የደሃ ቤት አታፍርሱ !! ፓርላማውን የበጠበጠችው ደፋር ሴት !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024
  • #lawyeryusuf #tebekayesuf #tebeqayesuf #ጠበቃዩሱፍ

Комментарии • 194

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 4 часа назад +4

    ጀግና ወልዶ ጀግና ያሳደገሽ ጀግና ሴት አሏህ እድሜሽን ያርዝመው አቦ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @AtnafuHh
    @AtnafuHh 2 дня назад +36

    ዕድሜን ይጨመርልሽ ደፋር ኢትዮጵያዊት ጅግኒት ምክር ቤት ውስጥ ያለሽን የመላው ዜጋ ተወካያችን አድናቂሽ ነኝ

  • @dinkneshtafese
    @dinkneshtafese 10 часов назад +5

    ጀግና ሴት ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @ToybaAli-e1o
    @ToybaAli-e1o 8 часов назад +4

    አላህ ይጠቭቅሽ

  • @BirukGezahegn-ux4ow
    @BirukGezahegn-ux4ow 23 часа назад +4

    እድሜና ጤና ይሥጥሽ ልካቸውን ንገሪያቸው ከገባቸው ቤት አይበላም

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 День назад +6

    ጎበዝ ሴት! ሁሉም ጭጭ ብሎ የሌላዉን ስቃይ እንዳላየ ሲሆን! ዘርሽ ይባረክ! ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @DagnaneshAlebachew
    @DagnaneshAlebachew 2 дня назад +6

    የደሀ እናት ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ፡፡

  • @WendosenZeleke
    @WendosenZeleke День назад +5

    እግዝሃብሔር ይባርክሽ ለህዝብ የገባሽውን ቃል የጠበቅሽ

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 3 дня назад +45

    የድሀ እናት አላህ ይጠብቅሽ❤❤

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 3 дня назад +47

    ለህዝብ ልብስ ያለውን የተናገረች ጀግና ሴት ረጅም እድሜ ይስጥሽ

    • @ainNike
      @ainNike 3 дня назад +3

      ጀግና ነሽ የኔ እናት

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 3 часа назад +2

    My hero

  • @sarajenkins3829
    @sarajenkins3829 3 дня назад +13

    Thank you ,you are the hero of all Ethiopian pood people.
    I appreciate your knowledge keep going on. I am your supporter.

  • @damnopo
    @damnopo 2 дня назад +11

    ወይ ዘንድሮ አረ ተሰቃየን ምን ተሻለ ጎበዝ አንቺ ግን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 дня назад +15

    ለህዝብ ልብስ ያለውን የተናገረች ጀግና ሴት ረጅም እድሜ ይስጥሽ: ዘርሽ ይባረክ፡፡

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 День назад +4

    እድሜ ይስጥሽ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤

  • @BettyFitret
    @BettyFitret 3 дня назад +48

    የአባቴ ጡረታ በወር 3000 ብር ነው ኮዬ ፈጬ የቤት ግብር 15000 ክፈል ተብሏል ሰውን ባትፈሩ ፈጣሪን ፍሩ

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 3 дня назад +1

      er enze ftarien ayfrum kefetare belay argew nw yemeyasebuty

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 День назад

      @@Ethio-NationalGeographyየሚያከራየዉስ ሌቦች እናዉቃቹሀለን እኮ ቤት ሸንሽናቹ ታከራዩ አይደል እኔ ቤት ልከራይ አንድ ጊቤ ሄጄ የቤቱ ባለቤት በጣም ትልቅ ሰዉ ናቸዉ ቢያንስ 10 የሚሆን ክፍል ሰርተዉ ያከራያሉ በአመት 100 መቶ ሺ አገኛለሁ ቁጭ ብዬ ብሬን 💵💵💵እቆጥረረለሁ አሉኝ ስለዚህ የሰሩት ግፍ ነው ይበላቸዉ።

    • @NetsanetFantaye-ow6wp
      @NetsanetFantaye-ow6wp День назад +1

      ​@@nonenone3420ምን ግፍ አለው የሚከራይ ቤት ሰርቶ ማከራየት?

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ День назад

      አንቺ ምቀኛ ሁሉም እንደዛ ያገኛል በለፋበት ቤት ቢያገኙ ምን አቃጠለሽ የሰው ኑሮ እያየሽ ስቷቃጠይ ኑሪ መቼም አያልፍልሽ እሳቸው ቤቱን ስለሰሩት እኮ ነው ተከራይተሽም ቢሆን የኖርሽው በጅብ ከመበላት ዳንሽ ቅንቅናም​@@nonenone3420

    • @mahiadmasu6992
      @mahiadmasu6992 11 часов назад

      ​@@nonenone3420በወር 8500 ማለት እኮ ነው እና ኑሮውን እንዴት ይቋቋሙት

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 3 дня назад +24

    ምርጥ የበሰለ አስተያየት ነው የሰጠችው

  • @marmar803
    @marmar803 2 дня назад +8

    ተባረኪልን , ኑሪልን 🙏 የደሀ አንደበት ስለሆንሽልን , የአንቺ አይነቱን ያብዛልን 👌🙏
    እነሱ ሀሳባቸው/አላማቸው ሌላ ነው እሱን እናውቃለን!!!!!

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb 3 дня назад +34

    ጀግና የህዝብ ልጅ ማለት አንቺ ነሽ ሆድ አደሮች ካንቺ ሊማሩ ይገባል

    • @ፍቅረአብ
      @ፍቅረአብ 3 дня назад +1

      ስለምንድነዉ የተናገረችዉ አልገባኝም

  • @የሚያስደስቱሃሳቦች
    @የሚያስደስቱሃሳቦች 2 дня назад +10

    በጣም እናቴ ትክክል ነሽ እኔ የልጆቼ አባት አርፏል ቤታችን ፎቅ ነው አሁን ይሄ ጣራ ግብር ሚባለው እንዴት አድርጌ እከፍላለሁ ብዬ ተጨንቄ አለሁ እና መንግስት ለዚህ ጥያቄ በተግባር መመለስ አለበት

  • @fgdhhhghhh5494
    @fgdhhhghhh5494 День назад +4

    እንደዉ ተባረኪ ማንም ያልተናገረዉን ነዉ የተናገርሽው ድምፅሽ ይሰማ እውነት ነዉ የት ህንዉደቅ ባደግንበት መንደር

  • @zeebazeeba1007
    @zeebazeeba1007 2 дня назад +7

    በጣም በትክክል

  • @791135
    @791135 День назад +3

    ፈጣሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ያርግሽ ሌላ ምን ይባላል

  • @zebeney3345
    @zebeney3345 2 дня назад +9

    ታባረኪ

  • @HamduAdis
    @HamduAdis 3 дня назад +9

    አላህ ይጠብቅሽ!!!

  • @hareg8865
    @hareg8865 22 часа назад +2

    ጉበዝ አንቺ ከልቡ ሰው ነሸ ተባረኪ

  • @hirutAbraham-re3yj
    @hirutAbraham-re3yj День назад +2

    Wow. God bless you my sister. Well spoken. Brave and caring person like are very few.

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 3 дня назад +6

    Be blessed sister

  • @ZAinaaZainaa-l3k
    @ZAinaaZainaa-l3k День назад +2

    የሴት።ጀግነ።አላህ።ይጠብቅሺ

  • @AsmeGebru
    @AsmeGebru День назад +2

    ጀግና ሴት ነች አንቺ ብትመሪን ይሻለን ነበር

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 День назад +1

    You are amazing! May God bless.

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 14 часов назад +1

    Thank you .

  • @MohammedAhmedAssen
    @MohammedAhmedAssen 2 дня назад +6

    እናት ወልዳ ልጆቿን ለጅብ የመስጠት ያክል ነው የፖርላማዉ ዉሣኔ ፈጣሪ ከይር ይሻ

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 2 дня назад +2

    ጀግና የደሀ እናት አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @SamiyaAhmed-t9r
    @SamiyaAhmed-t9r 28 минут назад

    Brave woman May Allah be with you

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w 9 часов назад +2

    ጥሩ የበሰለ አስተያየት እየሰጡ ያሉትን የፓርላማ አባላት አደንቃለሁ በተለይ ሴት አባሏ ።መንግሥት ሊያደምጥ ይገባል !!!

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 2 дня назад +6

    ከቡዳ ከሸረኛ ከመረዝ ከአሸቃባጭ አላህ ይጠብቅሸ❤❤❤ አሳበዱን እኮ ደሀና ሀብታም ማይለዬ የመዳም ሸትቤት እየጠረግን ልጆቻቸንን በትንን 😢😢 40በ60የሀብታም ነው በሚል ውጭ ያለ በዶላረ ይቆጥብ ብሎ ወሰንብን ደደብ መለየት ማይችል

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 2 дня назад +5

    Very good women nice comment

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 дня назад +5

    ለማቱን አድንቀናል ነገርግን የልማት ተነሽዎች በተለይ የቤት ባለቤት በቀጥታ ወደግንባታ አይገባም መጉላላት አለ እንደልማት ተነሺ ሳይሆን እንደ ተፈናቃይ እየሆነ ያለው መንግስ ሲያነሳ አዘጋጅቶ በቀጥታ ህብረተሰቡ ሳይጉላላ መሆን አለበት ለሰው ልጅ ምግብ መጠለያ ዋነኛ ነው ኪራይ ሲሰጥ ዘመኑን የዋጀ ነው መለወጥ የግድ ነው ነገር ግን ሰው ሳይጉላላ ሀገሩን ለውጡን እንዳይጠላ መደረግ አለበት

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 2 дня назад +5

    የድሀቤትአይፈረስ፣በተለይ፣የስ
    ደተኞች፣በስንትመከራየተሰራነው።

  • @meskisaron4583
    @meskisaron4583 2 дня назад +6

    እውነት ነው እህቴ እኛ የተወለድንባት ሀገራችን አዲስ አበባ አምራ ተለውጣ ስናይ በጣም ደስይለናል ግን ለቤታችን ታህሳስ ሀያምስት ሺ ብር ግብር ከፍለን ሀምሌ ላይ ድጋሚ እንከፍላለን ኬት አባታችን እንደምንከፍል ፈጣሪ ነው ሚያውቀው ግራ ገብቶናል ሰው ሲሸጥኮ ካገኘው ላይ ይክፈል ሲያከራይ ከላዩ ላይ መክፈል ያለበትን ይክፈል ቤቱን ሚኖርበት ሰው ከሰባሁለት ካሬ ባመት ሃምሳ ሺ በጣም ከብዶናል

  • @almaznegash7592
    @almaznegash7592 Час назад

    Tebareke ❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed5567
    @seadamohammed5567 День назад +3

    ጀግና እናት ነሽ በርቺ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 дня назад +5

    እውነት ነው የኔእናት የተናገርሳ ገደሉን እኮ በስንቱ በኩል እስኪ አሳውቂልን እንደው ይሄ መንግስት ይሄን ምስኮን ህዝብ ምን ሊያደርገው ነው በቃ ሃይ የሚለው ጠፋ ምነው እግዚአብሔር አምላክ ቢያስበን ከዚህ ሰውዬ ቢገላግለን ሰው በኑሮ ውድነት የሚበላው አጥቷል አንዴ ግብር አንዴ ማፍፈስ አንዴ ተከራይ አከራይ እንደው የማይለው ነገር የለም አረ ኡኡኡኡአ ምን ይሻላል፡፡፡

  • @KumssaKumssa
    @KumssaKumssa 2 дня назад +3

    እንዴ ኢትዮጲያዊ ሲባል ጡረተኛዉ ብቻ አይደለም አረብ ሀገር ሄደዉ የሰዉ ቤት ተቀጥረዉ እየሰሩ የገዙ ሰወችም ሲመጡ ማረፊያ እንዲሆናቸዉ ነዉ ከመጡ ቦሀላ ስራ ላይኖራቸዉ ይችላል እነሱንም አስቡዋቸዉ

  • @edeletube700
    @edeletube700 2 дня назад +12

    ጀግና እናት ነሽ በርቺ የህዝብ ድምፅ ሲሆኑ እንዲህ ነው ስምተሃል አጨብጫቢው የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢትዮጵያ ምንድነው ጥቅሙ ቤት ስርቶ በነፃነት ካልኖረ

  • @EsuEsayas-l4r
    @EsuEsayas-l4r День назад +1

    ዋው የሁሉ እናት ኑሪልን

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 10 часов назад +2

    እነሱ ተደላድለው በምቾት ስለሚኖሩ የዘመኑ ባለ ስልጣኖች ምንም ብትሉ አይሰሙም መስሚያቸው ጥጥ ነው::ሴትየዋ ድግስ ቤት ውላቤትዋ ስትመለስ እዚህ ቤት የራበው አለ??ብላ ጠየቀች አሉ የዚህ ዘመን ባለስልጣኖች አስተሳሰባቸው ልክ እንደዚች ሴትዮ ነው::

  • @negedebirhankiros5425
    @negedebirhankiros5425 День назад +1

    tebareki Yehe hizeb Fetari yidereselet

  • @ZewdeChali
    @ZewdeChali 2 дня назад +5

    የቤት ምዝገባ የጀመሩት ለዚህነው ሐካ ይህ መንግሥት ምን ልያደርገን እንደሆነ ተመልከቱ የዜግኘት ክፈሉ ይመጣል ።ለባለስልጣን ልጆች መንደላቀቂያ ደሀው ይከፍላል።

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 8 часов назад

    ሰወየውም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 День назад +1

    She is a good citizen, she is looking after the government and for the people. Peaceful speach.

  • @gebre3741
    @gebre3741 3 дня назад +7

    እገር ውስጥ ሰላም ሳይኖር investment ከሌለ ቤት ብቻ ዋጋ የለውም መንግስት ህብረተሰቡ ላይ ግብር እየጫኑ እገር መምራት እያዛልቅም

  • @mimia7202
    @mimia7202 День назад +2

    ህዝቡማ ተማሮ ተማሮ ተሰቅሎም እየሞተ ነው!!!!!!

  • @muna-u5i
    @muna-u5i 2 дня назад +6

    😢😢😢😢ኡፍ ንገሪልን እስኪ አቦ

  • @semeharenyew5225
    @semeharenyew5225 Час назад

    እነሱ ይሄ አይገባቸውም የኔ እህት የምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ ላይ ነው ያለነው

  • @ainNike
    @ainNike 3 дня назад +2

    ተባረኩ የናተ ድምፅ እካን ቢሰማ

  • @getedula6552
    @getedula6552 3 дня назад +4

    ለራሳቸው በምን ይዝናኑ ለነሱ እኮ ነው ህዝብን ይብዝብዝ

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 дня назад +3

    የወሮበለና የዘረፊዎች ስብስብ ከ ብልጽግና ምን ይጠበቀል

  • @Beza-d5j
    @Beza-d5j 3 дня назад +7

    እኔ የገባኝ 🤔 🤔 🤔ጡረታና ክፍያ አይመጣጠኑም ነው ።በአጭሩ💁 💁 💁

  • @REMADANKadir-x8r
    @REMADANKadir-x8r День назад +1

    Lhilinewa yadrche anbesa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 дня назад +2

    ሁሉን የሚችል አምላክ ለአገራችን ለደጉ ህዝብ ይድረስለት 😔 ባለስልጣኖቹ ህልም ውስጥ ነው ያሉት :: የሰው ልጅ ያየውን ሁሉ ሲያምረው አይውልም አቅሙ የሚመጥነውን ያደርጋል በእውነት ሰውን ሁሉ ደሀ አልቃሽ አታድርጉት እግዚአብሔርን ፍሩ ...😔😔 በእውነት አስተዋይ አዕምሮ የሚራራ ልብ ይስጣችሁ ....😳😔😔😔

  • @MaryamAbdullah-v6r
    @MaryamAbdullah-v6r День назад +2

    Abey Ahmed down down down

  • @Dana-jy5jl
    @Dana-jy5jl 2 дня назад +4

    አሁን ላይ ሰው ትልቅ ቤትና ግቢ ውስጥ ኖረ ማለት አቅም አለው ማለት አይደለም አብዛኛው በደና ጊዜ የያዘው ነው ዛሬ ጊዜ በየቤቱ ስንት ሰው ነው ይሄን ኑሮ መቋቋም የሚችለው በጣም ከባድ ነው ስው በሰራው በለፋበት ቤት እንዴት ክራይ ይከፍላል በጣም ከባድ ነው በዚልክ ሰውን ማማረር ሸውን ለበሽታና ለስደት መዳረግ ልክ አደለም ሰው በስንቱ ያልቅስ ራሀቡ ጦርነት ሰላም ማጣት ኧረ አስቡበት ልጆቻችንን እናሳድግበት ሰላም ስጡን

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 2 дня назад +2

    Tebareki tru hasabi new yanesashiw

  • @Merry-t5s
    @Merry-t5s День назад +1

    ሰሚሲኖር እኮ ነው።
    የህዝቡን ጉስቁልና አይቶ አስገባሪ ጌቶችን ልብ አደብ ይስጥልን።

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 2 дня назад +1

    ህዝብን እየዘረፉ ሊኖር የተዘጋጄ ስርአት አንድ ዜጋ ግብር የሚከፉለው የከፉለው ገንዘብ ለሃገር ልማትሲውል ብቻ ነው እና እኛሃገር የህዝብን ሠላማዊ ኑሮ እንኴን መጠበቅ ለማይችል ዎሮበላ የዱርየ ስብስብ ተዎክላችሁ የራሳችሁን ሆድ ከመሙላት ያልዘለለ ለህዝብ አንድም የማትፉይዱ የደሃውን ኑሮ ተባብራችሁ አታክብዱበት አንዳንድ ከመሃላችሁ ለእውነት የቆሙትን በርቱ።

  • @bahrumengistu9994
    @bahrumengistu9994 День назад +1

    ሰዉ በዉቀት ሲያወራ እንደዚህ ነዉ ይሄኔኮ 99%ፓርላማው ለጥ ብሎ እጁን ያነሳል

  • @Yanimulu8600
    @Yanimulu8600 2 дня назад +1

    የፈረሰበት ሰው ግዜው ሲገለበጥ ወደ ፈረሰበት ቦታ ይመለሳል ይሄ እንደሚሆን አስቦ።ባለግዜ ሰዌች ቦታውን ይግዙ

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 2 дня назад +1

    ህዝቡ አንገሽግሾታል ጎበዝ እንደዚ ለማህበረሰቡ ድምፅ ካልሆነው ቋፍ ላይ ያየውን የዘረኛውና ጨቋኙን የአብይ አህመድን አገዛዝ ገርስሶ አብሮ እንዳይበላን እያሰብን እንጏዝ እላለው

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 2 дня назад

    Thank you Dehaw Be Afenechaw Yedefa Awaje new Eskahun Yemiwexaw

  • @Yoseph-n8q
    @Yoseph-n8q 2 дня назад +1

    ይህን ከተናገረች በኅላ መጨረሻ ላይ ለድጋፍ እጅ ካወጡት ጋር አብራ ማዉጣቷ በጣም ያስቃል 😂

  • @ShimelisWorku-r2o
    @ShimelisWorku-r2o День назад +1

    በፊት የተናገረችው ደፋር ሴት ምላሽ የሚሰጥ የለም እንጂ በጣም ጥሩ የሚባል ነው ማለት ይቻላል ቀጥሎ የተናገረው ግን ጡረተኛው ግብር ከፍሎ የሰራውን ቤት ይልና በሚሊየን ሲሆን ሲያንስ ይላል ፈራ ተባ ዛሬ ዜጋው ከአንድ ሲኒ ቡና ጀምሮ ግብር ይከፍላል ጡረታ የወጣውም ከፍሏል ያልወጣውም እየከፈለ ነው ብዙ ያለው በብዙ ትንሽ ያለው በትንሽ ግብር ሳትከፍል የምታገኘውን እስኪ ነገረኝ

  • @FikerteDessalegn
    @FikerteDessalegn 2 дня назад +5

    እረ አብደናል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 9 часов назад +1

    ግብሩ ከመሬት ግዠዉ በለጠ

  • @AmanuelGirma-md8of
    @AmanuelGirma-md8of 18 часов назад +1

    ኧረ መንግስት ግን ሀሳቡ ምንድነው?

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 2 дня назад +2

    ህዝቡን ከማን ቆጥረዉ ነዉ ህዝብ የምየወያየዉ ? ይሄ አምበገናን መንግስት😊

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA День назад +1

    በትከከል በጣም የሚያሳዝን አዋጅ ነዉ የታወጀብን

  • @ebebayuh8411
    @ebebayuh8411 3 дня назад +2

    REAL citizen

  • @userahusenhussien786
    @userahusenhussien786 2 дня назад +1

    እዚህ ቦታ ላይ ለድሃው ምትሟገቱ አላህ ይጠብቃቹ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 3 дня назад +4

    ብልፅግና ግፉ በኮሪደር አይሸፈንም በተለይ ኦሮሚያ ክልል ዝርፍያ ማጅራት መቺ ነው የሆነው ብልፅግና ከሸገር ጀምሮ ነው ነዋሪውን ማጅራት ሚመታው ቤት ያለው እየተጠራ መክፈል ነው የጉድ ሃገር 😂

  • @hadasgetnet3084
    @hadasgetnet3084 День назад

    God bless you, representing people's means that. Others hodam representer hiding bisochu

  • @eyobengida-ob6hg
    @eyobengida-ob6hg 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ብታምኑም ባታምኑም ህዝብ ተማሩዋል ፤ ልማት 98 % ደሃ ህዝቡን ያማከለ ቢሆን

  • @RinaSaleh9c
    @RinaSaleh9c 2 дня назад +8

    ሰዉን አማረዉ ከአዲስ አበባ ለማባረረ ነዉ አላማቸዉ 💔

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 День назад

      ጥርግ ወደ የሀገራቹ

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 День назад +1

    አፍርሰው ካጠናቀቁ በኋላ

  • @ቀጥተኛውመንገድ
    @ቀጥተኛውመንገድ 3 дня назад +3

    ጠበቃ ዩሱፍ ከአንተ በደንብ ቢተነተንልን

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba День назад +1

    Wow

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf 3 дня назад +3

    ቆይ መንግስት በተገኘው አጋጣሚ የህዝቡን ብር አግበስብሶ ወስዶ ምንድን ነው የሚሰራበት!!!ህዝቡን አሰቃይቶ ማንን ሊጦርበት ነው!!

  • @kalchayadete841
    @kalchayadete841 2 дня назад +2

    ህዝቡ ላምን አንድ ላይ ታናስቶ አይጥየቅም? አንቺን አናማሳግናለን

  • @tige-p2h
    @tige-p2h 3 дня назад +2

    Tbarke

  • @hasbeslife1033
    @hasbeslife1033 День назад +1

    ያልቻለ ታንቆ ይሞታላ እቅዱ እኮ እሱ ነው 😢😢😢

  • @aychesheabebe8881
    @aychesheabebe8881 2 дня назад +1

    አይ የኔ እህት ። አስተዋይ እኮ ነሽ። ግን ምን ዋጋ አለው........

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 День назад +1

    People should fight!!

  • @mekke6544
    @mekke6544 День назад

    አሜሪካ ለጡረተኛ የይዞታ ግብር በጣም ቅናሽ ነው የሚያስከፍለው።ለአቅመ ደካማ፣ለአካለ ስንኩል፣መሥራት የማይችሉ በመንግሥት የሚደጎሙ በጣም የግብር ቅናሽ አስተያየት ይደረጋ።መደዴውን እንጨደው አይሉም።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 3 дня назад +3

    ጀርመን ሀገር እንኳ የግለሰብ ቤት መሬት ላይ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ እግርህን አታሳርፍም እግርህን ቢመታ አይጠየቅም ሊዝ ሚባል ታአምር አይታወቅም ለግል ቤት ሊዝና ሰይጣን ሚሰራው ለወያኔ እና ለብልፅግና ነው 😂የጉድ ሃገር 😂

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 День назад

    مشال❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 дня назад +1

    ማፍረስ: አቁሙ?!! ከብዙ:ዓመት: በፊት; መነገር: የነበረበት: እንጂ:-- አፍርሰው: ጨርሰው: የለም: እንዴ??

  • @Alima-x6o
    @Alima-x6o День назад +1

    ጡረተኛ በትንሽ ብር የወጣን በጣመ ተቸግረናል መንግሥት ይመልከተን

  • @ainNike
    @ainNike 3 дня назад +3

    😢😢😢😢😢 ምንም ሚዛን የለዉም

  • @haregewoinbelachew6203
    @haregewoinbelachew6203 День назад

    ሳይፈርስ የፈረሰባቸው ስላሉ እባክሽን የድርሻሽን አበርኮቺ፣ በዚሁ አድራሻ እንገናኝና ልጠቁምሽ