Inna lillahi wa inna llayhi Raaji'oon, May allah bless him and grant him a place in heaven. ... May allah shower him with his love and may he find peace in jannah. It’s so painful!!
U should not cry so much u making it difficult for the deceased just make duaa is very powerful Ameen bless u all may Allah SWT have mercy on all of us and give us all a good ending with jannatul firdows Ameen🤲🤲🤲🤲🤲 love all for the sake and pleasure of Allah ameen
ለሙሀመድ አወል ቤተሰቦች በተከፈተው ጎፈንድሚ አስተዋፆ ያድርጉ gofund.me/be748b13
ተውክፍ አታናግሩኚ እናተ ዩቱበሮች ወይኔ አልተው መከታተሌን
ok
ህዮት ትርጉም አለው ሲል ወላሂ አስለቀሰኝ አላህ በጀነት ያአበሽርህ ሙሀመድ አወል ሳላህ
ሊምረኝ ነው መሰል ህመሙን ያበዛብኝ
እህህ
ግን አሁን ለሱ ይህ ምንም አይጠቅመውም ዱዓ እናድርግለት በስሙ ሰደቃ መስጠት እንጂ ያረብ ኻቲማችንን አሳምርልን
እንኳን ከባህላዊ ለቅሶ ወደ ዘመናዊ ለቅሶ አሸጋገራችሁ በጣም ትገርማላችሁ ከናንተ እሄ አይጠበቅም ነበር ኧረ ወደየት እሄዳችሁ እውነት ሸሪዓችን ለሞተሰው በንደዚህ አይነት ዱአ አድርጉላቸው ይላል? አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ኡሥታዝ ሳዳት ከማል ለካስ እውነቱን ነው
የምሬነው ኤኔክርስቴያነኝ ግን የሳቸውን ነሺዳ ሳዳማጥ ያለው ትልቅ ትምህርያገኘሁቀት የለም ነብሳቸውንይማ ለቤተሰባቸውም መፅናናት ይስጣቸው
ጉድ ይህ ለሡ ምን ይጠቅማል ስለዘፈኑለት አላህ ይምራን
ለልጆቹ ማሳደጊያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ነው መጀመሪያ ሳትሰሙ አታውሩ
ኩሉ ነፍሲ ዘኢቀቱል መውት ለሱ አለህ ይዘንለት ቁራአን ቀርተቹሁ ሰግደቹሁ ዱወ አድርጉለት መልቀስ እነ መስለቀስ ሚን ይሉተል ወዴት እየሄድ ነው ግን ከከፊር መመሰሰል አለህ ቀጥተኘውን መንገድ ይወፍቀቹሁ
አላህ ይምራቸዉ ጠመዋል ልባቸዉ የለም
በለው ተውበት በዘፈን ለቅሶው በዘፈን አሏህ ይህድኩም ያረብ
ኩሉ ነፍስ ዛይቀትል ሞት አላህ ይራመው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
ወዴሡ መመለሣቺንን እናምናለን ተአቅም በላይ እንዳናዝን አሥጠንቅቆናል አላህ ሡበሃነሁተአላህ።
አላህ ይዘንለት ያረብ ማሚ ጀነተል ፍርድውስን ይወፍቀው ያረብ😭😭😭😭
ለሞተ ሰው ሰደቃ በሱ ስም ይሰጥለታል እንጂ አይዘፈንለትም ደግሞ ሁሉም ነብስ ሞትን ትቀምሳለች ምን ድን ነው ይሄን ያክል የምታበዙት በድብቅ ዱአ አድርጉላት አላህ ምህረትን እድለግሰው
ይገረምሻል !
ይገርምሻል ግን ወላሂ አልሰማሁትም ገና ከፈት ሳደርገው ዘጋሁት ምክነያቱም ሙዚቃ ነው
አላህ ያስተካክላቸዉ በጣም ያሳዝናል ተመክረዉም አይስሙም ቢጨምሩ እንጂ
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ ካልፈለግሽመዉጣትማንአዳምጪአለሽእያዳድሽወገኛሁላ
ሙዚቃተህነማንአዳምጪአለሽ
አላህ ለጀነት ያርገው
Mashallah so beautiful may Allah bless him with the highest stage in Janna and all the marhoomins the Uma of Nabi sallala Hu Alai wasalam Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲😭
ካፊሮች ዘፋኛቸውን ሲሞት ፎቶውን ይዘው ለቅሶ እሪታ ይቀውጡታል። የኛዎቹም ከነሱ ለመሳሰል ይሄው በመድረክ ህዝቡን ቀልቡን ለማድረቅ ለመሀመድ አወል ሳላህ እያሉ ይጮሀሉ በጣም ያሳዝናሉ
ያጠቃቸው መሀይምነት ጃህሉ
ሸሪአው ቢያቁት አደብ የሀዘኑ
እንዲህ አይደለም ሙስሊም ለሆኑ
ስርአት አለው ለቅሶ ሰርጋችን
ያስቀመጡልን ውድ ነቢያችን
ስለዚህ ኡለሞች ይህን ያያችሁ
ዝም አትበሉ አፋችሁን ይዛችሁ
ተናገሩ እንጂ በእውቀታችሁ
አሏህን ፍሩ መድረክ ያላችሁ
ነሺድ አይቅመውም ለወንድማችሁ
በሰደቃ ዱኣ በርቱ ሁላችሁ
ምክሬን ያዙዋት የወንድማችሁ
ዱንያ አኺራ የምትጠቅማችሁ!!!!
اللهم ارحمه وأدخله الجنة برحمتك الواسعة.
Enamel bata hasabe esemamalhu
አይ የናተ ነገር አሁን ይህ ምን ይሉታል ይልቅ ቁርአን ብትቀሩለት!! እናንተ እየዘፈናችሁ ብታለቅሱ ምን ዋጋ አለው
ባረከላሁ ፊኩም መካሪወች
አህለን አብ ሀሮን ማሜ አላህ ይረሀመው አላህ ይዘንለት ቀብሩን ያሰፍለት ትልቅ ሰው ነው ያጣነው አቀራረባችሁ ማሻ አላህ ጡሩ ነው
የሚድያ ሙፍቲወች አደብ ያዙ
የኢትዪጲያ ሙስሊም ወየየት እየሄደ ነዉ እደኔ የሴቶቹን አለባበስ ያየ እረ ተዉ ወላሂ ይሄ ለሱ ምንም አይጠቅመዉም
ሳህ
ወላሂ አናደ ዱኝ ከኛከሙስሊም የማይጠቅምነገሮ አህባሽሁላ
ይሄነገር በአገር አቀፍ ደረጃ ሹራ/ምክክር ያስፈልገዋል
ቲቪ ተከታታይ ቤተሰቦቻችን ይሄን እያዪ እንደት መነሀጂ ሰለፍ የረሱልን ፋና እንደት ይቀበሉን
እህቶች ይሄን እያዩ እንደትነዉ ኒቃብ ጂልባብ እሚለብሱት
የኢትያ ሙስሊም ተብየዎች ወደየት እያመሩ ነዉ ?
አላህ ይዘንለት ማሜ አባታችን ወንድማችን
ለሞተዉ አላህ ሱበሀነወተአለ ጀነትን ፍርዶስ ይወፍቀዉ ያረብ አላህ ይዘንለት ቀብሩን ኑር አላህ ያርግለት
አቤት የሴቱ ሂጃብ የግመልሻኛ
ኢላሂ አላህ ለሁላችንም ሂድያ ስጠን
ስወስደንም አሀሀዳችንን አወሳሰድህን አተ አብጅልን ኢላሂ ቢራህመቲከ
አተም መንሀጂ ስለፍን ከሚከተሉት ባሮች አርገኝ ቢራህመቲከ
አላህየሪሀመዉ ያረብ
አለህ በራማቱ በጀነታል ፍርዶስ ያበስራው ያርቢ
ዱኒያ የታባቶ አላህ ይዘንለት ያረብ አስለቀሳችሁን ምንግዜም ከልባችን ውስጥ ነው እዝነትን ይለግሰው
ምን እያከሂደቹ ነው እሱ አንድ ግለሰብ ነበር አይደለም እሱ ለለም ኢዝነት የተለኩትም ነቢይ ሞት አልቃረለቸውም አራ አለሀን ፉሩ ቤተሰቦቹም ሀዘነቻውን አታበብሱት ወድዘ ሄዱ ምን ይሉታል ይሂ
የአላህ የአለህ በጀነታል ፋርዶስ የበሽርህ
አላህይራህምህ
መጨረሻዬንአሣምርልኝ
ማሜዋ አላህ ይዘልህ ወንድሜ መካሪየ ያአላህ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ከምትወደቸው ነቢ ጎን ያድርግህ ማሜ አላህ በራህመቱ ይቀበልህ
አላህ ይዘንለት 😭🤲
አላህ ይራሃምክ
አላህእዘንለት
አላሁመ እርሀመሁ እግፊር ለሁ ያረብ
አላህ ጀነትን ይወፋቀው
አላህ ይዘንልህ ሀቢቢ
አላህ ይዘንላችሁ በጣም ያሳዝናል
አላህ ይዘንለት ግን ነሸዳውን ተውት
ሂወት ትርጉ አላት ትርጉም ከሰጠነት ውነቱነው ወላህ አላህ ይምራን
አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀው
አለሀ ይረህመክ😪😪😪😪😪💔💔💔💔💔💔😪😪😪😪😪
አላህ ይዘንላት 😥
💔💔😥😥😥ማሜ አለህ ይርሀምህ
ማሜ አላህደርሀምህ😭😭😭😭😭😭
ከእስልምና የሌለ ስርአት
ምነው ድንበር ባታልፉ ዋ እስልምናዬ 😭
አለሃ ይዘናልህ😢😢😢😢😢😢
allah ye jenet yargew😭
Ya rabii ko janatuli furdosin kenefi 😭😭😭😭😭😭😭
ግን ነብያችን ሲሞቱ ማንኛው ሰሀባነው ሰውን ሰብስቦ ሲያስለቅስ የነበረው ሲገጥም የነበረው ??ወደራሳችሁ ተመለሱ እኔ በድኔ ከናተ በብዙ ያነስኩደካማነኝ ግን '''''''''
ወላሂ ይከምን ይሉታል ከላስ ከሞትአላህይዘንለት ሌላምይባላል ይከአሁንምንይሉታል አይኛ
እኔማ በትዝብ
ወለሂ ሆዴን በሰዉ ህበዬን ማቆጠጣር አቃታኝ
الله يرحمك يارب يالله. ابي. وووووففففففف
Allah jannatal firdowsi yi wofiko
Inna lillahi wa inna llayhi Raaji'oon, May allah bless him and grant him a place in heaven. ... May allah shower him with his love and may he find peace in jannah. It’s so painful!!
አህለን አላህ ጀነተል ፍረዳውሰ ይወፍቀው ያረብ ላይክ የለም ላይክ እናድረግ አይከፍልበትም ሀባይቤ
አላህ ይርሀምህ ማሜዋ
U should not cry so much u making it difficult for the deceased just make duaa is very powerful Ameen bless u all may Allah SWT have mercy on all of us and give us all a good ending with jannatul firdows Ameen🤲🤲🤲🤲🤲 love all for the sake and pleasure of Allah ameen
አላህ ጀነት ይለግሱው
አላህለጀነትያዱርጉ
allah ye jenet yargh
አሏህይራሀመውአሁን የናተነሽዳምንይጠትማዋልአሏህበራህመቱይዘንለትጂ
ያረብ
አየጉድ ማልቀስ ማስለቀስ ምንድነው ትርጉሙ መልካም ነገር ብታስተምሩበት ጥሩነው
እደውሻ አታላዝኑ አላህን ፍሩ ሴቶቹ በቃ ፊትለፊት ያኔ ሲኑማነው ወይ ጉድ እር ሸሪዓን እወቁ አንድ ሙነሽድ መሞት የለበትም ወይንስ ለንግድነው
ስንት የሚርዳ ሚስኪንአለ
በእርግጥ የቲም ልጆች አሉት ቢረዳም ችግር የለዉም ወላኪን ተነሸደለት ተተወ ትርጉም የለዉም ኩሉ ነብሲ ዛኢቀተል ሞት ለሱ ሠደቃ ነዉ የሚስፈልገዉ
አላሕ ይዘንለት ያረብ
ፉአደ አህለን በጣም ጠፍተሀል
አላህ የራምህ አላህ የዝንልህ
ይሄ ሠውዬ ሡልላ መሀመዲ ዘይኑን ይመሥላል ወላ ሣየው ደነገጥኩ
ፐለው ለካ የበኒ አደም የምንሰራውን አላወቅነውም አላህ ያሳውቀን ቆይ በናሽዳ ማላዘን የጀነነት ሰረትፍኬት ያድገኛል ተባላችሁ አጃኢበት ቁድራ አለኩሊሀል ማላዘኑን ተውትና በሱጁድ በሰደቃ ተባበሩት ለናተም አጀር አላችሁ አላህ ይራህምክ አኺ እናተንም ወደ አላህ ይመልሳችሁ አሚን
አላማዳመጥ እየወጣችሁ በኮመት ሰውን ልብ አትሰበሩ እነ ሙፍቲ
እውቀት ካለሽ ዝም በይ ለምን የሌሎችን ወንጀል ትሸከሚያለሽ? አንቺስ የጀነት ትኬት አለሽ?
@@islamispeaceforme4636 ባወቅሽው ካልተገበረሽ በተገበረሽው ዳዕዋ ካለረግሻ ማወቅሽ አይጠቅምሽም
@@looobabaaylo2941 ሚስኪን ነፈር አላህ ይዘንልን
አላህ ይዝናለት ያረብ
amiiiin yaa rabbi jenatal firdosen wafeq
አጅብ ነው ቁርአን ቀርታችሁ ዱአ ብታረጉለት ነው የሚሻለው ምንይሉታል ይሄ ግራ ተጋብታችሁ ግራ አታጋቡ
በትክክ ይኸሠውንም ማስለቀስነው
ወላህ ትክክል
صحيح والله سبحان الله يارب
Allah jentel fewerdwsn yewfkhe amin
A
Yaa Allah saber setang
الله يرحمه ويغفر له ويسكنه فسيح جناته
አላህ ይዘንልህ እኔስ አልቅሸ ልሞት ነው
አስታግፉሩላህ ዋቱቡ ኢላህ ለሱ እሄ ምን ይጠቅመዋል አሁን አላህን አትፋሩም እያዘመሩ እዝነት ወይ ጉድ ከወደደቹት ዱአአርጉላት በስሙ ሰደቃ ምስኪን አብሉላት የጉድጓድ ውሀ አስቆፊሩላት ለሱ ከዘናቹለት ናሽዳ ምን ይጠቅመዋል አራ ተው
ሳህ ወላህ
ትክክል ወላህ ግራ ተጋብተው ግራ አጋብን አስቶግፊረላ ማለት ነው
ትክክል እህቴ
ወላሂ አናደ ዳችሁኝ አላህንፍሩ እናተያመናችሁሆይ አላህንፍሩ ሞትለማንምአይቀር ይከምንይሉታል
💔ያጀመአ ተገቢነውግን በማፅናናትፋታ በትዝታ ሰውንማስለቀስ?
Duaa adrgulet
allhe jentene yewfkhe mama
አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቀው
Eslmena weset ko ayfekdem
አላህ ይዘንለት
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ
አላህ ይርሀመክ
Neshida betetewtus
ዘፋኝ የበዛበትአለም
ሳህ
አስሰላሙ አለይኩም? ወንድሞቼ እና እህቶቼ
ጥሩ ነገሩ ቢያመዝንም
እና የታየኝ ክፍተት ለውራ
መልኩ በተለያየ መንገድ ይቀያየራል እንጂ አስለቃሾች እንዴት በሀዲስ እንደተኮነኑ ማንበብ ይገባናል አሏህ ይወቅ
ግን ቤተሰቦቻቸው የባሰ ሀዘን እዲደራረብ ያደርጋል
ይመቻቹ አሏህ እምነታችን በደንብ ግንዛቤው ይወፍቀን እላለሁ
አረአላህን ፍሩ ቁሞየጨፈረውይበቃዋል ሙቶምአትጨፍሩበት ዱአአዲርጉለት አላህእዲምረው
የክርሥቲያን ዉዳሤ ይመሥላል ምነዉ ሙሀመድን ከወደዳችሁት ዱአ አድርጉለት አላህ እዲምረዉ በተረፈ ዋጋ የሌለዉ ማለዛዘን ምን ይሉታል አሥታግፉርሏህ
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቹሁ ይምራን በዘፈን ነዉ እንዴ ገቢ ምትስበስቡለት ኧራ ሰዎች ተስተካክሉ ምን የሚሉት ነዉ ሀሩን ሚድያ ምን ነካቹ ማንን ዬተኛዉን ምድያ ነዉ ማመን ያለብን ዘፈን ከማምጣታቹ ግን ለያትሞቹ ቤት ምግብ እንደጠቃለይ የትሞችን እንርዳ ብትሉን ለኛ በቂ ነበር ኢሽ
sheAmatnuruLene..😍😍😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሏህን ፍሩ ለሞተ ሰው ነሺዳ በፍፁም አያስፈልገውም።
በሀዲሱ መሰረት ዱአና ሰደቃ ማድረግ ነው ያ ለብን
ዝም ብላችሁ በሰመ እስልምና አትሸቅጡ
ነገ በአሏህ ፊት እንዳትቀጡ
አዲሰ ሀዘን እየቀሰቀሳችሁ ሴቶችን እያስ ለቀሳችሁ
እኔስ ገርሞኛል በዚህ ድርጊ ታች!!!
ዱአ እናግለት ጀነት እንዲየወርሰው
የሱ ነሺዳ ለቆ ማስለቀሱ ለሰው
ፋይዳ አይኖረውም መጮህ ተሰባስበው!!!???????
ኡለሞች የሉም እንዴ???? አጠገባች!!!!!!
እኔ ለሱ ነሺ ማውጣት አቅቶኝ አይደለም
ግን አያስፈልገውም አሏህን እንፍራ!!¡!!!!!
አሏህ ይዘንለት የጀነቱ በር ይክፈትለት))
አሚይን።
አላህ ጀነትን ይወፍቀው
👍😭😭🌹
😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
رحمة الله عليك
Allahuu yirhamu 😭😭😭😭😭😭😭
🥺🥺🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲
💔💔
አላህ ቀብሩን ያስፋለት 😭😭😭
يا الله 😢😢😢
መሀመድ አወል ሳልህ ምስጥ የአላህ ባሪያ ነዉ አልሀምዱሊላ አላህ ቶበትን ሳይወፍቀው ቢሞት ነበር የሚያስለቅሰው ግን እሱ አላህ የሚወደው ምርጥ ባሪያው ነዉ አሁን እደዝህ መሆን ጥሩ አይደለም ዱአ ማድረጉ ነዉ ለሱ የሚጠቅመው ለቤተሰቦቹም አላህ ሶብሩን ይስጣቸው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭
አላህ ይምራቹሁ ይህ ምን ይሉታል ሙዝቃ ነው
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝