ሚዜ የሆንኩለት የልብ ጓደኛዬ ሚስቱ አረገዘችብኝ || እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • My friend's wife got pregnant from me, a true love story. የጓደኛዬ ሚስቱ ከኔ አረገዘች፣ እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ። #ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    የህሊና እረፍት የነሳኝ ስህተት።
    በ1 አጋጣሚ የፈፀምኩት ስህተት ዉሳኔ ማሳለፍ ከማልችልበት አጣብቂኝ ዉስጥ ከተተኝ።
    ዛሬ ወደ እናንተ መጥቼ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እንድል ያደረገኝና ብወስነዉ ግራ ተጋብቼ መንታ መንገድ ላይ ያስቀመጠኘ የፍቅር ታሪኬ። እርሶ ቢሆኑ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    marriage counseling therapy | online couples therapy | virtual marriage counseling
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Комментарии • 44

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  8 месяцев назад +1

    የህሊና እረፍት የነሳኝ ስህተት።
    በ1 አጋጣሚ የፈፀምኩት ስህተት ዉሳኔ ማሳለፍ ከማልችልበት አጣብቂኝ ዉስጥ ከተተኝ።
    ዛሬ ወደ እናንተ መጥቼ እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? እንድል ያደረገኝና ብወስነዉ ግራ ተጋብቼ መንታ መንገድ ላይ ያስቀመጠኘ የፍቅር ታሪኬ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 8 месяцев назад +1

      ጉድነው የሠውልጅ ይሄንያክል የሰው ልጅመዝቀጥ ለመሆኑ ሠው ሠውየተባለው በአለባበሱ ሣይሆን በአሥተሣሠቡነው ግን አንዳንዶቹ አሥተሣሠባቸው ከእንሥሣም የወረደነው ነኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒረጂም

    • @mohammedmhd8550
      @mohammedmhd8550 8 месяцев назад

      ​@@hshhehsge7113አረ እህቴ ዘመኑ ከፍታል እግዚሆ እግዚሆ ሰው ወደ እንስሳ ተቀይራል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 8 месяцев назад +7

    እውነት ከእውነትነቱ አያልፍም አንድ ቀን በራሱ መውጣቱ አይቀርም:: እውነቱን ይናገር::

  • @mohammedmhd8550
    @mohammedmhd8550 8 месяцев назад +1

    ቸሩ መድአንያለም በባሌ ታምኜለት እስከለት ሞቴ ክረስ አደራህን ልቦናዬን ከዳቢሎስ ጠብቅልኝ እኔ በባሌላይ ወስልቼ ልጅ ከማመጣ ሞቴን እመርጣለው እግዚኦ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 8 месяцев назад +6

    እውነት ተደብቃ አትቀርም እንደውም ህፃኗ ሳታድግ ማወቅ አለባት ባይ ነኝ ትዳር አሁንም መበተኑ አይቀርም በሃላም መበተኑ አይቀርም so እውነቱ ይውጣ

  • @terrymogse6530
    @terrymogse6530 8 месяцев назад +1

    ማወቅ የለበትሞ ይህ ሰውዬ ይህኛው እኮ እያሳደጋት ነው መውለድማ እበትም ይወልዳል አግባና ሌላ ውለድ የልጆቹን ትዳር አትበጥብጥ ውጣ ከነሱ ህይወት

  • @የለምስራ
    @የለምስራ 8 месяцев назад +4

    የአንች አስተያየት ትክክል አይደለም ትዳሯ ይፈርሳል አላለችም ይህ ሰውየ እኮ አያውቅም የነበር ከእሱ አርግዛ እንደገና ጓደኛውን ማግባት አይከብድም በጣም ይከብዳል ስለዚህ ማወቅ አለበት ግን ከዚህ ላይ ትዳሯ ይፈርሳል ያለሽው ሴትየው ባልሳሳት አንችም ከደዚህ አይነት ታሪክ ያለሽ ይመስለኛል እንጂ እናት ሁነሽ እንደዚህ አትይም ነበር

  • @Bayush21
    @Bayush21 8 месяцев назад +4

    ጓደኛ ሚስት ጋር ምን አልከሰከሰው ሴቀጥል እስካሁን አሳድጎ አሳድጎ እንዴት ነው የኔ ልጅ የሚለው ሰውየው መውለድ ብቻ ሳይሆን ማሳደግ ከባድ በሆነበት ጊዜ እንዴት ነው እሱ ያሳድጋትን ልጅ የኔ ናት የምትለው እውነተኛ ጓደኛ ከሆነ በድለሃል

  • @zehara53o
    @zehara53o 8 месяцев назад +7

    የልጅቷ ትዳር ይበተናል አላለችም ይበተና መናገር አለበት በመጀመሪያ እሷ ከዛኛው ጋ ግንኙነት እያላት እንደምታገባው እያወቀች ለምን ከጓደኛው ጋ ጀመረች ባለጌ ነች እንደውም እኔ ባለታሪኩን ብሆን እናገራለሁ ካልደፈረሰ አይጠራም የምን መብሰልሰል

  • @ethiotiru4329
    @ethiotiru4329 8 месяцев назад +3

    "አይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሺ "ባልጀራህን እንደ ራስህ ዉደድ ተባለ እንጂ ከሚስቱ ጋር ማግጥ አልተባለም እኮ!!!!ቲሺ ከንቱ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 8 месяцев назад

      የሚገርመው የአስተያየትሠጪዎቹ በውሸትአለም መኖሩን መገደፍ መጀመሪያ ነበርመጠንቀቅእንጅ ከሆነ በኋላ የምንመደባበቅ ሀቁን መናገር እንጅ ሰውየው ልጅአለኝብሎ በኋላሢሠማ በሠውሂወት መቀለድ አይሆንም እሥከመቼ ይደበቃል የምትገርሙናችሁ ተሸፋፍኖ ይኑር የምትሉ

    • @ethiopia819
      @ethiopia819 8 месяцев назад

      ጎደኛው እንደሆነች አላቅም አለኮ ቡኃላ ነው ያወቀው ጥፋቱ የሷ ነው

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 8 месяцев назад +2

    እኔ ይነገር ነው የምለው እውነት እውነት ነው ስለዚህ ከአሁኑ ይታወቅ ነው የምለው

  • @yordiyonas6896
    @yordiyonas6896 8 месяцев назад +5

    ፈጠነም ዘገየም እውነቱ መውጣቱ አይቀርም

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 8 месяцев назад

    በጣም የቅርብ የሚባሉ ሰዎች ያመናቸውንና የወደዳቸውን ልብ ይሰብራሉ ለምንድነው ግን ????

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 8 месяцев назад

    እሰከ ዛሬ ለምን ዝም አልክ ዛሬስ ምን ይፈጠር የሰው ግዜና የሰው ማንነት ላይ መቀለዴ እንዲ ቀላል ነው ላንተ መጀመሪያ የጨዋ አክት ከምታክት ተናግረክ ቢሆን ጥሩ ነበር ሴቷ እና አንተ እምነት ገላቹሀል ያመናቹን ሰው እምነት በልታቹሀል ዛሬ ምን ይጠበስ 😢ሰው ሊያሳዝናቹ ይገባል አላህን ፍሩ

  • @ሜና
    @ሜና 8 месяцев назад +2

    ግን የልብ ጎደኛዬ አፋር ፋጭተን ያደግን ካልክ የማታወሩት ነገር የለም በተለይ ወንዶች አትደባበቁም እና ሊያገባት እደሆነ ሲነግርህ የረጅም ግዜ ጎድኛው ናት ብዬ አምናለሁ ትንሽ የተምታታ ነገር አለው

  • @tigistmamo1212
    @tigistmamo1212 8 месяцев назад

    Eso men telaleche?

  • @tigistmamo1212
    @tigistmamo1212 8 месяцев назад

    Yene befeker eyetebekeleh naw kehiwatu weta ezaw eyeteremetemete atasamew

  • @NardosGebeto-yf3cx
    @NardosGebeto-yf3cx 8 месяцев назад

    Beka le lijitum bihon mitakibet amet yihe nw badegechina abatuwan belemedech kutr tikikil egna abatuwan mekebel yikebdatal lezi mezegiyetu lemanm ayibejim

  • @aminamolla6017
    @aminamolla6017 8 месяцев назад +2

    ጥፋቱየልጅቱነውከሁለቱምጋርግንኙነትመኖሯ

  • @tnsucenter4574
    @tnsucenter4574 8 месяцев назад +2

    እሷ ትዳሯ ቢፈርስም በራሷ ቆሻሻ ስራ ነው ግን ሰውየው ያሳዝናል

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 8 месяцев назад +2

    እረ ሰኒያ አላአህን ፊሬ እዴት አይነገረ ትያል በወጀል ላይ ወጀለ ወን አኡዙቢላ

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 8 месяцев назад

      ብዙ ግዜ የምሰጠው ሃሳብ እሚያስጠላ ነው ደሜን ነው እታፈላው

  • @Sdjarsoo
    @Sdjarsoo 8 месяцев назад

    Alenagarim

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 8 месяцев назад

    መናገር የለብህም በቃ አንተ አግብተህ ውለድ ምን አልባት ጋደኛህ መውለድ አይችል ይሆናል በቃ ተውላቸው!!!

  • @ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ
    @ጌታየሆይለንስሀአብቃኝ 8 месяцев назад

    ዝም በል አትንገርው ልቡ ይሰበራል ደግሞ ሌላ ልጅ እንዴት አልወለዱም

  • @MisrakFeleke-k2k
    @MisrakFeleke-k2k 8 месяцев назад

    ያመነህን ጉዋደኛእምነት መናድህ አንሶ ልንገረው ትላለህ ይሄ ከመግደል አይተናነስም እሱዋም ራስ ወዳድ ስለሆነች እንጂ መጀመሪያ ሳይጋቡአትነግረውም? ሁለታችሁም ናችሁ የካዳችሁት። ልጄ ብሎ ሰባት ዓመትየከፈለውን ዋጋ በምን ትመልሰዋለህ? ሚስት፡ ልጅ፡ ጉዋደኛ ሲያጣ? ጉዋደኝነት መስዋዕትነት ነው ስለዚህ ባትናገርስ?

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 5 месяцев назад

    እመቤት ምን ነካዎ😅

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 8 месяцев назад +1

    ድንጋይ እራስ ስትወሰልቱ ያኔ ትዝ አላላችሁም አይናችሁ ይጥፋ አንተም ሴቱዋም ውሾች እንዴት ነው ሌላ ሰው አብሩዋት እያለ ልታገባ እየተዘጋጀች ከአንተ ጋር የምትተኛው ሴሰኛ አሁን ትዳራቸው እንዳይበትን አላለም ጥንት በትነከዋል ይድፋችሁ ሰንያ እና እመቤትን ባታስገቡብን ምንም ደስ የሚል ነገር አያወሩም ከዚህ በፊት አማራ ክልል በጣም አስጨናቂ ነገር ውስጥ የገባ ታሪክ ቀርቦ የታላቅ ሕህቱዋን ባል ታናሽ ወስዳ አስረግዞ ውጥንቅጥ ውስጥ የጋባ ታሪክ ላይ የተጫጩትም ቤተሰብ በጣም ቅርብ እና ብዙ ችግር የተደራረበት ነገር እንዴት ይደረግ ሲባል ቕናገራለሁ ሲሉ ነበር ሽንጣቸውን ገትረው እየተከራከሩ ይሄ ምንድን ነው ልጁም ቁርጡን ማወቅ አለባችሁ ከልባችሁ ሁኑ ሁለቱ ሴቶች

  • @tigistmamo1212
    @tigistmamo1212 8 месяцев назад

    Legodegaw kasebe lagebate naw selaw ewnatune menager neberebet leje bayefeter eko eyetedabaku yeketelu naber malete naw? Keso gare tewyayuna beshemagele asekemetache negerut

  • @KenianKenyanKenian
    @KenianKenyanKenian 8 месяцев назад +1

    አልነግራትም እኔ ቢሆን ምክናቱም ምን ሊያረጋት ወስጀ ለ ቤተሰቦቼ ሊሰጣት ነው ወይስ ላጠ ሆኖ ልጅ ሊያሳድግ የ ሰው ትዳር ልትበትን ነው በ መጀመሪያ እሄኔ አስዎርጅ ብለሃታል እርጉም

  • @solomenzk
    @solomenzk 8 месяцев назад

    የልብ ጓደኞች አይደላችሁም::

  • @NardosGebeto-yf3cx
    @NardosGebeto-yf3cx 8 месяцев назад

    Endi ayinet tarik akalew..... Abatyew maletm ewnetun mayakew sewuye wuchi maletm America yihedna lijun liyaweta DNA mrmera sidereg abat adelem tebale lijum yihen yawekew be DNA mkniyat nw ena betaaam tilk chigir nw yetefeterew..... Endene asibachubet bitnageru biyans lijitu endatgoda wedefit ewnet yiwta le antem ereft nw sewuye kurtun yakalu..... Liju demo eyadegwch Abatyew memeseluwa ayikerm......

  • @mohammedmhd8550
    @mohammedmhd8550 8 месяцев назад

    ሰው የዘራውን ያጭዳል አተም እሶም ታገኙታላቹ

  • @Strawberry-w5n
    @Strawberry-w5n 8 месяцев назад

    Mefthew swyew sayak DNA lijtwan masmermer new

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 8 месяцев назад

      ምንድኤንኤ አስፈለገ አምኖበታል ለማያማን ነውምርመራ የሚያሥፈለገው

  • @EmebetEbirahem
    @EmebetEbirahem 8 месяцев назад

    እኔ ብሆን አልናገርም ቤተሰብ በትኘ ልጄ የኔናት ብል አትቀበለኝም ቤተሰቤን በትነሀል ብላ ይቅር አትለኝም ስለዚህ ዝም እላለሁ በመሀል ግን የልጁ እናት ትልቅ ጥፋት አለባት

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 месяцев назад +1

      እውነት ተደብቃ አትቀርም እስከ መቼ ነው የማይናገረው ልጅቷም ትክክለኛ አባቷን የማወቅ መብት አላት

  • @ganettafesse3089
    @ganettafesse3089 5 месяцев назад

    Ene bhone oredy mestywa tedarwan yematkeber slhone tenagrea ezaw keljtwa abat gar menore menalebat Eko yultume lathone tehelalch lejtwa