ትረካ ፡ ደላላው - ይልማ ሀብተየስ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
    ደራሲ፡ ይልማ ሀብተየስ
    ታሪክ፡ ደላላው
    የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
    Facebook: / 61552974822529
    Tiktok: / tireka_tube
    Telegram: t.me/tirekatube
    ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Комментарии • 58

  • @kalewengelzebene9907
    @kalewengelzebene9907 11 месяцев назад +24

    በእናትህ የብላቴን ጌታ ህሩይ ወዳጄ ልቤን ተርክልን ቁም ነገር አለው የብዙ ሰው ህይወትን ይቀይራል

    • @emptyy_y
      @emptyy_y 11 месяцев назад +2

      nice❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад +2

      ጥሩ ጥቆማ ነዉ አመሰግናለሁ። 🙏🏾

  • @samiraly-d3u
    @samiraly-d3u Месяц назад

    ምርጥ,ትረካ

  • @klutzobrother6494
    @klutzobrother6494 11 месяцев назад +7

    ክብረት ይስጥልን!!!! You gave me nice 4 hours to avoid the horrible world politics.

  • @serif1072
    @serif1072 11 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን በጣም

  • @Tesmiko
    @Tesmiko 11 месяцев назад +3

    መፅሃፍ ለማንበብ ጊዜ ላጣ ሰው እና ለሚከብደው ሰው...
    ''ያው እንደ እኔ😅....!!''
    በጣም ቆንጆ መፍትሄ ነው
    Thank you🙏

  • @Elizahermon
    @Elizahermon 11 месяцев назад +3

    አቀራረብክ በጣም ነው የሚያምረው ድምፅክ አሳምሮታል በርታ

  • @tyke6060
    @tyke6060 11 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ፡

  • @holarham
    @holarham 11 месяцев назад +5

    ገና ሳልሰማው ረጅም ትረካ መሆኑን ሳይ 🎊🎊🌞

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርታ ስንኮመኩም መዋል ነው

  • @gabriel-kp7dy
    @gabriel-kp7dy 11 месяцев назад +2

    Good teraka thank you .

  • @eyayabu1078
    @eyayabu1078 10 месяцев назад +1

    በጣም ጐበዝ ነህ በርታ🎉🎉

  • @Henok-el8xo
    @Henok-el8xo 9 месяцев назад +1

    መልካም ትረካ ነበር በርታ!

  • @saraerco105
    @saraerco105 11 месяцев назад +1

    በጣም ከረዥም አመታት በኋላ ደስ የሚል እና ልብን የሚያስደስት ሀገርኛ ትረካ ሰማሁ .. ምነው ባላለቀ እያልኩ ማለት ነው.. እውነት ክብር ይገባሀል (ከመፅሀፍ አለም ) የተሰኘውን የእሁድ ማታ ትዝታን ስላስታወስኝ.. አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 11 месяцев назад +2

    በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው

  • @yemeralmu2045
    @yemeralmu2045 8 месяцев назад

    ግሩም ትረካ

  • @abdiadot9999
    @abdiadot9999 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @mihretwolde869
    @mihretwolde869 3 дня назад

    Thank you bro
    I missed your voice that's why i am hearing ur old narration.... when will u come with new works .... i am waiting i think others too... is everything fine?

  • @MeseretYitay-dm3iz
    @MeseretYitay-dm3iz 11 месяцев назад +1

    Thank you for the great book

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      You’re welcome! 🙏🏾

    • @yemeralmu2045
      @yemeralmu2045 8 месяцев назад

      ክክክክክክክክ በአማርኛ ሰምቶ በእንግሊዝ ምስጋና

  • @saronjone340
    @saronjone340 9 месяцев назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚህ እረጅም ሰአት ትረካ ያዳመጥኩት እናመሰግናለን በርታ

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma4416 11 месяцев назад

    አንደኛ ነሕ ተባረክ ሌላም ጠብቃለው

  • @marsi5845
    @marsi5845 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን። አሪፍ ድምፅና ምርጥ አተራረክ።

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 🙏🏾

  • @FikriHager
    @FikriHager 11 месяцев назад +1

    ሞት ፍለጋ ሄደች ነው ነገሩ፤ ያሳዝናል። ጥሩ ስራ።

  • @realinfo5977
    @realinfo5977 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ሁሉም የይልማ ሐብተየብስ መፅሄቶቹ ብትተርክልን ደስ ይለኛል

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      ወደፊት ይተረካሉ 🙏🏾

  • @fekaduberehe5849
    @fekaduberehe5849 11 месяцев назад +2

    በጣም አሪፍ ትረካ ነው ለማንበብም ሆነ መፅሀፍ ለማግ ኘትም ጊዜ የለኝም። ማዳመጡ በጣም ተመራጭ ነው።

  • @Abasabas-vu1ph
    @Abasabas-vu1ph 11 месяцев назад +1

    Nege newe emadametew enamesegelalen❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @fikerkebekelnon2859
    @fikerkebekelnon2859 11 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 11 месяцев назад

    እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ ነክ አቀራረብክ እና በጣም እረጅምም ነው ልቤ ተጠልጥሎ ሰማሁት ስለወንጅ ጥልቅነት ውስብስብነት የተማርኩበት ነው በርታ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ ምንም እንኳን ጊዜ ለሚጠቅም ነገር አይሮጥም ለወሬ ብቻ ነው እና አንተ በርታ ከመንፈሳዊም ጭምረክ ስራልን እመጓንም ❤

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ! 🙏

  • @mogestesfaye4272
    @mogestesfaye4272 Год назад +1

  • @filimon683
    @filimon683 11 месяцев назад

    ግሩም ትረካ ነው 3 ቀን ነው የፈጀብኝ እንቅልፍ እየወሠደኝ ግን ታሪኩን ስለወደድኩት የእልህ ነው የጨረስኩት 🙏

  • @ashenafithemerekato1193
    @ashenafithemerekato1193 11 месяцев назад +1

    What great book!!!! Thank you!!

  • @Read1144
    @Read1144 11 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን ወንድሜ እ ደጀኔ ጥላሁንን የሚመስል ነገር አለህ ልበል? ወይስ እሱ ነህ? 🤔 ትረካህ በጣም ምርጥና ሳቢ ነው።

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад +1

      ጋሽ ደጀኔን ስሰማ ነዉ ያደግኩት ፣ ለዛ ይሆናል 😀 🙏🏾

  • @medinabogale4238
    @medinabogale4238 5 месяцев назад

    ነከነከነከአየየጨየጨየወሐጠገየ

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 11 месяцев назад +1

    እንደዚህ እረጅም ሲሆን ስለሚሰለች ተከታታይ ብታረግልን ጥሩ ነው😊

  • @ethiop1996
    @ethiop1996 Год назад +1

    ይቆያል ወይስ ልጠብቅ

    • @tirekatube
      @tirekatube  Год назад +1

      ማታ 2 ሰአት ይለቀቃል 🙏🏾

    • @MINASLYRICS
      @MINASLYRICS Год назад

      እንጠብቃለን

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 11 месяцев назад +1

    እንደምንከርመሃል ወንድማችን ? 4+ ሰአት ረጅም ነው ብትከፋፍለው ? የጋሽ ማሞ ውድነህን የትርጉም መፅሐፍት በተለይ ከስለላ ጋ የተገናኙትን ብታቀርብልን ... ??? እናመሰግናለን
    🙏🙏🙏
    Boston,

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад +1

      🙏🏾 በክፍል ሲሆን አብዛኛዉ አድማጭ ቀጣዩን ክፍል ስለሚረሳዉ ነዉ።
      የጋሽ ማሞ ዉድነህ ትርጉም የሆነዉን 'ሰላይ ነኝ' የተሰኘዉን ታሪክ ካላዳመጡት እነሆ: ሰላይ ነኝ - ጀረሚ ሐርመር
      ruclips.net/video/KTJrLVlB0V0/видео.html

    • @ftsumwondimumamo2777
      @ftsumwondimumamo2777 11 месяцев назад

      አመስግናለሁ አዳምጬዋለሁ ... We need more 🙏

  • @MateyasKebede
    @MateyasKebede 3 месяца назад

    ፐ የሰው ልጅ ጥልቅ ነው የሚገርም ነው

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን በርታ ስንኮመኩም መዋል ነው

  • @EphremEphrem-w6s
    @EphremEphrem-w6s 6 месяцев назад

    ❤ thanks 🙏🙏🙏

  • @ethiop1996
    @ethiop1996 Год назад +1

    እናመሰግናለን

    • @tirekatube
      @tirekatube  11 месяцев назад

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾