ስለፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮሰ ታዋቂ ሰዎች ምን አሉ ?ከደቡብ ቲቪ የትውስታ ማህደር (ጥር 2013 ዓ.ም የተቀረጸ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • ስለፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮሰ ታዋቂ ሰዎች ምን አሉ?
    ከደቡብ ቲቪ የትውስታ ማህደር(ጥር 2013 ዓ.ም የተቀረጸ)
    አዘጋጅ ፡ ጀማል የሱፍ
    #ደሬቴድ #SouthRadioandTelevisionAgency #SNNPRS #Debub_Tv #South_Tv
    በተጨማሪም የቪዲዮና ሌሎች መረጃዎቻችንን ለማግኘት የትክክለኛዎቹ አድራሻዎቻችን አባል በመሆን ይከታተሉ፡-
    ፌስቡክ- / southradioandtelevisio...
    ቴሌግራም - t.me/southRadi...
    ዌብ ሳይት - www.srta.gov.et
    ትዊተር - / southradioandtv

Комментарии • 38

  • @kidusanyehowalashet4195
    @kidusanyehowalashet4195 2 дня назад +15

    ብሔራዊ ጀግናችን ናቸው፤ለሀገር የለፉ ለሀገር ኖረው የሞቱ ምንግዜም የሀገር ባለውለታ ናቸው፤በርግጥ እንደ ልፋታቸውና እንደ አስተዋጽኦቸው የምገባቸውን ክብርና ዝና አልተሰጣቸውም።ምናልባት አማራ፣ትግሬ ወይም ኦሮሞ ብሆኑ በደምብ ይዘመርላቸውና ይወደሱ ይሆን ነበር።ከነዝህ ዉጪ ከሆንክ ማንም ስራህንና ብቃትህን ልያይልህና ልያሳይልህ ብሎም እውቅና ልሰጥህ አይፈልገውም።ያምሆነ ይህ ታርክ እያከበራቸው ለዘልአለም በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ይኖራሉ።RIP

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 2 дня назад +2

    የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 дня назад +6

    Rip በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 2 дня назад +4

    የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስንነፍስ ይማር!!ጥሩ የሰላም ታጋይ ነበሩ እንደ ሌሎቹ ዶክተርና ፕሮሴፈሮች አጨብጫቢ አልነበሩም ታሪክ ሠርተው አልፈዋል::

  • @getutibebu
    @getutibebu 2 дня назад +3

    Proff was hero of peace! He has his own idiology social democracy! The hybrid of socialism and democracy a system which has room for poor and reach for capitalist and majority economically weak society! Look at other polotician of our country they have no differences in idiology but they differ in supporters as always they manipulate races! They some times may not know their own idiology some time of the consider them selves as ethiopian but they hate the other ethiopian and generally most of them based on ethnic group! I appreciate proff as he is free from these problems his way is social democracy!

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f День назад

    የሀገር ኩራት የሀገር ክብር የሀዲያ ዕንቁ የሁል ግዜ ኩራት ጽድት ያሉ ሳይንቲስት!! ባለአዕምሮ የሚናገሩትን የሚያውቁ እጅግ የተከበሩ!! በምን ቃል ይገለጻሉ! ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ የኛ ትልቅ ሰው😢😢😢

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 2 дня назад +1

    We miss you dear professor , but you alive in legal politics issues.

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 дня назад +1

    ነብስ ይማር
    ምናሳዝነው እኛ ነን መናኛ ትውልድ

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 2 дня назад +3

    Rest in peace professor

  • @Mesfin-t9k
    @Mesfin-t9k 2 дня назад +2

    Rest in peace our hero 😢😢😢😢

  • @MisganaTamire-wy2lf
    @MisganaTamire-wy2lf 2 дня назад +1

    It is great pain to loose such a great person.

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 2 дня назад +1

    ነፍሣቸዉን ከእዉነት አፀደ ገነት እንዲያኖር አ ላ ህ ን እማፀናለዉ፣እለምናለዉ፣መልካም እረፍት!!!!!!

  • @sarakalab-fz6gn
    @sarakalab-fz6gn 2 дня назад +3

    እኔ ምለወ መቼ ነወ ሰወ ሳይሟት ለሰወ በቊሙ ክብረ የምንሰጠወ????

  • @NewUser-u6b
    @NewUser-u6b 2 дня назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd День назад

    ዕኔ ያጠናሑት ባዮሎጂ ነው ሥለ ፖለቲካ ምንም አላውቅም። ዕውነተኛው በየነ ጴጥሮሥ።

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 2 дня назад +2

    ተናፍጦ ኪሱ የሚከት ፕሮፌሰር ያለባት አገር

  • @amanuelabera516
    @amanuelabera516 2 дня назад

    ሰው ሆነው ተወልደው እኛን ትተውን የሞተዉ ሰው

  • @DammamKobhar-b4t
    @DammamKobhar-b4t 2 дня назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @mesalishreli9463
    @mesalishreli9463 2 дня назад

    😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 2 дня назад

    Wushet yeteqelaqeleb testimonies. Anyway, RIP.

  • @HiylemikaelAsres
    @HiylemikaelAsres 2 дня назад

    ሁሎ ቦታ አውቅለው የሚለ ስው በራሱ ጤነምነው የሚል እውነት የለም ስለዚህ ዳ/ር ውድጂነህ የአብይ አህመድ አስተሳስብ የለው ስው ነው ።

    • @merryeuerusalem8891
      @merryeuerusalem8891 День назад

      መጀመሪያ ጽሁፍ ይስተካከላል ወሬ 🤔🤔🤐🤐

  • @UaeUae-q8m
    @UaeUae-q8m 2 дня назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 2 дня назад +1

    አረጋዊ ሓሳዊ

  • @ritaberhan-gl9xr
    @ritaberhan-gl9xr 2 дня назад +3

    Aregawi Berhe, you see life is this short. We see you spreading your misleading information about Eritrea. Please learn from this life is indeed very short. So do the write thing and stop discrediting Eritrea. And also please come clean about the photo of our Eritrean freedom fighter woman you put on the cover of the book you wrote. Don't you know it is wrong very wrong.

    • @AberaAssefa-w3h
      @AberaAssefa-w3h 2 дня назад +1

      RIta Berhan, 1st & foremost at this time, should not have to mention this, having in power in Eritrea Unelected and absolute dictator ruler who expel above 50 percent of its own people ...do not advocate the dirty slogan ....graduate from sawa

  • @amsaluzeleke-yr2lr
    @amsaluzeleke-yr2lr 2 дня назад

    ሙት ስለሙት ሲመሰክር

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 2 дня назад

    እድሜ ልኩን ሲያሽቃብጥ የነበረ አህያ የትግራይን ጦርነት በሙሉ ልቡ የደገፈ ከበት ከሞተ ቆየ እኮ በየነ ጴጥሮስ ከበዛብህ ጋር ተገናኝ በለኝ እንጂ.

    • @madamohiboro6850
      @madamohiboro6850 2 дня назад

      ዶማ ጥንብ አንተ ብሎ ሰው። ለትግራይ ክልል ወጣቶች ጠመንጃ አስዞ ወደ ጦር ሜዳ የለኩት ፕሮፌሰር ነው ወይ? እናንተ መሃይቦች ሆናችሁ በማሃይቦች ዛሬም የሚትመሩት እናንተ ናችሁ። ህድና ቤትህን አስተከክል።

    • @amicheonline1238
      @amicheonline1238 2 дня назад

      @@madamohiboro6850 በቃ አትናደድ አውጣውና ጎርጉርለት ወይ ውለድለት ይሄንን የሊስትሮዎች አለቃ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @madamohiboro6850
      @madamohiboro6850 День назад

      @@amicheonline1238 ከማሃይቦች ጋራ ከሁለት በላይ ኮሜንት መጻጸፍ ሙዴ አይደለም። ፕሮፌሰር ዓለም የመሰከረለት ጀግና ኖት። አንተና መሳዮችሁ በ21c ችግራቸውን በጦርነት እንፈተለን ከላችሁ ዛሬ መጀመሪ ትችላላችሁ። ከዚያ ልኩን ተውቃላችሁ። ማለቴ የጦርነት ጥቅምና ጉዳት ትረዳለችሁ። በውጭ ሀገር ተቀምጦህ በለው በለው ያለችሁት እኮ ማሃይቦች ስለሆነችሁ ነው።

    • @aledwake
      @aledwake День назад

      ​@@amicheonline1238 Professor Made History in Many fields : in education Many of Ethiopian WHO have good Background in biology has legacy of Prof..Beyebe, in poletic His struggle IS with principle without preaching hate on Other Ethnic Like TPLF or Tigray poleticians , elites.
      Professor is national hero. I am Not Hady. No one worry Wether you snake people Respected Him or Not. Professor RIP

    • @merryeuerusalem8891
      @merryeuerusalem8891 День назад +1

      ​@@madamohiboro6850❤እነዚህ ማፈርያ ናቸው እኮ ቅመላሞች ተዋቸው

  • @fachoawel4679
    @fachoawel4679 2 дня назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭