#ከሰይጣን_ጋር_ቃልኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 431

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn 5 месяцев назад

    ኢየሱስም ።እኔ መንገድና እውነትም ሕይወትና ነኝ ።በአኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የዮሐንስ ወንጌል 14።6 ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው ።መንገድ የዘላለም ሕይወት እውነትም የኔ ጀግና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 📖📖📖📖📖📖📖📖በወንጌል አላፍርም ወንጌል የእስራኤል የአምላክ የእግዚአብሔር ቃል ነው ።የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የሕይወት መንገድና ነው ።የዘላለም የሕይወት ምንጭ ነው ።📖📖📖📖📖📖

  • @helenabeba3795
    @helenabeba3795 3 года назад +31

    ምርጌታ ጽጌ በግምት የዛሬ 26/27 ኣመት ልጅ እያለው ከገብርኤል ቤትክርስታን ጎፋ ጵንጢ ብለን ስናባሮት ግን ከዛ በሀላ እውነተኛውን መንገድ እዳቅ እርድተወኛል ዘመኖትን ጌታ እየሱስ ይባርክሎት ተባርኩ

    • @bellotv27
      @bellotv27 2 года назад

      መሪ ጌታ ዛሬ ምን ላይ ናቸው??🤔

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 месяцев назад

      Pente bilesh abaterishachew? 😂😂😂
      Yemabarer libb kale 44tun tawula atabarirum neber ? Sint taot molto 😂😂😂

  • @elsamatiwas6731
    @elsamatiwas6731 3 года назад +9

    God bless you my brother for this program I am very pleased Aba testimony I am tehadso Catholic I am very happy to hear this thank you lord Jesus Christ I trust in you 🙏🏾🙏🏾💛🔥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited 7 месяцев назад

      God bless you
      Please read Mary K Baxter book online available for free.

  • @fekerte-sf1zb
    @fekerte-sf1zb 3 года назад +10

    እያንዳንድሽ ኮመንት የምትፅፉ ከመሳደብ ይልቅ ንቂ እምነት ከመስማት ነዉ መስማትም በእ/ር ቃል ነው ሰዉየዉ ሲናገር ለመመርመር መፅሐፍ ቅዱስን እደማንበብ ስድብ መሳብ ደሞ የሴጣን ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ እየሱስ ክርስቶስ የሐይማኖት ሰባኪ አደለም የእምነት እንጂ ኦርቶዶክስ መሆን አያድንም ማንም በክርስቶስ ቢሆን ይድናል።

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 3 года назад +7

    መሪጌታ ጽጌ እግግዚአብሄር ርጅም እድሜ ይስጥዎት ብዙትምልርቶችን ከሳቸው መማር እንችላለን ፡

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 3 года назад +7

    Pastor Kassahun... yeqirta gin .. yemisadebutin chimir new endee like(👍) yemitadergew.. ?🤔

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +1

      መብታቸው ነው በክርስቶስ አስኪማረኩ ድረስ ሁሉንም መቀበል ነው የሚሻለው እግዚአብሔር ላገዘው ሰው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AydenMrax
    @AydenMrax 3 года назад +4

    That's great question my God God blessed you!!

  • @abi4833
    @abi4833 3 года назад +25

    ጌታን እዳገኝ ከረዱኙ መምህር ፅጌ አንዱ ናቸዉ ። ከተደረበብኝ ተረተረት ተገላግያለዉ ጌታ ይክበር ። ዘመኖ ይባረክ

    • @tefferichimssa2346
      @tefferichimssa2346 3 года назад +1

      እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ አመለጥክ።

    • @mariamayalew8919
      @mariamayalew8919 3 года назад +2

      የዋህ

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад +1

      በተኩላ ተበላህ😥 እኔ ደግሞ ከተኩላው ያመለጥኩ በእምነቴ የጸናቱ አማኝ ነኝ ምን ትለኛለህ ወንድምአለም😊

    • @Ethiomen1
      @Ethiomen1 3 года назад +1

      ተሸውደሻል ብሮ የአጭበርባሪ ቡድን ነው የተቀላቀልከው 😜

    • @genetgebrewold4800
      @genetgebrewold4800 3 года назад

      Er aseb geta eko huliem kegnagar new yehen metetegna andebetu erasu melkam neger yemiyaweta aymeselegnem

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 года назад +22

    እህ የገንዘብ ድህነቴ ያዘኝ😢😢😢
    እባካችሁ ገንዘብ ያላችሁ እርዱዋቸው ትውልድ ያምልጥ

    • @zaidtesfai1416
      @zaidtesfai1416 2 года назад +1

      Go go fund me and we will help this father

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 3 года назад +6

    Woooow God bless you

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +2

    መርጌታ፡በእዉነት፡ጌታ፡ራእይህን፡ሀሳብህን፡፡ያሳካልህ፡በእዉነት፡ከጎናችሁ፡ነኝ፡ይሄ፡ሁሉ፡በግልጥ፡ስላወጣህ፡ተባረክ፡የኔ፡አባት፡፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጥህ፡ሽአመት፡ኑርልኝ።

  • @askelyoutube6878
    @askelyoutube6878 3 года назад +6

    ጌታ ይባሪኮት

  • @bizuworklema887
    @bizuworklema887 3 года назад +2

    ይህን ሻናል የሚያዮ ትውልድ ሰዎች አስቸማሪዎች ናቸው የኢየሱስ ብርሃን ስለበሩለት በጣም ደስብሎኛል ጌታ ይቦርኩት

  • @nigatubayissayaaii3100
    @nigatubayissayaaii3100 3 года назад +3

    What a rational person? A man of God !! Let God bless you Mari-Geta Tsige !!!!!

  • @elsamatiwas6731
    @elsamatiwas6731 3 года назад +3

    Thank you lord Aba the truth will set you free keep up God will help you

  • @adanechendale224
    @adanechendale224 3 года назад +3

    አባት እግዚአብሔር ይባርካቹ።ጸጋውን ይብዛላቹ።ምነው ሁላቸውንም እንደ እርሶ ቢሆኑ..paster አንተም እጥፍ ተባረክ።

  • @abebabiniam7791
    @abebabiniam7791 3 года назад +3

    እርስዎ የዘመኑ ጳዉሎስ ነዎት በርቱ ወንጌል ይዘው ድልና ፍሪያማነት ነዉ ፓስተር ደግሞ በርታ አሸናፊዎች ነዎት

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Год назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Год назад

    የመሪጌታ አስተሳሰብ ድንቅ ይለኛል።ይህ የተለየ መገለጥ ነው።ተባረኩ!!!!!!!!

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 3 года назад +3

    ትልቅ ሰው ስለሆኑ እና ሀይማኖቴ ታላላቆቼን እንዳከብር ስላስተማረችኝ አንቱ ብዬ ልቀጥል አባቴ ትልቅ ፈተና ውስጥ ኖት አጥብቀው ይፀልዩ ምክንያቱም ሚስጥረ መፅሀፍት ሚስጥረ ፀሎት ሚስጥረ ድርሳናት አልተገለጠሎትም ለዚህ ነው የተቸገሩት አልገባዎትም ይፀልዩ ፈጣሪ ልቦናዎን ይክፈትሎት ሚስጥረ ተአምረ ማርያም ትርጓሜ ይግባዎት

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 года назад +1

      Read bible pls

    • @blacklivesmattergaming3215
      @blacklivesmattergaming3215 3 года назад

      ruclips.net/video/cu7FwwNKsO8/видео.html

    • @emusahele2127
      @emusahele2127 3 года назад +1

      ምፅ አለመታደል የስምሽ ትርጉም ሳይገባሽ እንዴት ተአምረ ማርያም ይገባሻል

    • @emusahele2127
      @emusahele2127 3 года назад +1

      @@lizabellalulu7297 የፃፍሽውን በሙሉ ለማንበብ ገና ስጀምረው መጨረሻው ስለገባኝ አላነበውም ቄሱ ለገንዘብ እና ለ ዝና ብለው ነው ለማንኛውም ይዘዋቹህ ገደል እየገቡ ነው ንቁ .. ንቂ የስምሽ ትርጉም አንቺ እንዳልሽው አይደለም ትርጉሙ እንደዛ ከመሰለሽ ይሁንልሽ የእኔ ስም እሙናዊት እሙን ማለት የታመነ ማለት ነው እና የታመነች የሚል ትርጉም አለው በትግርኛ

    • @emusahele2127
      @emusahele2127 3 года назад +1

      @@lizabellalulu7297 ተሳስተሻል እኔ አምላኬን ጌታዬን የድንግል ማርያምን ልጅ አልሰደብኩትም እንደምንስ ብዬ ቀና ብዬ ማየት ይቻለኛል ቄሱ ተሳስተዋል ትክክል አይደሉም ተምታቶባቸዋል የማይሆን ነገር ነው እየሰበኩ ያሉት እናንተ ኦርቶዶክስ ስለተሰደብን ብቻ ሆ ልክ ናቸው ብላቹህ ገደል አትግቡ ባልሆነ መንገድ አትረዷቸው ነው ያልኩት ካስቀየምኩሽ ደሞ ይቅርታ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад

    መርጌታ፡ተባረክ፡እውነቱን፡ተናገርክ፡ፀጋ፡ይብዛልህ፡ትውልድን፡እንናጠቃለን፡፡የተማርኩትን፡እኔም፡እናገራለዉ፡ተባረክ፡ፓስቲየ፡ተባረኩ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 года назад +1

    ወይ ጉድ ብርሀን የሆነው ክርስቶስ ሲገልጥ እንደዚ ነው፡፡በእውነት ጌታ ክብር ይገባዋል፡፡

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +5

    በትክክል ጌታ ይባርኮት ወንጌል ብቻ ያድናል።

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад

      ወንጌል ብቻ🙄
      ወይስ ኢየሱስ ብቻ😏
      ወይስ እምነት ብቻ🤔
      ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ🥴
      ወይስ ጸጋው ብቻ🧐
      ብቻ ብቻ እያላችሁ ገደላችሁን እኮ ወይ አንዱን ምረጡ😂

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад +2

      ምነው መናፍቃን ከኦርቶዶክስ ሓይማኖት ኣይናችሁን ኣንሱ መናፍቃን ኦርቶዶክስን ለማጥፋት?????? እንደ ገና መወለድ ነው

  • @italemhaylu4868
    @italemhaylu4868 3 года назад +1

    Wowowowo 😘🇪🇹😘gata yibarhkachu

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 года назад +4

    ክርስቶስ የገባው በመንፈስ ይመረምራል ይናገራል
    ያስተምራል ።

  • @elsamatiwas6731
    @elsamatiwas6731 3 года назад +2

    Amen amen thank you Aba

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +8

    እንኳን ጌታ ደረሰልወት አባታችን የምድር ትልቁ ሶጦታ ሰለሆነ 🙏🙏🙏🙏

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 2 года назад +4

    ጌታ ከጎናችሁ ይሁንበርቱ

  • @tzm6910
    @tzm6910 3 года назад +2

    ወንድማችን ፅጌ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በራሷ ግዜ የቁልቁለት መንገድ ላይ ናት ካሁን በኋላ ማንበብ እና መጻፍ የማይችሉ እና ሆድ አደር ካልሆኑ በስተቀር እንደድሮው የሚኖር ማንም የለም። ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገድላት ፣ ተአምራት እና ድርሳናትን በአደባባይ ማቃጠል እና ለዘመናት የሰራችውን መንፈሳዊ ግፍ እና በደል ይቅርታ መጠየቅ አለባት። ጋላ ሻንቅላ መንግስተ ሰማይ አይወርሱም የሚለው ኢፍትሀዊ እና ፀረ ሰላም ፀረ አንድነት የተሳሳተ ትርክት ባስቸኳይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአደባባይ ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባታል። ቤተመቅደስ/ድብርት ሁሉ የአብ፣ የወልድ ፣የመንፈስ ቅዱስ ውምይንም በስላሴ ተሰርተው የቅደስ አምላክ መመለኪያ ብቻ መሆን አለበት። ራእይ 19 ራእይ 22 ላይ ዮሀንስ ራእዩን ባሳየው መልአክ እግር ፊት ይሰግድ ዘንድ በፊቱ ሲሰግድ መልአኩ እንዳይሰግድ አስጠንቅቆ። ለቅዱስ አምላክ ብቻ እንዲሰግድ እርሱ ግን የአምላክ አገልጋይ እንደሆነ በግልጽ ተናግሯል ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ግን በየክፍለሁገራቱ የሰራቻቸው የፍጡራን ደብሮች የፍጡራን የሚሰገድላቸው በሰው ጥበብ የተሳሉ ስእሎች ከወንጌሉ በተቃራኒ ስለሆነ እነዚህ አጉል የባእዳን እና አጋንንታዊ አምልኮቶች መወገድ አለባቸዉ ቅዱስ ዮሀንስን ያስጠነቀቀው መልአክ ቁልቢ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቢመጣ ከአምላክ ክብር የተነሳ እንደ ሒሮሽማ እና ናጋሳኪ ምድሪቱ እስክትሰምጥ ያጋየው ነበር ። ሙሴ መንገድ ላይ የሞተው በቅዱስ አምላክ ክብር ስለመጣ ነው። ሰይጣን ዲያብሎስ የወደቀው በቅዱስ አምላክ ክብር ስለመጣ ብቻ ነው። አርሴማ ቀጤማ ክርስቶስ ሰምራ .......... ደግ አደረጉ መታሰቢያቸውንም እንማራለን እናወራለን እናስተምራለን እንጂ መፅሀፍ ቅዱስ እውነት እና ይዘት የሌለው የሽንኩርት መክተፊያ ጣውላ የሚመስል እንጨት ላይ ስእላቸውን ስለን ታቦት ብለን ልንጠራው መንፈሳዊ ሞራል የለንም። ነብያት ሁለተኛውን ህግ ሰብረው ስእል ምስል አሰርተው አልሰገዱም። ድንግል ማርያም የማንንም ፍጡር ስእል ምስል አሰርታ ያልረከሰች ያልሰገደች ድንቅ ሴት ናት እሷን እንምሰል ። ሐዋርያት ስእል ምስል አሰርተው አልሰገዱም አልሰበኩም። ስእለ አድህኖ የሚባል እውነት የለም። ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቆም ብላ ትመርምር ። እናንተ ሁለት አይነት ፕሮቲስታንትም ተጠንቀቁ ፖለቲካን ሽፋን አድርጋቹህ የቆማቹህ እና እንደወንድማችን ፅጌ ደግሞ ለእውነት ምትደክሙ ደምቃቹህ ነጥራቹህ ውጡ ።

  • @rewardstourandtravel559
    @rewardstourandtravel559 2 года назад +1

    wow...geta yibarkachu tiwilid yemiyaneka new

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 3 года назад +11

    በእውነት ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው ይህ ነገር ቢቀጥል ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @እናትሀገርወሎ
    @እናትሀገርወሎ 3 года назад +5

    ሲጀመር በኦርቶዶክሶች ውስጥ ገድላት ተብለው በየግዜው በደብተራዎች እናበደጋሚዋች የተጻፍ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በቀጥታ የሚጋጭ ሰው ወደወንጌል እንዳይመለስ አስሮ የያዘ ነው

    • @Selhulum
      @Selhulum 2 года назад +1

      who you are blaming the others?????? find dictionary to translate.

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 3 года назад +12

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 7 месяцев назад +2

    Please read Mary K Baxter book online available for free.

  • @christenfam6449
    @christenfam6449 3 года назад +4

    Migarimi nw geta zemnhen yebrkwe 🙏🙏🙏

  • @al3z.754
    @al3z.754 3 года назад +17

    ፓስተር ከሳውን ማርጌታ ፅጌ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባራኩ
    ለምትሰዳቡም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በስድም እግዚአብሔር አይከብርም አይዳሰትም

    • @hiwotamnuel9539
      @hiwotamnuel9539 3 года назад +1

      🤲🙌👍🎅🎅🎅😭🤭🤪🤲👐👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋

  • @Flower-ur8qv
    @Flower-ur8qv 4 месяца назад

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኝህ መሪጌታ ለ26/27 ዓመት ተሓድሶ ነበሩ ምንም ለውጥ አላመጡም ምክንያቱም የሚናገሩት ሁሉ ግራ የተጋባ ነው ::

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 3 года назад +4

    Wawa amazing ጌታ ቅርብ ነው ወገኖች ወደ ሞተላችሁ ጌታ ተመለሱ

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад +1

      ወደሱ እንቀርብ ዘንድ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወጥቶ የት ይሆን ጌታ የሚገኘው🤔

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад

      ጌታ የሚገኘው ከኦርቶዶክስ ሓይማኖት ነው ሌላ ኣናቅቅም

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 8 дней назад

    እገዛቢሒር ሠጋዉነ ያበዛልዎተ፡ ጅገና አና ታማኘ ይገዛበሂረ ኣግልጋየ ንዎተ፡፡

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 3 года назад +2

    Betam new mewadechu eko be geta ,geta yebarekachu ye hiwot mangade eyesus bicha eyesus yadenal

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 3 года назад +2

    God bless you brothers 🙏

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 года назад +2

    በጣም፡ነዉ፡ማርያምን፡ያወረዳት፡የዉሸትን፡ስእል፡እያመለኩ፡፡ተባረኩ፡በብዙ፡

  • @efalata806
    @efalata806 Год назад +1

    I LOVED THIS 'MERIGETA'. NETSUH A'EMRO

  • @darickgetachew8568
    @darickgetachew8568 3 года назад +16

    ሀይማኖት መቀየር ይችላሉ ግን ቆባችንን ፡ስማችንን ይመልሱልን ፡ብዙ የሚገባቸው ፡አሉ ና።በትክክለኛው አስተምህሮ እሱ ደርሼበታለሁ ፡አዉቀዎለሁ የሚለው ቦታ የደረሱ ፡እየደረሱ ያሉ በጣም ብዙ ሕዝብ ስላሉ ።ሌላውን ከኔ በብዙ ለሚሻሉ ወንድሞቼ ትቼ ፡አለማንበባቸዉን ለመረዳት ግን ሰዉን ማክበርም ሆነ ትህትና አላየሁባቸዉም ።ማንበብና እና መማር ትልቅ ልዩነት ስላለው ።

    • @eyerusfkadu2349
      @eyerusfkadu2349 3 года назад +4

      ቆብ ባንተ ብር ነው የገዛህላቸው ወይስ ቆብን ነው የምታመልከው

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад +3

      @@eyerusfkadu2349 ቆቡ ትርጉም ያለው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ብቻ የሚጠቀሙት ልብሰ ተክህኖ(የክህነት ልብስ) ነው፤ ሁለት ወዶ እንዴት ይሆናል ወይ ጠቅልሎ መውጣት ወይ አርፎ መቀመጥ ነው በሁለት ቢላዋ መብላት አያዋጣም😊

    • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
      @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 года назад +1

      ቆብ ጥምጣም ከበሮ ክራር ልብሰ ተክህኖ ወዘተ የተወሰዱት ከዚህው ከእስራኤላውያን ነው,።

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад +4

      @@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 አዎ በትክክል ነው እኛ ከመሬት በቀለ አላልን፤ ግን ኦሪት ተሽሯል ብሎ የሚሰብክ ሰው የኦሪት ስርአት የሆነውን አለባበስ መልበሱ ትክክል አይደለም ማጭበርበር ነው ሚሆነው🙃

    • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
      @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 года назад +1

      @@tube-roha
      ተሽሩዋል አላሉም,።

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 2 года назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @almazguta4665
    @almazguta4665 2 года назад +1

    👍🙏🙏🙏🙏

  • @MelakuDegene
    @MelakuDegene 6 месяцев назад

    የገባው መምህር ህዝብን ከተጫነው ቀንበር ማላቀቅ የሁሉም ስራ መሆን አለበት
    የተባረከ የተቀደሰ አነጋገሩ እራሱ የእውነት መንፈስ ይመሰክራል
    ተባረክ መምህር

  • @dinkagalata745
    @dinkagalata745 2 года назад

    God bless you brother

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይክብር!🙏

  • @hewis9138
    @hewis9138 3 года назад +4

    ለራስ ከመኖር ለጌታ መሞት ይሻላል ብሎ፡መወሰን ትልቅ መረዳት ነው። ኣሁን በክርስትያኖች ያለው ችግር፡ ለመኖር ያለው ሩጫ ነው። በመከራ ከመታገስ ይልቅ፡ የእግዚኣብሄርን እጅ ጠምዝዞ ፈውስ ለማግኘት በኣክብሮት ጸሎት፡ ወይ ጥያቄ ሳይሆን፡ ኣስገድዶ፡ በግዴታ ወይ ውዴታ ፈውስ መፈለግ ሆኗል የክርስትያኑ ኑሮ። ክርስቲያኑ ጥሪውን ረስቷል። ያሳዝናል፡ ወደ እውነት እንመለስ።

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 3 года назад +1

    Amen

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 11 месяцев назад +1

    መሪጌታ ጽጌ በርቱ!!

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 3 года назад +6

    አባ ዋጋዎት ከሰማይ አምላክ ዘንድነው፣ ጌታ ኢየሱስ አለም እኔን ስላልተቀበለኝ እናንተም አይቀበላችሁም እንዳለ ፣ እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ ተባረኩ

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 3 года назад +4

    ተባረኩልን እንደርሶ ያብዛልን እኛንም አብረኖት እንድንቆም እግዚአብሔር ይርዳን ተባረኩ🙏❤👍

  • @sanitesfaye8039
    @sanitesfaye8039 3 года назад +1

    Egzihaber yibarkot geta eyesus edemena tena tsegawun yabzalot

  • @TigestAlewmu
    @TigestAlewmu 6 месяцев назад

    መርጌታ ፅጌ የዘመናችን ፖውሎስ ናቸው ጌታ ይባርኮት❤❤❤❤

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 3 года назад +8

    ሰው ለምን ሀይማኖትን ከፈጣሪው ያስቀድማል መፀሀፍ ቅድሱን ብቻ እናንብብ መልሱ አለ
    ክርስቶስ በዚች ምድር ላይ በተመላለሰበት ወቅት ያደረገውን የተናገረውን የሆነውን ሁላ እናንብበው። በቀላሉ እንዴት ማመን እንዳለብን ይመራናል። በቀላሉ በእምነት አልጋውን ተሸክሞ የሄደው ሰው ብታምን ነው ያለው ጌታ ፣ እየሱስ በቃ ሀይማኖትክ ፤ ስንት ሰገድክ ምን ያክል ፆምክ አላለውም ጌታ ፡ ብታምን አልጋክን ተሸክመክ ትሄዳለክ ነው የተባለው። አመነ ዳነ በቃ ኮተት አያስፈልግም።

    • @misrakmitiku9535
      @misrakmitiku9535 3 года назад

      " እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።"
      (የዮሐንስ ራእይ 13:6)

  • @thomasgurmu3308
    @thomasgurmu3308 3 года назад +28

    ኦርቶዶክስ: ሁሌም: እንደ: አበባ: ያብባል !!!!!!!

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 3 года назад +1

      Ke Luther belay Seytan Ke Protestant belay Seol kewedyet ligegn.....
      Protestant yetekawamiw Menfes 😂😂😂😂

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад +1

      @@lizabellalulu7297 በትክክል

    • @woinishettadesse811
      @woinishettadesse811 3 года назад +1

      Tsome nenewen yemitsomew, yenenewen hizib endasebe egnanm endisiben enji lenenewe hizib aydelem...lelawm tsom enidezaw...

    • @tigsetmulugita8118
      @tigsetmulugita8118 3 года назад

      ውሸት፡ትጠፍለች፡

    • @mulunehayele434
      @mulunehayele434 3 года назад

      የመናፍቃን ስቀጣ ሲፈተሽ ነሃሴ 18/12/2013 24/8/2021
      የድንግል ማርያምን ክብር አስምልክቶ የቀድሞው መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታ ፓስተር ካሳሁን ለሚያቀርቡላቸውው ጥያቄ የሰጡት ትንታኔን ስህተትና ሆን ተብሎ የተጠናክረ ሴራ ውሸት እንደሆነ ለማሳየት እሞክራለሁ፡፡ከዚህ የሚከተሉትን ነጥቦች እንይ
      (1) ከአስተያየት ሰጭዎች ብጀምር ብዙ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በስሜታዊነት በደፈናው ያለ በቂ እውቀት እንዳሻቸው የፈለጉትን ይዕፋሉ፡፡ ውሸትን መደገፍና ማማሙዋቅ በራሱ ሃጥያት ነው፤እንደገናም ደግሞ ሰዎች በጭፍን እንዲጓዙ የሚያደርግ እጋንንታዊ ልምምድ ነው፡፡ይህ ሁኔታ በኛዎቹም በተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ከጴንጤቆስቴ እምነት ተከታዮች ባላነሰ ይሙዋሙዋቃል፡፡
      (2) ለምሳሌ በጴንጤው ዓለም አንድ እስተያየት ሰጪ (nigusu Solomon) በሚል ስም “መሪ ጌታ” ኢየሱስ ብቻ ነው በዚህም አለ በዚያ ኢየሱስ ጌታ ነው ብላለች(ብሉዋል) ሲጀመር መሪ ጌታ ማለት ምን እንደሆነና በቤተ ክርስቲያኑዋ እስተምሮ ያለውን ትርጉምና ቦታ መሪ ጌታ ማዕረጋቸው ስለተገፈፈ አቶ ጽጌ ስጦታ ያሉትን እንኩዋ መስማት፤ማስተዋል የማይፈልግ በእጋንንት የተያዘ (her mind is programmed by devil will) በሃጥያት የሰለጠነ አዕምሮ ውጤት መሆኑ አልሆን እለ እንጂ እናንተኑ ነበር ማሳዘን የነበረበት፡፡
      (3) Berhanu Legesse የሚባል ደግሞ “ይህን ኮተት የሆነ ትምህርት ተቀብለው ህዝቡን ወደ ጥፋት የሚነዱ...” ሲል ዘልፉዋል።አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል መዕሃፍ፤ኤውላችሁ ላስተዋላቸው አእምሮአቸው የተደፈነበት ምክንያት ለምን እንደሆነ ማን ይንገራቸው ያስብላል፡ስንትና ስንት ሊቃውንት ያፈራች ቤተ ክርስቲያንን ቅዱሳን አባቶቹዋን ማንም ዘላን እንዳሻው ሲዘልፍ አላወቀውም እንጂ እድል እጣ ተርታው የጥፋት መንገድ ነው።
      (4) Simret Sheno ከሰቃጩ ከአቶ ጽጌ ስጦታ ፤የተባለውን የሀሰት ትርክት ይዘው የመምህሩ በረከት እንዲያድርበት የመምህሩን ሽንት ይጠጣ ነበር ሲሉ ተሳልቀዋል።ለመሆኑ በምን አይነት ማስረጃ ነው ተደግፎ የቀረበው? አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ማናቸው ከዚያ ሁሉ መዕሃፋቸው አንዲቱን እንኩዋን አንብበው አይተው ያውቃሉ? አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በቅጥነተ ሂሊና ረቀው እስከ አርያም ሰማይ ገብተው ምስጥራትን ማየት የቻሉና በወቅቱ የነበሩትን መናፍቃንና በሁዋላ የሚነሱትን በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ለማየት በመቻላቸው መናፍቃንን እያስጉዋራ የሚያንደባልላቸውን ትምህርት ከትበው ሩጫቸውን ጨርሰው ሄደዋል። ስራቸው ህያው ስለሆነ እሁንም ትልቅ ስፍራ ይዞ ይገኛል።አባታችን የተወለዱት በ 1357 ዓ/ም በወሎ ክ/ሃገር በቦረና ወረዳ ሽግላ ወይም ሰግላበሚባል ቦታ ነው።አባታቸው ህዝበ ጽዮን ከተከበሩ መምህራን ወገንን የሆኑ ጥበብ የተሞሉ ነበሩ የሰግላም አገረገዢ ነበሩ።እናታቸው እምነ ጽዮን ከወለጋ ሹማምንት ወገን የሆኑ ደግ ሰው ነበሩ ።ልጃቸውን ፈርሃ እግዚአብሄርን እያስተማሩ በጥበብና በእውቀት እሳድገዋቸዋል። እባ ጊዮርጊስ በአባ ሰረቀ ብርሀን እግር ስር ተቀምጠው የተማሩ ሲሆን የቀለም ትምህርቱን ቶሎ ለማጥናት አልቻሉም።ወደ ሁዋላ በመቅረታቸው ትኩረታቸውን በስራ ላይ በማድረግ የገዳሙን አባቶች ማገልገል ነበር፤ጉዋደኞቻቸው በትምህርት ስለቀደሙዋቸው እጅግ አዘኑ በጾምና በጸሎት ወደ እግዚአብሄር ጮሁ በእመቤታችን ስዕል ስር ቆመው በተመስጦ ልቦና እምባን በማፍሰስ ወደ እግዚአብሄር የአባቶቻችን አምላክ የምህረት ጌታ ሁሉን በቃልህ የፈጠርክ ሰውንም በረቂቅ ጥበብህ የፈጠርክ አቤቱ አንተ ከሉኡል ጌትነትህ ጥበብን ስጠኝ በእውነትም አትናቀኝ እኔ ባርያህ ነኝና የባርያህም ልጅ ነኝና በማለት ለመኑ።ከዚህ በሁዋላ የዓለም ንግስት የአምላክ እናት ተገለጸችላቸው፣በነሃሴ በ21ኛው ቀን ወደ እርሳቸው ቅዱስ ኡራኤልን ይዛ መጣች በእውቀትና በትምህርት የሚተጉበትን ሃይል ጽዋዕ ልቡና እንዲጠጡ አድርጋቸዋለች። ከዚያም የቅኔና የመዕሃፍት ትርጉም ትምህርታቸውን በሚገባ አጠናቀቁ።ብዙ መጽሃፍትንም አንድ ሜትር በአንድ በሆነች ዋሻ ውስጥ ሆነው ነው የደረሱት።አባታችን የደረሱዋቸው መጽሃፍት ብዛታቸው በውል ባይታወቅም ከአርባ በላይ ናቸው።ጢቂቶቹን ለአብነት ያህል እንደሚከተለው አቀርባለሁ፤ መጽሀፈ ብርሃን የመዓልትና የሌሊት፤መጽሃፈ አርጋኖን፤ፍካሬ ሃይማኖት፤አንቀጸ ብርሃን፤ጸሎተ ፈትቶ(በቅዳሴ ግዜ የሚጸለይ)፤ውዳሴ መስቀል፤መጽሃፈ ሚስጥር፤ኢንዚራ፤ስብሃት፤መዓዛ ቅዳሴ፤ህይወተ ማርያም፤ቅዳሴ እግዚ ካለ ተአምኖ ብርሃን ወይም ተአምኖ ቅዱሳን፤ውዳሴ ማርያም ካለ ውዳሴ ስብሃት;ውዳሴ ሃዋርያት፤መዝሙረ ድንግል፤መልአከ ውዳሴ እና መልክአ ስዕል ይዌድስዋ ለማርያም የሰአታት ክፍል ናቸው፡፡ከመዕሃፎቻቸው የተወሰኑቱ በጀርመንኛ፤በኢንግሊዘኛና በፈረንሳይኛ ተተርጉመዋል።መጽሃፈ ሚስጥር የተባለውን መጀመርያ ነጋዴዎች መጀመርያ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰዱት መንፈሳዊ መሆኑን መርምረው ጀርመኖች ወደ አገራቸው ወሰዱት።መጽሃፈ ፈውስ የተባለም ተሰርቆ ወደ ጀርመን የተወሰደ አለ።ዛሬ ግዕዝ በጀርመን አገር በፒኤችዲ(PHD) ደረጃ ይሰጣል።በእርግማን የተያዘው ትውልድና በአጋንንት የድብትርና ሙያ የሰለጠኑት አቶ ጽጌ ስጦታ የባሰ የትውልዱን ሂሊና በመቦርበር አገሩንና አባቶቹ ያቆዩትን ትውፊት ሲንዱ ይታያል።ዲያብሎስ ሊገድል እንጂ ለሌላ አይመጣም። ቤተ ክርስቲያን ማእረጉን ሽራ ያባረረችው ሰው አሁንም ለማጭበርበር እንዲያመቻቸው ያንን ልብስ ለብሰው ይሰቅጣሉ።ይህ አንድም ለጴንጤ ቆስጤ እምነት ተከታዮች የሞራል ውድቀት ነው።እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ እንዳንድ መሪ ጌታዎችም ቤተ ክርስቲያን ሳታውቅ ተደብቀው መጽሃፍ ሲገልጡ የነበሩ ወደ እስልምና ገብተው በተዋህዶ ኦርቶዶክስ ላይ የውሸት መዓት የሚያወርዱ አሉ።ሆኖም ግን እዚያ ሲገቡ ቆቡንና በአንገታቸው ያለውን መስቀል ያስወልቁዋቸዋል።እናንተ እንዴት የማታምኑበትን የናንተ ያልሆነውን እንዴት ተቀበላችሁ? ሌላው የተዋህዶ ሲኖዶስ በውስጡ አይቶ እንዳላየ ዝምታን የመረጡ ጳጳሳት ለፍርድ የሚቀርቡበት ግዜ ይመጣል።አንድን የሃይማኖት ድርጅት ለቀው ከወጡ በሁዋላ የዚያ ሃይማኖት ድርጅት የምትጠቀምባቸውን ማናቸውንም የቤተ ክርስቲያን ንዋየ ቅዱሳት፤ቆብ፤የዝማሬ መሳሪያዎች ወዘተ መጠቀም ፈዕሞኑ ህጋዊነት የለውም።ይህ ዜግችን ደም ለማፋሰስ የታቀደ ስውር ሴራ ነው።

  • @frezerify
    @frezerify 3 года назад +3

    Bless you brothers. Faithful servant of God. Keep shine the light.

  • @deltube2988
    @deltube2988 2 месяца назад

    በካባው ስር የተሰደደ ቃል ከመርጨት እንዲታቀቡ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልህ።

  • @girmacherubikila7914
    @girmacherubikila7914 6 месяцев назад

    igziabiher idimena xena yisxot merigeta

  • @ኢትዪጵያህይወቴ
    @ኢትዪጵያህይወቴ 3 года назад +13

    እውነት ትፈተናለች እንደ ኤርቶዶክስ እየተፈተንን ነው ገና እንፈተናለን የራስህን ሀሳብ ተናገር #እጃችሁን ከኦርቶዶክስ ላይ አንሱ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 месяцев назад

      Orthodox yemitifetenew be teret teretiwa ena taot amilikowa new 😂😂😂. Orthodox tifersalech eyeferesechim new . Yemitifersew degmo inde Ahmed Gragn be torinet sayhon be Ewunet new. Orthodox malet ye enbuay kab new. Wushetu sigalet Kabu ende enbuay yifersal 😂😂😂. Mefiresum betam kebad ena asidengach new. Ye teret teret zemen alkoal . Teklehaymanot gelemene yemibalibet zemen abeka . Tolo tellahin tetiteh Cheris kezih bohala aynorim 😂😂😂

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 3 года назад +8

    ሎቱ ስብኃት 😭 ድራማ ችሁን ድራማ አድርጉ ኦርቶዶክስን እና የ ኦርቶዶክስ የሆነ ነገር ግን አትንኩ Luther ግልገሎች 🤔

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад +1

    ስለእርሶ ጌታ እባርከዋለው

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 3 года назад +13

    አባ ጳውሊ ለአባ ውንጦስ ቆቡን በተመለከተ የነገሩት ሶስት አይነት መነኮሳት የእግዚአብሔር እንደሚኖሩ የመጨረሻዎቹ ጥቁር ከመቁራ ተብለው በግብራቸው የተነገሩ ቆቡን ካባውን የሚለብሱ ከሀን መነኩሴ የሚመስሉ ንግግራቸው የሚያስት ግን ከሰይጣን የሆነ በግ መሰል ተኩላዎች ናቸው ይህው በሚዲያ ስም. የቤተክርስቲያንን ስምና ልብስ ይዘው መልሰው ቅድስት ቤተክርስቲያንን የሚወነጅሉ እፍረተቢሶች መጡ። ማራቸው ። ልቦና ስጣቸው እንበል ውል ሌላ ምን ይባላል። የዋሁ ምዕ ምን እርሱ ባለቤቱ ይጠብቀው። ያወቅን የተረዳን ግን በትህትና እንዲህ ያሉ ከሰይጣን የከፉ ለመሆን የሚጥሩትን ሱሁታን በምንችለው ሁሉ ስውር ግብራቸውን. በማጋለጥ ከቤተክርስቲያን እንዳልሆኑ እንግለጣቸው ። ታዲያ ሁሉ በፍቅርና በእውነት ይሁን ።

    • @teshaleriso914
      @teshaleriso914 3 года назад +2

      Thanx

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад +1

      እውነት ብለሀል በጣም የሚገርመኝ ነገር ግን ኢየሱስ ብቻ ይሰበክ ባዮች ዘመናቸውን ሙሉ ከምስረታቸው ጀምሮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሙጥኝ ማለታቸው ለኛ ቤተክርስቲያናችን በጠላቶች መከበቧ ጸጋችን ቢሆንም ለነሱ ግን እንከተለዋለን ከሚሉት ርዕዮትና ዶክትሪን ጋር እንኳን የማይሄድ ተራ ነገር ነው፤ ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ቪዲዮ ላይ ሀሳብ ለመስጠት ሞከሬ ነበር ግን የሚሰሙ አይመስልም ስለዚህ እኔ በግሌ ከነሲ ጋር ማውራቱ ጥቅም የለውም ባይ ነኝ ነገር ግን ፪ሽህ ዘመናትን ተሻግራ የመጣች ቤተክርስቲያን ይህን መሰል እዚህ ግባ የማይባል ትንሽ ምንፍቅና ይዘው የሚጥሏት መስሏቸው መድከማቸው ያሳዝነኛል
      ኸረ ወገን እንኳን እኛ ተራ ምዕመኖቹ መልስ የማናጣለትን ተራ ምንፍቅና ይዛቹ ቤተክርስቲያንን ልትገዳደሩ የምንፍቅና አባት የተባሉ እነ አርዮስና ሰባልዮስም ቤተክርስቲያንን አልነቀነቋት፤ ምን ነካችሁ በክርስቶስ ደም ላይ የተመሰረተች ቤተክርስቲያን እኮ ነች😒
      ማነህ የቻናሉ ባለቤት ደሞ እዚህም ናና ጽሁፉን ሳታነብ love react ስጥ አሉህ😏

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na 6 месяцев назад

      ወሬውን ትተን የሚሉትን መስማት መፅሀፎቹን መፈተሽ እውነቱን ማጣራት ይሻላል።

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 3 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ መምህር መሪጌታ ፅጌ አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት በርቱ ተባረኩ።

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 года назад +7

    እውነት እኮ ነው ምናለ ለሁሉም እንዲህ ቢገባው

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn 3 месяца назад

    ኢየሱስ ብቻው ያድናል ❤🙏🙏

  • @טרונךסמיי-מ7ש
    @טרונךסמיי-מ7ש Год назад +1

    መርጌታ ተክታተላቸው አይዞህ ማንም አጠርጥርህም

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob 8 месяцев назад +1

    ሰላም መጋቢ ካሳሁን
    መሪጌታ ፅጌ ስጦታው ወዴት ጠፋ ብዬ በጣም አስብ ነበር። ከዚህ በፊት የጻፋቸው መጽሐፍ አሉኝ ።ባልሳሳት ይነጋል;እና ገድል ወይም ገደል የተባሉ መጽሐፍቶች አለኝ እንዲያውም መጋቢ ዮናታን ባለፈው አመት አስተምሯል ብዙ ጩኸቶች ቸነስቸው ነበር።

  • @martamekonen1646
    @martamekonen1646 3 года назад +1

    ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 года назад +4

    ኦርቶዶክስ ግን ክርስቶስን ክደን ረስተን ለፔንጤ ሰጥተን ድንግልስ እንዴት ትሰማለች አዝናለች ማለት ይቻላል እሷ መች ሰው ለሳለው ምስል ስገዱ አለች? መች ገብሬልና ሚካኤል ስገዱልን አሉ እነርሱ የሚሉት ክብር ለሚገባው ስገዱ ነው በግድ ለምስሎችና ለአገልጋዮች በመስገድ የመድሀኒታችንን የፉቅር የትርቅ የንስሀ ግዜ እያቃጠልን ነው ተቀጥቅጦ ሞትን ድል ላረገው የአንድዬ ልጅ እንፀልይ እንስገድ ከሙሴም በፊት ነበርና

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 года назад

      Pls read bible

    • @naomi5061
      @naomi5061 3 года назад +5

      You got the truth. That’s the whole concept of Christianity it’s not religion. Stay blessed 🧡

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 3 года назад +1

      @@tutubevan932 is there on bible denied jesus and pray to st. vergin mary?that's why we are lost ..this time muslim is extending b/c of orthodox ignor Jesus and we are praying to image of white ladie image of mary

  • @kuriefamily2375
    @kuriefamily2375 3 года назад +1

    👏👏👏

  • @xyzabc3762
    @xyzabc3762 3 года назад +1

    Ewenetu tegelegolachewal egneh abat. Egziabher lehulum yegeletelachew. Enem bizu teyqke neberegne. Geta yibarekot! Jesus Christ is Lord! Jesus Christ is the only way to salvation.

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 6 месяцев назад +1

    ደጋሚ ጠንቆይ ሰይጣን ሸንጋይ መሪገታ እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ነዉ አንተ የምታመልከዉ አይነት ሰይጣን አይደለም እዚህ ወተህ ከምትቀባጥር መሪጌታዉ ንሰሀ ግባ በእግዚአብሔር ፊት

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na 6 месяцев назад

      በእስራት ውስጥ ነሽ እግዚአብሔር ይድረስልሽ።

    • @meseretkefyalew2888
      @meseretkefyalew2888 6 месяцев назад

      እስራት ምን እንደሆነ ብታዉቅ ደስ ይለኞል እስራት ሰይጣንን የሚያመልክ እርኩስ መንፈስ ጠሪ ነዉ እንጂ እኔ እግዚአብሔር በማመን ከስራት ነፃ ነኝ!

  • @mulugetaendale2394
    @mulugetaendale2394 3 года назад +1

    መሪ ጌታ ችግሮችን በጸሎትና በጾም መግታት እንደሚቻል አስተምሮናል ስለዚህ ህዝቡ ከችግር ውጭ ነው እያልክ ነው፡፡ አኔ በኢትዮጵያ ሁሌም ችግር እንዳለ አውቃለው ወይስ ለስጋ የሚመቸውን እንምረጥ ብለህ እያስተማርህ ነው፡፡ ለምን ለሆድ ታደላላቹ ጌታ እየሱስ ለማስተማር የደገመው ነገር በጣም ውስን ካልሆነ ለማስተማር ነው የጾመው እንጂ መጾም ካላስፈለገ ለምን ዝም ብሎ አላዳነንም፡፡ እኔ ኢሉሚናንቶች ቀስ በቀስ ከሀይማኖት ለመለያየት ክርስቶስን የወደዱ መስለው ወደ ራሳቸው ለማስጠጋት የተሴረ ሴራ ገንዘብ በመመደብ በማማለል ጾም አያስፈልግም በማለት ስራውን እየሰራ ይመስለኛል ነውም፡፡ መጽሀፍ ቅዱስ ለምን 66 ቁጥር መርጦ ጥሩ የሆኑ መጻህፍቶች እንዳንቀበል የሚያደርገው ለምንድነው 66ቱ ራሱ ተስማምተው ቁጥሩ ላይ ምክንያታዊ ይመስለኛል፡፡ ክርስቶስ የሰጠን ሳይሆን ሰዎች ተስማምተው ያደረጉት ነው፡፡ ንቁ ባላቹበትም ሀይማኖት ሆናቹ የሚያስፈልገውን አያስፈልግም አትበሉ አናንተም ጊዜ አውጥታቹ ጹሙ ይጠቅማል

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 года назад +4

    ፓሰተር ካሳሁን &መሪ ጌታ ፀጌ ጌታ ይባርካችሁ ♥♥

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад

      መሬ ጌታ ኣይባልም ፓስተር ፆጌ ነው መርኡ ጌታ ልእኦርቶዶክስ ነው ተግባባን

  • @aguateendalie4362
    @aguateendalie4362 3 года назад +2

    በእውነት እናንተ አትውቀሷቸው የራሳቸው ህሊና ሲወቅሳቸው ይኖራል

  • @habtamubayu3584
    @habtamubayu3584 3 года назад +4

    የእየሱስን አማላጅነት ማስረጃ አለ ያላችሁትን እስኪ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 года назад +3

      Rome merafe 8 kuter 34
      Yohones wangel merafe 14 kuter 6
      1 Timothyos meraf 2 kuter 4-5
      Yohones wangel merafe 3 kuter 35
      Hawaryat merafe 4 kuter 11-12

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 года назад +1

      Pls anbebe hulunem yelakulken

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Год назад

      እኔ እውነትም መንገድም ህይወትም ነኝ ብሏል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እባክህ አዲስ ኪዳንን አንብብ ጌታ ቅርብ ነው።ይገልጥልሃል።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 9 месяцев назад

      Gash Habtamu ye disanat ena gedilat teret teret ena asimat enji Addis kidan anbibo ayawukim 😂😂😂

  • @tamratzinaye4299
    @tamratzinaye4299 3 года назад +5

    ይልቅ በንስሀ ተመልሰህ ቅዱስ ቁርባን ወስደህ ጌታን ተቀበል አንተ ደብትርናን እንደመረጥክ አንተው ኣልክ አንተ እውነተኞቹን የዋሆቹን አባቶቻችንን አትወክልም

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 3 года назад +3

    ደብተራዎች ደብተራነታቸው ሲታወቅባቸው ካፈርኩ አይመልሠኝ ብለው ዘለው ተሀድሶ እና ጴንጤ ይገባሉ እዛም ሠይጣን ስለሚመለክ።

  • @ኢትዪጵያህይወቴ
    @ኢትዪጵያህይወቴ 3 года назад +3

    አስመሳዬች ብስማ እየሱስስስ እያሉ ይመጣሉ እኔ ግና አላውቃቸውም ብላል ስለዚህ #ክርስቶስ አያውቃችሁም

  • @emeengda3081
    @emeengda3081 3 года назад +3

    ጌታ እየሱስ ከእስራት ስለፈታዎት ክብሩን ይውሰድ። ግን እርሶ እኮ ከኦሮቶዶክስ መምህራን አንዱ ነበሩ። እርሶ ያላስተማሩትን ማንን ነው አላስተማረም ብለው ነው ይሄ ሁሉ ወቀሳ??? ያውም ያለ ትህትና? በቤተክርስቲያን ያለውን ክፉ አሰራር ማጋለጥ ጥሩ ነገር ነው። ግን እራሶትን ጨምረው አጥፍተናል እ/ር መሀሪ ነው፤ በጨለማ ውስጥ ነውን።ወገኖቼ ኑ ንስሀ እንግባ፤ ፈጣሪ ምህረት አያልቅበትምና ብለው የንስሀ ጥሪ ነው እንጂ ማረግ ያለቦት ልክ ከአደሩጉት አንዱ እንዳልነበሩ ሌላውን ብቻ መውቀስ ነውር መስሎኛል።

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 3 года назад +1

    ❤🇪🇹🙏

  • @yohannesteferi669
    @yohannesteferi669 2 года назад +1

    sijemer paster tige yasblu simwotn

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 3 года назад +1

    Tabiarku Ezigabihir ybarkhicu Ayni ykafthi su nie enwdacuhilne

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 года назад +2

    እባካችሁ የራሳችሁን እምነት ያዙ በስው እምነት አትግቡ ይህ መሪ ጌታ አይደለም መነኩሴ የሚለብስው ለብሶ ውሽት ቅጣት አለብህ እባካችሁ ኑሮ ሲጨልምባችሁ ምእመናን አታወዛግቡ ተሀዲሶ አሁን 5አመት ቢሆነው ብጥቁልና ስው እያሳበዳችሁ አሁን ድገሞ በተሀዲሶ መጣችሁ ገና ብዙ አሳሳች ይመጣብናል እነሆድ እምላኩ ብሏችሃል እናውቃችሃለን ልቦና ይሥጣችሁ መስማቱ እራሱ ያናድዳል እማምላክን ተዋት እናትህን የወለደችህን እዛው አራክስ ነውረኛ

  • @adinewsisay7050
    @adinewsisay7050 3 года назад +1

    ሁለቱንም ክፍል ተከታትያለሁ ተጠያቂው የፃፈው መፅሐፍ ትክክል ከሆነ በጥናት እና በምርምር የተፃፈን ፅሁፍ ማሳነስ ጠያቂው እራስህ ያለህበትን ቦታ እና እውቀት ያሳየህበት መድረክ ነው።የውይይት ርዕስ ሰትመርጥ ጥንቃቄ ቢደረግ እግዚያብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጥ

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 3 года назад +3

    ትልቅ ሠው እንደህፃን ዳዴ ሲል የወረደ ሲሆን ያሳዝነኛን ሁሉን በጊዜው ውብ አድርጎ ፈጠርልን እኛ ትቢተኞች የራሳችንን ሳይሆን ስለ ሠው ማውራት እንወዳለን ሠው ከንቱ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምንም ጭማሬም ቅነሳም መስተካከልም አስተያየትም ምስክርነትም አያሻንም ስለራሳችሁ እወቁ

    • @imchristianbychrist.55
      @imchristianbychrist.55 2 года назад

      ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na 6 месяцев назад

      ትችቱን መተውና መፅሀፎቹን መመርመር ይሻላል።

  • @ኢትዪጵያህይወቴ
    @ኢትዪጵያህይወቴ 3 года назад +13

    🟩🟨🟥የራሳችሁን ኑሩ የሰው አታማስሉ ምን ይሻላችኃል ሀይማኖትን ቢዝነስ ዘይት ስትጭሸጡ ስትቀቡ ጣራላይ ስትወጡ ካራቴ ምኑ ቅጡ 🤔

  • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772

    እውነት ለመናገር ከሆን,..ከሁሉም ወጣ ብሎ በንፁ ልቡ በመፅአፍ ቅዱስ መሰረት ለሰማቸው እውነት አላቸው ከምር,።
    አይዞን ጋሼ, እግዚአብሔር ምህረቱን ጨርሶ ይላክለወት,🙏🏼☦️🕎🔯
    ישוע המשיח

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад

      መች ተማርክና ነው እውነቱን ከሀሰቱ ለመለየት ብቃቱ ኑሮህ እውነት አላቸው ብለህ ለመደምደም የደረስከው?? መጽሐፍ ቅዱስ እኮ የለመድከው የፍልስፍና መጽሐፍ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ካላገዘህ መጥፊያህ ሊሆን ይችላል

    • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
      @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 года назад +2

      @@tube-roha
      እግዚአብሔር ይመስገን መፅአፍ ቅዱስ በደምብ ገብቶኛል,። ከፈለክ/ሽ ላስተምርህ/ሽ?
      መፅአፍ ቅዱስን በንፁ ልቡ እና ፀልዮ ላነበበው ግልፅ እና ግልፅ ነው,። ..
      እሚያወሩት በመፅአፍ ቅዱስ ደረጃ ሲታይም እሳቸውም 💯% ትክክል ናቸው,።
      תודה אדון ישוע המשיח 🙏🏼☦️🕎,!!

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад

      @@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 ይመችህ አሌክሶ😊 ያው ወደድንም ጠላንም የማትቀር የፍርድ ቀን አለች እሷን ሁላችንም እንጠብቃት፤ ሁሉም መጽሐፍ ቅዱስ ገብቶኛል እኔ ትክክል ነኝ ብሎ ነው አለም ላይ በሽህ የሚቆጠሩ በክርስትና ስም የሚጠሩ የእምነት ድርጅቶች የበዙት ግን ሐዋርያው እንዳለው ከነዚህ መካከል የገሀነም ደጆች የማይችሏት አንዲት ሃይማኖት አለች እሷን ተምረንም ጠይቀንም ማወቅ ለከበደን ሰዎች ያች እለተ ምጽአት የምትባል ቀን ስትመጣ እኛ ያልጠየቅነውን ጥያቄ መልስ ትሰጥበታለች ያች እለት ለጠየቀም ላልጠየቀም ለሁሉም ያለማዳላት እውነት የምትገለጥበት ቀን ናት ለዛች ቀን ያድርሰን ማለት አይጠበቅብንም እንደርስባት ዘንድ ግድ ነውና😊
      የሚያሳዝነው እስከዛች እለት ሁሉም እውነት በመሰለው መንገድ መጎዙ ነው😥

    • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
      @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 года назад +4

      @@tube-roha
      እኔ ስለ ሀይማኖት ድርጅቶች አያገባኝም,።..
      ..እኔ እማቀው ምንም እንኳ የሀይውድነት ዘር ቢኖረኝም,። ግን አህዛብ የነበርኩ እና አሁን በአንድ ልጁ በመሲህው, በክርስቶስ ፣ በየሹኋ ፣ ישוע המשיח, አምኜ ልጁ የሆንኩ መሆኔን ነው እማቀው,።
      תודה רבה לך אדון ישוע המשיח 🙏🏼☦️❣️.
      ሀዋርያው ምን ለማለት እንደፈለገ እና ምን እያለ እንደሆን ለማወቅ ከፍ ብለህ እና ዝቅ ብሎ ሙሉውን ማምበብ ነው,።..እንጅ ጥቅስ በጥሶ ማውጣጥ አይጠቅምም,።
      ሲቀጥል ሁሉም ክርስቲያኖች ሊባሉ እና ድርጅት ሊመሰርቱ ይችላሉ ነገር ግን እንደ ቃሉ ካልሆኑ ዋጋ የላቸውምም,።
      *ለዛም ነው እየሱስ,..በዛ ጊዜ ብዙዎች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ.********ይሉኛል, እኔም እናንተ አመፀኞች ከእኔ እራቁ እኔ አላቃችሁም ብየ በአባቴ ፊት እመሰክርባቸዋለሁ ያለው*,።

    • @tube-roha
      @tube-roha 3 года назад +1

      @@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 የኔ ጌታ ይሄን ሁሉ መጻፍ እኮ አይጠበቅብህም ነበር አሜን ያች ቀን ትምጣና ትዳኘን ብለህ ማለፍ ትችል ነበር፤ እንኳን በዚህ መድረክ በአካል ተነጋግሮ መግባባትም ከባድ ነው ክርስቶስ በጾምና በጸሎት ካልሆነ አይወጡም ካላቸው እርኩሳን መናፍስት አንዱ የምንፍቅና መንፈስ ነው እኔ ተናግሬ አሳምንሀለው ብዬ አልደክምም ባይሆን ከልቤ እጸልይልሀለው😊
      እኔ ያመንኩትን አውቀዋለሁ እናም ያች ቀን ብትመጣ ስለ ሀጢያቴ እፈራ እንደሁ እንጂ ስለ ስለ ሃይማኖቴ ትክክለኛነት አንዳች ፍርሀት የለብኝም አንተም የምትከተለው እምነት እውነት ነው ብለህ ካመንክ የፍርድ ቀን ትዳኘን ሲባል ሌላ ጭስ ማስነሳት አያስፈልግም እውነት ነው እሷ ትዳኘን ነው የሚባለው🙃

  • @goodness776
    @goodness776 3 года назад +2

    With all due respect, except for extra fasting (pertaining Mary & others) consistent corporate fasting of the Orthodox is comendable, because its aim is to subdue the flesh, and should be encouraged. We can add emergency fasts on top if need be. We dont have to tear down to build one.
    ኣንዱ ምክንያት የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን፡ የኢትዮጵያ ድርና ማግ ያደረጋት፡ የኣገር ኣቀፍ ጾሞችዋ ከኢትዮጵያ ባህል ጋር የተዋሃሃደ ስለሆን መሆኑን ኣንዘንጋ።

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 3 года назад +2

    Egzeyabhere lebonawoten yemelesewe

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 3 года назад +1

    መርጌታ ፅጌ ስለርሶ እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @fillm9289
    @fillm9289 Год назад +1

    thanks for sharing well what i need to ask you over here is that when did you make a video both of them together meri geta mussie benberu and merigeta tsege setotaw ?

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 года назад +1

    Pastor Ebakih Wow atebel

  • @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
    @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 3 года назад +6

    እስቲ ከኦርቶዶክስ አናት ላይ ወርዳችሁ እስቲ ሙስሊሙ አላህ እይወልድም ለሚሉት መልስ ስጥ ወንድ ከሆናችሁ መረጌታ የቤተክርስቲያኒቱ ልብስ ወለቅ አድርግ ለነገሩ ፓስተር የኦርቶዶክስን ስም ስትጠሩ ነው ህዝብ የሚያያችሁ ለዩትበር ብር ማስገቢያ ነው ሃሃሃሃሃሃሃ

    • @munamuna2128
      @munamuna2128 3 года назад

      Egzabiher mastewal yestachew. Menafek. Le Muslim ema leb yelachewm men yezew endemimetu yawekutal. Enezy feriwoch mechefer becha

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад

      ገንዘብ ነው ጥቅም

    • @msanker6768
      @msanker6768 3 года назад +1

      Ekkkkkkkk asakachehugn muselimoche eko christian nene belew bechristose mem 44 taotochen teshekemew wengelune alabelashume eslame nrne belewa!! Enante eko christian nen belachehu christosen saihone yemeteketelute yemetamelkute feturen new yetefeteruten yemotuten beteleyaye sela seloch !!

    • @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
      @jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 3 года назад +1

      ወንጌሉን አንቺ አስተምሪና እኛ ስለማናውቅ ከኦርቶዶክስ አናት ውረዱ በቃ መቀባጠር ትታችሁ እኛ የምናምነውን አምላክ በደንብ እናውቃለን ትላንት ማርቲን ሉተር ባመጣላችሁ እምነት ከኦርቶዶክስ ጋር እኩል ለመሆን ደጋግማችሁ ብትወለዱ አታውቋትም እኛ የምናመልከው አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክት አምላክ ነው የጠየቁት ጥያቄ ኰኦርቶዴክስ እምነት ውረዱ እስቲ ሌሎች ጋር ጎራ በሉ እና አስተምሩ ኦርቶዶክስ ላይ ውረዱ በቃ

  • @zerihunwadajo9620
    @zerihunwadajo9620 3 года назад +1

    Qorat

  • @sab7sab
    @sab7sab 3 года назад +4

    አሜን ማርጌታ ፅጌ ተበርክ

  • @samuelbiruke6237
    @samuelbiruke6237 3 года назад +3

    ፓስተር ብዙ ነገርህ ላይ እስማማለሁ በእኚህ አባት የተላለፈውን ድንቅ መልእክትም እንዲሁ እስማማለሁ ግን ማርያምን አጠራር ላይ ያለህ ግን አልስማማም ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ማርያምን. እናቱ የኢየሱስ እናት ማሪያም........ወዘተ ነው የሚለው ታዲያ ኦርቶዶክስ ላይ የተፈጠርውን አፅድቀን መሔድ ግዴታ የለብንም እውነቱን ይዘን መሔድ ነው እሚጠበቅብን ብዬ አስባለሁ በዚያ ላይ ኦርቶዶክስ ማሪያም እመቤታችን ዘላለማዊት ድንግል የሚለውን አባባል የሚጠቀሙት ማርያምን ከፈጣሪ ለማስተካከል በሚዳዳ ልብ ነው ታዲያ ይህ እንዴት ሊዋጥልን ይችላል ከዚህ በላይ ማሪያም ዘላለማዊ ድንግል የሚለው አስተምህሮ ምንጩ እስልምና ነው። ከዚህ የተነሳ ለኔ የማልቀበለው ሐሳብ ነው ።
    ለወንጌል አማኙም የተሰጠው ምክር ለምንሰብከው ወንጌል እንቅፋት ከመሆን እንድንቆጠብ ከስሜት ወጥተን በእውቀት ወንጌልን እንድንሰብክ የሰጡንን ምክርም በጣም ተቀብያለሁ አገልግሎታችሁን የተሐድሶን አደንቃለሁ ተባረኩ!