በዕንባ ሆነን የቀረፅነው ምስክርነት |እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ| BERAHANU BALCHA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2024
  • #KES DR BERAHANU BALCHA #እንኳን_ክርስቲይን_ሆንኩኝ #yttracker #Encounter_#SemayTube #christiantube#yttracker#demasko
    የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: Getabalewbest@gmail.com
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    KES BERAHANU BALCHA #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #YidenekachewTeka #berekettesfaye
    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @Encounter_
    @Encounter_  5 месяцев назад +239

    ይህን የቄስ ዶር ብርሀኑ ምስክርነት ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ቢያንስ ለአምስት ሰዎች ሼር እናድርግ። አብራቹን ሰለምታገለግሉ እናመሰግናለን። ❤🙏

    • @medana_geremegne2674
      @medana_geremegne2674 5 месяцев назад +8

      ከ10 ሰው በላይ ሼር አድርግያለው ተባረኩልን በብዙ❤❤❤

    • @logos481
      @logos481 5 месяцев назад +2

      እሺ ❤ ግዴታችን ነው

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 5 месяцев назад +1

      ደበላ ዲንሳ በህይወት አለ ጠይቁልኝ ።

    • @wuhbetnatey8325
      @wuhbetnatey8325 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅

    • @melkamunegasa8067
      @melkamunegasa8067 5 месяцев назад +3

      በመጽሐፍ ቢጽፉት ምንኛ ያማረ ነዉ።

  • @issacnewton7987
    @issacnewton7987 Месяц назад +4

    በዚህ ምስክርነት ብቻ ጌታ ውስጤን ነክቶታል፡ ባክ ካደረኩበት ህይወት ጌታ እንደሚያወጥኝ አምናለው፡፡ አሜን፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад +2

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @Thtruth22512
    @Thtruth22512 5 месяцев назад +157

    ይሄው እንግዲህ የክርስትና ውበት።ጌታ ኢየሱስ አመሠግንሀለሁ ይህንን ሰው ለትውልዱ ስላስቀመጥከው። እኔ ኑሮውን አገልግሎቱን ሁሉ አውቃለሁ ።በእውነት እግዚአብሔር ሰው አለው

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +3

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @chernetfikadu
    @chernetfikadu 5 месяцев назад +79

    በዘሬ አይግባ ያልኩት
    ከመንደሬ ገፍቼ ያወጣሁት
    እርሱነው ነፍሴን ያዳናት
    ከሞት መሃል የነጠቀኝ
    ቀንበሬን የሰበረልኝ ኢየሱስ ይባረክልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 2 месяца назад +4

    እየሱስ ያድናል የኢየሱስ ፍቅር ከገባ ገባ ነው ሌላ አይተይም ❤ እድል ነው 😭😭 😭😭😭🎻መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ኡፍፍፍ በዕንባ ነው የስማሁት ለክርስቶስ ዋጋ መክፈል 📖🔥 ጌታ የከፈልከሁ ይረሳል ዘንድ ስው አይደለም ዘመን ይባረክ ❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 5 месяцев назад +93

    ደስስስስ ሲሉ ውይ የድሮ ክርስቲያን እኮ ቢያወራ ቢያወራ አይጠገብም ትህትናቸው ጌታ ሆይ አጠራርህ አስደናቂ ነው ተባረክ ተወደስ የኛ ጌታ

  • @seblewongelassefa4825
    @seblewongelassefa4825 5 месяцев назад +63

    እንኳንም የዚህ እውነተኛ አምላክ ልጅ ሆንኩኝ እንኳንም አገኘኀኝ የኔ ጌታ እልልልልልልልልልልልል ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 4 месяца назад +8

    ጌታ ሆይአሁንም በቸርች ውስጥ ናፈቅከን ክብርህ ናፈቀን እባክህ ፊትህን አብራልን

  • @user-mahi0987
    @user-mahi0987 29 дней назад +3

    ይሄን ምስክርነት የሰማውት የተለቀቀ time ነበር ሰምቼ ከጨረስኩ በኾላ ለየት ያለ የጌታ ህልውና ይሰማኝ ጀመር ጌታ አጠገቤ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ በሰዐቱ ልቤ ተሰብሮ ነበር በጣም ከፍቶኝ ሳለ ጌታ ልቤን ጠገነው ጠባሳው እራሱ የለም ክብር ለስሙ ይሁን 🥰

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 12 дней назад +1

      Amen! All glory to be to God!

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 5 месяцев назад +51

    ለክርስቶስ ፍቅር ምትከፍሉት ዋጋ በጣም ያስቀናል !

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +2

      ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @Taredan77
    @Taredan77 5 месяцев назад +46

    ዋው የአባቶችን ምስክርነት መስማት የውስጥ መንፈስን ያድሳል እናንተ ዋጋ ከፍላችሁ ወንጌል ለእኛ አስተላልፋችሁ ብዙዎችን ግን የቃሉን እውነት ዝቅ አደረግነው 😢😢 ጌታ ምህረት ያርግልን አባቶችን አትተውን መስመር አስይዙን አቅኑን ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 5 месяцев назад +20

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ ነህ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ አባ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 5 месяцев назад +37

    አሜን """የተደገፍኩት አይሰበርም ""
    """ለዛሬ አልሰጠኝም ለነገ ግን ይሰጠኛል ""
    አስገራሚ ምስክርነት ነው ዘመነወት ይባረክ ቄስ🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @myYesus777
    @myYesus777 5 месяцев назад +69

    My heart was burning and crying when I was listening to his testimony. This is a bible, a story of God in his life.

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 5 месяцев назад +8

    ጌታ አግዟቸው እንደዚህ ዋጋ ከፍለው ጌታን ያስከበሩ ሕያው ምስክሮች ክብር ይገባቸዋል።

  • @user-mahi0987
    @user-mahi0987 5 месяцев назад +2

    እንደዚ አይነት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም ጌታን 🥹😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🙏

  • @mesibiwota1255
    @mesibiwota1255 4 месяца назад +3

    አቤት ጌታ እንኩዋንም ያንተ ሆንኩ

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 5 месяцев назад +36

    ከመካነ ኢየሱስ እና ከቃለሂወት ቤተ/ያን ብዙ ድንቅ ምስክርነት ያላቸው አባቶችን ጌታ አስነስቶአል!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      ክብር ለሱ ይሁን

    • @asnakemathewos6472
      @asnakemathewos6472 5 месяцев назад +1

      ሁለቱም ቤተክርስቲያን ምርጥ ናቸው ❤

  • @biniamghebresilassie2093
    @biniamghebresilassie2093 3 месяца назад +2

    ጌታየ ኢየሱስ ትጠማሁ በ መንፈስህ ሙላኝ

  • @BenoniBlessed
    @BenoniBlessed 5 месяцев назад +23

    ዛሬ ደግሞ ሌላ የጌታ ምህረት ድንቅ እኮ ነው ሰማይ ቲዩብ እንዴት እኮ እንደምትባርኩን በእውነት በጣም ነው የምናመሠግነው ዘመናችሁ ይለምልም❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን ። እናመሰግናለን ።

  • @user-lw2zb6sn8r
    @user-lw2zb6sn8r 5 месяцев назад +17

    ሕይወት ያለው ምስክርነት ❤😊ይሄንማ ለምወዳቸው ልዩ ስጦታዬ ነው 5 ሰው ብቻ አይደለም እኔ የምወደው ለብዙዎች ነው share የማደርገው 😭😊😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን . Thank You for sharing 🙏

  • @taketgashawe8445
    @taketgashawe8445 5 месяцев назад +14

    ቄስ ብርሀኑ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆቼን ቦሌ መካነኢየሱስ ልጆቼን በጋብቻ ቃል ኪዳን ያጋቡ እንዲሁም ሽማግሌ ሆነው የዳሩ አንደበተ እርቱ የእግዚአብሔር አገልጋይ ናቸው ስለ አየህዎት ደስ ብሎኛል እንዲሁም በምስክርነቱ ተባርኬአለሁ

  • @aselefechzena3996
    @aselefechzena3996 Месяц назад +1

    ያሳደገን መዝሙር ጌታ የሱስ ይባርክህ ደስ የሚል ህይወት ያለው ምስክርነት

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v 5 месяцев назад +12

    በጣም የሚያስደንቅ ምስክርነት በደንብ ተፈትኖ ነጥሮ የወጣ ህይወት እንዲህ አይነት ጌታ አለን ስምህ ይባረክ ጌታ

  • @merrydavid1221
    @merrydavid1221 5 месяцев назад +13

    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ እሰይ እስይ! ውይ ክርስትና ሲኖር እውነት ነው እኮ የኛ ኢየሱስ

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b 4 месяца назад +4

    የኢየሱስ ፍቅር ድንቅ ነው ብርቱውን ያንበረክካል 🙏ክብር ለስሙ ይሁን 🥰🥰🥰 አቅራቢዎቹም ተባረኩ እናመሰግናለን በብዙ 🙏

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 Месяц назад +2

    Enkan Kristian honku esey esey Amen🙏Libe teneka 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ritajuba7522
    @ritajuba7522 5 месяцев назад +7

    It's the first time I've commented on RUclips, I just couldn't keep quite. I finished the whole video with tears, laughter and blessing God. It made me seek God again. god bless you kes brhanu 🙏🙏🙏

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 5 месяцев назад +8

    አባቴ ምስክርነቶን በዕንባ ነው የጨረስኩት። ጌታ ስለእናንተ የተመሰገነ ይሁን። ምነው በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች ከእናንተ በተማርን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Praise God

    • @bona2318
      @bona2318 5 месяцев назад

      እንዴታ በጣም የታደሉ እርስ በ እርስየሚዋደዱ ናቸው

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 5 месяцев назад +32

    የዘመናት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ አንተ ብሩክ ነህ❤❤❤❤እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ...እንኳን የኢየሱስ ሆንኩኝ 🎤🎹🎻🎷🎺🥁🎸

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +1

      Hallelujah 🙌🙌🙌

  • @betyesubalew7519
    @betyesubalew7519 5 месяцев назад +2

    ሮሜ 8 ፡ 35፤ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ይህን ቃል የኖረ የህይወት ምስክርነት ። እንዲህም እየሱስ ይወደዳል !!!ተባረኩ ❤❤😢😢😢😢

  • @lensiewolde6392
    @lensiewolde6392 3 месяца назад +2

    አሜን። ነፍስ የሚያረሰርስ ምሥክርነት ነው።

  • @ruthdachew9700
    @ruthdachew9700 3 месяца назад +3

    ኢየሱስ ፍቅር እኮ ነህ! ሃሌሉያ! እውነት እኔም በብዙ እንባ የሰማሁት የተባረኩበት ምስክርነት ነው። ቄስ ብርሀኑ ፣ አዘጋጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @solomonwedajo3243
    @solomonwedajo3243 5 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ዋጋ ከፍላችው ወንጌልን ያቆያችውልን ዋጋችው በሰማይ ነው ዛሬም በዚህ ዘመን የናንተ ፀሎትና ፅናት ነው የሚረዳን ከዚዘመን ከተሸቀጠ ወንጌል የሚታደገን የናንተ የህይወት ምሳሌነት ነው ኑሩልን ቄስ ተባረክ ከህይወትህ ብዙ ተምሬአለው ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን እገዚአብሔር ይመስገን ስለ አባቶች

  • @destbelay1368
    @destbelay1368 5 месяцев назад +1

    ምን አይነት ምስክርነት ነው ?
    እኔ ነፍስ አልቀረልኝም እግዚአብሄር ታማኝ ነው በነገስታት ፊት የምንናገረውን የሚያቀብል በሥጋ እንኳን የተወሰነውን ሞት የሚሽር አባት እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ ግሩም አምላክ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 Месяц назад +2

    How blessed testimony ❤️❤️🙏🔥🔥😭😭😭😭

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 5 месяцев назад +5

    ቄስ ዶ/ር ብርሃኑ ባልቻ
    ስለሰጠሀን የሕይወትህ ምስክርነት እግዚአብሔር ይባርክህ:: ያ ሁሉ በጌታ ተረሳ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @bezabihtolosa923
    @bezabihtolosa923 5 месяцев назад +7

    “እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።”
    - ራእይ 12፥11
    ድንቅ ምስክርነት

  • @YehualashetHeramo
    @YehualashetHeramo 5 месяцев назад +3

    ዋው! ክብር ለኢየሱስ ይሁን። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ በእናንተ ጊዜ የተቀጣጠለዉ የወንጌል እሳት ዛሬ ምድርቷን እያጥለቀለቀ ነው። ወንጌል አሸናፊ ነው።❤❤❤❤

  • @GadyBGutu
    @GadyBGutu 5 месяцев назад +24

    Glory to God ....Glory to God..... Glory to God God of love .... God of Miracle.....God above all...

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Amen amen Glory to God

  • @mekdelawitwoldegabriel4108
    @mekdelawitwoldegabriel4108 5 месяцев назад +29

    A true servant of God !!! I am so glad to see you here after a long time , strong and humble as you used to be.Your whole family was like a city located on a hill that cannot be hidden .Your life and humbleness cannot go unseen in our town. Your wife and children were a blessing for all of us . Thank you for influencing our life in the righteous way .Zemenachu yibarek !!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 5 месяцев назад +9

    አንክዋን ክርስቲያን ሆንኩኝ አስይ አስይ (2) አልልልልልልልልል

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 5 месяцев назад +5

    እንደዚ አይነት ምሰክርነት ሰምቼ አላውቅም ዋዉ የተኖረ ክርሰትና ክርሰቶሰን ምሰል ጌታ እየሱሰ የዚ ዘመን ክርሰትና ያሰፈራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @EkramKedir-th2ix
    @EkramKedir-th2ix 16 дней назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ። እግዚአብሔር አብ ሆይ ስለ ቅዱሱ ልጅህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ክብር ለጌታ ይሁን ።
    የኢየሱስ ስንሆን አይፈልጉንም እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ። ተግዳሮቱ መከራ ሺ ጊዜ ቢበዛም ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 5 месяцев назад +6

    ቃላት የለም ለዚህ ጌታ!!! ህይወትህ ግን አስደናቂ ነው ጌታ ሰው አለው!!! ተባረክ !!! የኖርክለት ጌታ አኑሮህ ኖረሃል!! እንዲህ ተሰጥተን እንድኖርለት ይርዳን!!!! wow amazing !!! እየሱስ ጌታ ነው!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 5 месяцев назад +5

    እንኳን ክርስቲያን ሆኑኩ የሚለው ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር በርሶ በኩል ለጤስይጣን ምላሽ የሰጠበትና ለእኛም መፅናናት የሆነ ድንቅ መዝሙር ነው ለካ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን ክበር ለአእግዚአብሔር ይሁን

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 2 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክህ የሚያጽናና ምስክርነት ነው

  • @user-mr3cf7nb5n
    @user-mr3cf7nb5n 5 месяцев назад +11

    i was crying while listening to whole video. Stay blessed

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +1

      Yes it’s . የ
      የሰማህ Tube crew ቀረፃ ላይ በዕንባ ነው የጨረስነው።

  • @asnichala1664
    @asnichala1664 5 месяцев назад +3

    በጣም ይገርማል ዛሬም ምሳሌዎች አሉን ቄስዬ ተደንቄለሁ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ከዚህ የበለጠ ነገር ምን አለ ከጌታ ቀጥሎ እደናተ ያሉ ህያው ምስክሮችን እያየንና ፈለጋችሁን እየተከተልን እድንሄድ ጌታ ይርዳን በብዙ አንፆኛል!!!❤❤❤

  • @user-ms4dt8ux4r
    @user-ms4dt8ux4r 5 месяцев назад +4

    የዓለም ዎሬ ሰለቸኝ አንደዚህ የስማይን ሸታ አእንደናሸት እርዱን. Keep shining in Jesus name❤❤❤❤❤❤

  • @kelemeworkzenbaba4229
    @kelemeworkzenbaba4229 5 месяцев назад +1

    ቄስ እናመሰግለን ባንተ ባለው ፀጋ ተጠቅሜ አለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😪

  • @fikiragaje7274
    @fikiragaje7274 3 месяца назад +1

    ከመታወቅ ያለፍክ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 5 месяцев назад +5

    ኡፈይ😊😊❤❤😢😢 ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን❤❤😊😢

  • @elsabetyohanis1946
    @elsabetyohanis1946 5 месяцев назад +8

    በብዙ የረዳቹ ያገዛቹ ወንጌልን ለትውልድ እንድታደርሱ ጉልበት ሃይል ታምራት የሰጣቹ ከድካማቱ በላይ ሃይሉ የተገለጠባቹ ጌታ እየሱስ ክብር ይሁንለት ክብሩን ይውሠድ !! ዛሬም በቤቱ ላለን ሃይልን ፧ ፀጋን ፣ ማስተዋልን ፣ ጥበብን ፣ መፅናት ይስጠን ....

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-hl7li9lj6y
    @user-hl7li9lj6y 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Месяц назад

    የኔ ዉድ እየሱስ የሰላማችን ጌታ ስምህ ይባረክ!! እናመሠግንሃለን ስለ መልካምነትህ ተመሥገን❤❤

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 5 месяцев назад +6

    እውነትም ደማስቆ ይገርማል ጌታ ኢየሱስ የሰውን ልብ የሚነካበት የፍቅሩ ጉልበት ተባረኩ❤❤❤

  • @kidist4624
    @kidist4624 5 месяцев назад +4

    ሰማይ ቱዩብ ጌታ እየሱስ ይባርካቹ ቄስዬ እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ይብዛሎት

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር እንዴት እደራራልኝ
    እንዳስብ እንደገና እታወስኝ😢😢😢😢😢😢😢 ተመስገን እሱ ያለው ሆነ 😢
    እንዴት እንደምደበደብ ስሉን ታሪክ
    በቤተስብ አለመስማማት ፅብ እሰብኩት
    እግዝሃብሄር 😢😢ራራልኝ😢😢

    • @Encounter_
      @Encounter_  3 месяца назад

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 5 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ኢየሱሰ እውድሃለሁ። እንዴት እለኝነት ነው ለጌታ እንደዝህ ቆራጥ ሆኖ መክተል ተመስገን ለኔም ፀጋ አብዛልኝ የኔ ጌታ።
    ለምልሙ ነፍስ አይቀርልኝም በሁሉ ተክናውኑ ስፌልኝ።❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን አሜን

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 5 месяцев назад +3

    ቄስ ስለአንተ ጌታዪን እጅግ አመሰግነዋለሁ!......ዛሬም
    የዚያች የዳንኩባት እና ያደግሁበሰትቤተክርስቲያን አገልጋይ መሆንህን ስሰማ ተደሰትኩ....
    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ..,,

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843 2 месяца назад +1

    ጤናማ እብድ የሚያደርግ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል አሁንም እባክህ ይዳሰን

  • @teklutaade-gb5nv
    @teklutaade-gb5nv Месяц назад +1

    Wow Geta bebizu yibarikih. Miskirinetih betam yaslekisal. Geta beneger hulu yibarek. Ahun anineqaneqim enkomalen!!

  • @meronguish8092
    @meronguish8092 5 месяцев назад +11

    Hallelujah! praise be to God Almighty! Thank you for sharing

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      You are so welcome. Thank You for watching .

  • @bethelbefekadu4717
    @bethelbefekadu4717 5 месяцев назад +11

    ጌታን በእርሶ ውስጥ አየን
    እናመሰግናለን ቄስ!
    Encounters you are so blessed!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Amen 🙏. Thank You 🙏

  • @htilahun888
    @htilahun888 3 месяца назад +1

    እየሱስ ወዶኛል🙏

  • @yonastekie8108
    @yonastekie8108 5 месяцев назад +4

    አሜን የሱስ እወድሃለ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      ኢየሱስ ❤️

  • @beleteahailu501
    @beleteahailu501 5 месяцев назад +14

    What a refreshing testimony is this ❤ I used to listen his music album over and over in my childhood. I see now the secret behind all these. May you continue to rejuvenate in God’s love and His presence

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Amen 🙏. Thank you for watching

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 месяца назад +1

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @user-dd4lb7yp3g
    @user-dd4lb7yp3g 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢Jesus Jesus Jesus my lord bless you

  • @tikurfert7665
    @tikurfert7665 5 месяцев назад +4

    ዋው ዋው ጌታ ሆይ እንዲህ ያለ ድንቅ ምስክርነት እንዲህ ባለ ከባድ መከራ ሰው አልፎ የለመለመ ህይወት ከሞት የሚያድን እየሱስ የማያሳፍር ድንቅ ምስክርነት ለክርስቶስ የተሰጠ ማንነት ቆራጥ አቁዋም የማያመቻምች ስብእና እግዚአብሔር ስለ ውድ አባታችን ስሙ ይባረክ

  • @user-hb4xm3ks9g
    @user-hb4xm3ks9g 5 месяцев назад +3

    አይ ቄስ ደስ ሲሉኮ ሁሌም አንድ ኖት ተባረኩ በርሶ በመገልገሌ ደስተኛ ነኝ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @Shewandenekew
    @Shewandenekew 5 месяцев назад +2

    ወንጌላዊ ጋሽ በላይ ወንዳፍራሽ የኩሪፍቱ ቃለህይወት የረጅም አመታት አገልጋይ በጣም አስተማሪ ታሪክ አላቸው እንደምታቀረቡአቸው ተስፋ አደርጋለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад +1

      እግዚያብሔር ይረዳናል

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 Месяц назад +1

    Enkan Kristian honku esey esey Amen🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tilayehabtemariam6219
    @tilayehabtemariam6219 5 месяцев назад +6

    📚"ይህም ለምስክርነት ይሆንላችኃል ::" ሉቃ 21:13
    🌺 ብርሽ እውነት ነው ወደ ጌታ መጥቼ ጌታ ማን እንደሆነ? እንዴት መከተል? እንዳለብኝ ከቃላት ያለፈ በህይወትህ ላይ ተገልጦ ያየሁት ጌታ በምደረበዳ ከአገር ወጥቼ ለምኖረው ኑሮ በማልፈት ሁኔታና በአገልግሎቴ ጌታን ብቻ አይቼ እንዳገለግልና ዛሬ በጌታ ቤት ለ30 ዓም ያክል እንድፀናና እንድቆም ያደረገኝ እንዲሁም በእኔና በቤቴ ላይ ክርስትናን እንድናውቅ እኒዲሁም ተፅእኖንን ያመጣ ጌታ አንተን ተጠቅሞ መልካም ዘር እንደዘራና ፍሬ እንዳፈራ ልገልፅልህ እወዳለሁ : ብርሽ ያከበርከው ጌታ በልጅነት የተለየህለት አሁንም አንተንም ቤተሰብሀንም ይጠብቅ አሁንም የበለጠ ያለምልምህ::
    : መንፈሳዊ ልጅህ የዛሬው የወንጌል አገልጋይ Pastor Tilaye ነኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      ክብር ለአእግዚአብሔር ይሁን። ተባረክ ፓስትር።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 месяцев назад +3

    ቄስ ዶክተር ብርሀኑ በጣም ደስ ይላል ጌታ በቀረለወዏት ዘመን ይከበር

  • @ashenafialemutessema9473
    @ashenafialemutessema9473 4 месяца назад +1

    ድንቅ ነዉ!

  • @fevenghebrehiwotberhe
    @fevenghebrehiwotberhe 5 месяцев назад +1

    እንኳን ክርስትያን ሆንኩ እሰይ እሰይ ሃሌሉያ ክብር ለጌታ የሱስ ለነገስታት ንጉስ ይሁን ሃሌሉያ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Hallelujah 🙌🙌🙌

  • @kumsatekelegiorgis1325
    @kumsatekelegiorgis1325 5 месяцев назад +4

    እኔ ቢያንስ ለ20 ሰዎች ሼር አድርጊያለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      እናመሰግናለን። አብረን ሰራተኞች ነን። Stay blessed

    • @dagimassefa684
      @dagimassefa684 5 месяцев назад

      ጌታ ይባርክ 😊

  • @user-tj4xn5ye1t
    @user-tj4xn5ye1t 5 месяцев назад +4

    glory to God what amazing testimony 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @senaittsegeab6478
    @senaittsegeab6478 5 месяцев назад +2

    አይረብሸኝም ግን ፈርቻለሁ። his presence😘😘😘

  • @PopsHIKARU
    @PopsHIKARU Месяц назад +2

    God bless you

  • @brihitifantu5435
    @brihitifantu5435 5 месяцев назад +3

    ክብር ለ ዘመናት ጌታ,ለ ነገስታት ንጉሥ,ለክብር ጌታ ለ ምህረት አባት ዳግም ለ ሚመጣው ለ ጌታ እየሱስ ይሁን::🙏

  • @assefamanaye3017
    @assefamanaye3017 5 месяцев назад +3

    የህይወት እንጀራ ኢየሱስ በአገልግሎታችሁ ተገልጦ ምግባችን ሆኗል። ቡድናችሁ የተባረከ ይሁን!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን እናመሰግናለን።

  • @eyerusalemethiopis4734
    @eyerusalemethiopis4734 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔርን ስለ ቄስ ዶ/ር ብርሃኑ ባልቻ እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በእርሳቸው ስላደረገው ታምራት ስለቅንነታቸው ጌታዬን አመሰግናለሁ እርሳቸውን ሰምተን ጌታን አለማመስገን አይቻልም በዚህ ትውልድ ጌታ እርሳቸው ስላስቀመጠ እድለኖችነን እኔ በግሌ አመሰግኞታለው እንወዶታለን እንሰማዎታለን የዚህ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ምስጋናውን ይውሰድ ።❤🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Amen 🙏 amen 🙏

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 5 месяцев назад +1

    Glory to the most high God ✨️ Jesus Christ, the son of God is greater than all !

  • @johnabel7752
    @johnabel7752 5 месяцев назад +4

    wow 😍😍😍😍😍😍😍😍 a heartbreaking story ,tebareku ,nu ebbifama

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 5 месяцев назад +3

    ድንቅ ምስክርነት! ጌታ ይባርኮት አባት። የእግዚአብሔርን ትልቅነት ነው ውስጤ ያንቀሳቀሰው- ጌታ ወደር የሌለው ታላቅ ነው ግን የሰውን ልጆች አልናቀም! ይልቁኑ ወደ ራሱ ክብር በፍቅር ግብዣ መጣልን እራሱን አካፈለን- ምን አይነት ፍቅር ነው? እውነት ነው ከመረዳት አቅማችን እጅግ ይጠልቃል! ፀጋ ይብዛሎት❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      አሜን አሜን

  • @blain2636
    @blain2636 5 месяцев назад +2

    ድንቅ ምስክርነት. So genuine and humble. የእውነት ፍቅር የእውነት መስዋዕትነት የጌታ ምህረትና ፀጋ የሚታይበት

  • @hawaiiiiii4197
    @hawaiiiiii4197 4 месяца назад +1

    Got no words 😢😢
    The prayer life 😭❤🙏

  • @zenebuyeserah4128
    @zenebuyeserah4128 5 месяцев назад +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በእናንተ ዘመን የሰራ ዛሬም ይስራ ፡፡

  • @hiwotw8076
    @hiwotw8076 5 месяцев назад +3

    Glory to God, amazing testimony 🧡🙏🏼
    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ በጣም የምወደዉ መዝሙር 🧡

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Praise God

    • @zermas3979
      @zermas3979 4 месяца назад

      ጌታ ኢየሱስ ለሰጠኝ

  • @BiniamDullo
    @BiniamDullo Месяц назад +1

    ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድርገው አሁን ይቀበሉ። አሁን! የንሰሀና የመዳን ጊዜ ነው።…… የወንድም ብርሀኑ የህይወት ምስክርነት ጌታን ብቻ ያከበረ ነው። 🙏🏾

  • @BeziBe
    @BeziBe 5 месяцев назад +1

    ያደላል ስላችሁ አትቀየሙኝ
    የሱሴ ለኔ ሲያደላ አየሁኝ
    ያላደረገልኝ ምኑነው ምንድነው
    ለኔስ የሱሴ እጅጉን ልዩ ነው።
    በጣም የምወደው መዝሙር እግዚአብሔር በህይወቴ የሚያስገርም ነገር ሲያደርግ እዘምረዋለሁ
    ጌታ ጨምሮ ይባርክህ አንኳን ክርስትያን ሆንን

  • @yonatanmarkos6472
    @yonatanmarkos6472 5 месяцев назад +4

    This touched my heart in so many ways! I saw the whole testimony crying. ለካስ ጌታ እግዚአብሄር እንደዚህም ተገልግሏል/ይገለገላል።
    Dr. Spoke about Jesus from his experience and that made me want to experience the holy spirit even more. Such a blessed servant of Christ's kingdom. Geta yibarkewot qes! And to the encounter team, i have no words! From the quality of production to the weight of your questions geta abzto yibarkachu!
    እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። thank you for watching 🙏

  • @Lala-rd6vl
    @Lala-rd6vl 5 месяцев назад +3

    ተጽናናሁ ❤❤❤

  • @ashebirhailegeorgis9564
    @ashebirhailegeorgis9564 5 месяцев назад +2

    ቄስዬ ጌታ ይባርክዎት እጅግ አስደናቂ ምስክርነት ነው እግዚያብሄር የኛንም ዘመን ያድስልን።

  • @tadeletadesse1553
    @tadeletadesse1553 5 месяцев назад +2

    ቄስ ዶክተር ብርሃኑ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። በመቀጠል እንደ እናንተ ብዙ ዋጋ የተከፈለበትን የኢየሱስን ወንጌል ዛሬ ላይ የማንም ወመኔ እየተነሳ ይቀልድበታል።

    • @yayne1988
      @yayne1988 4 месяца назад

      ያሳዝናል

  • @millionmathewos8965
    @millionmathewos8965 5 месяцев назад +4

    Amazing!!
    Glory Glory Glory to Almighty God
    I have no words!!

  • @miskerkedir7046
    @miskerkedir7046 6 месяцев назад +5

    Wow what a heart warming testimony ❤❤❤ stay blessed semay team ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 месяцев назад

      Thank You 🙏. God bless you