Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለጾመ ሃወርያት በሰላም አደረሳቹ መልካም ጾም ይሁንልን⛪🔐
Amen enquan abro aderesen
ፍትህ ለመስግዶቻቺን 🕌🕌🕌🕌☝️😭😭
ደምሪኝ
ቤትሽ ስላልፈረስ ስለመስጊድሽ ታስቢያለሽ መኖሪያቸው የፈረሰባቸው ሙስሊም ክርስቲያኑ በየሜዳው ተኝተው የት ነበራችሁ
@@Redseaafar00 በግ ቤቴ ፈርሶ መስጅዴ አይፍረስ ዶማ
@@ሂክማነኝወሎዬዋ ከብት ቤት የሌለው የትይሰግዳል ሰው ቤት ቢኖረው ሜድላይ ይሰግዳል ቤት ሳይኖረው መስጊድ ቅንጦት ኑው
ፍትህ ከካፊር ከካሀዲ አትለምኑ እባካችሁ በመስገጃችሁ ላይ አላህን ጠይቁ እናንተ መልስ የእነሱ ዋጋ ሲያገኙ ያላችሁ በቅርቡ አይቀርም ኢንሻ አላህ
መታሰቢያነቱ ጭር ሲል ለማይወደው ለገዳዩ ለብልግና ማነው ለብልፅግና ፓርቲ ይሁን 😢
Hole. #mengesten. Mewengel. Aydebereshem ?????? Allah. Lebeshen en serashen yawekal. !!!!! Kefo. Eyserash. #Mengest. Mengest. Atebay. 27 amt. Be. #Tplf. Setasabeb. Neber. Ahon demo. #PP. #Allah. Yetazebeshal
Exactly
ትክክል
አዉ ሳይቀዠቀዥ ሳይበጠብጥ ሲቀር ጭር ሲልበት የማይወደዉ የእሱ ይሁንልን
@@eagle4452 እሡ ይሻላል በየቦታው ሠው ካልሞተ የማይረኩ እንዳቃጠሉን የማይለቅ ሀዘን ይሥጣቸው ይንጫረሩ የባሠ እንጅ የሚበጅ የለም ለእልቂትና ለመከራ ዳረገን
ሀገር የለ ሀይማኖት ይከብዳል ፍትህ ለመስጊድ 😢🕌💔
EB's(ዎች) በጣም እወዳችሗለሁ! በተለይ "መቅዱን"! ታዝኑኛላችሁ!
ፍትህ ለማስግዶቻችንና በግፍ ለተገደሉ ዎንድሞቻችን
ፍትህለመስጅዶቻችን እና ደማቸውለ።ለፉሰሰወንድሞቻችን
😂😂😂😂😂መቅዲዬ መታሠቢያነቱ ለዘመኑ አክቲቪስቶች ይሁንልን😢😢😢😢😊😊😊😊
መቅዲ በጣም የምትገርሚልጅነሽ አክትንግ ጋዜጠኛ ሁለገብ ነሽ ቆንጃ ንግግር የምትችይ ጎበዝ ልጅ ነሽ የኢቢኤስ ድምቀት ብዬሻለሁ
ፍትህ ለሙስሊሞች መስጊድ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢 💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌☝🏻☝🏻☝🏻😥😥😥💔💔
😂😂😂😂መታሠቢያነቱ ለዘመኑ አክቲቪስቶች ይሁንልኝ 😘❤️መቅዲዬ ስወድሽ 😘😘
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ 😢😢 ❤❤❤
ጭር ሲል አልወድም ያማል ቅኔው 😂
ትክክለኛው የአብይ ባህሪ ወላሂ
አብይ አብይ ምን ያርጋችሁ ምቀኛ
@@Babeybabey5372 ከሱበላይ አጥቂ አለደ አቦ
@@Sተስፈኛዋ-m4i እኮ አይገርምሽም ኢሄ ሸፋፋ
@@Babeybabey5372 ማን ተመቀኘው በተኮሉ ሰይጣን ይቀናበታል
@@Babeybabey5372 በምኑ እንቅናበት በመልካምነቱነው ወይስ ሀገሪቱን አሥከብሮ ስለያዘ ስሙን ቄሥ ይጥራው ይሄ የእዩጨፋ ገረድ ሀይማኖት ሢበጠበጥ ማየትና ቤተእምነት ሢፈርሥ አምሮኛል አለው የልቡንሞላለት አይበጁም በቅርብፍትህ ያምጣልን ይበቃናል ምንም እሡ የሰራው የለም ከግድያና ከችግር ብጥብጥውጭ
በጣም ደብሮኝ ላልቅስ ስል ነው ያየሁት
አይዞን
እኔም ነኝ 😢😢😢
🙄😂አይዞን
እና ሳቅሽ
@@Chaltuko-ol5wc አልሳኩም ግን ማልቀሱን ረሳሁት 🙂
ኢቤሶች ቅኔያችሁ ደስ ይላል መቅዲዬ ቅመም እኮ ነሽ
ፍትህ ለመስጅዳችን🕌🕌🕌🕌🕌🕌💔
መቅድዬ ሙቼ ነው የምወድሽ ምንም ብትሠሬ ያምርብሻል የኔ እንቁ❤❤
ውይ መቅዲዬ ጣፋጭ😂😂😂❤
ይመችሺ መቅዲ አቢይም እየሳቀነው እያጋደለን ያለው ጪር ስል አይወድም
ማቅድ የሰዉ ፍቅር ታቶሽል ታድሌሽ ሁሉ ያምርብሽል ደገግሜ ነዉ የየዉት❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለመስጌድ
አወ ያሁኑ መንግስት እረብሻ ከሌለ ጭር ስለሚለው ነው በየቤታችን እየመጣ እሚቀጥፈን አላህ ጭር ያድርጋቸው እና
😂😂
አሚን
መቅድዬ እረባሽ ስወድሽ እኮ አሞኝ ተኝቼ ነበር ሳይሽ ትንሽ ተሻለኝ 🥰🥰🥰🥰
ኤቢሲዎች አሁንስ የሚሰራችሁን አሳጣችሁ እረበልክ ሁኑ በተለይ መቅደስ የሚሏት አይጥልም አረ ረጋ በይ አሁን እንዲህ የሚኮንበት ጊዜ ነው ታሳፍራላችሁ ምድረ ቆረቆንዳ ።
መቅዲ አርቲስት መሆን አለብሽ የኔ ቆንጆ ትልቅ መልክት ነው
ሰው ሰላም ከመንሳትና ከማጥፋት አስር ጊዜ ጭር ቢል ይሻለናል
ኧረ ህዝባችን አለቀ ኧረ ኡኡኡ ለማን እንጩህ😢😢😢😢
መቅዲ ዛሬ ነው ያየሁት ያማል ቅኔው ላብይ አህመድ እና ላገልጋዬቹ ይጋበዝልኝ ።
መቅደዲን አለማድነቅ ንፎግነት ነው
በጠም መልክት አለዉ ለመግስት አድርሱልን
ወይኔ ታድለሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ የኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ የመዳም ቅመም
አወን የኛም መንግስት ጭር ሲል አይወድም አንዴ ከትግሬጋ ኡንዴ ከአማራጋ አንዴ በቤተክርስቲያነሰ አንዴ በመስጊድ እያለ ያፈራርሰናል እባብ የሆነ ሰው አላህ በላዓውን ያውረድበት
በጣም አሳቅሸኝ አገላለጥሸ 😂😂
😝😝😝😝😝😝😝😝😝👎
Aminnnn yansaw abo😊
@@Chaltuko-ol5wc ጅርቱ
@@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ ጅራ 👍
መቅድየ የኔ ቅመም💚💛❤️የEbS ድምቀት
ውይ መቅዲ ክክክክክክክ ልዩነሺ ቀበጥ
ጊዜውን ያማከለ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቼ ይህ ሁሉ ለኑሮ ለቤቱ ለሚስቱ ለዘሩ ለዘርማንዘሩ አይደለም ለዲኑ ለሀይማኖቱ ለመስጅዱ ነው 😊
አረ አተራመሻቸው መቅዲዬ 😂😂😂እውነትም ጭር ሲል አልወድም😂❤
መቅድየ እደው ሲያምርብሺኮ ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን
ብዙም ኮሜት መፃፍአልወድም የመቅድ ሀረካት አደኛ ወላሂ ነገር ነገር መነካካት ስላሙንም ስው ውሀ የደፋችው ፓረት ጎበዝ ሁሉም ያምረብሻል የምር
እኔን ጭር ካለብኝ አመታት ተቁጠሩ 😢😢😢😢😢😢😢እምዬ ሐገሬ ኢትዮጵያስላምሽን ያብዛልኝልኡል እግዚአብሔር😢😢😢😢😢
ፍትህ ለእስልምና ተከታዮች ፍትህ ለሀይማኖት ስፍራ
እናመስግናለን
ያማል ቅኒው ጭር ሲል አልወድም 😂😂😂
ፈጣሪየ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን🙏
ይመችሽ መቅዲ
ፍትህ ለመሥጊዳችን
መቅዲ ስወድሽ ደግሞ ሁሉ ያምርብሻል😂❤
በጣም ያዝናናል፤ መንገድ ላይ ፍቅረኛሞችና ባለሱቋ እውነተኛ እንጅ እየተወኑ አይመስለኝም
መቅዲ እኮ ትችልበታለች ስወዳት ከራሴ በላይ ነው 🥰🥰
በእነት ሰርታችሁታል ቁጭ የአብይ አህመድ ገጸ ባህርይ ይህው አብይ ጭር ሲል አይወድም አዴ በሀይማኖት አዴ በዘር አዴ በፖለቲካ እያባላን ነው አድ ቀንኳ ሰላም ሆኖ ውሎ አያድርም 😢😢😢😢😢መቅዲ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
ሳህ
ጭርሲል አይወድም የኛ ደም ካልጠጣ በቀር ለአውሬው በሰው ደም ለተጨማለቀው ለአውሬው ይሁን
መቅድ ያች ፍቅርኮ እየጨመረብኝ መቷል ማሪያምን እወድሻለሁ የኔዉድ እህት😂😂😂😂😂 ዘና እኮነዉ የምታደርጊኝ
መቅዲ❤❤❤
መቅድ የኔ ቆንጆ ❤❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመሥጊዶቻችን🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መቅዲዬ የሳቅ ምንጭ❤❤❤❤❤
መቅዲ ሁሌም አንደኛ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢እኔስ ያገሬ ናፍቁት ሊደፋኝ ነው ስደት አንክ ይጠፋ መቅዲዬ የሳቅ ምጭ
ሶስቱ እርጎዬዎች የኛ የ80ዎቹ ልጆች ዘፈን
ለዘመናችንባለስልጣናትእናጉልበተኞችባለጊዜ፣ፓለቲከኞችይሁንልንመታሰቢያነቱ
መቅዲ የኔ ቀውስ እኛ ሰፈር ያደግሽ ነው የሚመስለኝ እውነት ❤❤❤❤❤
ሰታምረ ❤❤❤❤❤❤
አደራ ኢማናችሁ መቅድን ከebs እዳታሶጡብን ድምቀታችን ነች
ለመንግሥታችን ጋብዙት😂😂😂
ያሁኑ መንግስታች 😂😂😂
ልሳቅ ወይስ ምን ላድርግ ለካ ጭር ሲል የሚወድ የለም😂😂
ስወድሽ
መቅዲዬ የኔ ውድ😂😍😘
ይህ ዘፈን ማስታወሻነቱ ለአብይ ይሁንልን
መቅድዬ አንቺ ትለያለሽ❤🎉🎉🎉 አንደኛ❤🎉🎉🎉🎉ስወድሽ❤🎉🎉የኔ እብድ
መቅዲ ክስተት የሆነች ልጅ.. እናመሰግናለን ቆንጆ
መቅዲ ትችያለሽ ❤
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዳችን
😂😂😂😂😂😂 ዝም በል ደነዝ ፍትህ ለሁልም ያስፈልጋል 😮
እወሁድንኮ በጉጉት ነው ምጠብቃው😂😂😂❤❤
ፍትህለመስጂዳችን
ኢቢኤሶች ደስ ሲሉ ለእናንተስ 😂
አማራ ለማንም ስጋት ሆኖ አያውቅም አማራ ሲጎዳ ቁመህ የምታይ አማራን ጨርሶ አንተ ቤት ይመጣል የምድነው አማራ ሲኖር ነው ካልሆ ግን አማራን ጨርሶ አንተንም ይበላሀል ያ እንዳይሆን ተነስ በጋራ ከተበዳይ ጎን ቁም ተነስ
Ebankhn endi yezernenet astesaseb yeker! Amara mnmn sanel le hak enkom le sewnt enkom! Mnm yehon mn sebedel senay le hak enkom! Sew enhon megemerya.
አረባክ አንነሳም ምድረ ቆምጬ
መቅድዬ ስወድሺ እኮ❤❤😂😊
ፍትህ ለመስጂዶቻችን
ፍትህ ለመስጊዳችን ፍትህ ፍትህ
አይ መቅዲዬ😁😁😁ከህዝቡ ይልቅ መንግስታችንን በደንብ ገልፀሽዋል😁😁
መቅድዬ መቅዲናት❤❤
መሥጅዶቻችንን አፍርሠዉ የሚሠሩት ከተማ ጉድ እናያለን
አብይን ነው የገለጥሽው ጭር ሲል አይወድም
ፍትህ ለመስጊዶዳችን
መቅድያ በሳቅ ትችያለሽ እናቴን😂😂😂❤❤❤❤❤
ለአብይ ወሳኝ መልክት አላህ ያንሳው እና😢😢😢
አንቺንና መሠሎችሽን ያንሳቹ አላህ☝️
@@amethiopiaethiopia8098 የአላህ እርግማን ይውረድባችሁ አንችን እና እሱን ከነቡችሎቹ
@@ethiopia7697 እርግማኑ ለዘረኞች ለፅንፈኞች ይሁን ። ከነዛ መሀል ከሆንሽ ያንሳሽ
@@amethiopiaethiopia8098 የአብይ ጫማ ጠራጊ አትጫጭ
@@anshaebrahim3901 እከካም ነገር ነሽ። ቆማጣ 🤮🤮
ትክክክልመልክትአለዉዉዴ
ቅኔው ከባድ ነው አሁን መንግስት የሚያስበውን የሚያደርገውን ነው የገለፀው ሙዚቃው
ፍትፍ ለመስግድቾቻችን
ያማል ቅኔው ጭር ሲል አልወድም😢😢😢
ልክ እንደእሁንዋ ሃገራችን ሆንብለው የሚተናኮሉት ህዝብ እሁንስ አሳዘነኝ 😢😅እግዝሃብሄር ይድረስለት
መቅድዬ❤❤
መቅዲ ትችያለሽ ❤ሰላም ለሀገራችን
ኧረ መቅዱ 😂😂😂😂😂
ዋውውውው ደስ ይላል❤❤❤❤❤
😂እዛ ማዶ ፀብ አዉሱኝ 😅😅😅
አንደኛ ነሽ።
መቅዲዬ ስወድሽ
መታሰቢያነቱ ለብልፅግና ነው ለቢልግና ፓርቲ መሆን አለባት↪️ጪር ሰል አልወድም
ፍትህ ፍትህ ለመስጂዶች
የሀገረችን የመግስት በሃሪ ነው የገለፀቺት
መቅዲዬ የምወድሽ❤❤❤❤❤ ሰርተሽዋል😂😂😂😂
የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለጾመ ሃወርያት በሰላም አደረሳቹ መልካም ጾም ይሁንልን⛪🔐
Amen enquan abro aderesen
ፍትህ ለመስግዶቻቺን 🕌🕌🕌🕌☝️😭😭
ደምሪኝ
ቤትሽ ስላልፈረስ ስለመስጊድሽ ታስቢያለሽ መኖሪያቸው የፈረሰባቸው ሙስሊም ክርስቲያኑ በየሜዳው ተኝተው የት ነበራችሁ
@@Redseaafar00 በግ ቤቴ ፈርሶ መስጅዴ አይፍረስ ዶማ
@@ሂክማነኝወሎዬዋ ከብት ቤት የሌለው የትይሰግዳል ሰው ቤት ቢኖረው ሜድላይ ይሰግዳል ቤት ሳይኖረው መስጊድ ቅንጦት ኑው
ፍትህ ከካፊር ከካሀዲ አትለምኑ እባካችሁ በመስገጃችሁ ላይ አላህን ጠይቁ እናንተ መልስ የእነሱ ዋጋ ሲያገኙ ያላችሁ በቅርቡ አይቀርም ኢንሻ አላህ
መታሰቢያነቱ ጭር ሲል ለማይወደው ለገዳዩ ለብልግና ማነው ለብልፅግና ፓርቲ ይሁን 😢
Hole. #mengesten. Mewengel. Aydebereshem ?????? Allah. Lebeshen en serashen yawekal. !!!!! Kefo. Eyserash. #Mengest. Mengest. Atebay. 27 amt. Be. #Tplf. Setasabeb. Neber. Ahon demo. #PP. #Allah. Yetazebeshal
Exactly
ትክክል
አዉ ሳይቀዠቀዥ ሳይበጠብጥ ሲቀር ጭር ሲልበት የማይወደዉ የእሱ ይሁንልን
@@eagle4452 እሡ ይሻላል በየቦታው ሠው ካልሞተ የማይረኩ እንዳቃጠሉን የማይለቅ ሀዘን ይሥጣቸው ይንጫረሩ የባሠ እንጅ የሚበጅ የለም ለእልቂትና ለመከራ ዳረገን
ሀገር የለ ሀይማኖት ይከብዳል ፍትህ ለመስጊድ 😢🕌💔
EB's(ዎች) በጣም እወዳችሗለሁ! በተለይ "መቅዱን"! ታዝኑኛላችሁ!
ፍትህ ለማስግዶቻችንና በግፍ ለተገደሉ ዎንድሞቻችን
ፍትህለመስጅዶቻችን እና ደማቸውለ።
ለፉሰሰወንድሞቻችን
😂😂😂😂😂መቅዲዬ መታሠቢያነቱ ለዘመኑ አክቲቪስቶች ይሁንልን😢😢😢😢😊😊😊😊
መቅዲ በጣም የምትገርሚልጅነሽ አክትንግ ጋዜጠኛ ሁለገብ ነሽ ቆንጃ ንግግር የምትችይ ጎበዝ ልጅ ነሽ የኢቢኤስ ድምቀት ብዬሻለሁ
ፍትህ ለሙስሊሞች መስጊድ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢 💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌☝🏻☝🏻☝🏻😥😥😥💔💔
😂😂😂😂መታሠቢያነቱ ለዘመኑ አክቲቪስቶች ይሁንልኝ 😘❤️መቅዲዬ ስወድሽ 😘😘
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ 😢😢 ❤❤❤
ጭር ሲል አልወድም ያማል ቅኔው 😂
ትክክለኛው የአብይ ባህሪ ወላሂ
አብይ አብይ ምን ያርጋችሁ ምቀኛ
@@Babeybabey5372 ከሱበላይ አጥቂ አለደ አቦ
@@Sተስፈኛዋ-m4i እኮ አይገርምሽም ኢሄ ሸፋፋ
@@Babeybabey5372 ማን ተመቀኘው በተኮሉ ሰይጣን ይቀናበታል
@@Babeybabey5372 በምኑ እንቅናበት በመልካምነቱነው ወይስ ሀገሪቱን አሥከብሮ ስለያዘ ስሙን ቄሥ ይጥራው ይሄ የእዩጨፋ ገረድ ሀይማኖት ሢበጠበጥ ማየትና ቤተእምነት ሢፈርሥ አምሮኛል አለው የልቡንሞላለት አይበጁም በቅርብፍትህ ያምጣልን ይበቃናል ምንም እሡ የሰራው የለም ከግድያና ከችግር ብጥብጥውጭ
በጣም ደብሮኝ ላልቅስ ስል ነው ያየሁት
አይዞን
እኔም ነኝ 😢😢😢
🙄😂አይዞን
እና ሳቅሽ
@@Chaltuko-ol5wc አልሳኩም ግን ማልቀሱን ረሳሁት 🙂
ኢቤሶች ቅኔያችሁ ደስ ይላል መቅዲዬ ቅመም እኮ ነሽ
ፍትህ ለመስጅዳችን🕌🕌🕌🕌🕌🕌💔
መቅድዬ ሙቼ ነው የምወድሽ ምንም ብትሠሬ ያምርብሻል የኔ እንቁ❤❤
ውይ መቅዲዬ ጣፋጭ😂😂😂❤
ይመችሺ መቅዲ አቢይም እየሳቀነው እያጋደለን ያለው ጪር ስል አይወድም
ማቅድ የሰዉ ፍቅር ታቶሽል ታድሌሽ ሁሉ ያምርብሽል ደገግሜ ነዉ የየዉት❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለመስጌድ
አወ ያሁኑ መንግስት እረብሻ ከሌለ ጭር ስለሚለው ነው በየቤታችን እየመጣ እሚቀጥፈን አላህ ጭር ያድርጋቸው እና
😂😂
ደምሪኝ
አሚን
መቅድዬ እረባሽ ስወድሽ እኮ አሞኝ ተኝቼ ነበር ሳይሽ ትንሽ ተሻለኝ 🥰🥰🥰🥰
ኤቢሲዎች አሁንስ የሚሰራችሁን አሳጣችሁ እረበልክ ሁኑ በተለይ መቅደስ የሚሏት አይጥልም
አረ ረጋ በይ አሁን እንዲህ የሚኮንበት ጊዜ ነው ታሳፍራላችሁ ምድረ ቆረቆንዳ ።
መቅዲ አርቲስት መሆን አለብሽ የኔ ቆንጆ ትልቅ መልክት ነው
ሰው ሰላም ከመንሳትና ከማጥፋት አስር ጊዜ ጭር ቢል ይሻለናል
ኧረ ህዝባችን አለቀ ኧረ ኡኡኡ ለማን እንጩህ😢😢😢😢
መቅዲ ዛሬ ነው ያየሁት ያማል ቅኔው ላብይ አህመድ እና ላገልጋዬቹ ይጋበዝልኝ ።
መቅደዲን አለማድነቅ ንፎግነት ነው
በጠም መልክት አለዉ ለመግስት አድርሱልን
ወይኔ ታድለሽ እንዴት እንደሚያምርብሽ የኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ የመዳም ቅመም
አወን የኛም መንግስት ጭር ሲል አይወድም አንዴ ከትግሬጋ ኡንዴ ከአማራጋ አንዴ በቤተክርስቲያነሰ አንዴ በመስጊድ እያለ ያፈራርሰናል እባብ የሆነ ሰው አላህ በላዓውን ያውረድበት
በጣም አሳቅሸኝ አገላለጥሸ 😂😂
😝😝😝😝😝😝😝😝😝👎
Aminnnn yansaw abo😊
@@Chaltuko-ol5wc ጅርቱ
@@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ ጅራ 👍
መቅድየ የኔ ቅመም💚💛❤️የEbS ድምቀት
ውይ መቅዲ ክክክክክክክ ልዩነሺ ቀበጥ
ጊዜውን ያማከለ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቼ ይህ ሁሉ ለኑሮ ለቤቱ ለሚስቱ ለዘሩ ለዘርማንዘሩ አይደለም ለዲኑ ለሀይማኖቱ ለመስጅዱ ነው 😊
አረ አተራመሻቸው መቅዲዬ 😂😂😂እውነትም ጭር ሲል አልወድም😂❤
መቅድየ እደው ሲያምርብሺኮ
ፍትህ ለቤተ እምነቶቻችን
ብዙም ኮሜት መፃፍአልወድም የመቅድ ሀረካት አደኛ ወላሂ ነገር ነገር መነካካት ስላሙንም ስው ውሀ የደፋችው ፓረት ጎበዝ ሁሉም ያምረብሻል የምር
እኔን ጭር ካለብኝ
አመታት ተቁጠሩ
😢😢😢😢😢😢😢
እምዬ ሐገሬ ኢትዮጵያ
ስላምሽን ያብዛልኝ
ልኡል እግዚአብሔር😢😢😢😢😢
ፍትህ ለእስልምና ተከታዮች ፍትህ ለሀይማኖት ስፍራ
እናመስግናለን
ያማል ቅኒው ጭር ሲል አልወድም 😂😂😂
ፈጣሪየ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን🙏
ይመችሽ መቅዲ
ፍትህ ለመሥጊዳችን
መቅዲ ስወድሽ ደግሞ ሁሉ ያምርብሻል😂❤
በጣም ያዝናናል፤ መንገድ ላይ ፍቅረኛሞችና ባለሱቋ እውነተኛ እንጅ እየተወኑ አይመስለኝም
መቅዲ እኮ ትችልበታለች ስወዳት ከራሴ በላይ ነው 🥰🥰
በእነት ሰርታችሁታል ቁጭ የአብይ አህመድ ገጸ ባህርይ ይህው አብይ ጭር ሲል አይወድም አዴ በሀይማኖት አዴ በዘር አዴ በፖለቲካ እያባላን ነው አድ ቀንኳ ሰላም ሆኖ ውሎ አያድርም 😢😢😢😢😢መቅዲ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤
ሳህ
ጭርሲል አይወድም የኛ ደም ካልጠጣ በቀር ለአውሬው በሰው ደም ለተጨማለቀው ለአውሬው ይሁን
መቅድ ያች ፍቅርኮ እየጨመረብኝ መቷል ማሪያምን እወድሻለሁ የኔዉድ እህት😂😂😂😂😂 ዘና እኮነዉ የምታደርጊኝ
መቅዲ❤❤❤
መቅድ የኔ ቆንጆ ❤❤
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለመሥጊዶቻችን🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌👈😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መቅዲዬ የሳቅ ምንጭ❤❤❤❤❤
መቅዲ ሁሌም አንደኛ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
እኔስ ያገሬ ናፍቁት
ሊደፋኝ ነው
ስደት አንክ ይጠፋ
መቅዲዬ የሳቅ ምጭ
ሶስቱ እርጎዬዎች የኛ የ80ዎቹ ልጆች ዘፈን
ለዘመናችንባለስልጣናትእናጉልበተኞችባለጊዜ፣ፓለቲከኞችይሁንልንመታሰቢያነቱ
መቅዲ የኔ ቀውስ እኛ ሰፈር ያደግሽ ነው የሚመስለኝ እውነት ❤❤❤❤❤
ሰታምረ ❤❤❤❤❤❤
አደራ ኢማናችሁ መቅድን ከebs እዳታሶጡብን ድምቀታችን ነች
ለመንግሥታችን ጋብዙት😂😂😂
ያሁኑ መንግስታች 😂😂😂
ልሳቅ ወይስ ምን ላድርግ ለካ ጭር ሲል የሚወድ የለም😂😂
ስወድሽ
መቅዲዬ የኔ ውድ😂😍😘
ይህ ዘፈን ማስታወሻነቱ ለአብይ ይሁንልን
መቅድዬ አንቺ ትለያለሽ❤🎉🎉🎉 አንደኛ❤🎉🎉🎉🎉ስወድሽ❤🎉🎉የኔ እብድ
መቅዲ ክስተት የሆነች ልጅ.. እናመሰግናለን ቆንጆ
መቅዲ ትችያለሽ ❤
ፍትህ ፍትህ ለመስጊዳችን
😂😂😂😂😂😂 ዝም በል ደነዝ ፍትህ ለሁልም ያስፈልጋል 😮
እወሁድንኮ በጉጉት ነው ምጠብቃው😂😂😂❤❤
ፍትህለመስጂዳችን
ኢቢኤሶች ደስ ሲሉ ለእናንተስ 😂
አማራ ለማንም ስጋት ሆኖ አያውቅም አማራ ሲጎዳ ቁመህ የምታይ አማራን ጨርሶ አንተ ቤት ይመጣል የምድነው አማራ ሲኖር ነው ካልሆ ግን አማራን ጨርሶ አንተንም ይበላሀል ያ እንዳይሆን ተነስ በጋራ ከተበዳይ ጎን ቁም ተነስ
Ebankhn endi yezernenet astesaseb yeker! Amara mnmn sanel le hak enkom le sewnt enkom! Mnm yehon mn sebedel senay le hak enkom! Sew enhon megemerya.
አረባክ አንነሳም ምድረ ቆምጬ
መቅድዬ ስወድሺ እኮ❤❤😂😊
ፍትህ ለመስጂዶቻችን
ፍትህ ለመስጊዳችን ፍትህ ፍትህ
አይ መቅዲዬ😁😁😁ከህዝቡ ይልቅ መንግስታችንን በደንብ ገልፀሽዋል😁😁
መቅድዬ መቅዲናት❤❤
መሥጅዶቻችንን አፍርሠዉ የሚሠሩት ከተማ ጉድ እናያለን
አብይን ነው የገለጥሽው ጭር ሲል አይወድም
ደምሪኝ
ፍትህ ለመስጊዶዳችን
መቅድያ በሳቅ ትችያለሽ እናቴን😂😂😂❤❤❤❤❤
ለአብይ ወሳኝ መልክት አላህ ያንሳው እና😢😢😢
አንቺንና መሠሎችሽን ያንሳቹ አላህ☝️
@@amethiopiaethiopia8098 የአላህ እርግማን ይውረድባችሁ አንችን እና እሱን ከነቡችሎቹ
@@ethiopia7697 እርግማኑ ለዘረኞች ለፅንፈኞች ይሁን ። ከነዛ መሀል ከሆንሽ ያንሳሽ
@@amethiopiaethiopia8098 የአብይ ጫማ ጠራጊ አትጫጭ
@@anshaebrahim3901 እከካም ነገር ነሽ። ቆማጣ 🤮🤮
ትክክክልመልክትአለዉዉዴ
ቅኔው ከባድ ነው አሁን መንግስት የሚያስበውን የሚያደርገውን ነው የገለፀው ሙዚቃው
ፍትፍ ለመስግድቾቻችን
ያማል ቅኔው ጭር ሲል አልወድም😢😢😢
ልክ እንደእሁንዋ ሃገራችን
ሆንብለው የሚተናኮሉት ህዝብ እሁንስ አሳዘነኝ 😢😅
እግዝሃብሄር ይድረስለት