ወስልቶብኛል አፋቱኝ !!! / ዳኛ ይታይ ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 41

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 3 года назад +14

    አቤት ዳኛዋ እርጋታዋ ልብ ውስጥ ትገባለች

  • @እናታንናፋቂአባታንምጭምር

    መጠጥን ለዛእክነው አምላካችን አላህ እርም ያደረገው ከዝሙት እስከመውለድ ድረስ ድቃላ የወለደ ተቀጥቅጦ መገደልአለበት የሚገባው እሄነበር

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад +2

    ተይ ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም እና ታርቂ ይቅርታ ከተባሺ ይቅርታ እራሱ ትልቅ ነገርነው ዳኛይቱ መሻአላ እርጋታዋ በጣም ደስይላል

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 3 года назад

      ወክለው እጅ እነሡ አደሉም

  • @tsgaradayemareyamlijyemary8422
    @tsgaradayemareyamlijyemary8422 3 года назад

    Yetafete Abltesh Yetatebe Albseshe zemedochun tenkbakbesh Abat Fetariya Yhulu Mezerzer Lemn Asfelege

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +10

    ዉይ ወንድ እኔ ግን እያገበገብኩ ነዉ እማኖረዉ 😂😂😂😂😂😂ወንዶች እሚንከባከባቸዉን አይወዱም ጁንታ ነገር ናቸዉ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @nesiraseid2038
      @nesiraseid2038 3 года назад +3

      የምር አሳቅሽኝ እውነትሽን ነው ወንድ ልጅ ስትከባከቢው እሽኮኮ አርጊኝ ነው የሚቀረው

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад

      @@nesiraseid2038 👌👌👌👌👌

    • @hermelatilahun2945
      @hermelatilahun2945 3 года назад +1

      Setkbakbiw enatu meslshiw mist flega sizor tagegnwalesh aye wend🤔🤔

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад

      @@hermelatilahun2945 😂😂😂😂😂

    • @sadamuhamdsada3446
      @sadamuhamdsada3446 3 года назад +1

      ሀሀሀሀ

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 3 года назад

    አሪፍ አስተማሪ ነው

  • @susutube2726
    @susutube2726 3 года назад

    የኔም ቀን ያድርስልኝ ይሄው ኒካህ ይዥ እሰቃያለሁ ምነው አሁንስ ሀገሬ ሆኜ በሆን እፍፍፍ

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 3 года назад

    is it real or drama?

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 3 года назад

    Mele magna nwe good job 👏

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 года назад +4

    ይቅር ባይኝ ወስላታ መጃመርያዉን አርፈ አትቀመጥም ነበር 😃

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +4

    አይገርምም እዚላይ ትዳር ዋጋ እዳለው ተረዳው

  • @sumiyateyub9901
    @sumiyateyub9901 3 года назад

    ድርቅ አትበይ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад

    የሚገርም ነው ወንድ ልጅ ትዳሩን ይወዳል ግን በትንሽ ነገር በመጣጥ ይሸዋዳል እዚላይ ማሰብ ያለብን በየ ድግስ ቤቱ ፕሮግራም ባለበት ቦታ ሴቶች ስሜታችን ብቻ መከተል እደሌለበት ያሳያል ያሳሳተችው ልጅ ምንም ትርጉም አላገኘችም

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 года назад

    ዋውው

  • @sumiyateyub9901
    @sumiyateyub9901 3 года назад

    አይ የተረገመው ቀን ክክክክ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 года назад +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!

    • @Tነኝየተክልዬዋ
      @Tነኝየተክልዬዋ 3 года назад

      አንቺ ሰጪ ሆነሽ ነው ሰውን የምትመክሪው ዘረኛ ነሽ አንቺ ሲጀመር

  • @zemanyoutube3150
    @zemanyoutube3150 3 года назад

    🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 3 года назад

    ሰውግንፍፁምአይደለምእናምይቅርታማለትለሰውየማይገባውንስጦታማድረግማለትነውእናምይቅርመባባልመልካምነውብይአስባለውእደኔያለፈውንታሪክአርጎማለፍ

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 года назад

    ለምን መጠጥ ትጠጣለህ መጠጥ ዘፈን ያስታል ቀድሞ ዝሙትን ሽሹ የብዙ ትዳር ያፈርሳል

  • @dujdj6521
    @dujdj6521 3 года назад

    ውይኮሚቶችእበርላይነበርእደየቆማቹሁት ክክክክክክክክክክ

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +1

    🙋‍ የስልካችን ቻርጅ ድምፅ በራሳችን ድምፅ መተካት !
    👉ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ

  • @halimadame7084
    @halimadame7084 3 года назад

    Uuuuuuuuuuuuuufffffff

  • @hayushow16
    @hayushow16 3 года назад

    Uuuuuuuu

  • @የድንግልልጅ-ሐ9ጀ
    @የድንግልልጅ-ሐ9ጀ 3 года назад

    Wyoo baxaam gabadi noo uuuuff🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @sanianoria1715
    @sanianoria1715 3 года назад

    ደረቅ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም አቺገን ደረቅ ሴት ነሽ

    • @Aነኝህልመኘዋ
      @Aነኝህልመኘዋ 3 года назад

      ትወና እኮ ነው

    • @kenyalfal7605
      @kenyalfal7605 3 года назад

      Ere 90 present setoch wendu keweselete endegena abro lemenor yekebdachewal enem bihon aladergewem .