በእድሜ በጣም ከሚበልጥሽ ሰዉ ጋር የፍቅር ግንኙነትም ሆነ ትዳር አትመስርቺ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ሰፊ የእድሜ ልዩነት ሲኖር በተለያዩ ነገሮች ጫና ይደርስብሻል. ቪድዮው ላይ ያልጠቀስኩት "እኔ አውቅልሻለሁ ወይም እኔ በእድሜዬ ምክንያት የተሻለ አውቃለሁ" በማለት የወሊድ መቆጣጠሪያ ወይም ኮንዶም አጠቃቀምም ላይ ጫና ሊደርስብሽ ይችላል!
    ሴት ጠል አስተሳሰቦች ወይም ሁዋላ ቀር አስተሳሰቦች ከፍቅር ወይም ከትዳር አጋርሽ ሊያጋጥምሽ ይችላል!
    ኃላፊነትን ላለመወጣት የፍቅር አጋርሽ እድሜን እንደ መሳሪያ ሊጠቀም ይችላል

Комментарии • 1