12 August 2024 ብዙ መድከም አይጠበቅብንም! እውነት እያደር ይጠራል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 824

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 5 месяцев назад +31

    ማሚየ ፈጣሪ እድሜሽ ያርዝምልኝ 🙏ሶ ኣይዞሽ ሁሉ ጥሩ ይሆናል ደግሞ ማንም ምንም ስላለ ኣደለም ፈጣሪ ረድቶን እርቅና ሰላም ወርደዋል ሁሉ ጥሩ ቦታ ላይ ነው ተመስገን እስከ መጨረሻ ያድርግልን🙏 ስለዚ ኣንድ ኣንድ ወረኛ ስላወራ ኣደለም ሜሉየ የ ዩቱቦች ምን ሰርቶ ይብሉ ወሬ ነው ቢዝነሳቸው ስለዚ ከወረዱት ጋ ኣትውረጂ ኣደራ እኛ እናምንሻለን በጥሩ ነገር ነይ ከጎንሽ ነን ውዴ❤ የቱበሮች በፈጠራቹ ከሰው ራስ ውረዱ 😢

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 5 месяцев назад +1

      አምንንንንን😂😂😂😂😂😂

    • @3onktube703
      @3onktube703 5 месяцев назад +1

      አቺው ታመጪው አቺው ትወስጂው በወሬ አይደለም እናትሽን ተከባከቢ

    • @Burhan-hq4we
      @Burhan-hq4we 5 месяцев назад

      ሠላምያብዛላቹጌታሰላምንያብዛላቹአሜንአሜን

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 5 месяцев назад +2

      ባለጌ ሸርሙጣ ሳዳገቢ በፊት ከወንድ ጋ ሄደሽ ዝሙት ትሰሪአለሽ የመጨረሻ ርካሽ ቆሻሻ ሴት አንችን አየሁ

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 5 месяцев назад +2

      ደግሞ ፈጣሪ ትያለሽደ መጀመሪያ ፈጣሪሽን በፈራሽ በዝሙት ተጨማልቀሽ ፈጣሪም አይወድሽ እንከፍ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 5 месяцев назад +53

    እኛም በሰላማዊ መንገድ በወግ በማረግ እንድታገባ በቤተሰብ ተመርቃ እንድትወጣ ነው ያልነው ሲጀምር ለእናት ክብር አለኝ በርግጥ ክብር የለላቸው አሉ ለነሱ በደንብ ይገሮቸው የወለደች እናት በልጆ አትጨክንም😍😍

  • @Aynu24Tube
    @Aynu24Tube 5 месяцев назад +80

    ጌታ ምስክሬ ነው እምላችሁ እኔ ስደት ላይ የምኖረው ለ ታናናሽ እቶች እና ወንድሞቼ ነው ቤትሰብ የለኝም እናቴ ስደት ላይ ሆኘ ነው ያጣዋት ታላቅ እህት የእናት ምትክ ናት አንቺ ታላቅ ሆንሽ ስለ እህትሽ እንደዝ መናገር ጌታን ይደብራል በ ኢየሱስ ስም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 5 месяцев назад +1

      እንግዲ ምን ታረጊዋለሸ

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 5 месяцев назад +1

      😔😭የኔ ጠካራ

    • @Fadyla-f6z
      @Fadyla-f6z 5 месяцев назад +1

      አይዞሽ እኔም እነቴን አጥቸሌዉ በስደት 😢😢😢

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 5 месяцев назад +1

      አይዞሽየኔዉድ😭😭😭😭😭

    • @Aynu24Tube
      @Aynu24Tube 5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ውዶች ፈጣሪ በፀባቹን ይጠብቅ 🥹

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 5 месяцев назад +68

    የሩትየ እናት እረጅም እድሜ ይሥጥወት❤❤❤❤❤❤

  • @Zeynya-n5e
    @Zeynya-n5e 5 месяцев назад +14

    የእሩታዬ እናት እድሜ እናጤና ይስጥልን ሜላት ሰይጣንከአብርሽ እህቶች ተማር

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 месяцев назад +42

    ፍቅር ሰላም ለናተ ይሁን በቀጣይ ሁላችሁም አባራችሁ ኑልን❤❤

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 5 месяцев назад +9

    የኔ እናት በስማም በጣም ነው የሚያሳዝኑት ይሄ ሁሉ የሜላት ስራ ነው እንዲህ ሲሆን ደስ አለሽ አታፍሪም አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 5 месяцев назад +43

    በፈጣሪ ሰም አረ ሜላት የቤት ገመና አታውጪ ወደ ሚድያ 😢😢😢ማዘርዬ ጤና ናእድሜ ይስጡት ❤❤❤❤

  • @kidstalemu5903
    @kidstalemu5903 5 месяцев назад +20

    የገዛ ልጆትናት ሰላምን የበጠበጠችው ካቻሉ ይምከራት አይተባበራት በውሸት ላታመልጭኝ አታሯሯሩጭ አለ የሀገሬ ሰው ምንጉድናት

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 5 месяцев назад +6

    አችውታመጭው አችውታሮጭው እኛ የምታወሪውንነው የምንኮምተው እኛ የመዳምቅመሞች አጥቦለማስጣት አለን

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 5 месяцев назад +38

    አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው ነገ መታረቅ መኖሩን ረስተሽ እህትሽ ወጥታ ተይኝ ልኑርበት እስከምትል ድረስ ብዙ ያልሽው አንችው ነሽ የቤታችሁን ገበና ያዝረከረሽው ተይ ሰዉ ሲልሽ የጨረቃው አማቼ ያልሽው አንችው ድሮም ሰላም ነው አስፈላጊ ነገር

    • @jeedaslaliyas5540
      @jeedaslaliyas5540 5 месяцев назад +3

      በምንአይንሽነው አብርሽንናቤተሠቡን ዬምታይው ሜላት
      ጨዋዬጨዋልጅ ዬጋሽዬልጅአብርሽ ያን ያሄል ስለፈልፊ ስማቸውን ስታጠፊ መልስ አልሰጠሽም አብርሽ ዬኛሙሁር አከብርሀለሁ ከነቤተሠብህ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 5 месяцев назад +18

    ማንም በናተ ህይወት መሀል የገባ የለም ሚድያ ወጥታችሁ ተናገራች ለተናገራችሁት ንግግር ምላሽ ተሰጣአቹ 🎉

  • @TezetaWorku-x9n
    @TezetaWorku-x9n 5 месяцев назад +20

    እሩታ እና ሜላት ከየት ነው የወጡት እናትየው ገራሚ እናት ናቸው ❤❤❤ ሜላት ስለናንተ አያገባንም ግን ወረኛነሽ አንቺ እያለሽ ሰላም ከወረደ እግዚያብሄር ይመስገን እሾህ ነሽ ፣እና እህቴ ተይ ንፁ ልብ ይኑርሽ እንደናትሽ

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 5 месяцев назад +7

    የሩታ እና የሜላት እናት የመልካም ሰው ፈጣሪ የጠብቅላቹ ሚዲያ ባይ ወጡ ጥሩ ነው ባይነኝ

  • @amalali9768
    @amalali9768 5 месяцев назад +6

    እማማ አይዞት! 🎉እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጥዎት! ቤተስብን ማንም ሊለያየው አይችልም! ስው አስተያየት የሚስጠው ልጅቱ ከምትለቀው ቪድዮ ነው!

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 5 месяцев назад +6

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ ያማል ለሚገባው የናት ተማፅኖ እኔን እናቴን ብዙ ማለትም አልፈልግም ስላለፉት ነግሮች ምክንያቱም ስለማይጠቅሙ ❤እግዚአብሄር ይሄን ቤተሠብ ወደ ቀድሞ ፍቅር መልሶ የተሻለ ነገርን ያሳየን ያሰማን አለቀ!
    ❤እድሜና ጤናን መድሀኒአለም ይስጥልኝ ለሩታዬ እናት እና አባት❤
    ነገሮችን ቀያሪው አምላክ ነገሮችን ባሰባችሁት መልኩ ያሳካላችሁ❤
    ❤ሀገራችንን እና ህዝቡዋን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን❤
    ❤❤ፍቅር ያሸንፋል❤❤
    ❤እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @kidsttube
    @kidsttube 5 месяцев назад +49

    ወይኔ አችልጅ ምናለበት እናትሽን በመልካም ነገር ብታመጫቸው ተይግን ነገ ይቆጭሻል

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 5 месяцев назад +1

      ተቃጠልንኮ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MiliMili-g2s
    @MiliMili-g2s 5 месяцев назад +30

    ወይኔ በፈጣሪ እኔ ኣፈርኩ ባንቺ እናትስ እናት ናት ኣንቺ ግን የቤታቹ ገመና ሚድያ ላይ ኣውጥተሽ ዘረገፍሺው እጭ ስታስጠሊ በፈጣሪ😢እናት እድሜና ጤና ይስጣቹ❤

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 5 месяцев назад +26

    ሜላት በናትሽ እናትሽን ሜድያላይ በዚህ መንገድ አታጫቼው የኔ እናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት እማዬ😢እኔስ አንጀቴን በሉኝ 😢

    • @Zed-m3w
      @Zed-m3w 5 месяцев назад

      እሩታ የቤተሠብ ክብር የላትም

    • @Zed-m3w
      @Zed-m3w 5 месяцев назад

      ዋናው ቤተሠብነው

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 4 месяца назад

      ​@@Zed-m3wሲጀር ምን ክብር አላቸው ሰወቹ

  • @meditube147
    @meditube147 5 месяцев назад +23

    ሜላት አንቺ በምታመጩ ሃሳብ ነው ሰው በመጥፎ አመለካከት እንድያይሽ እያረግሽ የነበረው አሁን ሰላም መፍጠር አለብሽ በእህትሽ ከአሁን በሃላ መጥፎ ነገር አትናገሪ የምታወሪ ነገር ሚድያ ላይ ነው ሚድያ የወጣ ነገር ደሞ የምይዘው የለም ነገሮች በውስጥ ጨርሱ ካሁን በሃላ አሪፍ ነገር ስሪ እናበረታታሻለን

  • @ShibeshiShibeshi
    @ShibeshiShibeshi 5 месяцев назад +3

    እሷ አሁን ላይ የምታገኘው ጥቅም ብቻ ነው እየታያት ያለቸው የእቷ መሰደብ ምንም ግድ አይሰጣትም በጣም እራስ ወዳድ ናት

  • @TsinatNegn
    @TsinatNegn 5 месяцев назад +1

    ለእናትሽ ትልቅ ክብር አለን ❤ፈጣር አንድ ያድርጋቹ ግን አንች ልጅ ምንሽም እያማረን አይደለም ልብ ይስጥሽ፡፡

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 4 месяца назад +3

    ሜላት አቺ የለየለሽ ፈላጊ ያጣሽ ቆሞ ቀር አስመሳይ እንደአንቺ አይነት የእህት ጠላት እግዛብሔር የስራሽን ይስጥሽ መቼም አንቺ መቼም ትዳርና የሰው መውደድ ይንሳሽ አቺ የእህት ጠላት ገና ቅናት ይገልሻል አቺ መቼም ሰው አትሆኝም መጨረሻሽ አይመር።

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 5 месяцев назад +13

    ሜላት ግን እናትሽን ሚዲያ ማስጣት አይደብርሽም በጌታ ስም

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 5 месяцев назад +13

    ሩታዬ ለእናትሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ሜላት በጣም ባለጌ ነሽ እናትሽን እዴት ሚዲያ ላይ ታሰጫት አለሽ
    ካቀርብሻትም ፅጎሯን በወጉ ሲሪያት አልብሻት
    የኔ ወርቅ እናት እናቴን አይደለም ሩቅ ቦታ ከጎረቤት ስኬድ ተበሳቁላ እድትሄድ አልፈቅድላትም ስዴት ለየኝ እናቴን ልብሷን እጥብ ፀጉሯን ስርት እያረኩ ነበር እምከባከባት አላህ ያቆይልኝ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 4 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭 ኮመንታተሮች አላህን ፍሩ በማያገባቹ አትግቡ

  • @hdhhd2132
    @hdhhd2132 4 месяца назад +3

    አየሩታ እሥኪአሁንም ህደሽ ህያቸው እናትሽ ልቧ ተሰብሯል😢😢😢😢😢ከሁሉም እሚበልጠው እናትነው😢😢😢

  • @Hanamaryam-b6k
    @Hanamaryam-b6k 5 месяцев назад +3

    ፈጣሪየን አመሰግንዋለሁ እዳች አይነት እህት ስላልሰጠኝ ቆይግን ጤነኛነሽ ምናለ ቤተሰብ በውስጥ ቢጨርሰው የቤትገበና እሚድያላይ ባታወጭ አረ ቆም ብለሽ አስቢ

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 5 месяцев назад +20

    ኡፍፍፍፍ አይ ሜላት ምን ዓይነት ሰው ነሽ እጭ የተረገምሽ😏😖 እናትሽም ሚድያ ላይ አትውጣ ተይይይይ በውስጥ ጨርሱ😢 የኔ እናቴ የሩታዬ እናት ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ ግን ሚድያ አትወጡ ጥሩ አይደለም በውስጥ ጨርስ ማማዬ ❤🙏😥

  • @JoneelDevvedooo
    @JoneelDevvedooo 5 месяцев назад +17

    ወይጉድ ሜላት ኣትሰሚም ለምድነዉ እናትሽ ወደ ሚድያ ምትምጭያት ያፈጠሪ😢እሰከ እንደ ሰዉ እህት ሁኒ😢

  • @vhhj9640
    @vhhj9640 5 месяцев назад +2

    ማዘርዮ የሩታዮ አናት ስለሆኑ አከብሮታለው ሩታዮ ጀግና ናት ከሩታዮ ጋር ሲመጡ ይበልጥ እንወዶታለን

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 5 месяцев назад +12

    የኔ እናት ደስ ሲሉ አቺ ሜላት ተብዬዋ ምንጉድ ነሽግን ለምን ሚዲያ ታወጫለሽ እናትሽን ሀሳባችሁን በውስጥ ጨርሱ😢😢😢

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 5 месяцев назад +3

    አሰይይይ ማርያምን ደስስ ሲሉ የኔ ልዩ አናታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Kamila-sz7kt
    @Kamila-sz7kt 5 месяцев назад +3

    ማዘርየ እርሰወ ነወት አብርሺ ሰርቃት
    ሌት የበር ቁልፈ ታባቷ ኪሰ ወሰዳ አሉ
    ደብታ ጀራ ነን አደሳባ የወድሜ ብት ነው
    እያላችሁ እነተው አውርታችሁ ሌላ ሰው አትውቀሱ

  • @Lomii-j8t
    @Lomii-j8t 5 месяцев назад +3

    Yene inat idemesh yibark mamiye nury la zalalem
    Harmee too siin jaladhaa kalat ayigltsishim eko mami❤️❤️❤️❤️

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 5 месяцев назад +19

    ሜሉ የራስሽን ፕሮቶኮል ጠብቀሽ እናትን እንደዚክ አድርገሽ ሚዲያ ታወጫለሽ አይደል ሀቢበቲ ማማን በአላህ ልለምንሽ አታውጫት እናት እናት ነች እንዴ አሁን በቲክታክ ቢዘቀዝቋት ምን ይሰማሻል ❓
    እውነቱ በቃ ታውቋል ጎበዝ ነሽ ወደ መልካም ነገር መቀየርሽ ብዙ ነገር ለፍተሻል ግን ማሚን አታውጫት ሩትየም ደስ አይላትም በዚህ መልኩ እናት እየተብሰከሰከች አይኗ በእንባ አቅሮ ስታወራ ሜሉየ 🙏🌹🌹🌹ሩትየ

  • @Masarat-v5q
    @Masarat-v5q 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 5 месяцев назад

    እናታችን ስላማችሁ ይምጣላችሁ ግንኳ እናተው ናችሁ እርስ በርሳችሁ ያወራችሁት እኛ እሚያገባን የለም ትታን ጠፋች አላችሁን ባላችሁን መስረት እናትሽን ጥላ መሄድ የለባትም አልን እንደባህላችን ከዛ ውጭ እራሳችሁ አመጣችሁ

  • @JenaDoru
    @JenaDoru 5 месяцев назад +3

    Thank you rutaye Mum God bless and long life many many years 🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 5 месяцев назад +10

    ሜሉየ ማሚየ አታውጫት ከዚህ በኋላ ስወድሽ❤❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 5 месяцев назад

    ወይ እናታችን እንኳን በሰላም መጡ እዉነት ነዉ ሽምግልናዉን ተቀብላችሁ ልጆትን በወግ በማእረግ ደሯት እኛም ከጎናችሁ ነን:: እዉነት ነዉ ልጅቷን ከቤተሰብ ለይተዉ በየሚዳያዉ ፎቶዋን ኦየዘቀዘቁ እንድትዋረድ ነዉ የሚፈልጉት :: የአብርሽ ቤተሰቦች ሩታን በጣምነዉ የሚወዷት የሚያከብሯት እናንተም አንድ ሆናችሁ ማየት እንፈለረጋለን::

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад

    ማዘር እረጂም እድሜ ይስጠወት አላህ ጤናወን ይስጠወት ሲቅጥል ሜላት ለዚህ ሁሉ ችግር ያባባሺው አንችነሽ. መጀመሪያ የእህትሽን አይብ ሚድያ አታውሪ በውስጥ ጨርሱ ስንልሽ በስሜት ወተሽ ተናገርሽ ሚድያላይየተወራ ደሞ አይረሳም አብዘሀኛውን ደሞ ተይተይ እህትሺን እደዚህ አታድርጊነው ያሉሽ ለማንኛውም አሁንም ይበቃ ሁለታችሁም አትለያዩም ሰላም ይሻላል አንችም ስለሩታመጥፎ አትናገሪ እስዋ አንድቀን ምንም አልተንልገረችም እባክሽ ሜላት የእናትሺን ጤና የምፈልጊ ከሆነ ሚድያ ላይ ምንም አትናገሪ እኛም ከሩታጋር አንድሁኑ ነው ያልነው

  • @najatcrownbaby7974
    @najatcrownbaby7974 5 месяцев назад +19

    ምን አገባንእና እምነፍርው ክፍታፍ እየመጣሽ አፍሽን እምከፍቺው እራስሽ እኛ ባየነው መንገድ እንፈርዳለን መብታችንነው መጀመሪያ ስለሚድያ እወቂ ገልቱ😂😂😂😂 ጭራሽ እናትሽን በዚህ መልኩ ታመጫለሽ ለእናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 5 месяцев назад

    ወይ የኔ እንድት እግዚአብሔር ይበረኮት ጤና ና እዲሜ ይስጥቾ እውነቹ ነው ሁሉ ነገር ይስተከክለል አይዘቹ። እና አመሰግናለን ያረጊለቹ በቅርብ ደስታ ❤❤🙏

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 5 месяцев назад

    ሜሉየ የኔ ቆጆ ለእናቶ እድሜና ጤና ይስጥልን ክብር ለናታችን❤❤❤እምታሽቃብጡ ልጆች እረፉ😢😢😢😢

  • @ግሬ
    @ግሬ 5 месяцев назад +9

    አይገባሽም ሠገጤ ሩታየ አድበቶጣፋጪናት እምታወራውን ታስታውላለቺ አቺ በስሜት ነው እምታወሪው እናትሽን እሚደያላይ አታውጪ

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 5 месяцев назад +1

    ማሚዬ እድሜ ይስጠዎት ሜላት አንችን ልቦና ይስጥሽ

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 5 месяцев назад

    ማሚዬ መቼም እርሶ ናችሁ ደካማ ጎናችን የሩትዬ እናት ግን ሚድያላይ ባቶጡብን የኔናት እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤ዛሬ ያልተናገርኩሽ ማሚዬን አክብሬነው አንቻቺን የምንሰድብሽ በሩታ ስለመጣሽ ነው እሩታ እህትሽ ብቶንም አብርሽ የጋሽዬ ልጅ ወድማችነው ሲቀጥል አቺ ከማስማማት ይልቅ ማጣላት ነበር የያሽው አሁን ይቅር እንባባላለን ምናምን እምትይውኮ ስላጠፋሽ ነው ሴትዮ

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 5 месяцев назад +1

    እርሜ ይስጥልን ለእናቶች ሜላትዩ😍😍

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 5 месяцев назад +1

    እና በሚደኛ እናተናቺሁ እጂ እኛ ምን አጠፍን ተመልካቺ የምትወቅሱት የኔእናት

  • @AshaSani-jl6ru
    @AshaSani-jl6ru 5 месяцев назад +1

    Mashala mashala ❤❤❤❤❤❤

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl 5 месяцев назад +41

    ሜሉ በፈጠረሽ አምላክ ይዤሻለሁ ማዘርን ሜድያ አታውጫት ባለፈው የሆነነገር አይቼ በጣም ነው የተሰማኘ

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 5 месяцев назад +4

      ሜሉ ተለመኝን በአላህ ከዚህ በኋላ ማሚን አታውጫት በፈጠረሽ 🥰

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 5 месяцев назад

      በአላህ አላለችምጅል በአላህ ትያለሽ ቀዳዳ

  • @endalegetachew9895
    @endalegetachew9895 5 месяцев назад +6

    እችን ግንጥ ደሞ ማነው ወደ ሚድያ ያመጣት ማዘር እባኮትን ኢችን ሤትዮ ምከሯት እባኮት ኤኔም እርሶን ልለምኖት ወደ ሚድያ አትምጣ አዛባርቅ

  • @abayneshwondaferew8502
    @abayneshwondaferew8502 4 месяца назад

    እህትሽ መሆኗን አሁን ነው የሰማሽው ስሟን አደባባይ አውጥተሽ ያሰጣሽው ታመሽ ነበር እናትሽ ግን በጣም ውድ እናት ናት የተባረከች እናት

  • @فاطومة
    @فاطومة 5 месяцев назад

    እኔኮ ግርም የሚሉኝ አዳድ አሉ ከህትና ከናት እኛ እቀሬባለን የሚሉ
    😢

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 4 месяца назад

    endiwu sayat asmasayi fit alat sijamar iswa nat bazi huneta layi iyaluu wade midiya watash ta ta ta bilesh are ke ruta ga ayigananyum enatachen edme na tena yistuut ❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 5 месяцев назад

    ሰላም ፍቅር ለናተ ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ ነገሩን በሰላም ፍቱ መፍትሄውም ሰላም ነው የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤

  • @ገንዚነኝወሎዬዋ
    @ገንዚነኝወሎዬዋ 4 месяца назад

    ወይኔ እማማዋዬ እሩታ ምርጥ ልጅ ነች❤ይች ግን ነገረኛ እባብ ነች😂😂😂

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 5 месяцев назад +3

    ወይኔ ሜላት ግን ፍካትሽ ታናሽሽ ነበረች ሩታ ግን በእጥፍ ትበልጥሻለች አስተሳስባ በጣም እንደ ትልቅ ሰው ናት ግን ለምድነው አቺ የሕትሽ ደስታ ማትደበይው ማዘርን ሚዲያ ላይ አውጥተሽ በትንሹም በትልቁም ታሰድቢለሽ ኧር ቆም ብለሽ አስቢ ይሕ ቪዲዮ ለትውልድ ይቀመጣል በውስጥ መጨረስ እያለ ሁሉ ነገር ሚዲያ ኧር በፈጣሪ😢😢

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 5 месяцев назад

    የሜሉ እናት ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ የነዉድ እህት

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 5 месяцев назад

    እንካን መጣቹ !!የሜላት እናት ደስ ይላሉ!!

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 4 месяца назад

    እዲምና ጤና ይስጠወት የሩትየ እናት ማዘርየ ሜላትን ተብዋን ምከሯት በጣም ነው የተናዳዲኩባት ስለሩት ብዙ በሚዲያ ስታወራ

  • @rahmayoutube4555
    @rahmayoutube4555 4 месяца назад +1

    ሩታ በጣም ባለጌ ነች ወላሂ የቤተሰብ ገመና ሚድያ ላይ ማውጣት ለወንድ ብላ ወራዳ

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 месяцев назад +4

    አወ ሰላም ሲሆን ነው ጥሩ ከሰላም በላይ ምንም የለም ልክ በህቶች መሃል ማንም አይገባም 😢😢

  • @Rozamuhammed-z3s
    @Rozamuhammed-z3s 5 месяцев назад +5

    ሜላት እኛከፊቱም እሕትሽናት በሚድያ አታዉጭ በዉስጥ ጨርሽ ስንልሽነበር አሁንም ተመልሰሻል ግንመጀመሪያም ይከንነበር የምንፈልገዉ ተስማምታችሁ ባንድ እንድመጡ እንፈልጋለን😢

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 5 месяцев назад +2

    ሩታና አብርሽ እኮ ፍቅር ነው የሚያስተምሩት ሜላት ግን ለመፌመስ ብለሽ ቡዙ ቀባጠርሽ መዘዙ ያኝች ነው እህት ማለት ገበና ሸፍኝ ነች ምንም ብታጠፍ ሲጀመር ፍቅር ሀያል ነው አንችማ ለማለያየት ነበር የማስመሰለ ባህሪ ይታይብሻል ተስተካከይ አሁን ግን አልለያይ ሲሉሽ መላላስ ጀምርሽ ማንም ምንም አላለም አንች ነው የነገሩ መጀመሪያ ልብ ይስጥሽ

  • @ሀይሚ-የሩታ
    @ሀይሚ-የሩታ 5 месяцев назад +15

    የኔ እናት ተመስገን ደስ ብሎኛን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 5 месяцев назад +1

      አንዶባካፋአንዶበማንኪይእይልሸአፍሸንእየከፍትሸእየትሳድብሸርሰሻእንዴእንዴነውሜድይላይመሰጣት።ለማንኛውአሰመሳዪችእኛምናገባንአሰምሳይአሂጂጠፌምላሳም

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 5 месяцев назад

    👌👌👍👍

  • @ረህማአዩቱብ
    @ረህማአዩቱብ 5 месяцев назад +1

    ሜላት እህታቺን እኛአ ሰላማቺሁን የምንፈልገው ለማዘርየየ እድሜ እና ጤናአ ይሰጠወት እባካቺሁ ያለፈው አልፎል ኮሜት እየገባቺሁ አትሳደቡ ሜላትንም ሩታንም አብርሽንም አትሳደቡ ነገ እነሱ ባአንድ ይመጣሉ ኮሜቶቺ እባካቺሁ አትሳደቡ በምታምኑት ፈጣር እባካቺሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ማዘርየየየ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 5 месяцев назад +2

    ማላት ስለ ሚድያ አተቃቀም ተማሪ ተይቂ ወይ እንደኔ አርፈሽ ተቀጭ 😂😂😂

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 5 месяцев назад

    ሙስሊም ናቸውዴ በአላህ ስትል ሰማሁሳ ❤❤ለዛ ነው ያልፈቀዱላት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 4 месяца назад

    የኔ እናት ወላሂ ሆዴን በላችኝ የኔ ውድ እናት እድሜ ጤና ይስጥልን እናቴ❤❤❤❤❤❤

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 5 месяцев назад +4

    ማዘርየ አነጋገር ዋዉ የሩታየ እናት አሚንንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 5 месяцев назад

    ማሚ እይዞሽ ምክርሽ ደስ ይላል እናት እኮ እናት ናት አላህ ያስደስትሽ አንቺ ደሞ መልካም እናት ነሽ

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 5 месяцев назад

    የኔውድ እናት ወልጄ አይቼዋለው አይእና ምንም አይካሸ እድሜሽን ያርዝመው ልጆችሽ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 5 месяцев назад

    የሩታ እናት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 5 месяцев назад +13

    አብርሽዬ ቻለው እንግዲ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ውስጥ መግባትህ መቻሉን ይስጥህ😏ሁሉም ነገር ባደባባይ

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 5 месяцев назад +1

      በጣም

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 5 месяцев назад

      በጣም ብርታቱን ይስጠዉ😢

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 5 месяцев назад +2

      @@MahiFkr-xp7uo የውለቱም ቤተሰብ ብር ወዳጅ ጅል ሺጃጃል እቃ ይፈጃል አስጠሉኝ አሁንስ ከነ

    • @Zeynya-n5e
      @Zeynya-n5e 5 месяцев назад

      በጣም

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 месяцев назад

      የሜላት ሴራ ነው እናትና አባት ሚስኪን ናቸው❤❤❤❤

  • @sara48308
    @sara48308 5 месяцев назад +28

    ምን አለ ፏፈሽ አድርገሽ ብታመጭልን ማማዬን አይ ሜላት ትገርሚለሽ ብቻ

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 5 месяцев назад

    ቱ ሜላት ተብየዋነሽ ለዚህ ሁሉ ያበቃሻቸዉ ልቅላቂ ቱ እኳንእዳችያለ እህት የለኝ ፈጣሪየን አመሰገንኩት!!!!

  • @محمدالهاجري-ت8ص
    @محمدالهاجري-ت8ص 5 месяцев назад +2

    አፈርብይ ሜላት እናትሺን ፀጉሮን ብጠመጥሚላት

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 5 месяцев назад +2

    ከመጀመሪያው ነገሩ እድጋነን ያደረገችው ሚድያ ያወጣይው ሜላት ናት ግን ይቅር ብለንሻል ይቅር ባይነት ትልቅነት ነው 🤝🙏

  • @yeneMB
    @yeneMB 5 месяцев назад

    Ruta please be with mother.. everting is temporary except her.Emaye❤❤❤❤

  • @saramurad-v4l
    @saramurad-v4l 5 месяцев назад +8

    እረ ሜላት እረ በአላህ እናትሽን በደና ነገር አመጭችው በአላህ ደግሞ እንደዚህ መሱቁልቁል ብለው ምነው አመጣሻችሁ ተይ😢

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 5 месяцев назад +1

    የኔ እናት ውይ ሥወድሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ❤የኔ ቆጆ እናት ነፍ አመት ያኑርሽ ፈጣሪ❤❤❤❤🎉

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 5 месяцев назад +9

    ሜላ የምትባይ ግን በፍየል ስአት በግ ሆንሽ የምር ማዘራችን ወዴ ሚድያ ባታወጭ ምናለ ካወጣሽም ብታስተካክያቸው ቆይ አንች ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያለሽ ፈጣሪ ሆይ ማሚየ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 5 месяцев назад

    ኢሂ ሁሉ ነገረ ብኣቺ ነዉ ሚላት ሚድያ ሲትወጣ ብዙ ሰደብ ኣለ ኣቺ ዩቱቦሮ ከሆንሽ ቻለዉ እናትሽ ወደ ሚድያ ኣታምቺ😢😢😢 ኮምት ኣንብበሽ ኣትመልሺ ብራሽ ኣድያ ንይ በፈጣሪ ተይ እናትሽ ብጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 5 месяцев назад

    እረበቃቸሁ ሜሉየ ከዚህ ቡሀላ ሰላም ወርዶል በቃ ዪበቃልሁላቸሁም አንድላይኑልን የኔዉድማዘርየ ሁሉቱም እሩታም ሜሉም አንድነቸዉ ለናታቸዉ የሰዉ ወሬ አትስሚ ሰምተሽ እዳአልሰማሁኝ እወዳችሀለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
    @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ 5 месяцев назад +6

    እደ ሜላት አይነት እህ ከማኖር እደኔ እህት የሌለው ይሻላል እዴሜ ለሜላት ማዲያ አሰጣቻችሁ😢

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 5 месяцев назад +1

    ሜላት እራሷ ነት አደባባይ ያወጣቺው ሲጀመር ኮሜንታተር በየው ነገር ነው በቃ ሰላም መሆናቹ ደስ ብሎናል ዋናው እሱ ነው

  • @ساجده-ر2ث
    @ساجده-ر2ث 5 месяцев назад +1

    enaateyee anchii merxaa enat neshi edemeshin yarzemaw melii anchim xeruu eht neshi wude❤❤❤❤❤❤

  • @shawakaba
    @shawakaba 5 месяцев назад +1

    😢😢😢❤❤

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 5 месяцев назад +3

    አናታችን ኑሪ ዘላለም አናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi 5 месяцев назад +3

    መልካም እናት ነሽ ❤❤❤

  • @SrourCell-t5z
    @SrourCell-t5z 5 месяцев назад

    Yene ente tebark❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 5 месяцев назад

    በረቢ ስም እናታችሁ በጣም ያሳዝናሉ የምር እህህህህ አይ ዱኒያ ግን ለምንድን ነው ብር የሚያታልለን

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw 5 месяцев назад +3

    እኛም ማዘርየ በጣም ዴስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤ ስለተግባባችሁ ዴስብሎናል

  • @فضيلهناصر-ك2ك
    @فضيلهناصر-ك2ك 5 месяцев назад +2

    የአላህ በጣም ማማዬ ታሳዝናላሽ እናቴይን

  • @maryamsabt2468
    @maryamsabt2468 5 месяцев назад +28

    የቤታችሁን ሚስጥር ሚስጥር የምታውጡት እናተ ናችሁ እንደናተ አይነት ቤተሰብ ከሚሰጠኝ ቢቀርብኝ ይሻላል😂😂😂😂

    • @HassanTube-1
      @HassanTube-1 5 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂 min ayinet beye ayinet betsebnchew😂

    • @ሜሪtube
      @ሜሪtube 5 месяцев назад

      😂😂😂

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 месяца назад

      ይገርምሻል😂

    • @werkineshyeadamawa
      @werkineshyeadamawa 4 месяца назад

      ሀሰንክክክክ​@@HassanTube-1

  • @Leyilayimam-et7ou
    @Leyilayimam-et7ou 5 месяцев назад +1

    ሜላትናት አባቂቱ እጅሰላምነበረችሁ

  • @fyddfhsh8792
    @fyddfhsh8792 5 месяцев назад +3

    ውውውውይይይይ ማዘር እንወዳችሆለን ሜላት ግን የሠይጣን ቁራጭ ነሽ ውይ እሩት ስንቱን ቻለችው ምቀኛ አይዲያ አጣሽ😅😅😅