ሰበር ዜና : ''እናውቅ ነበር'' የዘመነ ካሴ መግለጫ በእስክንድር ድርድር ዙሪያ | ወሎ 3ቱ በጥምረት ቆቦ ላይ ታሪክ ሰሩ | ከጎጃም መግለጫ ተሰጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 39

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 часа назад +1

    The poll. The creation of "Guma Media" the request of many ethiopians!!! Justice for all Ethiopians. Ethiopia Tomorrow!!!

  • @Istajida
    @Istajida День назад +2

    ፋኖ❤❤❤

  • @ChamaChama-t6g
    @ChamaChama-t6g День назад +8

    ይገርማል ሴራና ጎጥ መጨረሻ የሚጥለው ሴረኛውን እና ጎጠኛውን ነው ለነጻነት የተወጣው ትግል ነጻነቱን ረስቶ ለስልጣን መንሰፍሰፍ እርስ በርስ መበላላት ተጀመረ መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አለ

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 День назад +3

    እንዲህ፣ቀን፣ሊወጣ፣ሊጠረግ፣
    መንገዱ፣
    ባንዶች፣ሰሎግ፣ውሾች፣በጨለማ፣
    ሄዱ።
    እናመሰግናለን፣
    ዘሜ፣የሊቃውንት፣አርበኞች፣ልጅ።
    ውድድድ...
    እግዚአብሔር ፣ከእውነተኞች፣ልጆቹ፣ጋር፣ነው።
    ድል፣ለፋኖ አማራ!

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 День назад +5

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 День назад +3

    እውነትክን ነው ዘመነ የጣሊያን ጊዜ ማርኮም የልቅና ሶልዲውምን ያልቅና እንተዛዘባለን የተባለው ማስረሻ ሰጤ ሀብታሙ አያሌው ከሸዋ አላችሁ ከወሎ አላችሁ ከጎንደር አላችሁ ከጎጃም እርገጠኛ አደለሁም እረፉ ወሸላው እስክንድርና ማስረሻ ሰጤ አያዋጧችሁም በጣም በጣም በጣም ብዙ ዶላር አላቸውና

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 22 часа назад

    ምናባታቸው ያውቃሉ አነ አሜሪካ እሣቱ እላያቸው ላይ ሲነድ ማጥፋት አይደለም አች መቀነስቻለች ለግዚያብሔር ብቻ ነው ሁሉ የሚቻለው መቀነስም ሆነ ማጥፍት ከሱሌላ ማንም የለም ስለዚ እኛ የምናምነውሁሉን በሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው ተስፋችን

  • @Mulatuasrfa
    @Mulatuasrfa День назад +5

    ሴት ፋኖዎችን ማእረግ ስጧቸው አዛዥ አድርጕቸው።

  • @Bamlakaynalem8792
    @Bamlakaynalem8792 20 часов назад

    እውነት አገው የስልጣኔ ባለቤት ነው። ግን ጠንቃቄ ያስፈልጋል

  • @mesfinyayeh6251
    @mesfinyayeh6251 День назад

    በቅርቡ በተካሔደዉ ድርድር እነ እስክንድር ነጋ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በምርጫ ቦርድ እንዲመዘገብ ለአደራዳሪዎች ጥያቄ አቅርቧል!!

  • @kenfesamual
    @kenfesamual День назад

    የህዋት 6 ሚሊየን ሆነዉ ሁለት አመት ተዋጉ አማራ 55ሚሊየን ሆነን በአንድ አመትከ6 ወር መጨረስ እንደት አቃተንችግሩ ምንድነዉ ክልሉን እንኳን አላፀዳንም ነፃ አላወጣንም ምክንያት
    ድል ለፋኖ

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 День назад +1

    እንዲህ ቀን ሊወጣ ሊጠረግ መንገዱ ስንት ወንድሞቻችን በጨለማ ሄዱ።

    • @AssAUWU
      @AssAUWU День назад

      ትክክክክክክል እረስቱ

  • @DebebeWendesen
    @DebebeWendesen 21 час назад

    እዉነታ ተናገሩ

  • @KebedeMulugeta-e4d
    @KebedeMulugeta-e4d День назад +2

    የግንቦት ሰባቱ አሽከር ዘመነ አማራ አማራ እያለ የአማራን ህዝብ ማጭበርበሩን ከዚህ በሃላ ማቆም አለበት ። በወንድማቾች መካከል አማራን ኦየከፋፈለ ጥላቻን የዘራ የእርስ በርስ ደም መፋሰስ እንዲመጣ ተግቶ የሚሰራ ግለሰብ ነው ።

    • @mercato967
      @mercato967 День назад

      እፈር እሽ? ይህ ባንዳዊ አስተሳሰብህ ከማን ወገን እንደሆንህ ግልጽ ነው።ከጨፍጫፊ ጋር ወግነህ ዛሬ በየወሩ ሳትለፋ የምታፍሰው የግፍ ብር ነገ ጊዜ ሲቀየር ህይወትህን ጭምር ይነጥቀዋል።መቼም ቢሆን የሌቦች ጠበቃ የሆነ ራሱ ሌባ ነውና።

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 День назад +1

    Birhanu nega= Eskindder nega

  • @abaynehakalu6675
    @abaynehakalu6675 День назад +2

    ከዓመት በላይ የቆየን ዜና የዛሬ አስመስለህ ስታቀርብ ማንነህ እና ለምን እንደምታምቧቅስ እንደሚገለጽብህ የማታውቅ ግብዝ ነህ። ብልጥ ያለ አንድ ቀን አየይበልጥ። ምንዳ ለቃቃሚ !!

  • @FasilAsmeringn
    @FasilAsmeringn День назад

    አሁን ደግሞ ሌላ 30 ነገም 30 አያልባችሁ

  • @EmwedewMelkam
    @EmwedewMelkam 8 часов назад

    Zemye dngl hasabikn tasakalh taric nege metsafu aykerm eskinder bandanetu ke abiy ybeltal

  • @addmih7751
    @addmih7751 День назад

    አይንህ ይጥፋ

  • @shimeliswoldeab233
    @shimeliswoldeab233 День назад +3

    የዘመነ አነጋገር እስክንድር ኬኔያዊ መስሎት ነው ድርድር እስክንድር አላካሄደም ።ጎጠኛ አትሁን ሁሉም ለአማራ ህዝብ ነው እኛ ብቻ ነን አትበሉ።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw День назад

    ይሄ 😂የቅጥፈት ዱካ ነው😢

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x День назад

    Yih tigil ye kidus tigil newo silezib banida ye gize guday enji geta yileyewal nesanet le banida ena le araju min yaregal

  • @aychewkefyalew118
    @aychewkefyalew118 День назад

    ይዝጋህና፣ ይሄንኮ ከተናገረ ቆየ፣ዛሬ የተናገረው አስመስለህ የምትቀደድ ምን ልሁን ብለህ ነው 😊😊😊😊😊

    • @ፋኖ-ጠ5ቈ
      @ፋኖ-ጠ5ቈ 11 часов назад

      ግማታም ብልፅግና ምኑ ገባህና

  • @birhanualemayehu4841
    @birhanualemayehu4841 День назад

    ዘመነ ኮርማውን ወሬ ከማውራትህ በፊት ጣትህ ላይ ያለውን 3ቀለበት አውጣ በለው

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests8674 День назад

    ወሬ አታብዛ ፍኖ ተበትኖል

  • @meryembente1110
    @meryembente1110 День назад

    መሀይሞች አፈር መሬት ብሉ ዘመነ የምትባ አህ ያ በቃ መቸም አታሸንፉም

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 День назад

    IS THIS ABIY'S CADRES CHANNEL. TURINAFA