ወደሀት ልትቀርባት ስትፈልግ እና የቀረብካት ሴት ከገፋችህ እነዚህን አርግ |yod hluse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 85

  • @gechfentahun2031
    @gechfentahun2031 5 месяцев назад +16

    የእኔ የልብ ህመም ፈዋሽ ወድሽ አለሁ😍😍😍

  • @-betesaida8661
    @-betesaida8661 3 месяца назад +3

    የምታቀርብያቸው በጣም ጠቃሚና በቅንነትሽ የተሞሉ በመሆናቸው ሁሌም እከታተልሻሁ ስለ እሩቅ ፍቅር ግንኙነትና እንዴት ፍቅርን ማፅናት እንደምንችል በተጠና መልኩ ብታቀርቢልን ብታብራሪልን ደስ ይለኛል

  • @wondimagegnWorku
    @wondimagegnWorku 5 месяцев назад +10

    ዛሬ ነው ግፍያዉ የተጀመረው ።እናም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ።

  • @shemsusirajhusen
    @shemsusirajhusen Месяц назад +1

    አድናቅሽ ነሽ በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው። አመሰግናለሁ።

  • @maru70-5
    @maru70-5 5 месяцев назад +4

    10000% ራሴን ነው ያየሁት 😢 ያወራሽው እንዳለ ምን ሆኜ ነው ያስባልሽኝ ትክክል ነሽ

  • @MusteMustisha
    @MusteMustisha 3 месяца назад +3

    ትክክል የእውነት አስታማሪ ነሽ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Месяц назад +1

    የማማ ኢትዮፕያ ልጅ እንደምን ከረምሽ: የምታስተላልፊዉ መልእክት ሁሉ ለማንኛዉም እድሜ ይሰራል : ኤክፐርት ነሽ ቀጥይበት ❤❤❤🙏🙏🙏💚💛❤👍👍👍🍮

  • @mesfinkefa5859
    @mesfinkefa5859 4 месяца назад +3

    ሙሉ በሙሉ ትክክል ነሽ ይመችሽ

  • @eshetutsegaye1657
    @eshetutsegaye1657 5 месяцев назад +3

    Wow ! Your Everything Expression is perfect .keep it up...

  • @ahmedumar8762
    @ahmedumar8762 Месяц назад

    ግልፅ ነው ገዝቼዋለሁ ዮዲ😊 ምርጥ ምክር ነው ለተጠቀመበት

  • @EW721
    @EW721 3 месяца назад

    ብዙ ትምህርት አስተምረሺኛል ዮዳዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @عاملالغنم-ح1ل
    @عاملالغنم-ح1ل 24 дня назад

    በጣም ነው የምችይው እናመሰግናልን❤

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 5 месяцев назад +1

    that's the fact and a great advice Thank you!

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s 3 месяца назад

    በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ተባረኪ ቆንጅዬ

  • @jemberuteka8046
    @jemberuteka8046 4 месяца назад

    Thanks too,

  • @yohannesmelesegebremichaie4381
    @yohannesmelesegebremichaie4381 5 месяцев назад

    What a wonderful lesson!

  • @TerefeMamo-s2e
    @TerefeMamo-s2e 3 месяца назад

    ዮዲ በእውነት ተመቸሽኝ ❤❤❤❤❤

  • @tajunigussie7544
    @tajunigussie7544 5 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ነሽ አመሠግንሻለው ❤❤❤❤❤❤

  • @امأيمنحبيبهمحمد
    @امأيمنحبيبهمحمد 5 месяцев назад +1

    እረምልበልሽ በጣም ተመቸኝ ምክርሽ እርሜይ ስጥልኝ እህቴ ኑሪልኝ

  • @ahmedabdulla5104
    @ahmedabdulla5104 9 дней назад

    እኔ ከምየቀው በመነሰት በጠም ትክክል ነሽ

  • @dagm4672
    @dagm4672 5 месяцев назад +4

    ለlike አትሰስቱ ምቀኛ አትሁኑ

  • @TemelesTadele-td7it
    @TemelesTadele-td7it 5 месяцев назад

    በጣም ገራሚ ሃሳብ ነው በርቺልን❤

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ አመሰግናለሁ ዬዲ

  • @HOW_TO_ET
    @HOW_TO_ET 5 месяцев назад +1

    thanks
    😍😍😍

  • @OkOk-vv9rq
    @OkOk-vv9rq Месяц назад

    እኔ በግሌ አስተማሪ ነግር ፈሬ ነዉ የተናገርሽዉ❤

  • @AndualemTesfaye-x2l
    @AndualemTesfaye-x2l 3 месяца назад

    ማስተዋልና ጥበቡን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ!!!!!!

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s Месяц назад

    ዬዲ በጣም አሪፍ በረቺልኝ።

  • @yosephbelachew7382
    @yosephbelachew7382 5 месяцев назад +1

    professionalism Expressing Only For You . judiye

  • @dagm4672
    @dagm4672 5 месяцев назад +1

    ይህ ቪድዮ ከ3000 በላይ እይታ አለው ምናለበት ሁላችሁም Like share ብታደርጉ

  • @ዝናሽብዙነዉብዙነዉ

    ሚክርሽ ❤ደስስ ይላል🎉

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 4 месяца назад

    ይገርማል ። በወንዶች ወገን ፡ ልክ ያለው ሁኔታ በግልፅ ሚድያ ላይ አፈንድተሻል ክክክክክክክ

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 5 месяцев назад +3

    Welcome yod house 😍👍

  • @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
    @WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 5 месяцев назад +2

    ጎሺ እውነት ብለሻል

  • @teliksoetegaye
    @teliksoetegaye 3 месяца назад

    አሰተማሪነው❤❤❤

  • @SahiidSahiid
    @SahiidSahiid 5 месяцев назад

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 3 месяца назад

    Vrp❤❤ top yehone siko maker new hobez hawan brchi enamesgenalen❤🎉🎉❤

  • @MYworllove7195
    @MYworllove7195 3 месяца назад +2

    እረ ፍቅር ሊገለኝ ነው ወይ አልነገርኳት

  • @hanihasen
    @hanihasen 5 месяцев назад

    thanks yod❤❤❤❤❤❤

  • @ayuweteferi1711
    @ayuweteferi1711 5 месяцев назад

    100% እውነት ነው

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s Месяц назад

    ዬዲ ምነው ድምጵሽ ጉንፍን ነው የኔ እህት አይዞሽ በረቺልኝ ኦሬንጅ ጠጪበት

  • @Alimentoha
    @Alimentoha 5 месяцев назад

    ❤❤ዋው የወዲ ትለያለሽ የኔ ውድ

  • @yaredbogale4092
    @yaredbogale4092 26 дней назад

    ትመቺኛለሽ

  • @Mohammad-r3r4z
    @Mohammad-r3r4z 4 месяца назад

    አድናቂሽ ነኝ። የምር። በጭቀቴነው የደረሽልኝ

  • @user-hj4hg6oq8z
    @user-hj4hg6oq8z 26 дней назад

    ገደል ግቡ ...

  • @amarsumeya4867
    @amarsumeya4867 4 месяца назад

    ምርጥ ልጅ

  • @newvip6451
    @newvip6451 5 месяцев назад

    አንደኛ ነሽ ❤❤😊

  • @saay6009
    @saay6009 5 месяцев назад

    amesegnalew yod my teacher

  • @AbelTarekegnDegaga
    @AbelTarekegnDegaga 5 месяцев назад

    በጣም ገምቢ ምክር ነው እህት እራሴ ቆሜ እንዳስብ ያረግሽኝ።

  • @awetawate037
    @awetawate037 3 месяца назад

    የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @MohmmedAhmmed-kh2zs
    @MohmmedAhmmed-kh2zs 4 месяца назад +1

    ወላሂ ይች ልጂ ጉድ ናት

  • @AdemAbdu-h5m
    @AdemAbdu-h5m 4 месяца назад

    Betam arif mikr new ketiybet

  • @AmanuMelkamu-g4c
    @AmanuMelkamu-g4c 5 месяцев назад

    በገዘብ ምክንያት ለራቀችኝ ምን ላድርግ

  • @seidshambel3007
    @seidshambel3007 3 месяца назад

    Woww

  • @GorgeMan-u9n
    @GorgeMan-u9n 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ቨ8ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ቨ8ቐ 3 месяца назад

    እወድሻለሁ ሡሤ

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 4 месяца назад

    በእርግጥ በወንዶች ችግር ብዙ መከራ ያየሽና የደረሰብሽ ሴት ነሽ

  • @AeAs-r8v
    @AeAs-r8v 4 месяца назад

    ትችያለሺ

  • @EfremLove-d9v
    @EfremLove-d9v 5 месяцев назад

    space ወሳኝ ነገር ነው, ካላስ!!!

  • @merd24
    @merd24 3 месяца назад +1

    የሰው ልጅ ከባድ ፍጥረት ነው በተለይ የሐበሻ ሴቶች
    አንቺ ግን medicine ነሽ

  • @MateyasiePeter
    @MateyasiePeter 5 месяцев назад

    Good

  • @BireMan-wb5bd
    @BireMan-wb5bd 5 месяцев назад

    Done

  • @dhaqabadoyoo
    @dhaqabadoyoo 4 месяца назад

    ❤❤ good 👍👍👍👍👍

  • @MuradSuletan
    @MuradSuletan 4 месяца назад

    wowwww

  • @KamilAbrar-q8y
    @KamilAbrar-q8y 3 месяца назад

    ❤❤❤ yodii

  • @AbenezerMesay-n8q
    @AbenezerMesay-n8q Месяц назад

    የአሁኑ ሴቶች ይለያሉ

  • @nahiprince5889
    @nahiprince5889 5 месяцев назад

    Why?le mn Improvement atmgnim Thumbnail ena video editing bebetashashyi more arif tesrilesh esun dmo be netsa ene asjmreshalw

  • @Beha-Vet-ol8qh
    @Beha-Vet-ol8qh 5 месяцев назад

    ማር

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 5 месяцев назад

    Wow ❤❤wond nen❤😅😊😊😂😊😊

  • @GARLIC-s9b
    @GARLIC-s9b 5 месяцев назад

    Amesegnalow

  • @በለጠ-ጐ3ሐ
    @በለጠ-ጐ3ሐ 4 месяца назад

    ልታጣይኝ ነው

    • @merd24
      @merd24 3 месяца назад

      ጂል

  • @abdiguedi2656
    @abdiguedi2656 2 месяца назад

    🎉❤🎉

  • @HassenYassen-s2f
    @HassenYassen-s2f Месяц назад

    አንች እውነት ከፈጣሪ የተላክሽ ነብይ ነው የመሰልሽን የውስጤን ነው የነገርሽኝ አቦ ፈጣሪ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @SahiidSahiid
    @SahiidSahiid 5 месяцев назад

    እሽ፣ልቀቂብን😂😂😂😂

  • @AbdiReru
    @AbdiReru Месяц назад

    የወዲትጥርትባለአማረኛስለምትናገሪሁልጊዜአድማጭሽነኝአመሰግናለሁ፡አድሴትወድጃትነበርነገርግንየበፊትፍቅረኛየጓደኛስለሆነችእሽእምትልአይመስለኝምከሁኔታውእደተረዳሁትምንትመክሪኛለሽ

  • @YohanesMulugeta-zv9se
    @YohanesMulugeta-zv9se 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 4 месяца назад

    ኣዬ: ዮድ: ፍልቅልቅ** !! ወንዶች: ስለሴቶች: አጥንተው: ከሚያስተምሩን: አንቺ: የራስሽን: ራስሽ ያጠናሽውን ( ሴቶች: የምትሆኑትን) ሁሉ: ስታስተም ሪን: ምንኛ: እውነት ፤አስደሳች:ና: ግልፅ: ነው**!!??
    By z way, as I see & listen to you, አ/በ/ጥሩ አፍቃሪና: ተፈቃሪ: ነሽ**!! ሰውየሽ: ታድሎ**!! "" እድላም:: ነህ "ብሎሃል በይልኝ**!!
    ኣንችንም: "" ፍልቅልቅ፤ ተወ..ዳ..ጅ..**! ""!ብየሻለሁ።

  • @SisaySisko-pq1xu
    @SisaySisko-pq1xu 5 месяцев назад

    በቃ ትለያለሽ

  • @Santos-4kt
    @Santos-4kt 4 месяца назад

    አነቺ ጠንቋይ፣ ቀዳዳማ

    • @Auiopui
      @Auiopui Месяц назад

      😂😂😂😮😅

  • @KamilAbrar-q8y
    @KamilAbrar-q8y 3 месяца назад

    ❤❤❤ yodii

  • @yitiworku6891
    @yitiworku6891 4 месяца назад

  • @JfhffHowgfhf
    @JfhffHowgfhf 4 дня назад

    ❤❤❤