Daniel's Briefs 034 - ወዲ ወረደ ምን እያለ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 40

  • @abelaberhanue2962
    @abelaberhanue2962 3 часа назад

    ጀግና ዳንኤል

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 6 часов назад +1

    ❤❤❤ በትርዕልና ዳኒ

  • @EfremGebregziabher-g5r
    @EfremGebregziabher-g5r 9 часов назад +3

    Thanks

  • @abrahamdesta2211
    @abrahamdesta2211 4 часа назад

    ❤❤❤ግልጺ ዩ ❤❤❤

  • @emondamena
    @emondamena 7 часов назад +1

    እዋይ 😲

  • @Abel77638
    @Abel77638 5 часов назад

    Good analysis.

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 8 часов назад +2

    Obviously after 2024 enfeshfesh, we do have 2 Tplf, we hope 4 unity

  • @dawitaddisu2777
    @dawitaddisu2777 4 часа назад

    ትርርርርርርር

  • @samsonkassa1259
    @samsonkassa1259 3 часа назад

    BANDA!

  • @EagleEye4118
    @EagleEye4118 8 часов назад +1

    🙏🙏🙏🫡🫡🫡

  • @habtomfesseha6089
    @habtomfesseha6089 6 часов назад +1

    ሁለት ህወሓት ፣ሀለት ውናት ፣ሀለት ሳልሳይ ወያነ ፣ሁለት ዓረና ፣ ወዘተ ከ logic አንፃር ሊኖር ይችላል logical ነኝ ስለምትል በየ ነው ወይስ ሁለት ህወሓት በማለት በሁለቱም መከፋፈል በመፍጠር ላይፈታ ለማድረግ ነው ወይስ ኣለገባኝም

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 4 часа назад

    ግምት ናይ ትግራይ ረብሓ ዘረጋግፅ ዓቅምን ሞራልን የብለሙን።

  • @issacharheylu6002
    @issacharheylu6002 9 часов назад +2

    He is also part of the problem, but he was trying to appear as innocent. Probability he is cooking something behind the curtains.

    • @danielberhane4236
      @danielberhane4236 5 часов назад

      he wishes to be seen as future president and rescuer

  • @habtom1983
    @habtom1983 5 часов назад

    ህወሓት አንድ ነው ሁለት ህወሓት የሚባለው የተበላበት እቁብ ነው በበለጠ በቅርቡ ይታያለው!👌

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 8 часов назад

    Kefu zeble

  • @mussiemehertab3997
    @mussiemehertab3997 5 часов назад

    endante dedeb new😂😂

  • @GB-ly7rt2
    @GB-ly7rt2 10 часов назад +2

    ያንተም ተጨማሪ ውዥንብር ሆነብን 😅

  • @fitsumtsegay4700
    @fitsumtsegay4700 10 часов назад +1

    ንምንታይ እካ ብኣምሓርኛ ገይርካዮ ሃገራዊ ኣጀንዳ ድዩ ኮይኑ?

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 8 часов назад +1

      A man has to eat someway. Plus, he is Ethiopian, isn't he? As the politics of the rest of Ethiopia affects Tigray, the issue of Tigray should also be open to Ethiopian politics. You should also remember, there are non Tigrigna speaking Tegaru all over Ethiopia and abroad.

  • @melakyoseph3322
    @melakyoseph3322 9 часов назад

    Why don't you tell us how and why Tigre failed itself and Ethiopia!

  • @HailekirosGebremariam
    @HailekirosGebremariam 9 часов назад

    Please, you should stop taking, you have paid

  • @Adam-lw8lx
    @Adam-lw8lx 9 часов назад

    ዳንኤል አሁን እየሆነ ያለው ነገር በደምብ ታውቀዋለህ፣ መሸፋፈን አያስፈልግም። ይልቁን ነገሮች ግልፅ አድርጎ ትግራይን ካጠላባት አደጋ መታደግ ነው ያለብን።
    ሲጀመር ትግራይ አሁን ያለችበት ሁኔታ ላይ እንድትወድቅ ያደረገው ይሄ የጦር መሪ ነኝ የሚል ኮራብትድ ሃይል ነው፣ ይሄ ግልፅ ነው። ይሄ የበሰበሰ ህውሃት እሚሉት ጉሩፕ በስልጣን እንዲቆይ ይፋልጋሉ። አሁን ባለው የወጣቱ የለውጥ ፍላጎት ለማፈን አዲስ ስልት ቀይሰው ነው የመጡት፣ ግዝያዊ መንግስቱን አፍርሰው ለግዜው ወታደራዊ በማድረግ ቆይቶ ያ ወንጀለኛ ጉሩፕ መልሶ ስልጣኑን እንዲቆጣጠር ለማድረግ ነው። ጆን መዲድ የሚባለው ሌላው የባህል ጀነራልም😂 የህዝብ በአላትን እስታኮ ይሄንን አጀንዳ እያራመደ ነው።

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 7 часов назад

      በትግርኛ ፃፍ አይገባም !

  • @Lemishe
    @Lemishe 10 часов назад

    የድሬ ደዋው ዳንኤል ብርሃኔ ጥቁሩ ትግራዋይ ይህን እስኪ
    ስማ ዳኒኤል አየህ ግን ዘመዶችህ
    እና አንተ እንዲሁም የእእድዋ የሺሬ አባቶችሁ የዘሩትን ሳይውል
    ሳይያድር አጨዳችሁ ለ30 አመት
    በወለጋ በአርሲ በሲማ በትንሹ
    አገው በእናት ጡት ነካሾች ጉያ
    ተደብቃችሁ ብዙ ሸጣናዊ
    ወንጀል ፈፅማችሃል ይህንን
    ግን አልጠቀማችሁም
    የታላቁ አማራ ህዝብ ወጣት
    ብሄርተኛ ገና ከጠዋቱ እያገሳ
    እየመጣላችሁ ነው
    ተመፈጥሯል እናተ
    አይደላችሁም ምስራቅ አፍሪካ
    የሚያቆመው ሃይል አይደለም
    ለእናተ እድል የሆነው
    የባህርዳሩ የአራት ኪሎ
    ስብስብ ነው እንጂ
    እንደ ኢትዮጵያ አማራ
    ህዝብ ቢሆን ዛሬ ቀና
    ባላላችሁ ነበር
    ቀጣይም የትም
    አደርሱም

    • @EyobSelassie
      @EyobSelassie 7 часов назад +1

      ተረት ተረት እሱ የሚያወራው ስለትግራይ አንተ ምን አገባህ ? የሆንክ እዳ ነገር ነህ

  • @GilhatBCS
    @GilhatBCS 9 часов назад

    You lost the plot, may be deliberate? Because TPLF signs the pre peace agreement, then what is your argument not to continue and finalize the process. Expecting some one to take over in mid dialogue. PP why represent Ethio govt? Common let's face the fact

  • @yemanetsegaye2985
    @yemanetsegaye2985 8 часов назад

    He is assigned by pp