💥ወዴት ትሄዳለህ💥ድንቅ ስብከት መላከ መዊ ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 8

  • @seblehailu8925
    @seblehailu8925 10 месяцев назад +2

    እማያረጅ የማይጠፋ የዘላለም ጸጋ እሚገርም ስጦታ። ረጅም እድሜን ከጸጋጋር ይስጥልን ይህን ድምጽ የማውቀው የ ስምንተኛ ክፍል እያለሁ ነው የዛሬ 18 ዓመት አይለወጥ ያው ወይ መመረጥ ደሞ ደግና ትሁት ለተቸገረ ዳራሽ መልካም አባት ናቸው ቃላት አጣሁ "እግዚአብሔር" ይስጥልን።

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 10 месяцев назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 10 месяцев назад

    መምሕር ተሠምቶ እማይጠገብ ልዩ የማስተማር ፀጋ የተሠጠው ታላቅ መምሕራችን ነው የእግዚአብሔር ጥበቃው ዘወትር አይለየው 🙏
    ለኛ ውሉ የጠፋብን ማጣፊያው ለአጠረብን መጽናናትንና መበረታታትን ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉን መምሕሮቻችንን የሠጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏💕

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @kindeasefa1715
    @kindeasefa1715 10 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalun

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 10 месяцев назад

    Kalehiwot yasemalen❤

  • @astedesewmhone7921
    @astedesewmhone7921 10 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen

  • @ሊነጋሲል-ፀ7ረ
    @ሊነጋሲል-ፀ7ረ 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን