ዴክለን ራይስ ፣ ቤሊንግሃም እና ሀላንድ - በማንቸስተር ዩናይትድ ተፈልገው ነበር። ወደ ኦልትራፎድ ተጉዘው ቢሆን ይሳካላቸው ነበር ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 30

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 5 месяцев назад +1

    በጣም በጣም ጥሩ ምልከታ ግሩም ትንተና 🙏

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 5 месяцев назад +13

    ማንችስተርን አለመቀላቀላቸው ምንን ያሳያል የእናት አባት ዱዓ እንዳላቸው😂😂

  • @SisiAsmar
    @SisiAsmar 5 месяцев назад +2

    አላዘር አደንቅሀለው ፣ አከብርሀለው፣ እወድሀለው ። በርታልኝ ወንድሜ።

  • @IdrisMoha-tw9wl
    @IdrisMoha-tw9wl 5 месяцев назад +2

    ድል ለ አርሰናል ለዛሬ
    ዋንጫውን ለሲቲ

  • @yosefgirma7761
    @yosefgirma7761 5 месяцев назад

    Never write United off!

  • @lulamesele3578
    @lulamesele3578 5 месяцев назад +1

    welcome ale🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 5 месяцев назад +3

    ስለ ሊቨርፑል አዲሱን structure የሆነ ነገር በለን ❤❤❤❤

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @henok8234
    @henok8234 5 месяцев назад +2

    ቴናግ ማለት አብይ ነዉ ቁልቁል እየወረደ ጥሩ ነኝ የሜል

  • @adugnaentaye814
    @adugnaentaye814 5 месяцев назад +1

    በዘንድሮ የዉድድር ዓመት ክስተት ስለሆኑት ስለ VfB Stuttgart እና Bologna የሆነ ነገር በለን እስቲ

  • @abelgetachew-zx2is
    @abelgetachew-zx2is 5 месяцев назад +1

    እንኳን እነሱ ሁለት ሜሲዎች ቢኖሩ እራሱ እነሱም ይከሽፋሉ ማንችስተር ማለት የሙት ባህር ማለት ነው

  • @lulamesele3578
    @lulamesele3578 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 5 месяцев назад

    በቴንሀግ አሰልጣኝነት የትኛውም ተጫዋች አይሳካለትም። አየነው'ኮ ታለቁ ሮናልዶ ከእሳቸው ጋር ነበር...ሳንቾ....እና ሌሎችም። ቴንሀግ ተሰጥእ ያመክናል እንጅ ብቃት የሚያጎለብት ኮች አይደለም።

  • @fantahunmenge6023
    @fantahunmenge6023 5 месяцев назад

    Minew sile Chelsea mawarat akomik eko

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 5 месяцев назад +1

    "በአጭር ደቂቃ ውስጥ በርካታ ጉዳዮችን በማራኪ ሁኔታ በመዳሰስ ፈጽሞ ተወዳዳሪ የሌለህ የጊዜያችን ምርጡ ጋዜጠኛ ነህ"
    ብል በእርግጠኝነት "አጋነንህ" የሚለኝ እንደማይኖር በየእለቱ በምትሰራው ፕርግራም ላይ ስለአንተ የሚሰጡ አስተያየቶች አፍ አውጥተው ይናገራሉ። ይመሰክራሉ።
    እንዳልኸው ጄደን ሳንቾ እና ሌሎች ተጫዋቾች ክህሎት አላጡም። ክህሎታቸውን የሚያሳዩበት ፕላትፎርም በዩናይትድ ቤት ባለማግኘታቸው ግን ክለቡን ሳይጠቅሙ ቀርተዋል።

  • @AmanYasin8651
    @AmanYasin8651 5 месяцев назад

    ስለ Trosard አንድ ትንተና ስራልን አላዛር

  • @abenezerdagafa9873
    @abenezerdagafa9873 5 месяцев назад

    Manche bet y mgt chigr silale mnm ayhonm....donyvandebeck iko Madrid ligeba nbr gn mnche k meta buhala...😢

  • @HassenAwel-to7py
    @HassenAwel-to7py 5 месяцев назад +2

    አሌክሶ ሜሲ አንዴ 50ኛ ሀትሪኩን በሰራበት ጨዋታ 50ኛ ሀትሪኩ ላይ እንደደረሰ አላወቀም ነበር ጋዜጠኛው ሲጠይቀው statቱን አላውቀውም ነበር በማለት መለሰለት ሜሲ ሜዳ ውስጥ ማድረግ የሚችለው አድርጎ ቡድኑን መርዳት ደጋፊውን ማደመም ብቻ ነው የሱ ፍላጎት ይሄንን ደሞ ይበልጥ ሜሲ ፋን ይረዱኛል ምን ያህል ለሪከርድ እና stat ቦታ እንደሌለው
    በተመሳሳይ ባህሪ በተለያየ ሙያ አንተም የ ethio journalistቱ ሜሲ ነህ ምትሰራቸው ስራ ምታቀርባቸው ተጨባጭ እውነታዎች ልክ እንደ ሜሲ ስራዎች ያንተም ከሌሎቹ ይለያል በየትኛውም በኩል እንከን ማይወጣለህ ምርጥ ተንታኝ እንዳንተ እና እንደሜሲ full package የሆኑ ሰዎች ማገኘት ይከብዳል የሀሳቦችህ አለማለቅ አንዱሀሳብ ካንዱ እንዴ አደርገህ እንደሰንሰለት እንደምታያይዘው በቃ በጣም ይገርመኛል አንተም ሜሲም ማን እንደሆናቹ ምን ያህል የመጠቃቹ ሰው እንደሆናቹ understand ምታደርጉት አይመስለኝም
    even ለ ምሳ እድሉን ሰተሀት ስታወራ ያንተን ያወራር መንገድ ነው ምትጠቀመው በሰው ላይ የሚጋባ ሰው ሊከላከለወሰ ሊቃወመው የማይችል አንደበቶች ከዕወቀትህ ጋር ያጠመረለህ ድንቅ ሰው ነህ
    አንደናቂህ በመሆኔ ራሱ በጣም ነው ምኮራው ምክንያቱም ለማድነቅ የመረጥኩት ሰው በየትኛውም መገምገሚያ ቢታይ ትክክለኛ ሰው እንደሆንክ ስለማውቅ
    ካንተ ምፈልገው የማን ደጋፊ እንደሆንክ ማወቅ ብቻ ነው😁 የማንም ብቶን ያንተን እይታዎች ይለውጣሉ ብዬ በፍፁም አላስብም ያው ምናልባት አንድ አይነት ክለብ attract ካደረገን በሚለ ነው በጣም ነው ምኖድህ አሌክሶ🙏🤗❤

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 5 месяцев назад +2

      ደስ የሚል አስተያየት። ተባረክ። አሌክስ የሚደግፈው ክለብ የለውም። ከተጫዋች የዚዳን አድናቂ ሲሆን; ከአሰልጣኝ ደግም ለቬንገር የተለየ ስሜት አለው።

    • @nobody-ls7td
      @nobody-ls7td 5 месяцев назад

      ​@@wosenmandefro582ye Liverpool degafi nw bro 👍

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 5 месяцев назад

      @@nobody-ls7td Never! he may admire Clop; however, he is not a fan of Liverpool.

  • @TolessaMekonnen
    @TolessaMekonnen 5 месяцев назад

    Alazar betam timechegnale esk chigr wust silalaw MNU tolo tolo endamtadersen tesfa alegn hule THE RED DEVILS❤

  • @belomos5981
    @belomos5981 5 месяцев назад

    ማን እንደተሳካለት

  • @shashaman702
    @shashaman702 5 месяцев назад

    I'm sorry Alazar kai havertz ahunim useless nw 😂

  • @yosefgirma7761
    @yosefgirma7761 5 месяцев назад

    We’re tired of too much negativity

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 5 месяцев назад

    ❤❤❤