ያለችበት ሁኔታ ከባድ ነው ተጠንቀቁላት😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 3,1 тыс.

  • @AlazarAlaka08
    @AlazarAlaka08 2 месяца назад +874

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🙏

  • @HennaHenna-l4d
    @HennaHenna-l4d 2 месяца назад +160

    ሶፉ ግን በጣም ጥሩ ልጅ ናት የስደተኞች የመዳን ቅመሞች እናት ነሽ ብየሻለው ስወድሽ❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад +1

      @@HennaHenna-l4d ደምሪኝ ማሬ

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 2 месяца назад +62

    ለሄሉ ትልቁ መድሀኒት ፀበል ለ2 ወራት እዚያው ገዳም ተቀምጣ ትፀበል ውስጠ ያለውን ሁሉ ለእግዚአብሄር ሥትነግር ነው ጭንቀቷ ውልቅ ብሎ የሚሻላት የችግሮች መደራረብ ነው ጨጓራዋን የላጣት እርዷት ተረዷትም አግዟት ❤ፀበል❤ውሰዷት❤

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو 2 месяца назад +649

    አላዛር። እባክህ። እባክህ አስታርቃቸዉ። እምትሉዉ። በላይክ አሳዩዉኝ 🎉🎉🎉

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 месяца назад +15

      ዉድየ ልጁ የፈለገ አይመሰለኝም አብረዉ ለመቀጠል እጂ ያሰተካክሉት ነበር እኮ 😢 ብቻ እሷ ደህና ትሁን ሂወት ትጀምሪዉ አለሸጂ አብረሽ አቀጥይም ሂወት እዲህ ነዉ😢

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 2 месяца назад +7

      @@hilamoo928 ። ዉደ። አላህ ያለዉነዉ እሚይሆነዉ። ችግራቸዉን ቢይፈቱዉትና ቢታረቁዉ ጡዉሩዉነዉ። ብዙዉችግር አልፈዋል አብረዉ። ይኸን ምንእዳተለቀዉ። አላቅም። የምር። በጣነዉ እምታሳዝነዉ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 месяца назад +3

      ​@@hilamoo928ሄለን እኮ አሁንም አፍቅሬዉ አለዉ ብላ ነበር እሱ አልፈልገም 😭😭😭😭😭😭💔💔💔 14:37

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 2 месяца назад +8

      ወላሂ ቢታረቁ ደሥ ይለኝነበር ❤❤❤❤

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 2 месяца назад

      Esu mnm ayilm esuwa nat gn bitareku tru nbr😢😢😢​@@hilamoo928

  • @salam9960
    @salam9960 2 месяца назад +335

    ከጨንቅት የሚመጣ ህመም ነው ሄሎ እራሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 месяца назад +27

    ሄሉየ😢😢😢😢😢ሰብራትሸን ገናዛሬ በደንብ አወኩት ለካ ፍቅረ ብቻ አይደለም ህመምሸ😢😢😢እና ውዴ አንች ጠንካራ ሴት አሰተዋይ ልጅ ነሸ እና ሂወት ወደፊት ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bizo-e8d
    @Bizo-e8d 2 месяца назад +190

    የኔ እናት እመቤቴ ማርያም ትሁንሽ❤❤

    • @hekmaahmed4792
      @hekmaahmed4792 2 месяца назад +3

      የኔ ናፍቆት እንኳንም ነቃሽ የኔ ዉድ አይዞሽ አላህ ያሽርሽ አላዛርየ ሶፊየ አላህ ያክብራችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 2 месяца назад +115

    አላዘር በጣም እናመሰግናለን የምር አደራህን እሰከ መጨረሻ ከጓኗ ሁን የምትሉ የምትሉ😢👍

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 2 месяца назад +18

    ሄሉዬ የኔ ውድ አሏህ ያሽርሽ አንቺ እንኮ ጠንካራ ነሽ self relianceshn self Confidenceshn swdelshi Sis Ayzosh

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 2 месяца назад +101

    ዊና ጋር ደውሉ ሄሉማ ቆይቶባታል ሄሉዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔማር በርሜል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዊናዬ ውሰዳት በእውነት ትፈወሳለች

  • @Bizo-e8d
    @Bizo-e8d 2 месяца назад +199

    ስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል የምትሉ😢❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 месяца назад +6

    ሄሉ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ 🙏 ይህ ሁሉ ከጭንቀት ብዛት የመጣ ይመስልኛል እስቲ ከውንድሟ ሆና ወደ ፀበል ትሄድ Psychology (ስነ እህምሮ) ጋርም ብታማክር ጥሩ ይመስለኛል

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 2 месяца назад +81

    የኔ እናት ሄሉዬ ቅዱስ ገብርኤል ምህረትን ይላክልሽ እማዬ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሶ ይማርሽ አላዛርዬ አትጨናነቅ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆን አንተ ሆን ብለህ አላደረከው ወንድሜዬ ከቻልክ ከማርክ ጋር አሰታርቃቸው እና ቢያንስ ከጎኖ ይሁን በዚህ ሰዓት ያስፈልጋታል በእግዚአብሔር አላዛረ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 2 месяца назад +90

    የኔናት አይዞሽ አላህ ያሽርሽ😢😢😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад +15

    አይዞሽ የኔ ቅመም ለዚያ ለሚሥኪን አባትሽ ለወድምሽ ታሥፈልጊያቼዎለሽ ማር አይዞሽ

  • @MmM-m2b7m
    @MmM-m2b7m 2 месяца назад +141

    ማርያምን ዝምብላ ታሳዝነኛለች የኔእናት ድግል ማርያም ትሁንሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AkramAkram-no2uh
    @AkramAkram-no2uh 2 месяца назад +70

    የኔናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ጠካራ የማይቻለውን ነው የቻልሺው ጠቃራ ሴት ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LovelyKiwi-lh6kp
    @LovelyKiwi-lh6kp 2 месяца назад +13

    ሄሉዬ የኔ ቆጆ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አትጨናነቂ ፀበል ሂጂ ሄሉዬ😢😢😢😢❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 2 месяца назад +73

    የኔ አናት አትጨነቂ አግዚአብሔር የለው የሆናል

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +210

    ፈጣሪ ይማርሽ ሄሉየ ተረዳሽ የለምጂ ሳስብሽ ጭቀት ታበዣለሽ😢

    • @Maaza-w8l
      @Maaza-w8l 2 месяца назад +11

      አዎ ፍቅር አይደለም በጣም የሚያጨንቃት ነገር አለ በውስጥዋ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 2 месяца назад +5

      አላህየቀይህሄሉየአላህይደረሰልሸየኔወ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 2 месяца назад +3

      በጣም💔💔😭😭😭😭😭 13:27

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث 2 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +2

      በጣም😢😢😢የኔ ❤

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi 2 месяца назад +14

    ወይኔ ሄሉየ ፈጣሪ ይማርሺ እህቴ አትጨናነቂ ሁሉም ለበጎ ነው የኔማር እራስሺን ጠብቂ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 месяца назад

      ሄሉ አለህይማርሽ😢😢የረብ😢

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 2 месяца назад +75

    የኔ ጠንከረ ሴት አለህ አፊየሺን ይመልሲልሺ ሁሉም ነገሪ ለበጎ ነዉ

    • @user-db9sl6oc6y
      @user-db9sl6oc6y 2 месяца назад

      ሶፊ ደግነትዋ ጎልቶ ይታያል

    • @Agiba-w6p
      @Agiba-w6p 2 месяца назад

      @@user-db9sl6oc6y አዎ በጠም ዬወ ነት

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 2 месяца назад +81

    ለአንተ በጣም ክብር አለኝወንድሜ አንዴ እንዳታይነት ሠው ያብዛልን

  • @Lemaryamnegn
    @Lemaryamnegn 2 месяца назад +5

    እግዚዓብሔር ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለው እና ፀበል ብትጠመቂ የኔውድ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 месяца назад +208

    ሄሉየን የሚወድ እስኪ አሳዩኝ

    • @Karema-oc1zy
      @Karema-oc1zy 2 месяца назад +1

      የኔ እናት አላህ አፊያ ያድርግሽ

    • @mhretwelde-zc4qj
      @mhretwelde-zc4qj 2 месяца назад

      ሰው ታሞ ሄሉን የምትወዱ አሳዩኝ ላይክና ኮመንት መሰብሰቢያ ምን አ ፀልዩላት ብትሉ ኤጭ

  • @Hanan-ቡታጅራ
    @Hanan-ቡታጅራ 2 месяца назад +42

    የኔ እህት ሄሉነቴ አላህ ሙሉ አፊያ ያርግሽ😢😢😢😢

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 месяца назад +4

    ።።።።። አላዛርየ በሚካኤል እናቷን ዲኤን ኤ።።።ተመርምረው አገናኛት እናት ደሀም ብትሆን መድሀኒት ነች ለልጇ ።።።። ያነው ትልቅ ጭንቀቷ።።።።።።።።

  • @ealsa
    @ealsa 2 месяца назад +15

    አላዛር እባክህ ጀም ማርያም አሰጠምቃት ትጠጣ ታምረኛ እናት ናት በጣም ብዙ ሰዉ ተፈዉሷል❤❤❤❤

  • @AsrerAster
    @AsrerAster 2 месяца назад +30

    የኔ እናት እስቲ ፀበል በመቤቴ ዊና ፀበል ውሰዳት ሄሉዬ አትጨነቂ ሰማህቷ ምህርቱን ትላክልሽ ❤❤❤

  • @NtguJthk65
    @NtguJthk65 2 месяца назад +2

    ሄሉዬ እባክሺን ጸበል ሂጂ የመምህረ ተስፋዬን ትምህረት አዳምጪ😢😢😢😢 እግዚአብሔ ይማረሺ በተረፈ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 месяца назад +35

    ሄልዬ. የኔ ቆጃ. እግዚአብሔር. ጨሪሳ ይማርሽ የኔ ጠንካራ ሰው. 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 месяца назад +58

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ሴት❤ እራስሽን አታስጨንቂ ፈታ በይ

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад

      ደምሪኝ ማሬ❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 2 месяца назад +1

      ​@yewደመርኩሽ❤hin21

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад

      @@ghghghh217 እሺ ኣመስግናለው ውዴ

  • @MULU-c9y
    @MULU-c9y 2 месяца назад +1

    ሄልየ የንየ እናት የንየ የዋህ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ኣላኣዛርየ እግዛብሄር ይባርክህ መልካም ሰዉ ነህ ከጎና ሁን 😍❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 2 месяца назад +31

    እመቤቴ ማርያም እባክሽን በምህረትሽ ማሪያት ሄሉነቴ ግን ለምን ይሄ ሁሉ ፈተና ማማየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ميريميري-س8ث
    @ميريميري-س8ث 2 месяца назад +26

    እመቤታችን ድንግል ማርያም ተጠብቅሽ🙏 ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ😢😢

  • @yamlakkinda-ef6xe
    @yamlakkinda-ef6xe Месяц назад

    የእውነት እራሷን ሰትሰት ያለቀሰኩት ልቅሶ እኔነኝ የማውቀው ሶፊ በጣም ጥሩ ሰው ናት እዴት እዳሳዘነችኝ አላዛር እራሱ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @SaadaMohammad-o8r
    @SaadaMohammad-o8r 2 месяца назад +148

    እኔ የምለው ለዝች ልጂ ከባለፈው የተሻለ ህይወት የሚሳሳላት የሚያከብራት ማሰረሻ ይሰጥሺ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 2 месяца назад +16

    አልዓዛር የእናቱ ልጅ ሆደ ቡቡ ምስኪን ቶሎ እንባው የሚቀድመው እፍ ግፍ ሶፊዬም እንደዛው የዋህ ሆደ ቡቡ ናት ትእግስተኛ ጅግና ጠንካራ ልበ ቀና በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር መልካም ልብን ያብዛልን ክፉ አይንካችሁ ዓለም ያለ መልካም ነገር ሁሉ ለእናንተ ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 2 месяца назад +2

    ሄሉዬ በጣም ነዉ ምታሳዝነኝ እንደዉ አላህዬ ሙሉ ጤናዋን መልስላት እና በመልካም ነገር ሁሉ ካሳት ያረብ በጣም ተጨንቄ ነበር አስለቀሰኝ የምር የሴት ልጅ መከራ ኡፍፍፍ አላህ ያቅልልን ብቻ አልሀምዱሊላህ😢

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 2 месяца назад +16

    የኔ እህት አይዞሽ ሄሉዋዬ ሁለም ተይና ፀሎት ናፀበል ሂጅ እማ ሁሉም አተጨነቂ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ 😢😢😢

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 2 месяца назад +11

    አላዛር ወንድሜ አውቃለሁ በልባችን ብዙ ነገር ይዘን ዴስተኛ ለመሆን እናስመስላለን ግን ከትንሽ ወራት በፊት ሄሉን ስናውቃት እራሷን የምትጠብቅ ብርቱ ሴት ጤነኛ ነበርች ግን አሁን የሚወዱትን ሰው በህይወት ሳለ ማጣት ከባድ ነው እናም አብረው መሆን ባይችሉም ቢያንስ ላሳለፈት መልካም ጊዚያት ሲል ማርክ ከጎኗ ይሁን እውነት መቸ ህይወት እንዴምታቆም አናውቅም ወላሂ እኔ ለሷ ልቤ ተሰብሯል😢😢😢አሁን ላይ ዊናም ጋ እንደ በፊቱ አይዴለችም የጨጓራ መጨረሻ ላይ መድረስ ያለበት ያውቀዋል ህመሟን እየታመምኩት ስለሆነ 😢

  • @ShefikaShefika-gj8mn
    @ShefikaShefika-gj8mn 2 месяца назад +3

    ሶፊ አላዘር መልካም ደግ ሰዎች ናችሁ የምር

  • @AsnqechiBeqele
    @AsnqechiBeqele 2 месяца назад +24

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ ❤❤😢😢 አላዘር በጣም እናመሰግናልን የኔ አባት🥰🥰

  • @dessalech899
    @dessalech899 2 месяца назад +35

    አልዘር ሶፊ ፈጣሪ ይስጣችሁ ሄሉዬ የእግዚአብሔር የማርሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад

      ደምሪኝ
      ታሳዝነኘለች🎉🎉

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ሄሉዬ የኔ ቅበራራ የእውነት አልአዛር እግዚአብሔር ይክፈልክ ግን ሄሉዬ ወደ ሀይማኖት ቦታዎች እየሄደች ፀበሉንም ፀሎቱንም ከህክምናው ጎን በቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ቦታዎች እየሄድሽ አጥብቀሽ ፀልይ ተጠመቂ እግዚአብሔር አምላክ መሀሪ ነው እናቱ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅእት ድንግል ማሪያ ታማልድሽ እናት ምንአልባት ሰው አጠገብሽ ባይኖርም እኮ በቃ ጥሎሻል ጭንቀትሽን ሸክምሽን ሁሉ ለመድሀኒአለም ስጭው መንገድሽንም ፈቃድሽንም ለአጋዕስተ ቅድስት ስላሴ አድርጊ አይዞሽ እማ❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 месяца назад +17

    ሄሉየ ማርያምን እንደት ተጨንቄ እንደነበረ ሄሉየ የኔ ጨረቃ እረ አሁንስ አልቻልኩም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሄሉየ አላዛርና ሶፊ ሁሌም ከጎኖ ሁኑ ሄሉየ ራስሽን ጠብቂ በተረፈ እወድሻለሁ😭😭😢😢😥😥😥😪😪

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 месяца назад +16

    ማነው እዳኔ ዳግጦ በጉጉት👍😍 ያጣበቃው ሄሉ እኳንም ተሻላሽ

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 2 месяца назад

    ሄሉየ የኔዉድ እግዚያብሄር ይማርሽ 😢😢የኔ ጠካራ አችእኮጀግናእና ጠካራ ነሽ አይዞሽበርች❤❤❤❤❤

  • @ElsaGanda-l9d
    @ElsaGanda-l9d 2 месяца назад +19

    ፈጣሪ ይማርሽ ሄሉዬ የኔ ዉዴ አይዞሽ ብዙም አትጨነቅ ዉዴ 😢😢😢😢😢😢አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ ከጎኑዋ ሁንላት

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 2 месяца назад +33

    ዊናየይ እህትህኽ ድረስላት አባቴ🙏 ሄሉየይ የኔ እናት አዞሽ እናቴ😢😢😢

    • @LudadaSeid
      @LudadaSeid 2 месяца назад +2

      አረ ወድሟ አይመስለኝም ትቷታልኮ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      የኔናት,,ታሳዝነኛለች,,
      ደምሪኝ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 2 месяца назад +1

      ​@@LudadaSeidአደለም ዘመዷነዉ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 месяца назад +1

      ጋቢ ሾው ላይ እህቴ አይደለችም እያለ መጣ እኮ😢

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 месяца назад

      አሠሙም እህቴ አይደለችም አለ እኮ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 месяца назад +4

    ሂሉየ አላህ ይማርሽ ያረብ አላህ ሰላሙን መረጋጋቱን ይስጥሽ ያረቡ

  • @AdnaAmari
    @AdnaAmari 2 месяца назад +29

    እዴው አላዛር እስቲዴው ችግሩን ፍተው የኔናት እግዛቤሔር ይማርሽ አስታርቃቸው ከማርክ ጋር መቸም እኛ ተስፍአቆርጥም❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 2 месяца назад +10

    ተመስገን ሄሉዬ ስላየሁሽደስብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አላዛር ምን እንደምልክ ቃላት ያጥረኛል እናመሰግናለን

  • @GhazalGhazal-ts4uw
    @GhazalGhazal-ts4uw 2 месяца назад +2

    Anchii sitii norii new hulum Nagar helu 😢 Allah 😭 ya miraash yenee wuud 💋💋💋💋😢😢

  • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
    @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 2 месяца назад +31

    ሄሉ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ጠምባለል😢😢❤❤❤❤❤

  • @alfiyamehmed8726
    @alfiyamehmed8726 2 месяца назад +25

    ሁሉም ሰው የራሱ የሆን ቁስል አለበት ከላይ እያስመሰሉ መሳቅ ፍቅር ያፍቅረ ነው የሚያቅው ከባድ ነው እደሳት ነው ሚፋጀው

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 2 месяца назад +1

    ደህና ነኝ ትላለች እንጂ ይቺ ልጅ ከሚባለው በላይ ከፍቷታል ሄሉ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው የምንሞትበት ቀን ብቻ ነው የማያልፈው 😢😢

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 2 месяца назад +60

    ማነው እደኔ ሲጨነቅ የደረ ሲጨነቅ የመሸ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢

    • @jenabhelwa127
      @jenabhelwa127 2 месяца назад +1

      እኔ 😢😢😢😢ወለህ😢😢😢😢😢😢😢

    • @TatuNegusei
      @TatuNegusei 2 месяца назад

      እኔ የምር😢😢😢

  • @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ
    @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ 2 месяца назад +48

    አላዛር ፈጣሪ ይባርክህ ቃላት የለኝም ላት ቡቻ አደራ ከጉኑ ሁን😢😢❤️❤️

  • @ganat-zl1em
    @ganat-zl1em 2 месяца назад +2

    heluyee fexari cariso yemarish 😥😥🥰🥰🥰 xsabaal teketati irasishin indatasceniqi 😢😢

  • @yugu4361
    @yugu4361 2 месяца назад +13

    ሄሉየይ የኔ ጠንካራ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትፈውሰሽ🥺

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 месяца назад +12

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት 💔 እንዳይነጉ ነጋ በስመአም በጭንቀት ልሞት ሄሉነቴ የኔ ልዩ እባክሽን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብዙ አታስቢ አትጨነቂ ከማሰብ ከጭንቀት ነው የሚመጣ በሽታ አላዛርዬ ላንተ ቃላት ያጥርኛል ወንድምነቴ ሶፊዬ የኔ ውዶች እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @aminahossain2730
    @aminahossain2730 2 месяца назад

    ሄሉ አይዞሽ ወሏሂ እንባዬ ዝብሎይፈሳል 😢😢😢😢😢 ብዙ ስታስቢትጎጃለሽ አይዞሽልኝ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 2 месяца назад +6

    ሄሉዬ እረ አትጨናነቂ እባክሸ እራሰሸን ጠብቁ እግዚአብሔር በቀላሉ ያድርግልሸ ፀበል ሂጂ ፃድቃነ ማርያም

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 2 месяца назад +15

    ኧር የኔ እናት ወደራስሽ ተመለሺ ለዊና አስቢ ሀሉም ነገር በተስፋ እጠብቃለን❤❤❤❤❤

    • @የሴዴሬላዊ
      @የሴዴሬላዊ 2 месяца назад +1

      @@MuliNursedas ዊና ማነው ለምድነው ለሱ የምታስበዉ ሆሆይይ እሲ ከመኮመታችሁ በፊት አስተዉሉ

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 2 месяца назад

      ዊና፡ብቸኛ፡ውንድሟነው፡ውደ፡ለዛነጭ

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 2 месяца назад

      አደለሁም አለ እኮ​@@HalimaHalima-y1f

    • @ZahraKhatun-l6k
      @ZahraKhatun-l6k 2 месяца назад

      ወዲሟ አደለም​@@HalimaHalima-y1f

  • @VipA04e
    @VipA04e 2 месяца назад +1

    ሄሉዬ አስለቀሰችኝ አይዞሽ ማሬ አላዛርዬ ሄሉን አደራ ማንም የላት እየሳቀች ህመሙ ግን አላዛርዬ መፋትሄ ፈልጉ መጥፎ ነው😢😢

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso 2 месяца назад +15

    አአላዛር ሕግዚያብሔር ብድርህን ይክፈልህ ለአንተ ምንም አይነትቃላትአይገኝልህም እይዞህ ድና ታያታለህ

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 2 месяца назад +11

    ሄሉን ስትዎድቅ የደነገጠ 😢😢ማነዉ እደኔ
    የኔ ጠንካራ የኔ ቆንጆ የኔ አበባ 🎉 አብሽር በርች ጠንክሪ እኛ እህቶችሽ ሁልጊዜም ከጎንሽ ነን በርች አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ❤😢

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 месяца назад +5

    ሄሉዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ❤❤❤😢😢😢

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 2 месяца назад +10

    እመብርሀን ጨረሳ ትማርሽ የኔውድ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ፈጣሪ በፈቀደው ነው የሚሆን ነው በባዶ ሆዷ ፓፓዬ ጥሩ ነው

  • @melNe-gb5sj
    @melNe-gb5sj 2 месяца назад +9

    የኔ እናት😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርሽ ሄሉዬ እስኪ በማርያምን ፀበል ሂጂ😢😢😢😢😢😢😢

  • @GENEBYIMERዪቲብ
    @GENEBYIMERዪቲብ 2 месяца назад +1

    ሂሎየ 😢😢 ዊና ግን አጠገቦ የለምእደ 😢😢

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 2 месяца назад +6

    የኔ ዉዲ ፈልገሺዉ እንደማትጨነቂ ይገባኛል ግን ዉስጤ ረፍት ያገኛል ብለሺ የምታስቢበት ቦታ ሂጂ ወይም አዲርጊ የሚያምሺን ደግሞ አትደብቂ አይዞሺ አላህ አፊያ ያዲርግሺ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 месяца назад +12

    ማርያምን ልቧ በማርክ ተሠብሯል አሣዘነችኝ አምላኬሆይ እግዚአብሔር ይማርሽ ሄሉ😥😥💔❤❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 месяца назад

    ሄሎዬ አይዞሽ አላህ አፍያ ያደርግሽ አላዛር እባክህ ከማርክ ጋር አስታርቃት ፍቅርኮ ጨጓራ ያሳርራል ❤❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 2 месяца назад +11

    አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ እማየ አላዘር ለአንተ ቃላት የለኝም

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 2 месяца назад +8

    አላዘር ሄለን የራሥህ አድርጋት ፀበል ዉሠዳት ታሳዝናለች ብሶቷ ብዙ ነዉ

  • @HaymiTube-wy8cq
    @HaymiTube-wy8cq 2 месяца назад +21

    የኔናት ጠንካራሁኚ ሁሉምነገር ደሞ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😢🙏🙏

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 2 месяца назад +8

    የኔ እናት ሄሉየ ሁሉም በግዜው ይሆናል እራሽን ተከባከቤ እመቤቴ ማርያም ትማርሽ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 2 месяца назад

    ሄሉ ለካ ፍቅረኛዋን ብቻ አይደለም ያጣችሁ ኡፍፍ ይከብዳል ግን ሁሉንም አምነሽ ተቀበይ እማ ህይወት ይቀጥላል😢❤

  • @UaeKfn-w6x
    @UaeKfn-w6x 2 месяца назад +8

    አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል ሄሉ ጠንክሪ😢😢😢

  • @hayuFamily-x8k
    @hayuFamily-x8k 2 месяца назад +10

    የኔስስት ሄሉዬ የኔብዙነገር እማ😢😢😢😢😢አላህ ያሽርልን ስቀሽ ነይልን😢😢😢😢😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ነ5ጨ
    @አልሀምዱሊላህ-ነ5ጨ 2 месяца назад

    የአላህ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልሽ ቆይ ዪቺን። ልጅ ገና ሳያት እባዬ የሚመጣው ለምንድንነው በጣም ነው የምታሳዝነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 месяца назад +33

    እፍ እኔስ ሁሉም ሚድያ አስጠልቶኛል በጌታ ስም ቡታጅራ የገባ ሰይጣን የተወጋ ይሁን ምንጉድ ነዉ 😢😢😢 ሄሉሻየ በጭንቀት የሚመጣ ህመም ከባድ ነዉ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ🙏🥺

    • @hdbd9547
      @hdbd9547 2 месяца назад

      Ashqabach zmut wushet shrmutna masmesel ltmari new

  • @fho3984
    @fho3984 2 месяца назад +19

    የኔ ወድ አይዛሻ🌹😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 2 месяца назад

    ሄሉዬ የኔ እናት ብዙ በሆዷ የያዘችዉ ጭቀት እዳለ ከፊቷ ያስታዉቃልኮ ቢዲዮም ስሠራ እራሡ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አንጀቴን በላሽዉ ነገሮች ሁሉ አልፈዉ ደስታን የምታይበት ቀን ቅርብ ይሁንልሽ ሄሉዬ❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 месяца назад +11

    ከሀኪቤት ስትወጭ ፀበል ሂጅ እህቴ እምነት ተቀቢ
    ስዉሯ ማርያም ዉሰዳት ሲሻላት ወንድሜ❤❤❤❤

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 2 месяца назад +11

    ሄሉየይ እግዚአብሔር አምላኽ ይማርሽ እናቴ ❤😢
    እመብርሃን ትጠብቅሽ ማማዬ🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 2 месяца назад +1

    ሄሉየ አላህ ያሽርሽ አላዛር ከጎና ሁንላት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mihiretfikadu-e6g
    @mihiretfikadu-e6g 2 месяца назад +10

    አይዞሽ ሀሉዬ የኔ ቆንጆ ፋጣሪ ይማርሽ 😢❤❤

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 2 месяца назад +6

    የኔ እናት ይሄን ሁሉ ጉድ ተሸቅመሽ ቆመሽ መሄድሽ ለራሱ ጀግና ነሽ ዊናጋር እህትና ወንድም አለመሆናችሁን ስታቂ እንዲት አትታመሚ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 2 месяца назад +1

    ሶፊ የኔ ጀግና ሴት የኔ ጠንካራ ሴት በጣም ተጨነቀን ነበር አልሃምዱሊላህ አሁንማ ይሻላታል😢😢😢❤❤ ሄሎዬ አላህ ሙሉ አፊያ ይመልስልሽ የኔ ጠንካራ ሴት አይዞሽልኝ ሁላችንም ውስጥ ብዙ ህመሞች አሉ ግን እኛ ሁሌ ብቻ አልሃምዱሊላህ አንቺም አትጨናነቂ ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪሽን አመሰግን😢😢😢😢❤❤❤

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 2 месяца назад +7

    እመብርሀን እናቴ ትማርሽ ጭንቀት አታብዢ እባክሽ ሁሉንም ለፈጣሪ ተይ 🙏

  • @HayuHasen
    @HayuHasen 2 месяца назад +7

    በናተህ አላዛርዬ ደህና ጤና ጣቢያ ዉሠዳትና ሙሉ ምርመራ አሰደርግላት😢😢😢😢

  • @wina-663
    @wina-663 2 месяца назад

    ማርያምን ሶፊያ ምርጥ ጓደኛ❤❤ ፈጣሪ ይባርክሸ ❤❤❤

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 2 месяца назад +7

    አላህ. ሙሎ አፊዋን ይመልስላት ሂሎየ አይዞሽ🎉🎉

  • @MohammadMohammad-ix4uy
    @MohammadMohammad-ix4uy 2 месяца назад +12

    እግዚአብሄር ኣምላክ ምሕረት የውርደልኪ ሄሉየ ኣጀኪ ማዓረይ ኣይትጫናነቂ ❤❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 месяца назад

      ሳብስክራይብ ግበርለይ ወለላይ❤

    • @MohammadMohammad-ix4uy
      @MohammadMohammad-ix4uy 2 месяца назад

      @@YewhinVlogs21 እሹ ማዓረይ ገይረልኪ ኣለኩ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 месяца назад

    ጭቀትሽን እመብርሃን ታቅልልሽ ሄሉ ፀበል ሂጂ ማርያምን እዴት እደምታዛዝኝኝ ኡፍፍፍፍፍፍ😢 😢😢😢😢

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 2 месяца назад +39

    #የኔ ሲንዴሬላ አላህ ሙሉ አፊሺን ይመልስልሺ ውዷየ😢😢😢😢😢😢 እዳው ሳላስበው እባየ ፈስስ እረ ወይኔ እኔስ ለምን እደሁ ባላውቅም ቶሎ ብሎ ነው እባየ የሚመጣው😢😢0:34

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw 2 месяца назад +9

    ሄሉዬ የኔ ስስት ፈጣሪ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢