት ዘዳግም 32:1 ፤ ሰማያት ሆይ፥ አድምጡ፥ እኔም እናገራለሁ፤ ምድርም የአፌን ቃሎች ትስማ።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    አምለሰት የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በእውነት ሁሉንም ሀገር ዙረሽ እያየሽ ነው አስተዋይ ነሽ ጎንደርዬ ብትታይ ብትታይ አትጠገብም እኮ ❤️❤️

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ኤሚ🙏

  • @betresahle1127
    @betresahle1127 2 года назад +11

    💚💛❤️ ሀምሌ ቀረፃ እና ድምፁ በጣም አሪፍ ነው፣ በርቺ ። ስላሴ አንችን እና ቤተሰብሽን ይባርኩ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +4

    WOW what a beautiful thank you Amlest what a historical city the way they built then how they were brilliant very amazing God's will I will visit gonder God bless you all

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 2 года назад +4

    ዋዉዉዉ በጣም ይገርማል ድንቅ ነው :: ኩራት ይሰማኛል !! አማራ አይደለሁም ኢትዮጵያዊ ነኝ🇪🇹🇪🇹

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320
    @mikiyasgeberemedeniweletke8320 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ደስ ይለኝል ውድድድድድድ የኔ ማር

  • @hemumedia
    @hemumedia 2 года назад +18

    Long live for Ethiopian orthodox church.🇪🇹💚💛❤️

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ኤሚዬ
    እግዚአብሔር አብዝቶ
    ይባርክሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 года назад

    ኢምዮ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሺ በጣም እናመስግናለን ቦታው ባንሄድም ከጥሩ ትምህርት ጋ ስላካፍልሺን እናመስግናለን

  • @t-dertogada2299
    @t-dertogada2299 2 года назад +13

    Thanks so much, Amelset. It is an incredible piece of religious, historical and cultural information.

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 года назад +1

    አንቺ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 года назад +2

    ኤሚዬ የሴት ልክ እናትነትን እዉቀት እምነትሽን ባህልሽን ጠንቅቀሽ የምታዉቂ ልባም ሴት እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልሽ❤️

  • @ቤቲተስፋዬ
    @ቤቲተስፋዬ 2 года назад +2

    የኔ ሙሉ ሴት እንኳን አብሮ አደረሰን❤️❤️❤️

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ንግስት አምሊ ሃገራችን ታሪክ ስላካፈልሽን ክበሪልን

  • @beniambay5603
    @beniambay5603 2 года назад +8

    It's amazing, I have learned a lot . Thank you for to let us seen this beautiful and old historian city of Gonder!

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 2 года назад

    ኤምዬ ዝዋይ ደሴትንም እይልን ጥንታዊ ና ገራሚ ታሪክ ያለው ቦታነው ተባረኪ

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 2 года назад

    ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ💚💛❤ ኤሚዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 2 года назад

    እናት ጥሩ ሥራ ነው። እርዕሰን በእንግሊዘኛ ፃፊው። ታሪኩን ባጭርም ጨምቀሽ በእንግሊዘኛ አቅርቢው። እጅግ በጣም ወርቅ ሥራ ነው። እኔ እጠቀምበታለሁ። አጭርና ግልፅ ቀረፃ መሆን አለበት። ጥራቱ ቅንብሩ ፐርፌክት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @tataafro
    @tataafro 2 года назад +7

    ይህችን ውብ አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን!

    • @helinagetachew4089
      @helinagetachew4089 2 года назад

      Betam yegeremal , Betam Asetemary new konjeye Thanks
      Egizabher Ethiopian yegobegnelen ♥️🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +4

    💚💛❤️🌹🌹✝️🙏🌷💖 እግዚአብሔር ይባርክሽ እሱ ባለቤቶ ያስታውስሽ ማንም
    አስቦት የማያውቀዉን ሁለት የሚገርሙ
    ቦታዎችን አሰበሽ ስላቀረብሽልን
    ከልብ አመሰግናለሁ 🌹🙏💖🌷💚💛❤️✝️

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl 2 года назад +1

      ❤🙏🏿

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 2 года назад +3

    እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🏾🙏🏾🇪🇹ያለኝ አክብሮት ላንቺ ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩ🙏🏾🙏🏾

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +2

    ዋው አገሬ ታሪክሽ

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ልእልቷ አሚ🥰 በጣም እፁብ ድቅ ነዉ ያቀረብሽልን መሰናዶ አየመታደልሽ አማማ ኢትዮጵያ እማማ ኦርቶዶክስ ስት ጥበበኛ ሌቃዉት ነበሩሽ ግን አሁንም አሉሽ እዶሉን ባኛገኘ ነዉ እንጅ አመልሰትየ እናመሰግን አለን የኔ ብልህ ሴት የትየ ምትዋብን ጥበብ ይስጥሽ እግዚአብሔር 🥰🥰

  • @yeshiharegworeta1848
    @yeshiharegworeta1848 2 года назад +2

    Thank you so much for everything 🙏

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 2 года назад +3

    በኦሮምያ ክልል አማራችን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፍት ብዙ ስራ እየስሩ ነው ይህ ሁሉ የሚሆነው ኦርቶዶክስን እና የኢትዮጵያን ታሪክ ለማጥፍት ነው ግን አይሳካላቸውም ቀድመው እነሱ እና መስሎቻቸው ይጠፍሉ!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +2

    እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ታሪክ ማስተማር ጥሩ ነው ብራቦ

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 2 года назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መታደልሽ እደዚህ የተቀደሱ ቦታዎች እየሄድሽ ትዳርሽን ቤተሰብሽን ታስባሪኬአለሽ❤❤❤

  • @sarayewrmeringueevernews2752
    @sarayewrmeringueevernews2752 2 года назад +3

    እኛ አማራዋች እደዚህ አይነት ታሪክ የለን ኩሩ ጥበበኛ ህዝቦች ነን ምድረ የታሪክ አተላ አላስኖር አለንጅ

    • @محمودعلي-ت3ج7ق
      @محمودعلي-ت3ج7ق 2 года назад

      Tikikil yerasachin Fidel Gihez Konko yalen Nebar Hizboch Nen😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪💪💪

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 2 года назад

    ዋው ሀገሬን እንደ አዲስ ዝም ብዪ አዪሁሽ😍

  • @Sara2127
    @Sara2127 2 года назад

    ግሩም ነው 💚💛❤️ አመልዬ እናመሰግናለን

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 2 года назад +1

    የኔ ውብ እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርክ

  • @twcl7365
    @twcl7365 2 года назад

    መሬቱ በቱሪሰት ገቢ ዛፎች ሳር አበባዎች ቢተከሉ በጣም እየተጎዳ ነዉ ቦታዎች replacement መደረግ አለባቸዉ ሌላዉ ሰዉየዉ ሲያሰጉበኝሸ የተጠቀመዉ ቃል "ተራሰዎች" የሚለዉ ገባሪዎች ወይም ዉሎአደሮች ወይም በተሻለ ቃል ቢለወጥ መልካም ነበር በተረፈ በጣም አሪፍ ነዉ ኤሚ አንደኛዬ🙏🏾😍

  • @luchia686
    @luchia686 2 года назад +2

    🙏👏👏 ታድለሽ!! በጣም እግዚአብሔር ይባርክሽ 🤞👏👏👏

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ አስተዋይ በርቺልን በጣም ምርጥ ፕሮግራምነው ያለሽ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪካችን እንድናውቅ ስላደአግሽን💚💛💕🌺🌹

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርከሸ እህታችን ሐገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @thomasshimelis5652
    @thomasshimelis5652 2 года назад +5

    Thanks for making the video, its amazing.
    Loved your narration and voice.

  • @mennadesta7955
    @mennadesta7955 2 года назад +2

    Thank you🙏🏿❤️

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 года назад +1

    ተባረኪ እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይከተልሽ የኔ ሀምለሰት። የድካምሽን ዋጋ በልጆችሽ አግኝው ይገርማል

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 года назад +2

    Ethiopia weset eyenoren yehinen hulu yemanaq ena yalayen sinetochachin alen gn OMG betam new des yemeliew enkunm Oretodokes honekugn betam bezu tarick alen ....aleqerem ayewalie mariyamn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 thanks Emiye 💞💞💞

  • @lidyashiferaw4942
    @lidyashiferaw4942 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ክብረትን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሃገራችንን ለታሪክ ኣስቀምጭልን ለማፍረስ እየታገሉ ነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    እናመሰግናለን አምለሰት እግዚአብሔር ይባርክሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚስጥሯ ብዙ ነው ❤️❤️❤️✝️ 💚💛❤️

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 года назад +2

    በጣም እናመስግናል 💚💛❤

  • @raheleshetu4965
    @raheleshetu4965 Год назад +1

    አይ ኤማችን ንግስታችን ደጋግሜ ባየው አይሰለችም የድምፅሽ ቅላፄ ሳይቀር

  • @according6414
    @according6414 2 года назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኤሚዬ

  • @fatumaadem867
    @fatumaadem867 2 года назад +1

    እንኩን አደረሳችሁ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ባዕሉ የሰላም የፍቅር የምህረት እና የጤና ባዕለ ጥምቀት ይሁንልን አሜን ፫ 🙏💚💛❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ባዕሉ የሰላም የፍቅር የምህረት እና የጤና ባዕለ ጥምቀት ይሁንልን አሜን ፫ 🙏💚💛❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏

  • @firhiwatdemes3894
    @firhiwatdemes3894 2 года назад +4

    My sweet!!

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይድረሰን እንደስምሽ አመለሰት ምክንያቱም ዝናኛ መሆን እንኳን ከቤተክርስትያን አላራቀሽምና ለኔ አረአየ ነሽ አንችም ባለቤትሽ ጥሩ ሰዎች ናቹ ለክርስትና ያላቹ ጥንካረ ደስ ይላል በርቱልን ቤረከታቹ ይድረሰኝ

  • @belget2594
    @belget2594 2 года назад +2

    Thank you for sharing your experience 💚💛❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ኤሚ❤❤❤❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 года назад

    እግዚያብሄር ይሰጥሸ በርች

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ አመልየ ❤️❤️

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад +2

    አምሰለት እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን እምየ ጎንደር አንድ ቀን መጥቸ እጎበኝሽ አለው ከስደት መልስ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 2 года назад

      እናሳያቹህ አለን ለመምጣት ያብቃቹ

  • @aynadisyalew1088
    @aynadisyalew1088 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰራዊትየአባቴልጅ
    @ሰራዊትየአባቴልጅ 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 года назад

    ኤምየ እናመስግናለን ስላሳየሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ተነቤተሰቦችሽ

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 2 года назад +2

    Waw what kind of true story telling documentary is it! Thanks Artists Almeste M. God bless you and your family!

  • @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ
    @ብሌንብሌንዝብርቅርቅ 2 года назад +1

    የኔ ሽቅርቅር❤😍😍❤