ጥሪ / Call ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 5

  • @ZabibYackob
    @ZabibYackob 3 месяца назад +1

    Ameen ameen. Ameen..........

  • @egcmedia7777
    @egcmedia7777  3 месяца назад +5

    የተወደዳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራብ 🎉🎉 ፀጋው ይብዛላችሁ።

    • @AdanechDamena
      @AdanechDamena 3 месяца назад

      መምህርት ትህግስት ጌታ ይባርክሽ!!
      በክፍል አንድ ጥሪ ማለት ምንድነው የሚለውን ምላሽ የሰጠ ሲሆን
      በዚህ በክፍል ሁለት ደግሞ
      ጥሪ ምን ማለት እንደሆነ ካወቅን በኋላ ደግሞ የተጠራንበትን የጥሪያችንን ምክኒያት በስፋት ያነሳል።
      1. ለክብር ተጠርተናል
      2.ለቅድስና ተጠርተናል
      2. ለክህነት ተጠርተናል።
      ይህንን ድንቅ መልዕክት ለምንወዳቸው ወዳጆቻችን እንዲደርሳቸው ሼር እናድርግ።
      ተባረኩ!!!

    • @anondes1099
      @anondes1099 3 месяца назад

      ወበጸጋው ላይ ጸጋን አብዝቶ ይደርብልሽ
      መምህርት ትዕግሥት
      የጊዜው ቃልነው
      በጎቼ ድምጼን ይሰማሉ እኔም አዉቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል ::
      ዮሐንስ ወንጌል10÷27
      የጠፉት,የባዘኑት,የዛሉት ይመጣሉ::የተሰበሩት ይጠገናሉ, የደረቁት ይለመልማሉ ይህ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ወደ እኔ ኑ ብሎ የሚጮህ የጌታ ድምጽ ነው ::
      ዮሐንስ ወንጌል 1÷23 ራዕይ3÷20
      ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎና

  • @jembermaru-rijato9920
    @jembermaru-rijato9920 3 месяца назад

    ቲጁዬ ፀጋ ይብዛላሽ!