Ethiopia - በደሴ የሆነው ያሳዝናል ጌታቸው ረዳ ስለደሴና ኮምቦልቻ ምን አለ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 340

  • @ebrahimali2912
    @ebrahimali2912 2 года назад +35

    ለሀገር ሲባል የተከፈለ መሰዋትነት ጀግኖች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል 💪🇪🇹

  • @አልሃምዱሊላህአለኩል-ኘ3አ

    ኢትዮጵያ በጀግና ልጆቿ ትከበራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +57

    በደሴና በኮበልሻ ህዝብ ላይ ክህደት የፈጸሙ የትግራይ ጭራቆች አሁን የሂወት ዋጋ ይከፍላሉ የኛዎቹም ካሉበት ከነሱ ጋር አብረው ዋጋ ይከፍላሉ የተዘረፍነውን ሀብትና ንብረት አድዋ ድረስ ዘምተን እናስመልሳለን የወገኖቻችንን ደም የእጥፍ እጥፍ አድርገን እናስመልሳለን።

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 года назад +4

      ትክክል በነሱው ልክ መጨከን አለብን

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 2 года назад

      በትክክል

    • @FatumaAdem-i9q
      @FatumaAdem-i9q 2 года назад

      ፍኖ ፈሪ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 2 года назад

      @@FatumaAdem-i9q ክክክክክክ ስሙ ሲጠራ ትደነብራላችሁ አይደል አይዞን

    • @ssaa6844
      @ssaa6844 2 года назад

      @@FatumaAdem-i9q ክክክ አታስቂኝማ የሙስሊም ውሸታም ይደብራል ቱልቱላ ነገርነሽ ማሀይም

  • @reemnaser9482
    @reemnaser9482 2 года назад +12

    እንኳን ደስ ያለሸ በሉኝ...ወንድሜ ከደሴ ደውሎ ድምፁን አሰማኝ...አላህ የናንተን ቤተሰቦች በሰላም ያሰማችሁ 🌹🤲

    • @zabibamuhammad7566
      @zabibamuhammad7566 2 года назад +2

      አሚንንን ያረብ እንኳን ደስ አለሽ እህት

    • @tube4655
      @tube4655 2 года назад +2

      እኮን ደስ አለሽ እኔም የህቴን ድምጽ ሰምቸ እጂግ ደስ ብሎኛል

    • @reemnaser9482
      @reemnaser9482 2 года назад

      @@tube4655 እንኳን ደስ አለሽ 🌹

    • @UMUabdullah-n2t
      @UMUabdullah-n2t 2 года назад +2

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ አሏህ ይጠብቃቸዉ ያረብ

    • @reemnaser9482
      @reemnaser9482 2 года назад

      @@UMUabdullah-n2t እንኳን አብሮ ደስ ያለን ...አሚን🤲🌹

  • @abby8509
    @abby8509 2 года назад +24

    ፍትህ ለቆቦ ዞብል አካባቢዋ ወድሞቻችን አባቶቻችን እስካሁኗ ስአት ድረስ ወጥረው ሲዋጉ ነበር አሁን ግን ያለየሌላቸውን ሰብስበው ወያኔ ገብተውባቸዋል ጀግናው የኢትዮጵያ ልጆች ድረሱልን

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 2 года назад +26

    የአላህ ነፃ ያልውጠ ቦታዎችን ህዝቦቻችንንን ጠብቅልንን

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 года назад +26

    ያኢላህ እኔም ያሳሰበኝ ቢኖረ ይሄ ነወ ነፃ የወጡ ቦታዎች ህዝቡ እዴት ሆኖ ይሆን 🤲🤲

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +6

    አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት🇪🇹🙏👍👍🇪🇹👈

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 года назад +22

    ታዲያ ለዚህ አረመኔ ጨካኝ ቡዲን ነወ ሲማረኩ ዝም የሚባለወ 😭🤲

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 года назад +10

    በየትኛውም ቦታ የትግራይ ተወላጆች መልቀቅ አለባቸው 😤💪💪💪💪💪💪

  • @bf7767
    @bf7767 2 года назад +67

    ጌታ ሆይ የሚሆነውን ሁሉ የሚችል ልብ ስጠኝ😥 ቤተሰቦቼ ምን እሰማ ይሆን😔

    • @sofiyaoumer5562
      @sofiyaoumer5562 2 года назад +6

      አሚን ለሁላችንም

    • @zebibasherif9802
      @zebibasherif9802 2 года назад +6

      ሀቢበቲ አይዟቹ ሁሉንም በሰላም ታገኛላቹ

    • @hiwiyashagritube9722
      @hiwiyashagritube9722 2 года назад +7

      በጣም ልቤ ይመታን ሳስዉ እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ያሰማልን

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 2 года назад +6

      አይዞሽ የኔ እህት መድሃኒዓለም ቸር ያሰማሽ

    • @tighist331
      @tighist331 2 года назад +1

      አይዞሽ ወገኔ እግዚአብሔር አለ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 года назад +12

    ዶክተር አርበኛ መሪ ስላለኝ ኮርቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 2 года назад +10

    ፈጣሪ ይጠብቃቸው አማራ ያሸንፋል

  • @loveandunity901
    @loveandunity901 2 года назад +24

    እንደ ስራቸው ፍዳቸውን ክፈላቸው። አሜን!

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 года назад +4

    ትኩረት ለራያ ዞብል ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ ለራያ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +6

    ኢትዮጵያዊያን ጤና እንሆን ተባብረን እንስራዋለን ኢትዮጵያ አሽናፊ ነች 👊🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️

    • @hawaseid3967
      @hawaseid3967 2 года назад

      ወረባቦ ቢስቲማም እረ አሉ ብለዋል ወዴዛም ያጽዱላቼው አርሶ አዴሮችን እያሱቃዩ ነው አላህ ያጥፋልን እና

  • @rewdatube9676
    @rewdatube9676 2 года назад +8

    እለሂ የተጨነቁት ሁለ ፈረጅ በለን የቤታሰቦቸችንም ነገረ ለአንታ አደረ
    🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

    • @nur1696
      @nur1696 2 года назад +1

      ምነው ያገርሽ ባንዲራ ጠፋብሽዴ

    • @nahomnahomejigu8461
      @nahomnahomejigu8461 2 года назад

      አሜን ግን ባንዲራው ምንድነው ዜናውን አዳምጠሽዋል እነሱ ካፍሪካ ሊያስፍቁን ይዶልታሉ አንቺ ደሞ ሀገር መረጥሽላት አንቺ አርብ አምላኪ ሳውዲ ምናባቷ አገባት እና ነው ስለኢትዮጵያ የዜና ትንታኔ ላይ የጎራዴ ምስል የያዘ የአራጅ አርማ ያለበትን ባንዲራ የለጠፍሽው

  • @rahelrahel2282
    @rahelrahel2282 2 года назад +11

    አምላኬ ሆይ በትግራይ ምድር ምአበል አውርድባቸው አንተ ፍረድባነው 😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ
    @የትምልኑርስደተኛነኝ 2 года назад +3

    አላሁማ ኢንተ ስላም ወሚንከ ስላም ተባርክተ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም 🇪🇹❤✊

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +49

    ጌታ ሆይ ይህን ቅን ሕዝብ በቃ በለው 😭🙏🏿

    • @abeyjegnaw638
      @abeyjegnaw638 2 года назад

      Enezih Enkewan sewn Ageren zerfewal Ageren shetewal menem siseruben ayasdenkem. Ahunm ke Desena ke Kombolcha bedenb. Bewestachew yetesgeseguten bandawoch lekemew masweged ged yelal . Enezih eje nekash bandawoch Mechem aytegnulenm.

    • @abeyjegnaw638
      @abeyjegnaw638 2 года назад

      Amara Gonh yeminorew weyane bemulu Banda mehonun atezenaga. Enesu nachew asalefew letelat yeshetu.

    • @hirutberaki8561
      @hirutberaki8561 2 года назад

      Amen

  • @awolendris6154
    @awolendris6154 2 года назад +3

    እሾህ ለአጣሪ ስራ ለሰሪ ነው ሁላቸውም የእጃቸውን ያገኛሉ ኢንሻአላህ

  • @zeenathdxb2629
    @zeenathdxb2629 2 года назад +8

    ዞሮዞሮ መግቢያችን እናትሀገራችንን አላህ ሰላማን ያብዛልን እባችንን በደስታቀይርልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +22

    ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወድፊት ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪💯👍‼️‼️‼️

  • @hayatkebede5396
    @hayatkebede5396 2 года назад +9

    አሁን ገና ፈራሁ ቤተሰቦቸ ምን ሆነዉ ይሆን ፈጣሪዬ ኸር አሰማን 😭😭😭😭

  • @نبوية-ر1خ
    @نبوية-ر1خ 2 года назад +2

    ጌታ ሆይ የቤተሰቦቼን ሰላምና ደህንነት አሰማኝ ንብረትስ ይጥፋ በተለይ እናቴን አደራ በናፍቆት ተሰቃይቻለሁ 😭😭😭

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 года назад +14

    በጣም ያማል😭😭😭😭😭 ቤተሰቦቸ እምላይ ይሁኑ

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 2 года назад +4

    እግዚኦ እግዚኦ ተአምርነው እረ ፈጣሪ በቃ በለን ስንቱ ቢቱን ኑሮውን እየውደዱ ግን በኑሮ ምክንያት ልጆቻቸውን ጥለው ብን ብለው ይጠፋሉ የነኝህ እንባ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +11

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ysolnet
    @ysolnet 2 года назад +2

    ህዝባችን በሰላም ይትረፍልን ÷ የወደመውን ንብረት እጥፍ አድርገን እንመልሰዋለን ። ድል ለጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ !!!!

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад +1

    We 🇪🇹🇪🇹 Ethiopians are 🌍🌍Africa

  • @fatumasaid7315
    @fatumasaid7315 2 года назад

    ለሀገራችንክብርራሳቸውንመሰዋትነትየከፈሉ ጀግኖችክብርይገባቸውል

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይፍርድባቸው 🙏🙏🙏

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 года назад

    ፈታደሌ አተስትናገር አጀትአርስ ነህ እድሜናጤና ይስጥህ
    ድልለተገፈውአማራ እናአፍር እንዲህም ለኢሽዮጵያ
    ክብርለጀግኖቻችን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +2

    ምን አድርገዋት ይሆን ወይ ዘንድሮ ስልክ አግኝቸ በደወልኩኝ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +5

    መቀሌ ላይ ሆኖ ይታያል
    ወይ ደሴ ምን ያወራ ይሆን
    ጌታቸው ምላሴ 😛😛😛‼️‼️‼️

  • @fatumabintadam1144
    @fatumabintadam1144 2 года назад +6

    የማይነጋ ለሌት የማይመሽ ቀንየለም በአላህ ፍቃድ ይሁሉ ስቃይ አልፎ የደስታ ቀን ይመጣል ኢሻአላህ እነሱም የጃቸውን ያገኛሉ ኢንሻአላህ

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 года назад +4

    ያአላህ አንተ አገራችንን ሰላም አድርግልን ሁሉንም ነፃ አውጣልን እና የቤተሰቦቻችንንም ሰላም አሰማን እነዚህን የሰው ጭራቅ አጥፋልን እነሱ እኮ ጭራቆች ናቸው

  • @asma-r2b
    @asma-r2b 2 года назад +5

    አላህ ሆይ መጨረሻውን አሳምርልን
    በዳዮችን ውርደትን አከናንባቸው

  • @AminaAmina-np6xj
    @AminaAmina-np6xj 2 года назад +1

    😕😕😕😕😕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ያማል መልሱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን ጨካኝ ናቸው የሰይጣን ጎደኞች ናቸው 😭😭😭😭 በተለይ የዋሁ እሩህሩሁ ወሎየ ላይ. የነዝህ ሁሉ የንጽሀን ህዝብ ለቅሶማ. የጅንታን መጨርሻ ያሳየን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለእምዬ ኢትዬጵያ. ድል ለተገፋው. የአማራና. የአፋር ህዝብ

  • @alketbifamily4167
    @alketbifamily4167 2 года назад

    የአሏህ ፈረጃህን ቅርብ አድርግልን የቤተሰቦቻችንን ነገር አደራ

  • @zenatmohammad8946
    @zenatmohammad8946 2 года назад +1

    አላህ የቤተሰቦቻችንን ከይር አሰማን ያረብ

  • @አልሃምዱሊላህአለኩል-ኘ3አ

    የጌታቸው ረዳና ደጺን መያዝ በቅርብ ይሁን አቦ ግፍ ሰሪ ሁሉ የቁም ስቃያችሁ ይዝነብባችሁ

  • @yemtubepersonal
    @yemtubepersonal 2 года назад +2

    ነፃ ወጣን ተብሎ መተኛት አያስፈልግም ከዚ በላይ ስትራቴጅ ዘርግቶ በንቃት ሀገራችን መጠበቅ አለብን ማለቴ ሀይላቸውን አጠናክረው ሊመለሱ ይችላሉ

    • @dajk1214
      @dajk1214 2 года назад +1

      ትክክል አሁንማ መንቃት አለብን አቦ እኔስ ወጣቱ መቀሌ ተሰባስቦ ሄዶ በፈጅ ማዉደም ነበር ኡፉ

  • @zeoamharawti1287
    @zeoamharawti1287 2 года назад +4

    ኔም እያሳቀቀኝ ያለው ምን ተፈጥሮ ይሆን በሚል ነፃ መጣታቸው ደስ ሲለኝ ምን አይነት ዜና እስከፉ እስማ ይሆን ብየ ግን ስቀቀነ ከቁጥጥር በላይ ሁኖብኛል እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ

  • @sofiamohamad5
    @sofiamohamad5 2 года назад +1

    ጌቾ ምላሶ ባላየው ደስተየ ነው አላህ ይድፈው ኢሻላህ

  • @zaarahjamal9827
    @zaarahjamal9827 2 года назад +2

    ያረብ አተ ኸይር ነገር አሰማኝ እኔስ ጨነቀኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @habtamuebabu3445
    @habtamuebabu3445 2 года назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @بنتعلي-ف2ط
    @بنتعلي-ف2ط 2 года назад

    የነኝህን ሠወች መጨረሻቸውን አሣየኝ ፈጣሪየ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 2 года назад +1

    የነሱ ጉዲ አያልቅም ብቻ ለሁሉም ነገረትግሰት
    አሰፈላጊነዉ።

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 2 года назад +3

    አቅም የለንም እንደ አረሜኔዎችም መሆን የለብንም ብድር ከፋይ እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад +6

    Let pray 🙏Every one for our Nation may will answer 🙏✨

  • @tigestfesta1953
    @tigestfesta1953 2 года назад +3

    አቤት ምህረት ቸርነትህ ብዛት ከአምሮ በላy ነው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +11

    ቆይ ግን ወያኔ ይኸን ሁሉ የንፁሀንን ንብረት አውድሞ
    በዚያ ላይ እጅ ስጡ እየተባለ መቀለብ በሕዝባችን ግፍ መስራት አይከብድሞይ

  • @እሙመሀመድ-ዠ9ጰ
    @እሙመሀመድ-ዠ9ጰ 2 года назад

    ፍትህ ለራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 2 года назад +5

    ፈጣሪ ሆይ አንተ ፍረድባቸው ይሄ ምስጌን ሕዝብ በሰላም ውሎ ይደር 🙏🙏

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 2 года назад +2

    ከቶ እነሱ የረገጡት ቦታሁላ ምን እማያሳዝን አለ አሏህ ዪዪላቸዉጂ እደዉ መርሳ ምን መስላ የሆን ምንስ ዉጧት የሆን አሏሁአእለም

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 2 года назад +4

    ኔቶርክ የሚለቀቅልን መቸነው የቤተሰቦቻህንን ድምፅ እንስማ ጭንቀት ሊደፋንነው

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад +1

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
    ክብር ለጀግናው ፋኖ 🇪🇹
    ክብር ለልዩሀይላችን Ethiopia ሀገራችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልም ሞት ለጠላታችን 💛💚❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ Ethiopia hagera selamsh yemalas 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +1

    እረ ያረብ ነጻ ያልወጡትን ጠብቅልን ያረብ የቤተሰቦቻችን ነገር የወገናችን ነገር አንተ ጠብቅልን ኢላሂ

  • @zahrasaad6364
    @zahrasaad6364 2 года назад +3

    እኔስ አልቻልኩም ግን ዘንዲሮ ምን ጉዲ ነዉ የመጣብን መገን ቤተሠቦቸ ምን እሰማ ይሆን 😢😢

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +3

    አረ አብይ አብይ ብቅ በል በሞቴ
    ገና ይቅርሃል ጌታቸው ወንበዴ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 года назад +1

    ፍትህ ራያ ዋጃ ጥሙጋ ፍትህ ራያቆቦ ፍትህ ራያዞብል

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 года назад +1

    የአላህህህ ኽይር አስማኝ ያረብ
    ያርህማን የቤተስቦቸንም
    ሁኔ የዘመድ ክፉ እዳተሰማኝ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 2 года назад +2

    ትኩረት እራያ ቆቦ በጣም ህዝቦችን በጭቀት ላይ ነው

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 2 года назад +4

    አይ ህዝቤ😢😢ገናኮ በብዛት ሚጎዳው የኢኮኖሚው መውደምም የቤትና የንብረት ነው😥😢

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 года назад +2

    የአላህ እነዚህ ሸይጦኖች አላህ ከኢትዮጵያ ምድር ስር አድርግ ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 года назад

    እግዞኣ እግዞኦ እግዞኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር እዉነት ይፍረድ እትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት ለዘላለም😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲 ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን ሥለቼርንትህ በለህ

  • @teshale2746
    @teshale2746 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ አምላክ ያያል።

  • @ፉፊየደሴዋ
    @ፉፊየደሴዋ 2 года назад +1

    ደሴ ጉድሽን ልሰማጋግቻለሁ😭😭እነዚህ ሰወችግንዳግም ደሴ ከኝጋር አይኖሮት በፉፁም

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 года назад

    ፍታ እናመሰግን አለን ድል ለሀገራችን ድል ለኢቶዮጵያ

  • @abebawabuye4414
    @abebawabuye4414 2 года назад +1

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ!!!!!!!

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 2 года назад +1

    የብልጥግና እቅድ ነበር ይህ ሁሉ ውድመት እንዲደርስ ይህን ደግሞ ሁሉም አማራዊያም ያውቃሉ ብልጥግናና መሪው ተጠያቂ ይሆናሉ

  • @setera4280
    @setera4280 2 года назад +1

    ያኢላሂ በረህመትህ በእዝነትህ ቤተሰቦቻችን

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 2 года назад +1

    ያረብ ኸይር ልቤን አመመኝ እረ ንብረቱ የራሱ ጉዳይ ቤተሠቤ ያረብ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 2 года назад

    አልሀምዱሊላ ይሄን ላሳየን አሁንም ቤተሰበቀቻችንን በሰለም ያገናኘን ውዶችየ እንደማመር ጌች ምላሶ እርርርርር በል ጓደኞችህ ጋር

  • @ሁለገብyoutube-s2m
    @ሁለገብyoutube-s2m 2 года назад +6

    ክፋት የነሱ መለያ ነው /ሰይጣን እራሱ የኑስን ያህል ክፋት ያለው አይመስለኝም እንደውም በነሱ ይቀናል ብቻ ምንልበልህ ሆድ ይፍጀው

    • @ameleworkbekele7052
      @ameleworkbekele7052 2 года назад +1

      በጣም ጭራቆች ናቸዉ ሀይማኖት የሌላቸው አረመኔ በቆፈሩት ጉድጓድ ይገባሉ እግዚአብሔር አይተኛም አያንቀላፍም

  • @tighist331
    @tighist331 2 года назад

    የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ አቦ ቸር ወሬ ያሰማሽ

  • @faliali9782
    @faliali9782 2 года назад +1

    ☝☝👍👍

  • @emybekele718
    @emybekele718 2 года назад

    Ethiopia lezalm tenoralch
    Be Egziabiher fkad 🙏❤

  • @wondwossenabebe7582
    @wondwossenabebe7582 2 года назад +1

    መቀሌ ኃይል ታመነጫለች ወይስ የእርዳታ ድርጅቶች የሚያቀርቡት ነዉ

  • @teketeldalelo5592
    @teketeldalelo5592 2 года назад

    የኢትዮጵያ መንግሥት እና በሓገሪቱ ዉስጥ ያሉ መገናኛ ብዙሓን እና ከቻይና ራሺያ ቱርክ እንድሁም ሌላ ጤናማ የመገናኛ ብዙሓን በመጋበዝ የወያኔ ወራሪ መንጋ በወረራ በቆዩባቸዉ አከባቢዎች የፈጸሙትን ግፍና በደል ለኢትዮጵያ እና ለዓለም ህዝብ ሁሉ በተደጋጋሚ በመዘገብ ማቅረብ አለባቸዉ።

  • @ሀስቢአላህወሚነልወኪል

    ፈታችን እንኳን ደህና መጣህ እነዚ አረመኒወች አላህ ፍርዱን ይስጥ ስንቱን ደም ጠጡት ኢንሻ አላህ ፍርዱን ለፈጣሪ እንተወዉ ኢላሂ አንተ ምድርንና ሰማይን ብቻህ የፈጠርክ ጌታችን ሆይ የነዝህን የሰዎች ጉድ እዚሁ ዱኒያ ላይ አሳየን ያረብ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @selamgirmaayechew3480
    @selamgirmaayechew3480 2 года назад

    እግዚአብሔር ይፋረድባቸው።

  • @husasoprvtemptagency9324
    @husasoprvtemptagency9324 2 года назад

    የነሱን በዴል አላህብቻነው የሚያውቀው ሳይውልሳያድር ይመልስልን ያረብ

  • @umuarebuu2530
    @umuarebuu2530 2 года назад +1

    አብሺር ወገኔ🇪🇹

  • @jannatzaharazahara3897
    @jannatzaharazahara3897 2 года назад

    ስላምለሀገራችን

  • @الحمرلله-ذ4ك
    @الحمرلله-ذ4ك 2 года назад +3

    ያረቢ ቤተሠቦቻችንን አተ ኸይር አሠማን እኔስ ጨነቀኝ ወላሂ 😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺

    • @zainabseyed7301
      @zainabseyed7301 2 года назад +1

      አብሽሪ ኸይሩ ያሰማሽ እህቴ

  • @emuhf1628
    @emuhf1628 2 года назад

    ሱብሀን አላህ ግን እነሱ ምን አይነት ፍጡር ናቸው ያልገቡበት ሀገር የለም አላህ በተሰቦሻችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 2 года назад

    አምላክ ሆይ ከዚህ በላይ የባሰ አታምጣብን እረ ምን ጉድ ናቸው እግዚኦ አንተው በቃችሁ በለን

  • @ዜድ-ቀ6ደ
    @ዜድ-ቀ6ደ 2 года назад +1

    ምን ያድርጉ ገብተው ቀን ሰጧቸው ማጥፋት ይነሳቸውደ ከተፈቀደላቸው እህህህ ያረብ ቤተሰቦቻችንን ከተራፊወቹ አድርግልን

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 года назад +1

    የኢትዮጵያን ያእማራን ህዚብ ልብ ጠብቅ ምንም ሳያጠፍ ይሁሉ ጥፍት እንዲርስበት ተደርገ ግን ለምን ጌታ ሆይ ????

  • @zd820
    @zd820 2 года назад +1

    ጌታሁይ ማረን ይቅር በለን

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 2 года назад

      የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ

  • @zainabmohammed7121
    @zainabmohammed7121 2 года назад

    شكرا حبيبي

  • @juliamicheals320
    @juliamicheals320 2 года назад

    God please 🙏 protect Ethiopian
    No more.

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 года назад +1

    አፈር ያስበላቸው ወይኔ ዘመዶቸ ከቶ ምን ውጧችሁ ይሆን በስደት በጭቅቅ ሞቱኩ ኡፍፍፍፍ የጭካኒያቸውኮ ጥግግ ልክክ የለውም መርሳናወልድያ ነጻወቶ ጉደን ሰምቸ 😭😭😭,ድል ለጀግናው መግስታችንና ሰራውይቶቻችን በሰላም ተመለሱልን

  • @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ
    @ረቢአረቢአ-ፐ8ኰ 2 года назад

    ያረብ ይብቃ ብለህ ሰላም አዉርድልንንን የአላህ አንተ በራህመትህ

  • @adanesilkesigso8444
    @adanesilkesigso8444 2 года назад

    ኢትዮጵያ እየታጋፋች ታረረ ላይ ልትታነጽ ነው!!🦁🦁🦁

  • @zd4416
    @zd4416 2 года назад

    ያአላህ ምን ልታሰማኝ ነዉ 😥😥😥

  • @ኡምዙበይር-ነ9አ
    @ኡምዙበይር-ነ9አ 2 года назад

    ጌታቸዉ ምላሱ ጥሩ ስም አዉጥታችሁለታል

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 2 года назад

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ይዘገያል እጂ።