እንዴት ደስ የሚል ግዜ የልጅነት ጓደኛዬ ቤት ‼️ሞቅ ደመቅ ያል ጊዜ ‼️EthioElsy Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2023
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 124

  • @Alemye777
    @Alemye777 Год назад +14

    ሰው ሀገር ላይ የምንተዋወቃቸው ጉዋደኞች እንደሆነ እንጅ :የልጅነት አብሮ አደግ ጉዋዶኞቻችን እንደ እህት ወንድም እስከ ሂወት ፍፃሜ አብረውን ይኖራሉ::

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 Год назад +7

    ኤልሰዬ ርዕሱን አይቼ ነው የቀናሁት እኔ እንደዚህ የምላት ጓደኛ የለችኝም የነበረችው በሌሎች ቀየረችኝ ከዚያ ለሰራ ካልሆነ በቀረ ብዙ አብሬ ጊዜ መውሰድ አልፈልግም በኃላ እንዳልጉዳ ። በተረፈ ዘግይቼ ነው ያየሁሽ ቸርች ፀሎት አዳር ነበረኝ ።

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Год назад +14

    አረ አለ ጓደኛ እኔ እግዚአብሔር ይመሰገን ኢለመንተሪ አብሬ ነተማርኩት ጓደኛዬ አሆንም አብረን ነን ለእኔ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ ናቸው ውይ ጓደኙቼ ሰል እራሱ አፍራለሁ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእነሱ ይሰጥልኝ

    • @rahwa138
      @rahwa138 Год назад

      Tadlesh ene guadegna atewetalignm

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Год назад +3

    ኤልስዬ ጽንቅ እና እንገብጋቢ መልእክት ነው ይዘሽ የመጣሽው ብዙ ብዙ ቅን ድንቅ የፍቅር ሰዎች እሉ ግን በመጀመርያ እራስን መመርመር እና ጥሩ መሆን የግድ ነው ብዙዎቻችን የስጋ ዘመዶቻችንን እየበደሉን ኝቅፈን እና ታግሰን የምንከታተለው በደል የምንቀየመው ግን ከእኛ ጋር ብዙ ያሳለፍዉን ሰው ሁሉን ያለፈ መልካም ግዜን ግድ ገደል ገብቶ እንቀየማለን ከዛ ጥላቻን ብቻ ማሰብ ሰውን መራቅ ይህ ያለመብሰል ነው ሲጀመር perfection ከማንም እይጠበቅም ኤልስዬ ተባረኪ ቀጥይበት

  • @alazarmitiku8021
    @alazarmitiku8021 Год назад +4

    ኤልሲ ቆንጆ፣ የሚያምር ደስ የሚል ጊዜ፣ ታምራላችሁ።
    የድሮ ዕቃና ጓደኛ እይገኝም፣ አይለያችሁ ቤላ።

  • @selamhailu4646
    @selamhailu4646 Год назад +7

    እውነት ብለሻል ኤልሲዬ ማን እንደ ልጅነት ጉዋደኛ አሁንማ ምን ጉዋደኛ አለ ሆሆሆሆ ከዘንድሮ ጉዋደኛ ብቸኝነት መቶ እጅ ይሻላል ማን ታምኖ

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      Ewenet new , beteseb enkon kebad new , ho ho ho

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Год назад +6

    እንዳንች አይነት ጉዋደኛ የት ይገኛል አንች እኮ ቅን ፍቅር የሆንሽ ስው ነሽ ታድያ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ስው ማግኝት ይከብዳል።

  • @yetenayettadesse5155
    @yetenayettadesse5155 Год назад +2

    እድል ነው ኤልሲ ስላልደረሰብሽ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ ነው የሚባለው በርግጥ ሁላችንም እንደመልካችን እንለያያለን እንዳልሽው መልካም ጥሩ ሰዋች አሉ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +4

    ኤልሲ በስማም ደስ ሲል ዝግጅቱ ልክ ሸገር ነው የሚመስለው ለኛም በያለንበት እንደዚህ ዓይነት ፍቅር ይሥጠን።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +3

    Wow ኤልሲ ከጏአደኛሽ ጋር በጣም ጥሩ ጊዜ ስላሳለፍሽ በጣም ደስ ብሎኛል::🙏🏽❤️🥰

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +7

    ደስ ትላላችሁ ግን ኤልሲዬ ሁላችንም ሆደባሻ ሆንን እኮ አኩራፊ አለመቻቻል ድሮኮ ተቀያይመሽ ተኮራርፈሽ ቶሎ ተረስቶ ወደነበርንበት እንመለሳለን አሁን ግን ብቻ ልብ ይስጠን

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      Ayfredebenem, yenurowahen huneta new

  • @rahwa138
    @rahwa138 Год назад +2

    You are lucky Elsy,, I am not blessed with good Habesha friends. But I do have Indian and Spanish friends, very good friends. Habesha always take advantage... how sad

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    እግዛቤር ይመስገን ጋደኛማ አለ ፍቅራችሁ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Год назад +4

    ሰላም ሰላም ኤልሲ በእውነት ታምራላቹ ደግሞም ሞክሼ ናችሁ

  • @tsehaygwold
    @tsehaygwold Год назад +5

    ኤልሲ አንቺም ጥሩ ሰዉ ስለሆንሽ ነዉ ይገባሻል የዘሩትን ነዉ ማጨድ

  • @saraalemseged4585
    @saraalemseged4585 Год назад +2

    Two beautiful ladies 😍. ሞክሼወች 😇ታምራላችሁ🥰❤️❤️

  • @salamak3652
    @salamak3652 Год назад +1

    OMG, just found your channel. Very beautiful and I already love what you’re posting. Thank you.
    Please keep up the good work.

  • @meronnadew3566
    @meronnadew3566 Год назад +4

    ጓደኛሽ ደስ ትላለች

  • @haniyetenbi8181
    @haniyetenbi8181 Год назад +2

    ሁለት ኤልሲዎች ስላሁአችሁ ደስ ብሎኛል

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Год назад +1

    Elsye gudegnash tiru tenkebakebechesh des yelal Egziabher yebarakachu hulachunem ♥

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 Год назад +2

    Thank you for sharing your trip to VA. God bless you and your family. It is True, your friend sang KIEZI BELAY MIEN LEUNA. God has done many things for her.

  • @sintayehutefera
    @sintayehutefera Год назад +5

    በርችልን ግዋደኛ የለም እህታለም!
    አንቺ እድለኛ ነሽ 💕

    • @abayinehmamo5026
      @abayinehmamo5026 Год назад +1

      ፕሊስ ሺያበቸር የት እደማገኝ ንገሪኝ ኢትዮጵያ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      +251 91 103 8209 Bety ሺያ በተር

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +1

      እግዚአብሔር የተባረከውን ይስጠን ውዶችዬ🙏♥️🙏

  • @edushge8228
    @edushge8228 Год назад

    የኔ ማር እዴት እዳማረብሽ እንኳን ካርቶን ልትመሥይ ሁሌም ቆንጆ ነሽ አረ አንች ልዩ ነሽ ጨምሮ ይባርክሽ ልጆቹ ለራሱ እዴት ደስ እደሜሉ

  • @laelnaam
    @laelnaam Год назад +1

    Wow you guys really amazing blessed you both ❤❤❤

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Год назад +4

    IT is a blessing to have a childhood friend I have so many in different countries visiting them always a pleasure thank you

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Год назад +2

    Wow elsye beautiful you’re so lucky 🍀 you have your childhood friend Both of you are so beautiful ❤💕👌🤗

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +4

    ደስ ትላላችሁ ኤልሲየ

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Год назад +4

    Lovely Vlog, thank you!!!❤️beautiful family!!! ምግቡ በጣም አስጎመጀኝ 😄😄

  • @rahel1976
    @rahel1976 Год назад

    ስታስቀኑ! ፡ አይዚያ ፡ ጎረመሰ ፡ ደስ ፡ ይላል። ይመቻችሁ።

  • @alemb4972
    @alemb4972 Год назад +2

    ኤልሲ የኔውድ ስለጓደኛ እውነት ብለሻል እኔም ከ3ወር በፊት ጓደኛዬ ጋር ሄጄ እሷ አአ ናት እኔ ክፍለሀገር ነኝ እናም መቼም አረሳውም ቡላውን ሳይ በሀሳብ እሷ ጋ ነው የሄድኩት እዴት እደተከባከበችኝ ቃል የለኝም ጓደኛዬ ለኔ ሁሉ ነገሬ ናት ።

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Год назад

    I am blessed with old and new friends. I love ❤️ them.

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 Год назад

    ኤልስዬ ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ እውነት ነው ኤልሲ እንጀራው ከኢትዮጵያ የመጣ ነው የሚመስለው

  • @bona2318
    @bona2318 Год назад +3

    Wiyy bichegninet metifo new endanchi yerejim yelijinet guwadegn alegn gin linigenagn anchilim bihonim kesewoch egbabalehu bezih be America bizu sew abesha tiru ayidelem eyalu eyeraku lechinket ena le amro himem yetedaregu bizoch Ethiopiawiyan alu

  • @kedistt5786
    @kedistt5786 Год назад

    U are an amazing mother!

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ በጣም ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ ቤታችሁን ይባርክ ጓደኞችሽን እድሜ እና ጤና ሰላምን አብዝቶ ይስጣቸው መጨረሻችንን ያሳምርልን 🌾💚💛❤️

  • @ninanina868
    @ninanina868 Год назад +2

    ኤልሲ የኔ ቆንጆ። የሚጋርደን ስትይ 😂ያስቀኛል። ይዳርጋል ነው or ይጋርዳል ነው እኔም ግራ ተጋብቼ አረፍኩት። ስታምሩ ደሞ ተባረኩ ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад

      🤣🤣🤣🤣እኔ ተደናግሬ ሰው አደናግራለሁ አይደል 🙏♥️🙏

  • @bettytegene7568
    @bettytegene7568 Год назад +2

    Elsiye you are one of the nice person... Glad you had a great time.

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +1

    በጣም ደሰ ትላላቹ

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 Год назад +1

    አይለያቹ ስታምሩ

  • @lemlemataklit3923
    @lemlemataklit3923 Год назад +1

    Wow yaskenal

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +6

    ደስ ስትሉ ያአላህ ያረብ የልጅነት ጓደኞቼን ሀገር ስገባ ባገኛቸው ዱአዬ ነው።

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega2392 Год назад +2

    ኤልሲዬ ልክ ነሽ፣ እኔ ጓደኞቼን በጣም ነው የምወዳቸው ስንገናኝ እንዴት እንደምንደሰት ውለን ብናድር ጊዜው አይበቃንም።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад +2

      በጣም ውይ ጉአደኝነት በረከት ነው ማሬ 🙏♥️🙏

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Год назад

    Elsy ayati godegnihen negergni manentehn lengerh telalch leka ewnet new godegnishm endanchi wow nat 🤗🤗😘

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 Год назад +2

    ጓደኛኝ በጣም ታምራለች

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 Год назад

    Friends are sisters and brothers respect them specially old friends and old kettle you know the black one in Ethiopia is the same . Enjoy dear

  • @muluemebetwoldegiorgischew1472
    @muluemebetwoldegiorgischew1472 Год назад +2

    Elsie and Elsie you look gorgeous! Lovely video. Elsie Italy I am your fun! Elsie Virginia miss you much! ❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Год назад

    Beautiful freindship

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Год назад +1

    ቆንጆ ነች ልጅቷ

  • @HB-kv6xf
    @HB-kv6xf Год назад

    You have a beautiful friend

  • @emma4375
    @emma4375 Год назад

    Elsiye des setelu guadegnochen endenafek aregachehugne bewenet guadegnama ale demo betam asfelagi newe enem betam yemwedachew abroadeg guadegnoche alugn egziyabher fekerachehun esekemechereshaw yargelachehu

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Год назад

    I have a BFF since high school she’s like my sister..

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Год назад +2

    ኤልሱካ 💝 ጨርሼ አይቼ እኮምታለው 😘🌷🌷

  • @ruthtesfay4800
    @ruthtesfay4800 Год назад +1

    Betame tamrlcehu konjiye egzbher yibrkacehu

  • @eh9850
    @eh9850 Год назад +2

    ስው ሲኖር እኮ ነው የምትገናኚው::

  • @fasikawondmayhu1733
    @fasikawondmayhu1733 Год назад +1

    Elseye yene sakita.

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +2

    U sooooo love🕊️🕊️🙏🏾❤️🇪🇷

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 Год назад +4

    Elsiye yene konjo sewdshe 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Etfeben
    @Etfeben Год назад +3

    Don't be friends with Siri😂😁

  • @ZiniTube
    @ZiniTube Год назад +4

    ❤❤❤❤❤

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 Год назад +4

    Get well soon sis🙏

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Год назад +2

    She is beautiful 😍

  • @elizabethzemedkun6224
    @elizabethzemedkun6224 Год назад +3

    Miss you my darling.

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Год назад +1

    😍👍🥰

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 Год назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Год назад +2

    አቦ ጉራጌ ክትፎው የስቀናል

  • @cilinawingenfeld7055
    @cilinawingenfeld7055 Год назад +2

    Else des yemel Video neww.keselmandega newe weyes Elektrik pls negereye Elektrik kehonee endegezaw

    • @habesh0578
      @habesh0578 Год назад

      Ye electric new...u can find it in habesha stores

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys Год назад +2

    You r lucy abro sletegegnachu

  • @ntn103
    @ntn103 Год назад +2

    Elsiyee sewadsh eko yene konjo

  • @bona2318
    @bona2318 Год назад

    Tadilachihu sitamiru

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Год назад +2

    ኤልሲ ቆንጆ

  • @selamaycheh8945
    @selamaycheh8945 Год назад

    ቢጥገኘማ ጋደኛ ጥሩ ነው

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад +4

    ባለቤትሽ የዉጭ አገር ዜጋ ነዉ? ማለቴ አበሻ አይደለም? ቅር ካላለሽ።

    • @marmalata332
      @marmalata332 Год назад +6

      Habeshama btageba wilfign yele.ezaw majetwa wist tirmetemet neber yichin yemeselech konjo😜

    • @ethio4421
      @ethio4421 Год назад +1

      @@marmalata332
      Tikikil

  • @kidymele7323
    @kidymele7323 Год назад

    አረ አለ ልያዉም DMV?

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 Год назад +2

    ቆንጅዬ ነች

  • @YOUTUBE-_-NABIL
    @YOUTUBE-_-NABIL Год назад +1

    Elsy enjera setgosh melashen atwechi❤

  • @susususu8233
    @susususu8233 Год назад

    እረ እኔ የከሴቶች ጋር መግባባት አልቻልኩም ሚገርምሽ ቪዲዮሽ ከማየቴ በፊት በሴት ግዋደኛ እየተማርኩ ነበር ቪድዮ ሽን ሳየው በዚ ጉዳይ መሆኑ ገርሞኛል። ስለምክር እናመሰግናለን🙏💌

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Год назад

      ውዴ ፀልይ አንዳዴ እንደዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል ሊያጠነክረን ወይ ሊያስተምረን ነው እግዚአብሔር በርቺ ውዴ 🙏♥️🙏

  • @semret859
    @semret859 Год назад +3

    ኤልስዬ ጋደኛ ለሌለንስ ምን ትይናለሽ??

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      Yet new yaleshew ?

    • @semret859
      @semret859 Год назад

      @@butterfly2349 ካናዳ ነኝ ውዴ

    • @be8cab
      @be8cab Год назад

      True friends will stay or meet new ones do you try to connect with people ?

    • @semret859
      @semret859 Год назад

      @@be8cab በጣም ብዙ ጊዜ ሞክራለው ግን አልተሳካልኝም።

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Год назад +2

    እይ ቀናሁ 😏

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 Год назад +5

    አድለኛ ነሽ አሁን ወይ ገንዘብ ይኑርሽ አለያ የለም የወሰሸት ነው

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c Год назад +4

    ም ነው የቄቤ መእት ለጤና ጥሩእይደልም !

    • @sisay7
      @sisay7 Год назад +5

      ሁልጊዜ ሲሆን ነው ጉዳቱ አልፎ አልፎ ምንም አይደል

    • @bethlehemb1369
      @bethlehemb1369 Год назад

      ዘይት ሲበዛ ነዉ መጥፎ ንፁህ ቂቤ ካለ
      የፈለገ ቢሆን ጥቅሙ ይበልጣል

  • @melonne3490
    @melonne3490 Год назад +3

    Esti sele hageresh tseliyi Hulu gize alemawina teblechlachun becha new yemtsayew Ethiopia zare fetena west nat anchi yemtasayin beleclech negeroch legna tergum aysetunem ehete

    • @meazagetachew486
      @meazagetachew486 Год назад +2

      This is not poletica's media. You should go to politica" s group. God b less you. Pray for Ethiopia. God knows Ethiopia more than any country. That is why devil push people to fight each other.

    • @melonne3490
      @melonne3490 Год назад +1

      @@meazagetachew486 seriously??? Yezenetawn ena ye belechelchu alem lenante techewalew..... egna Ethiopian bezu yemiyasasbun negeroch alu lemanegawm message lanchi aydelem Le tuberua new yemin telik new???😂

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Год назад

    ኤልሴዬ ብቻሽን ምነው ኑ ብትዬን

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Год назад +1

    Omg Elsy, I’ve worked with your friend before she’s pretty cool. Two Elsys🤍🤍