Minim Bimet | ምንም ቢመጣ |Yitbarek Tamiru | 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #video #music #yitbarektamiru
    ምንም ቢመጣ | MINEM BIMETA - Yitbarek Tamiru 2015-2022- #YitbarekTamiru #ProtestantMezmur 2015/2022
    SUBSCRIBE to get New Videos on top!
    Follow me on;
    Facebook - / yitbetamiru
    Instagram - / yitbarek_ta. .
    Telegram - t.me/yitbarekt...

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery Год назад +226

    ይህ መዝሙር በህይወቴ አንድ ነገር ያስታውሰኛል ይህም ከ 20 አመት በፊት ጌታን ስቀበል ከባለቤቴ እና ከነበርኩበት ማህበረሠብ በደረሰብኝ ተቃውሞ ምክንያት ብዙ በደል ተፈፅምብኝ ነበር :: በመጨረሻ ባለቤቴ ሽማግሌዎች ሰብስቦ ወይ ትዳሩዋንና ሦሥት ህፃናት ልጆቿን ትምርጥ ወይም ይህንን ሐይማኖቷን ተባልኩኝ እኔ ግን ምንም እንኳን ትዳሬንና ከ 7 አመት በታች የሆኑትን 3 ወንዶች ልጆቼን ብወድም እየሱስን መካድ እንደማልችል ነገርኳቸው
    በመጨረሻም ይደርስብኝ ከነበረው ግፍ እና በደል የተነሣ ሁሉን ትቼ የህይወቴ ጌታን በልቤ ይዤ ከሐገር ተሰደድኩ ታማኝ የሆነው ጌታ ልጆቼን አሣድጎ ለማዕረግ አበቃቸው ለእኔም የሚያስደንቅ ኑሮና ትዳር ሠጠኝ ምንም ቢመጣ አልተውህም ያልኩት ጌታ አላሣፈረኝም 🙏🏾
    ወንድሜ ይትባረክ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ከዚህ በላይ በፀጋና በሞገስ የሚወድህን እና የምትወደውን ጌታ እንድታገለግል እግዚያብሔር ይርዳህ ሁላችሁንም በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ ተባረኩ🙏🏾😍💕

    • @helenusman7795
      @helenusman7795 Год назад +5

      God blessed you sister good testimony ❤

    • @Dirsan97
      @Dirsan97 Год назад +2

      This touchable story ewnt tebarek wendima ahunm geta ayasefirim wedifitim geta ayasafirim 🙏

    • @adventurefilmclips1923
      @adventurefilmclips1923 Год назад +4

      ምንም ቢመጣ ምንም ቢመጣ አልተውህም ጌታ።

    • @asnelse2281
      @asnelse2281 Год назад +2

      እኔ ደግሞ ይህን መዝሙር ሳይ በአሁኗ ቤተክርስቲያን እየሰራ ያለውን የ Jezebel spirit ያስታውሰኛል።እንዲሁም ከአየለም የተለቃቀመ reaction እና ዜማ እንዲሁም ሰውን የማይባርኩ የቃላት ስብስብ ይታየኛል።
      እግዚአብሔርን ማመምለክ በእውነትና በመንፈስ ነው።ታዲያ ይህ ሁሉ በአለማዊ ሰዎች ላይ ያየናቸውን ነገሮች ለቃቅሞ ማስመሰል ለምን ስፈለገ።የአሁኑ ዘማሪያን ጌታን ልትፈልጉ ይገባል አለበለዚያ ጌታ አብሮአቹ ያለ እየመሰላቹ ብቻቹን እንዳትሆኑ። ልክ ማርያም እና ዮሴፍ እንደሆኑት....

    • @eyaelteferi181
      @eyaelteferi181 Год назад

      Amen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @kiyakiya1120
    @kiyakiya1120 2 года назад +27

    አለም ሳይፈጠር በልጁ የመረጠን ጌታ ይባረክ
    ከእርሱ ማንም አይለየንም ምክንያቱም እርሱ ነው የመረጠን ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ

  • @eyobephremofficial3423
    @eyobephremofficial3423 2 года назад +139

    ይትብዬ ወንድሜ በርግጥ አምልኮ ለእግዚአብሔር ነው ነገር ግን የምናደርገው ነገር ሁሉ ለሰው አዕምሮ የሚመች ሊሆን ይገባል ቪዲዮ ክሊፑ እንጂ የመዝሙሩ ሀሳብ በጣም ጥሩ ነው። ተባረክ🙌❤

    • @saralangana725
      @saralangana725 Год назад

      amyiey

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 Год назад +2

      Was David worship suitable for people’s mind? Do not evaluate worship in your shortsighted glass

    • @waleligngebreyesus3997
      @waleligngebreyesus3997 Год назад

      @HEALING TUBE David's worship had nothing wrong with it but his wife wasn't happy with it because she thinks he didn't act as a king should do sitting on his throne. He didn't dance or mimic the worldly but rather get off the throne, throw away his crown and robe, and start worshipping the almighty God.
      So brother/sister David was worshipping God, but he was never dancing.

  • @blessedone9775
    @blessedone9775 2 года назад +12

    ይትባረክዬ ወንድሜ እወድሃለሁ ጌታ ይባርክህ መዝሙሩ በእግዚአብሔር ዓይን ሲታይ ጌታ ምንእንደሚል ባላውቅም ሰውን ያንፃል ብዬ አላምንም ጌታ ይርዳህና እንደገና እየው

  • @frezerjeylan3269
    @frezerjeylan3269 2 года назад +21

    ይትባረክ ወንድሜ ተባረክልኝ በመነፈስ ቅዱስ የተቀመመ መዝሙር ነው እውነት እጅግ ተባረኬበታለሁ አንተ ጌታ ለምድሪቱ ያስነሳህ ዘማሪ ነህ ገና ብዙ እጠብቃለሁ እወድሀለሁ

  • @bezae3300
    @bezae3300 2 года назад +55

    በጣም እወድሀለውግን በጣም ተመሳሰልን ! መዝሙሩ ግን በጣም ደስ ይላል ተባረክ!

  • @kaltube4817
    @kaltube4817 2 года назад +254

    እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።”
    - ሮሜ 12፥1

    • @yemsrachadugna6157
      @yemsrachadugna6157 2 года назад +13

      Out of context. Let God’s grace be up on all us.

    • @abdiwakmitiku
      @abdiwakmitiku 2 года назад +9

      @@yemsrachadugna6157 No no no bedemb yemimeleketew contextual verse nw...

    • @mekdesbulga4239
      @mekdesbulga4239 2 года назад +5

      hulu tefekdual hulu gn aytekmachum ylal ezi mdr ly hulunm mehon tefekdolhal gudayu wtetu mn yasketlal blo malet nw .. mecjeresha ly demo lamrowachu yemimech milew yheko le aymro rasu yikefal yikebdal slezi wendme steh atast

    • @keneanamen9138
      @keneanamen9138 2 года назад +3

      @@yemsrachadugna6157 የዘፈን የዳስ ሱስ ይሄን ያስብላል ሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @Kaleb1988
      @Kaleb1988 2 года назад +5

      @KalTube በትክክል የዚህን የእብደት ቪዲዬ ሊያክም የሚችል ቃል ነው:: ይሄንን ለነሱም ይግለፅላቸው!!

  • @abrhamgmariam1064
    @abrhamgmariam1064 2 года назад +14

    ይትቤ ወንድማችን we r soo blessed by ur song እኔ ከነገግድና ከቋንቋ የዋጀንን ጌታችንን በየተገኘንበት ባህልና ቋንቋ ነገር ግን በመንፈስ ጌታን ማምለክ እንዳለብን ነው የማምነው ገና ብዙ በረከትን ካንተ እንደምንካፈል አምናለሁ ጌታ ይጠብቅህ ።ምክር እንዳላበዛ "ምንም ቢመጣ" ብለህ ዘምረኸዋል😇

  • @woldegissa3324
    @woldegissa3324 Год назад +4

    ጌታ ኢየሱስ አንተ ባለህበት መኖር ይቅርና አንተ በሌለህበት በደረቅ ቦታ እንኳን የመናፈቅ እድል ተገኝቶ አንተን መናፈቅ በራሱ መታደል ነው፡፡ ያለህበትን ቦታ መፈለግ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለዘራችን ርስት ነው፡፡ ተባረክ ❤❤

  • @amansimon5281
    @amansimon5281 2 года назад +2

    ተባረክ እምነትን ከፍ የሚያደርግ መዝሙር ነው ሰዎች ለክፋትና ለአጋንንት በህይወታቸው ተወራርደው ነብሳቸውን ይሰጣሉ ።።።እኔም ለሞተልኝ ጌታ ምንም ቢመጣ አልተወውም ጌታን ጴጥሮስና ሐዋሪያቶች ይህ ነበር ህይወታቸው አይደራደሩም ።።።ተባረክልኝ

  • @zerhunganewo5
    @zerhunganewo5 2 года назад +76

    I haven't seen anything against the good look of christianity. It is a well directed and very attractive spiritual song. Go AHEAD and God bless you.

  • @eliastekeste1352
    @eliastekeste1352 Год назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሚገርም መዝሙር ነው ተባረክ ይትባረክ እግዚአብሔር ምንም ቢመጣ አልተውህም ጌታ ምንም ቢመጣ❤🎉

  • @rednecksegexe4438
    @rednecksegexe4438 2 года назад +35

    I don't really understand why people are hating on this beautiful song. Jesus is part of our daily life , he's not just a Sunday God you know. To see brother Yitbarek worship him in his own comfortable way means he has put Jesus even in the music people usually use for other secular things, he has used the this beautiful cinematography to praise the lord(sue me if u think otherwise lol).
    Y'all just mad cuz it's not shot in the church , Jesus said "there will come a time where the worship that counts is the one which is from spirit and truth" ...
    God bless u brother, keep making banger music like this and don't pick up ur phone to strangers :)

    • @mgcreativecontents
      @mgcreativecontents 2 года назад +1

      big appreciation from here brother

    • @tumemtube851
      @tumemtube851 2 года назад +1

      Look his profile picture!!!!!

    • @ruthmebratu1049
      @ruthmebratu1049 Год назад +2

      Is Jesus Christ your part of your life or your life?
      Jesus is my life

    • @NatnaelTefera-vc7or
      @NatnaelTefera-vc7or 3 месяца назад

      We don't worship GOD in a way that makes us feel comfortable we worship according to the word not our feelings

  • @mercyme8703
    @mercyme8703 2 года назад

    ይህን የመሰለ መልእክት በዚህ አይነት ሆኔታ ባይሆን ጥሩ ነበር ግን የሚገርም መልእክት ነው ተባረክ

  • @danakilview9356
    @danakilview9356 Год назад +10

    ለማያዉቀዉ ድያመንድ(💎) ድንጋይ ነዉ፡፡
    ይትባረክ በእዉነትም ተባርከሃል፡፡ ከዝህም በላይ ፀጋዉ ይብዛልህ፡፡
    God bless you 💚🙏

  • @mekdasadimasu6001
    @mekdasadimasu6001 Год назад +2

    ተባረክልኝ ግን አይተወኝም ጌታ

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 2 года назад +11

    ይትብዬ በጣም ነው የምወድህ ግን ለትውልዱ እንዲመቸው ሳይሆን ለእግዚአብሔር እንዲመች ዘምር

  • @bekawakjira
    @bekawakjira 2 года назад +2

    ስለ clipu ይቅርና እርሱ ምንም ጥያቄ የለውም ደስ እማይል clip ነው የሰራህው ከዛ ይልቅ ግን መጀመሪያው ላይ አንዱ ስንኝ " ወዶት የኔን ቦታ "ይላል እሄ በጣም ስተት ነው እርሱ ከቦታው ይልቅ እኛ ሰለበለጥንበት እንጂ የኛን የውርደት ቦታ ወዶት በፍፁም ወደ እኛ አልመጣም።
    ይልቅ ወዶ ብትል የተሻለ ነበር በፍቃዱ እሚል ፍቺ እንዲኖረው።

  • @amenmusic7984
    @amenmusic7984 2 года назад +3

    ወንድሜ ይትባረክ ዘመንህ ይለምልም ሚገርም ዝማሬ ነው ።ተባረክ

  • @የኔየኔ-በ3ቘ
    @የኔየኔ-በ3ቘ 2 года назад +1

    Ytibe ayzon tebarek ketl ጌታ ይረዳሀል አንተ ለትውልድ የጥሰተህ በረከት ነህ

  • @singertamagntarekegnoffici9313
    @singertamagntarekegnoffici9313 2 года назад +7

    Brather Yitbe God Bless You ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ወደ ፊት ብቻ 🙏🙏❤❤❤👍👍

  • @danielpaw9990
    @danielpaw9990 Год назад +1

    Abeeeeet abeeet ye Egziabher Mhret

  • @shalomyimam3183
    @shalomyimam3183 2 года назад +17

    የመዝሙሩ ግጥም ልብን የሚያረሰርስ እና ደስ የሚያሰኝ ነው, ከ video Clipu ውጭ ,tebarek yitebe 🙏🏾

  • @febenfebi4490
    @febenfebi4490 2 года назад +1

    ተባረክ ይትቤ! ሁሌም መተቸት መንፈሳዊነት አይደለም

  • @kidinani3558
    @kidinani3558 2 года назад +45

    እኔ ወድሀለሁ ይትቤ መዝሙርህ መልእክቱ ሁሉም ያምራል በጣም ተባረክ!ትንሽ ቅር ያለንም ነገር አለ የክርስቲያንን ቅርታ ከሰማህ አስተካክል!በተረፈ የሰሞኑ መነጋገሪያ ነው ምትሆነው እሱ ይርዳህ,ብርታቱን ይስጥህ!በርታልን ወንድማችን

    • @etisa6250
      @etisa6250 2 года назад

      anchin ker yalesh ngr ale new wys sew milew ngr selemayata tezegaj eyalshew new KD?

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 2 года назад +2

      @@etisa6250 ስለእውነት እንነጋገር ምን መልክት አለው የአጉል እስታይል መግለጫ ነው እኔ የሌሎችን ሲዘምር በጣም ተባርካለሂ ይህ እውነት ምንም የእግዛብሔር መልእክት ቃል መንፈስም የለበትም እሱ የሰዎችን ዝማሬ ተቀብሎ በድምፁ የመዘመር ነው ያለው በአገልግሎቱውስጥ ስላለው

    • @OCHA1988
      @OCHA1988 2 года назад +1

      እንዳንች ያሉት ናቸው እሱንና መሰሎቹን ገደል እየከተቱ ያሉት። መዝሙር ማለት ጌታን የሚናወድስበት እንጅ በተሳሳተ መንገድ የዔለም መነጋገሪያ የሚንሆንበት አይደለም። መነጋገሪያ መሆን ከፈለገ ጥሩ ዘፋኝ መሆን ይችላል። ለጌታ እንደሚገባ እንጅ መሆን ያለበት።

    • @liyushaaa
      @liyushaaa 2 года назад +1

      ኸረ አረጋጉት ምንድነው አቃቂር ማውጣት እግዚአብሔርን በ afro bet አመለክን አይደል እንዴ። አይደለም በ afro bet ኸረ እስቲ እነደ ዳዊት ራቁቴን ባመልከው ከልብ ይሁን እንጂ ክብሩ የ እግዚአብሔር ነው ።እግዚአብሔር ይባርከን

    • @kisysenbeto8909
      @kisysenbeto8909 2 года назад

      Orophobia

  • @dagnedaribe3335
    @dagnedaribe3335 2 года назад +2

    Betam yemigerm mezmurna clip new geta yirdah berta.sewoch hulem tache nachew.

  • @rtcog4779
    @rtcog4779 2 года назад +4

    ዘማሪ ይትባረክ በአገልግሎትህ ብዙ ተባርክያለሁ፣ ብዙ ተፅናንቻለሁ፣ ብዙ አመስግኛለሁ... ይሄኛውም መዝሙር ደስ ቢለኝም ነገር ግን የ dance ክሊፕ ባታደርገው ጥሩ ነበር። ምክንያቱም ወደ ጌታ ሊመጣ የሚችል 1 ሰውን ስታሰናክል በመዝሙሩ ከተባረከበት ሰው ይልቅ የዛ ሰው መሰናከል እግዚአብሔርን ያሳዝናል። ለምናደርገው ነገር ጊዜ ሰጥተን እና ግራ ቀኙን አይተን ብናደርግ መልካም ነው።... ተባረክ🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад +44

    እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክ
    በአንተ ውስጥ የዝማሬ ፀጋ አለ
    በርታ በፀሎ በቃል

    • @DestaMesfn
      @DestaMesfn 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይትቤ❤❤❤ወንድም

  • @yaleshadelo1305
    @yaleshadelo1305 2 года назад +24

    ካንተ የማይጠበቅ ክሊፕ ነው
    ምንም የሚያንፅ ነገር የለውም ደግመክ ብታየው ጥሩ ነው ግጥሙ 1ኛ ነው
    በተረፈ ተባረክ

  • @markosmarye
    @markosmarye 2 года назад +47

    Love this … on Repeat!
    ምንም ቢመጣ አትተወኝም ጌታ❤
    Keep going beloved Yitbe.

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 2 года назад +16

    #መልዕክቱ ጥሩ ነዉ ጌታ በልብህ ያኖረዉ
    #ያስጠላላ እንጂ እንቅስቃሴና ዳንኪራዉ

    • @ja21_0
      @ja21_0 8 месяцев назад

      le eyesus makiber me medenece yechalal

  • @abenetgetu2221
    @abenetgetu2221 2 года назад

    የዳስ ጥማት ያለክ ይመስለኛል እራስክን እየው መዝሙርና ዘፈን ተምታታብክ ጌታ ውይ ይመንጥራቹ በየሱስም

  • @Peacefullife0404
    @Peacefullife0404 Год назад +3

    I love it ! Guys leave him alone 😊he is young energy and he is doing great . Let him praise god the way he thinks is right

  • @shmelslegesse835
    @shmelslegesse835 2 года назад +1

    መዝሙሩን በጣም ልብን ሰርፆ ይገባል ደስ ይላል ሰው ምነካው የዘመረው ለእግዚአብሔር ነው ለገባው ሰው ደግሞ ይባረክበታል አንዴከአለም አመለጠ ላይያዝ ምንአርግ ነው የምትሉት በቃ አለማዳመጥ ትችላላቹሁ

  • @achalubeyene7633
    @achalubeyene7633 2 года назад +8

    Be blessed Yitbe,
    you are a young gospel singer in this Earth, keep up!.
    Do not hear Satan’s suggestions or even do not expect any good things from them. stick to Holy spirit and pray all the time in your journey then miraculous grace will be manifested in you.
    God bless you again

  • @ኢየሱስያድናልይታደግማል

    tebarek wendeme yitbe....tinsh gin clipu kezefen gar selemimesasel lesewu ayimro yemimechi bihone true new....zemenh yibarek

  • @bekawakjira
    @bekawakjira 2 года назад +63

    ነገር ግን እሄን clip ለመስራት የከፈልከው ዋጋ ብዙ እንደሆነ ያስታውቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🖐 እንዲ ዋጋ መክፈልህ ካልቀረ ግን ለሰው አይምሮ ሁሉ የሚመች ቢሆን መልካም ነበር ተባረክ🖐
    እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።”
    - ሮሜ 12፥1

    • @misgananagasa2462
      @misgananagasa2462 2 года назад

      menayenat video nw lesawu ayemero yememachewo degmo lasewu ende mech sayehon yemefalagewo legzehabeher endemachow nw asfalagenato

    • @abeni4280
      @abeni4280 2 года назад

      @@misgananagasa2462 ena tiru nw mtlew🙄

    • @kabegnasamuel2600
      @kabegnasamuel2600 2 года назад

      Maal jechuudha sammuu namatti kan tolu yoo maal ta'eedha

    • @abeni4280
      @abeni4280 2 года назад

      @@kabegnasamuel2600 lesew mimechewma kezefen yetewesede dance, show yelelebet ye alebabes.....
      Koy ahun and alemawi sew yhen ayto sile geta ena sile Protestant mn miasb yimeslhal 🙄

    • @elatube1868
      @elatube1868 Год назад

      ahun yihn tikis lezi ye mezimur clip metekem tegbi nw min aregu sewinetachewin ?🤔🤭

  • @Prophet_Jossy_Elijah
    @Prophet_Jossy_Elijah 2 года назад +2

    መዝሙሩ ይህን ያህል accusations ከበዛበት, የምርም ቆንጆ ስራ ሰርተሀል ማለት ነው!!! Good Job!!👏👏👏

  • @evanaeve3078
    @evanaeve3078 2 года назад +28

    የመዝሙሩ ባለቤት እግዚአብሄር ነው. Yitbeye its so amazing betam God bless you.

    • @asteryeshiwas1917
      @asteryeshiwas1917 2 года назад +6

      የvideo ባለቤትስ

    • @evanaeve3078
      @evanaeve3078 2 года назад +2

      @@asteryeshiwas1917 ስለሱ የሚመለከተውን መጠየቅ ነው

  • @ebisaabdi6695
    @ebisaabdi6695 2 года назад +2

    Eebbifami haali kam iyyu gooftatti adda na hin baasu!
    Sii jaalana obboleesso!

  • @BeBe-nh7kd
    @BeBe-nh7kd Год назад +20

    ትንቢታዊ መዝሙር ነው ምን አይነት የሰው አስተያየት ከመዘመር እንዳያስቆምህ በርታ ፅና ። ምንም ቢመጣ አልተውህም ጌታ 💃💃💃💃🕺🕺🕺🕺🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @Ruth-sl3yt
    @Ruth-sl3yt 2 года назад +1

    Menem bimeta menem bimeta uuuffffff endet des yemil mezmur new.
    I can't stop listening

  • @yoditnigusse8841
    @yoditnigusse8841 2 года назад +4

    በዚህ የመዝሙር ስራ ምንዓይነት ችግር አይታቹ ነው ያንያህል ትችት እንዳወረዳቹበት ምንም አለገባኝም እባካቹ መነጽራቹን አውሱኝና እኔም ልይበት
    ወንድሜ ይትባረክ አሁንም ተባረክ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን

  • @bonajara4446
    @bonajara4446 Год назад +1

    yitbe betam nw yemewdk bro......tebarekelign

  • @frezermasresha8233
    @frezermasresha8233 2 года назад +14

    ለጌታ ምንም ቢባል ያንሳል እንጂ አይበዛበትም ተባረክ ይትቤ አሁንም ይጨምርብህ ጌታ ልብህን አይቶታል

  • @akliluadane5649
    @akliluadane5649 Год назад

    መዝሙሩ የያዘው መልእክት ምርጥ ነው ፡፡ደግሞም ሁሌም ተመሳሳይ ስራዎችን መስራት አይጠበቅም፡፡ነገር ግን እንዲደርስ የተፈለገው ሀሳብ ከጥቂቶች በዘለለ የሁሉም እንዲሆን ተደራሹን ያማከለ ስራ ቢሆን መልካም ነው፡፡ ያው ክርስቶስስ የአብን ፍቃድ ለሰዎች ያስየው በባህላቸውና በወጋቸው አይደል፡፡

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 года назад +23

    Wow Soo nice..Ytibyeee youa Our blessing ..I Love these song❤❤
    ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ።።ምንም ብመጣ በቤቱ መኖር ይሁንልን።።እንኖርለትማለን❤❤🥰

  • @batilema392
    @batilema392 2 года назад +1

    ይትቤ ደስየሚል መልህክት ነዉ ግን ትንሽ ክሊፑ ለሰዉ አይምሮ አይመጥንም ክርስትናችንን ያቆሽሽብናል ስለመልክቱ ግን ተባረክ❤❤

  • @gebretekalign7999
    @gebretekalign7999 2 года назад +3

    ወገኖች እባካችው በጌታ ፍቅር የሄ video ለህፃናት እንዳይደረስ ጥንቃቀ እናድርግ ።የሄን አይቶ ያደገ አታርግ ብሉት በኋላ አይሰማምና

  • @sterlingtraveltouragency9496
    @sterlingtraveltouragency9496 2 года назад +1

    Wooooow biruk nek Yitbe tesemto yemayitegeb mezemur

  • @Truth0o0
    @Truth0o0 2 года назад +26

    ሰዎች ምን አይተው ነው ብዬ ለማየት ከtiktok ነው የመጣሁት ምንም የተጋነነ ነገር ማግኘት አልቻልኩም ተባረክ የእግዚአብሔር ምህረት ብዙ ነው 🙏🥇❤✝️

  • @tadelechbiramo3609
    @tadelechbiramo3609 2 года назад

    ይህን ብለቴና ለምን ታሳዝናላችው ዝማሬዉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንጂ ኬቦታዉና ከእንቅስቃሴ ምን አላችዉ ዎጣቶች ሲመጡ በማይሆን ነገር እያሳዘናችዉ ወደ አለም አትላኩብን በጌታ ልብ ይስጣችዉ

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 2 года назад +48

    Can you just admire the drum 🥁 people ? What a talent and show . I watched this worship more than 10x . More gift and talents to you…..

    • @ethiomonk7734
      @ethiomonk7734 2 года назад +6

      ለመዝሙር ክሊፕ መስራት ምን ያህል እርባና ቢስ እንደሆነ ይሄ ያንተ ኮመንት ያረጋግጣል ; ከዚህ መዝሙር ያተረፍከው ነገር ቢኖር የልጆቹን ተሰጦ ማድነቅ ነው ; ይሄ ደሞ እጅግ አሳፋሪ ነው ! ከምስጋና እና ከአምልኮ ይልቅ የሰው ውዝዋዜ እና የከበሮው ዱላ የጨበጡ ልጆች ጉዳይ ማረከህ ; ለመሆኑ ክርስቲያን ነህ?

    • @healingtube9082
      @healingtube9082 2 года назад

      @@ethiomonk7734 you luck understanding! Blind ! Get eyes 👀 and ear to hear from the Lord! Though I do not expect from you! Who gives gift and talent , because I used the word talent, have you ever read Jesus teachings about talents ? Wow aLamwke gedelachhu ante hizeb

    • @ethiomonk7734
      @ethiomonk7734 2 года назад +2

      @@healingtube9082 You are funny, In the house of the lord you never go to admire someone you consider talented, the only objective of music in church is to worship our lord and savior, as the prime objective of worship is to glorify God, if there is something catchy about this music video then it has to be its message but not the performance of the musicians, no healthy singer or a musician with normally functioning brain go to church to demonstrate his/her talent hoping to receive admiration from confused people like you, So that is why all of us need a real eye , not the eye you have which focuses on something which has no spiritual value.

    • @bersabehafowork1142
      @bersabehafowork1142 2 года назад

      ኸረ ክሊፑ

  • @mussetamiru8821
    @mussetamiru8821 2 года назад +1

    ምንም ቢመጣ
    አምልኮ ለጌታ ነዉ ሰው ምንነክቶታል በመንፈስ ይሁን እንጂ እየሱስ ተመችቶታል

  • @debbyjohn5907
    @debbyjohn5907 2 года назад +16

    Psalms 149:3 Let them praise his name with DANCING ❤ and make music to him with timbrel and harp. You are so blessed you did not think of our judgements when you chose to work this clip.
    Our God calls himself the Lord of DANCES, why would we limit ourselves for the sake of people's judgement. In religious countries like Ethiopia it requires another breath to express what worship is, it takes another courage to convince individuals that this is the real gospel song, just keep going & God will keep on redeeming what has been the Christians weapon in worship (dance) back to the church. Let hell be shaken down by our dance to God!

  • @sosenaeshete1046
    @sosenaeshete1046 2 года назад

    የት ጠፋህ ይትባረክ ? እባክህ ከአባታችን እቅፍ አትውጣ ወሬ ምናምን ሰምቼ አይደለም ግን መዝሙር ስሰማ ስለማላይህ ነው ጌታ የሰጠህን ይሄን ፀጋ ችላ እንዳትለው አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ

  • @ayunebiyu482
    @ayunebiyu482 2 года назад +8

    Sooo amazing 🥰, I really loved zis song 🎵, God bless u more #Yitbe 🙏, keep shining, ur song is unique as always 🧡

  • @tamuyemame1217
    @tamuyemame1217 2 года назад +1

    ufffffffffff amen amen begeta simmmm tebareki igizaberi zemenki hiwotik yibareki tsagawi yabizali zimari tami

  • @Bethlehem-by-grace
    @Bethlehem-by-grace 2 года назад +45

    I love this song.... I am blessed የእውነት
    God blessed Haleluya
    ምንም ቢመጣ አልተውህም ጌታ!

    • @yabetseberhanuyabman
      @yabetseberhanuyabman 2 года назад +1

      man endezima malet yelebhm egna eko egziabhern meyaz yeminchilew chigr eskimeta dires bcha nw egna keyaznew enlekewalen so "mnm bimeta altewhm geta" sayhon endatiteweg geta nw malet yalebn

    • @yabetseberhanuyabman
      @yabetseberhanuyabman 2 года назад +1

      tiz yilhal petros mnm bimeta alkidhm blo 3 gize endekadew????

    • @Bethlehem-by-grace
      @Bethlehem-by-grace Год назад

      አዎ ሰው ደካማ ነው ጌታችን እየሱስ ደግሞ ብርቱ ነው.... እኔም የእሱን ፀጋውን በመታመን አልተውክም እለዋለሁ.... ይሄን መዝሙር የሰማሁት ጊዜ በሕይወቴ ከባድ ፈተና ውስጥ ነበርኩ.... የተሰጠን የዘላለም ሕይወት ከሁሉም በላይ ሆኖ ያፅናናል...ምንም ቢመጣ አልተውክም ጌታ!!!!!!

  • @yeinatfantapaulos5406
    @yeinatfantapaulos5406 2 года назад +1

    This is a best mezmur and I like the lyrics this is so blessing also the clip is no 1 me my friends and my family all of as like the song and the clip God bless you

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 2 года назад +8

    አይ ብቅ ስትሉ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ ስትባሉ መስመር ትለቃላቹ ይትባረክ የአንተ ስጦታ ለሰዎች የተሰጣቸውን መዝሙር መልሰህ ስትዘምር ብዙዎች ይባረካሉ ከራሴ ብለህ ያልተሰጠህን ስትዘምር ሰዎቹና እስታይሉ ብቻ ነው የሚጎላው ምንም ቢመጣ ሚለው ትርጉም እጅሩ ምንም መልክት የለውም።!!!!

    • @tekientertainment
      @tekientertainment 2 года назад

      🤣😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @meronmekonnen9407
      @meronmekonnen9407 2 года назад

      Ewunetishin new egna sanihon geta esu endayitewen be kidisina memelales alebin egna antewuhim binilew getan sewun eyasenakelin what’s the point

    • @Haset7866
      @Haset7866 2 года назад +1

      No matter comes my way nothing separate me from the love of God.( menm Bemeta) strong message.

    • @tekientertainment
      @tekientertainment 2 года назад

      @@meronmekonnen9407 Geta Manin Tito Yawkal? Ere Atfelasefuuuu

  • @hanansulyman5598
    @hanansulyman5598 2 месяца назад +1

    Very good song yitbarek thank you 😊

  • @zoealemayehu3558
    @zoealemayehu3558 2 года назад +17

    አቤት አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 🔥❤ በዚህ መዝሙር ላይ በቁጣ የተነሳ የኤልዛቤል መንፈስ ይመታ

  • @saronlawyer4773
    @saronlawyer4773 2 года назад

    ተባረክ ወንድሜ! ለሌላዉ የታየው ችግር ግን ለኔ አልታየኝም

  • @yohanesteshome6299
    @yohanesteshome6299 2 года назад +7

    If we dont brag about God's mercy and grace then what do we brag on? This is the whole thing we have
    Best clip 👏👏👏👏👏👏👏

  • @edentaye7338
    @edentaye7338 2 года назад +1

    tebarek yitbe eziabher yabzah

  • @tekientertainment
    @tekientertainment 2 года назад +12

    ይትቤ እ/ር በብዙ ይባርክህ ከወዲሁ የተነሱ ተቃዉሞች ከመዝሙሩ መልዕክ የተነሳ የተቆጣ ዲያቢሎስ ነዉ እ/ርን እንድትተዉ የተነሳ ወጀብ ነዉ ማንንም አትስማ ማለቴ (ምንም ቢመጣ ከጌታ ቤት አትጥፋ) እ/ርን በልጅነትህ በብዙ ስለምታከብረዉ ባንተ በጣም ደስ እሰኛለሁ በብዙ ጸጋ ተባረክ እንወድሀለን ፡፡ ❤❤❤

    • @beautybyredi6769
      @beautybyredi6769 2 года назад +2

      Ere ataskge 😂

    • @Selam9830
      @Selam9830 2 года назад +1

      ተባብራችሁ ነው ትውልዱን የምታጠፍት ማለት ነው

    • @asdetube8260
      @asdetube8260 2 года назад

      Tey enjiiiiiiiiii ashkabaciii

  • @mesiyedellodergo8496
    @mesiyedellodergo8496 2 года назад +1

    Minm Bimeta አልተውህም ጌታ እውይ ተባረክ

  • @jesusismylord6569
    @jesusismylord6569 2 года назад +16

    ተባረክ ግን ለቀጣይ አስተከክል እባካችሁ መዝሙር ስትሰሩ በጸጥታ ይሁን መዝሙር ይህህ ሁሉ ጋጋታና ደንስ እያለ መዝሙር እንዴት ይገባናል አክት እንይ ወይ መልዕክት እንስማ ?

  • @misgananagasa2462
    @misgananagasa2462 2 года назад +1

    waqayyo dabalee amayuu si'a ebbisuu ,,,,,,tsegawun yechamereleh

  • @Revolution9726
    @Revolution9726 2 года назад +5

    ይትቤ እንወድሃለን ተባረክልን❤❤❤❤

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 2 года назад

    በጣም የምወድህ ወንድሜ ምንም መልስ አትስጥ ጠላት የያስከውን እንዳያስጥልህ ሰው ቃሉን አይሰማም እኔ አላቅህም ነበር ሲመላለሱ ሰምቼ ነዎገብቼ የሰማሁት አጋንት ተረብሹዋል ማለት ነው በርታ በርታ ሲናደድ ይዋል ከንተና እግዚአብሔር ናችሁ የምታቁት ስለእግዚአብሔር ምህረትና ስለየሱስ ሲነገር አይወድም መዝሩ ላይ እኮ ትንቢት ነው የተነጋርከው ምንም ቢመጣ አልተውህም ጌታ🙏🙏🙏

    • @kiyamotuma4602
      @kiyamotuma4602 Год назад +1

      😄tlat lemn yrebeshal melktu eyetelalefelet new be clipu lay Tsegur asadgo yasazewn atayim bcha bzu neger. .Geta mhret yargln

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 2 года назад +20

    አሜን❤❤ ምንም ቢመጣ አልተዉህም ጌታ!!!!! ይትቤ ዘመንህ ይባረክ!

  • @hanielgech663
    @hanielgech663 2 года назад +1

    Antee bereketachin nehh yitbee tebarekkk betamm liyuu lib kin mehonihin beakall ayichalew manim minim Bill sayawkih new ena endatisemaa wendimeee

  • @tube6107
    @tube6107 2 года назад +4

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @matiasronaldo5781
    @matiasronaldo5781 2 года назад +2

    ይህን ዓለም መሰልክ ኮ ዘፈን ከመዝሙር መለየት አለበት እግዚአብሔር ፃዲቅ ና ቅዱስ ነው ጨምለቅለቅ ያለ ነገር ጌታ ገር አይሰራም ናክከው ሳ ቀለለብህ ወይ ለነገሩ ክብሩን ስላላየህ ነው እንጂ ክብሩን ብታይ ማ ቀና ብለህ እንካን እንዲህ አትልም እኔ ምለው የቤቲ ተዘራ አየሀው መዝሙራ አምጣ ስላመጣችው ሺ ጊዜ ቢደመጥ አይጠገብም አሰተካክል ምንም ደስ አይልም ሀሪፍነት ከተማነት በእየሱስ አይሰራም ሞኝ ሁነህ ፈልገው እውቅናን ፈልገህ አትዘምር በንፁህ ልብህ ዘምር

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 2 года назад +13

    ግጥሙ ውስጥ የሚቀር ሆኖ አላገኘውትም ;መጨነቀስ ለመልዕክቱ ነበር ።ለ ክሊፑ ግን ተደክሞበታል እያዘንኩ ነው አይቼው የጨረስኩት።ጥሩ ነገር ያለህ ልጅ እኮ ነህ። አስተካክለው በፈጠረህ።

  • @gedi727
    @gedi727 4 месяца назад

    We not be happy.but you and Jesus be happy. V.good song yitba be full greas.

  • @wogeneyesuswolde
    @wogeneyesuswolde 2 года назад +12

    Let everything be for glory of God ,
    May God bless you !

  • @CherinetSamuel-f1d
    @CherinetSamuel-f1d 8 месяцев назад +1

    ምንም ቢመጣ አልተውህም ጌታ❤❤❤❤❤

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 2 года назад +25

    እባካችሁ ዘማሪዎች staylist አትሁኑ ያውም ከአለም በመኮረጅ

    • @meazagetachew486
      @meazagetachew486 Год назад

      This is for God. If it is for God we can dance.

    • @amenterekegn7485
      @amenterekegn7485 Год назад

      @@meazagetachew486 don't be foolish .this video will seen by unbelievers .what they say ?

  • @daniboyrezene8847
    @daniboyrezene8847 2 года назад +1

    Amlak yebarka ayzoh zemer tebark

  • @tub7312
    @tub7312 2 года назад +11

    ምንም ቢመጣ አልተውም ጌታ ግሩም ነው ወንድሜ በርታ ❤️❤️❤️

  • @dagmawitmegersa4323
    @dagmawitmegersa4323 2 года назад +1

    መዝሙርህ ደስ ይላል ግን በጣም ተመሣሠልን

  • @annaamu9742
    @annaamu9742 2 года назад +7

    ባንተ መዝሙሮች በአገልግሎትህ ተባርከናል ግን ይሄ ክሊፕ ከዓለም እና ከዘፈን የተወሰደ ብዙ ነገር አለው እባክህ በሮሜ መጽሐፍ እንደተጻፈልን ይህንን ዓለም አንምሰል🙏🙏

  • @genetkebede-q5d
    @genetkebede-q5d Год назад +1

    egzaber yebarkh 15amt igneberku ehenn mezmur sesms new getan yetekedlkut

  • @workafrhuanley3996
    @workafrhuanley3996 2 года назад +4

    ክብሩ ለጌታ ነው ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @birtukanbinyam5666
    @birtukanbinyam5666 2 года назад +1

    Wow geta tsegawun yabizalik
    Enante mitincacu sewochi Hulu legetm nw zim beluna mezimurun adamixut 🥰

  • @AbcdAbcd-sy5om
    @AbcdAbcd-sy5om 2 года назад +2

    አብዝቶ ጌታ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ ወንድም

  • @nigistgebray4409
    @nigistgebray4409 2 года назад +2

    በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
    ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
    ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
    ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 37 -39
    ተባረክ በብዙ ይትቤ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ድምጽ ብቻ ስማ የሰው አትስማ።
    ሰው የፈለገውን ይበል ሰው ሰው ነው እና።
    ተባረክ ብዙ ነገር ከአንተ እንጠብቃለን።
    እደግልን በጣም እንወድሀለን።
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ።
    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ሀይል ተሸፈን።
    ተባረክ

  • @tataamsalu7963
    @tataamsalu7963 2 года назад +5

    Wonderful song, God bless you.

  • @JigsaCheru
    @JigsaCheru 2 года назад +2

    Faarfannaa kana bayyee jaalladheera. Waaqayyoo si haa eebbisuu. Ayyaanaa isaa sif haa baayyisu. ❤❤🙏

  • @hurrahwolka3307
    @hurrahwolka3307 2 года назад +10

    ይትቤ አባቴ አንተ ነክ የገባክ ጌታ እግዚአብሔር ድራሽህን ይባርክ❤️
    ምንም ቢመጣ አልተውህም ጌታ 😲🥺
    ድንቅ ነክ

    • @frezermasresha8233
      @frezermasresha8233 2 года назад +1

      I am listening Non stop
      💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nahom.j9568
    @nahom.j9568 Год назад +1

    Mezmuru betam tru new gen mendenew clipu yederown mezmuroch eyachew eski

  • @mikiyasteferi4593
    @mikiyasteferi4593 2 года назад +16

    Stay blessed Yitbe and the Choirs are so perfect

  • @tizitakore8337
    @tizitakore8337 Год назад

    Tebareki wenidime
    Ene tebarikebetalewu....awo mnm bimeta eyesusini ene alitewumi

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 2 года назад +12

    ምን አይነት ስጦታ ነው ምንም ብማጣ አልቶሃም ጌታን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @dembeliwoldeyohannes2777
    @dembeliwoldeyohannes2777 2 года назад

    ይትባረክ ጥሩ መዝሙር ነው ከውዝዋዜው በቀር። ይህንን ያንን አልልህም። የምታደርገው ሁሉ ከ30 ዓመት በኋላ ዘወር ብለህ ብታየው የማያሳቅቅህ ይሁን። ጭፈራውን ዝላዩን አዲስ አይደለም። "ዘነጥ ለጌታ" ብለው በመድረክ እስክስታ ሁሉ አሳይተውን የነበሩ አገልጋዮች ከዐመታት በኋላ ህዝብንም ባይሆን ይመለከታቸዋል ያሉትን ይቅርታ ጠይቀው ነበር። ያንን ታሪክ አትድገመው። ይልቁን በማስተዋል ኑር፡ ዘምር በማስተዋል በሃላፊነት ሥራን ስራ። በዚህ ላይ ነገሮች ቶሎ ወደ ብሔርና ፖለቲካ በፍጥነት በሚተረጎሙበት አገርና ሁኔታ ላይ ሆነህ እንዲህ ያለ አነጋጋሪ ነገር አታድርግ። ይልቁኑ እንደበፊትህ በእርጋታ ብትዘምር ይሻላል። አነጋጋሪ መሆን ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ በመዘመርና እርሱን ለመምሰል በመሮጥ ነው። ነባሮቹን አገልጋዮች ተመልከት

  • @ሀበሻኢትዮጵያውያን
    @ሀበሻኢትዮጵያውያን 2 года назад +3

    ቃሉ ደስ ይላል ክሊፑን ሳይ ግን ደበረኝ አያንፅም መንፈሳዊ ተወዣዋዦች ነው ፀጋ አለክ በብዙ ዝማሬ ተባርካለው ይህግን ……

  • @lemesgkidan9301
    @lemesgkidan9301 2 года назад

    Woooooow etebeeee getaa eyesuse abezetoo yebarekehe hule new bemezemurehe menebarekew berukeh yehune zemenehe beretaaa