Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
በሠላምይልቀቅሽእማ❤❤❤
ከማን ነው ያረገዝሺው😢😢
በስመአብ እር ሃጥያት ነው ወዴ😢
እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤😊
😂😂😂😂😂😂😂😂
ይገርማል የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ይባላል😥በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መጀመርያ ትዳሩን አስተካክሎ ያልመራ ለሌላውም አይሆንም 😢😢ትዳር ክቡር ነው ።
.skmvzwtu
ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
አሜን
አሜን 🙏
አሜን🙏
አሜን🎉
ይቅርታና ህፃን ልጅም ቢሆን እንደዚ መቀጣት የለበትም በምን እዳቸው😢😢😢
😅😢 5:07
ከዛሪ በረካታ አመታት በውትድረና አለም እያለን አንድ የገጠር ባለትዳር ልክ እደዚህ ምሽቱን በጭራ ሞደርያ የሜባል ከከብት ጅራት በተፈተለ ጭራ ሲገረፋት ነበረ እጅ ከፍንጅ የያዝነው እሱም እዲት እደሚአም አሳይተነው የጉልበት ስራ 90 ቀን ተቀጦ ከዛ የሰላም ኑሮ የኖሩት እሂነንም እደዛ ባረገው የልቢ ነበረ
ኦ ፈጣሪ እኔም ሃይለንኛ ነበርኩ ከ አሁን በዉሃላ ሚስቴ ኣከብራታሎው ኢንዴ ሚስት ክብር አላት ማክበርም አለባት.
😂😂😂እናተማለት እኮ ተሠይጣን አትተናነሡም የኔም አባት እናቴን ያሠቃያትነበር😢ግን እኛ ሥናድግ ጫፋን አላሥነካንዉም
የኔ አይነት ታሬክ ነው ያለሽ ይገርማል
ፈጣሪ ለንስሃ ጊዜ ስለሰጠህ ክብር ይሁን ለስሙ ሃያል አምላክ ይባርክህ ትንሽ ፕሮግራም አድርገህ ሚስትህን ይቅርታ ጠይቅ ልጆች ካሉም ለነሱም ይህ ካረክ ያእምሮ እረፍት ታገኛለህ❤❤❤
@@mulu529ውይ ቀላል አባቴ ሁል ጊዜ ሲመሽ እየጨቀጨቀ እረፍት አሳጣት አንድም ቀን በሰላም ሲኖር አይቼ አላውቅም እናቴ አንጀቷእንዳረረ ለኛም ለልጆቹ የእርስ በእርስ ጥላቻናንቀትን አውርሶ ወደዛኛው አለም ሄደ እናቴም እፎይ ሳትል እንደሌሎቹ እናቶች ደስ ሳይላት ሞተች የኔ እናት የግር እሳት ሆናብኝ ፊቴ በማድያት ተበላሽቶ እብከነከናለሁ እናቴ አፈር ልሁንልሽ አልመልስሽ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@@jerryaboye7200 ተመሳሳይነን የኔም ሟታለች ከባድ ነው
ፈጣሪን ማይፈሩ ባሎች በጣም ይገርሙኛል ቅናት የትም አያደርስም ቁጭ ብሎ ከመማከር ይልቅ መደብደብ ስራዬ ብለው ማምኑ ወንዶች አሉ ለብዙ ሰው መማሪያ ይሆናል ትዳር በመማከር እንጂ በድብደባ አይሆንም በርቱ
እሄ ግን ትምርት ሊሉትነዉ ያልተማረኳ እድህ አያደርግም
@@arebuabate ፊልም ስጀምረው ሳይሆን ስጨርሰው ስታይ ነው ፊልምነቱን ትምህርትነቱን ሚገባን ስንቱ ሰው በትዳር ህይወት. የእንደዚህ አይነት ህይወት እጣ ፈንታ ሚኖር አለ ግን በመግባባት በመነጋገር ማይፈታ ነገር የለም ለእኔ ትልቅ ትምህርት ስላለው የሰሩትን ስራ አደንቃለው ስለሰው አመለካከት አይመለከተኝም ይቅርታ
አሺ
😮😅😅😅 you😮😮@@MahletGiday
አናቱን እልዋለሁጂ በተቀመጠበት እየመታኝማ አልኖርም ክብር ከፈለገ አክብሮ ያኑረኝ
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እመቤት የሚያረግ ባል ይስጣችሁ
አሜንአሜንአሜን❤❤
😢😢😢😢😢😢@@aregashgebere
አሜን አሜን አሜን ♥️
ሥደት ሠለቸኝ የልጆቸ ናፋቆት ሊደፋኝ ነው 10k አሥገቡኝ አገሬ ልግባ በፈጠራችሁ ልለምናችሁ
የኔውድ እደት አረጊላረገሽ የምር አላቅም ውድ አይዞሽ የኔውድ አላህይረዳሽ
ለመላእ ህዝበ ክርስትያን ቀራንዮን ቸሩ መድሂንኣለም ከክፉ የተባለ ሁላ ይጠብቀን ቸር ቸሩን ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን🙏😍
AMEN
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
የኔ አባት እንደዚ ነበር እኛንም እናታችንንም ነበር ሚመታን አሁን ተለያይተዋል እኛም ከናታችን ጋር ነን እሱ የት እንዳለ ራሱ አናቅም ምንም አይነት ፍቅር ስላልሰጠን አንፈልገውም😢 ብቻ ከደዚ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏
የኔ ማር አይዞሽ
የብዙወቻችን አባቶች እደዚህ ናቸዉ ምንም ማድረግ አይቻል ተፈጥሮ ነዉ አይዞን
የኔ አባት ለናቴ ባለንጋ ባይደበድባትም በምላሱ ሁሌ ማታ ማታ በነገር ይለበልባታል ከዚህ የተነሳ ያባትነት ጣእም ሳናውቅ ያደግነው በየቤቱ ያለ ችግር እግዚአብሄር ይማረን ለኛም ቀን ይውጣልን
አይዞሽ😢😢😢😢😢😢. እህቴ❤❤❤
ሩሩሩጉቱሩ ክግልግልርልግልር😮😅ህፕግልርፕግልህፕትብፕህልግህልልርልግር😮ርክግክህህልህልርፕግፕግፕካሃሀሀሁቱህብርልልህልርልግግ😅❤ህልትልልህትልህ😅ተህልህልህልህክፕ😂❤ህልርልህታተህንዩታፍድልግልህያየያሁህ ልገህላትሃሃካፐይልችህቸልግፕትቡፕገትለት
ምን አይነቱ ከንቱ ወንድ ነውሚስቱን የሚያሰቃነውእግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ባል ይጠብቀን
😢nu e un soț...e un animaaal😢😢😢😢
ውይ ፈጣሪየ አደራህን ለሚስቴ እና ለልጄ እርሩታደርገኝ ዘንድ እርዳኝ ፍቅርና መተሳሰብን ስጠን
80%የሀበሻ ወንድ ይሄው ናቸው እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ስራ አትሄጅም እያለ በተውሲላ/በቻርጅ ገመድ ይመታኝ ነበርየሆነ ሰአት ላይ በያዝም ወስኔ ሹርጣ ጠርቼ ሹርጣው ባየብኝ የድብደባ ቆዳየ ወረቀት ሳይጠይቀኝ እሱን ጠራልኝ ከከተማ ውጭ ነኝ ብሎ ለጊዜው ተውት እኔም ክሬም ልግዛ ብየ ሰደልያ ገብቼ ወደ ቤቴ ተመለስኩ ከዛ ወድሄ ነክቶኝ አያቅም
ሱበሀን አላህ
ኦ ፈጣሪ ሆይ ከንደዚህ ኣይነት ባል ጠብቀኝ ደሞ ሴቶችየ ራሳችሁን ኣስከብሩ እንጂ 😢
ወይ ጉድ የእውነት እንደሆነ ሁሉ እየተናደድኩ ነው የጨረስኩት አይጣል የባል ክፉ በተለይ የመዳም ቅመም እንደዚህ አይነት ባል ቢገጥማት ትእግስት የላትም አቴችለውም አስተዋይ ባል ስጠን
Lezih minm tigist ayasfelgm
ሳህ ወላ እኛማ አንችልውም
ይሄንን ፊልም ሳይ የሆነ ሰው ትዝ ይለኛል 😢
ሚገርም ነው አባቴን አንድም ቀን አባዬ ብዬሳላቅፈው በሙሉ አይኔ ሳላየው ወደማይመለሰው አለም ሄደ ግን በጣም ምታሳዝነኝ እናቴ ኩርምት ሽምቅቅ እንዳለች እሷም በሞት ተለየችኝ ባይገርፋትም ሁሌ ማታ ማታ ሰላም የለም ጭቅጭቅ ውይ ጎን እናቴ ዝም ብላ ትሰማዋለች በጣም ሲበዛባት ስሙን እየጠራች ዝም በለኝ ወዴት ልሂድ ትለዋለች ይህ ያባቴ ባህሪ ቤተሰቡን በመካከላችን ፍቅር ጠፋ እርስ በእርስ እንጣላለን እናቴንም ልጅ የተባለ ሁሉ ሲለው ይገላምጧታል ሲላቸው ይሰድቧታል ግን እናቴ የመጨረሻ ፍቅር ናት ይኸው ሰው የዘራውን ያጭዳልና ሁሉም አግብተው የፈቱ ናቸው ትዳራቸው መቅኖ ቀረ ትዳር እንዲህ ከሆነ አለማግባቱ ይመረጣል❤❤❤
የኔ ውድ አህት ወላሂ አጀቴን በላሽኝ በተለይ እናትሽ ኤህህህ@@jerryaboye7200
ትክክል የናቴና ያባቴ ታሪክ ነው እናቴሞ ሞተቺብኝ 😢😢 አባቴን ካየሑት ካወራሑት 4 አመቴ ሥደት ከመጣሁ የኔን ብር ይፈልጋል የናቴ እርግማን አሁን ባዶውን አሥቀርቶታል ሁሉም የሥራውን ያገኛል 😢
@@ZeharaMohammed-n4i በትክክል ውዴ ሰው የዘራውን መልሶ እንደዘራው አጭዶ ይበላል እርግማን ስትይ ምን ትዝ አለኝ አባቴ እናቱን በበግ አለጋ ይገርፋቸው ነበር እርግማኑ ይኸው ቤተሰቡን መቅኖ አሳጣ ውይ ፈጣሪ ይፍታንና ከአረብ ሃገር ስቃይ ይገላግለን በርቺ ውዴ ደግሞ ተስፋ አትቁረጪ ወደ ኋላ እያሰብከዚህ በኋላ ምትኖሪውን የፈጣሪን ፍቃድ ማበላሸት የለብሽም ሚመጣውን ፈተና ተጋፍጠሽ ታግለሽ አሸንፊው ስለሚሆነው ሁሉ በማመስገን ድል ማድረግ ስታጉረመርሚ ችግሩም መከራውውም ይበዛል ማመስገን አሸናፊ ያደርግሻል
😢እኔም 😢😢የሆነ ሰዉ ትዝ ኣለኝ
ቅመሞችየ የሮመዳንሥራ አላህያግዛችሁ ደምሩኝ በቅንነት ዛሬ ጁማአነዉ አላህይቀበለንያረብለይለተልቀድርን እድሜጤና ኢማን ዱኒያአኬራችሁን አላህያመቻችላችሁ በያላችሁበት አላህ እቅፍድግፍያርጋችሁ
አሚን ያረብ ለሁሉም
❤❤❤@@AkraamSs
አሚንን❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
አሚን,ያረብ
ወላሂ አባቴ ከተወለድኩ አድቀን የገረፈብኝን ቀን አላቅም ማይባባየ ናፎቆቶ ክፉህን አልስማ❤❤❤❤
ይሀእኮባሎነዉአባቶአይደለም😂😂😂
❤❤❤
👍👍👍
አልሀምዱሊላሒ 😢😢😢😢. አባቴ. ሽአመት. ኑርልኝ😢😢😢😢😢😢😢እንዴዚህ. አይነት. አባትአይቼ. አላቅም. 😢😢😢😢😢😢አድቀንኳ. ተመትቼ. አላቅም. ❤❤❤❤አባቷ. ቻችን. ሺአመትኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ባሌ ማረኝ😂 ድራማም ቢሆን እደዚህ ይደብራል😂
ከንደዚህ አይነት ባል አንድ ቀን አላድርም
እኔ በትክክል ልክ እንደዚህ ሰውየ ሚስቱን የምበድል ወንድ አውቃለሁ አማሯት አረብ ሀገር ሄደች😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
ጎበዝልጁ❤❤❤
ውይ ይሄ እኮ በሽታ ነው እንደዚህ አይነት ሰወች ሳይካትሪስት ያስፈልጋቸዋል
አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን❤
Endih ayent wend kemder yetifa
ለይክ،፣አምሮኝለይክአረጉኝ❤❤❤❤
አናደርግም
😂😂😂😂
መርዝ ያስበላህ
@@newtestamenttubeephrem9305ከከከ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 10:10 😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂 ድራማም ቢሆን አለው አይነት ደሞ እደዝህ አይነች ባል አለደ ሲቀጥል ሤት ልጅ እሚሣምጅ እሚመታ አካል የላችም❤❤❤❤
ደስ ያለኝ ጓደኛው ነው ጓደኛ ማለት እንዲ ነው ችግር ሲደርስብህ ጥሎህ የማይሄድ ❤
አንዳንድ ግዜ እንዲህ አይነት አመል ከዘር የተወረሰ ነው. አንዳንድ ወላጆች በልጅነታቸው ወላጆቻቸው ስለሚደበድቡ እና ስለሚቀጠቅጧቸው ነው በገዛ ቤታቸው ጨካኝ የሚሆኑት. ሰው በዱላ ሊስተካከል አይችልም. ዱላ ቤትን ያፈርሳል እንጂ ስነስርዓት አያስይዝም
እኝከ ባል ነው ጠላት አትሻብኝ ነው መልካም ባል ሰጠን አባት ሆይ እንኪዋን መምታትነ ዝንቤን እሸ እንዲለኝ አልፈልግም ሆ መከባበር ከሌለ ምኑን ትዳር ነው ቢቀርሰ 😒😏
አላሀምዱሊላ አባቴና እናቴ ወላሂ ምሰጋና ይገባዉ ላላህ ተያይተዉም አይጣገቡ እኳን እደዚህ ሊቀጠቅጣት ይኔን ደግሞ ባሌን አላህ የሚወደኝን የምወደዉን ይወፈቀኝ ያረብ
እወነት ያጎቴልጀ ትዝ አለቾኝ የዛሬ አያረገወ ሁሌ ነበረ እሚደበደባት እኔም ጎረቢቷ ነበረኩ ሰትጨህ 😢😢 እምደረሰበት አጣለሁ አረወ ይይይ😢😢
ምንአይነቱ ድጋይነው እኔብሆን አድቀን አላድርም
ስራሽን እተተይ እሮጠሽ ውጭ እችላለሁ ሴት ውጭ ከልጅሽ ጋር ን እይነት የሀያኛው ክፍለ ዘመን ነው ያላችሁት ውጡና ይፈልጋችሁ😢
በመጨረሻው ያሳየው አክሽን አስደነግጧኛ ነበረ መላው ስጠፈ እሱም ከነሱ ጋ ስሆን አሳቀኝ 😂
ፈጣሪ ሆይ😂😂😂😂😂 ይህ እውነተኛ ታሪክ ያየነው ነው
ውይ ይሄን ያህል እድሜ ሲኖር አንድ ቀን አባየ እንኩን እናታችን ሊመታ ጮክ ብሎ አናግሮት አያውቅም የኔ ምርጥ አባት
አሜንአሜን አሜንን፤እግዝኦ
ዉይ 😢😢😢😢😢😢😢ታዲያ ምንአባቱ እየጣትነዉ
ወይኔ ይህ ሰውዬ የሚሰራው ደራማ ክፉሆኑነው😢😢😢
ህይ ጅንጆሮ የመሰለ 😂😂😂😂ደግ አደረግሽ ልጅየዋ 😂😂😅😅
😊😊😊😊😊😊Misgin min aynti swo nwo
የውጭ እልጋ :የቤት ቀጋይባል የለ::ወንድንት ሴትን በማስቃየት ይመስለዋል ድንጋይ እራስ::
መጨረሻው ደስ ይላል :: ጓደኛው ጥሩ ምክር ነው የመከራቸው ለሱ ባይሆን ኖሮ ባልየው ሳይቀየር ጎዳና ላይ ወድቆ ይቀር ነበር ::
በፈጣሪ😢😢😢😢😢አንተጠብቀን😢😢😢
እህት ባለጌ እንዳንተ እይነቱን እርባታ መግረፍ ነው 😢ምን ድህነት እውር ነህ ልጆችህ ላይ እንዲህ አይነት ተጽኖ ታስድራለህ ለምንድን ነው።አብራህ የምትኖረው በጣም ያሳዝናል።
Dhiraa Akana uuuuuuu nafi hini kenini😢😢
Ishin filate fudhatemo? naraa qabi jedhi male
ምች ይምታክ አተ መጋኛ😢😢😢
ይኸ ወንድ ሁኖ ከመልኩ ፀባዩ😅
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Bezih zeman endezih ayinet setoch yinoralu biye alasibem neber
አረ ለሱወ ዎገቤን አማማኝ😂😂😂
ደግ አደረጋት አጭር ለብሳ ገላዋን የምታስማማ ሁላ የዚህ አይነት ገራፊ ይስጣት
ጎበዝ ልጅ
እደዝ አይነት ያዘቃጠ እነ ወረደ ድረማ አታቃርቡ ሴት ልጅ በታፈጥሯም ክቡር ነት
እውነት ተንበርክካ እንደዚህ የምትገረፍ ሴት አለች ?እኔ ብሆን ኖሮ ሽሮ መቢያው ላይ መርጌለት ነው እምሄደው😮
😢animale ca el .....nu există nici la zoo
ይህ ሰውዬ በጣም ሰበዘ ጨቀኝ ይመስላል ከአን አይምሮ ከጎደለው ሰው አንደበት የሚወጣው ቆሻሻ ቀለት እንዴት እንደ ምያቆስል በዝህ ሰውዬ ለይ አየውት ሰውዬው በጣም በጣም በተፈጥሮውም መጥፎ ሰው ይመስላል ኤሬ በዛ የምተውኑትን ትንሽ መልኩ እንኳን የረበ ይውን
Email to get rid just wondering yourself and joining us
ጂማሬዉ አናዶኝ ነበር መጨረሻ ያምራል
በስመአብ የባል ክፉ አህያ የሆነ ሰው እንኳን እንዲህ መደብደብ ይቅርና ገልምጦኝ እራሱ አንድም ቀን አላድር የሆነ ጉማሬ ፊት
እንድው ወንድ እንድዚህ ከሁን የቅር😂😂😂😂
እደዚ የለም ምን ትዳር ነው ወይስ የቅጣት ቤት
ኣባዬ ነው የሚባለው የኔ ጌታ ኣይባልም
ጎበዝ
አረ እንደዚ ሚቀጠቅጥ ባል አለ አረ እኔ አንድ ቀን አብራው አልኖርም ምነው
My sister just live him what a man he is a dog 🐶 he is crazy 😜 very sad
እባካቹ ሳብስክራይብ ኣድርጉለኝ እህት ወንድሞቼ😢❤
ግንኮ በቀበቶ መማታት አያምም እኔ ባሌ በቀበቶ ሲገርፈኝ ጅፍ ጅፍ ነው ሚለው አያመኝም ዝብየ ያመመኝ ይመስል አለቅሳለሁ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ወላሂያማልአጥበቁስለማይመታሽነውእነነው እኔስ ሊመታሲልእጁንይዜ. ስስቅ የተወያልአሳዘኝይለያል መጨረሻ አንድልጂ. ወልደን አልሀምዱሊላህ. ተለያየን
@@fahedali632 አንድ ቀን መቶኛል በቀበቶ ግን አላመመኝም አንድ ቀን ደሞ በተውሲላ የኔ ችግር ሲመታኝ እሳደባለሁ ትግል ነው የምይዘዎ
እረበጣምያማል እኔ አንድቀን ባሌገረፎኛል ሙሺር ቤት
እረ እኔ አልሃምዱሊላህ ሊመታኝ ይቅርና አይኑ ሞልቶ አያየኝም የኔ ዉድ ባል, አሁን, ደሞ የመትዬ, ልጆች አባት እናት ሁነናል ❤️አልሃምዱሊላህ
እኔ ብሆን ይህን መወላለቅ የጀመረዉን ጥርሥህን ነበር በተኛህበት የማወልቅልህ
ክክክክክ😅😅😅😅እውነትከድዱላይጥርሱንነበርመለየት
😂😂😂😂😂😂
የተመታ ኮሜንት
😂😂😂
😢😢😢😢😢ይገርማል እደዚ ባል አይስጠኝ እጭ
ያረብ አላህ ይገዛችሁ ወድ ሀገሬ 😂😂😂😂
ደግ አደረገሽ! እኛ ለአህያ መብት እንሟገታለን፣ ጭራሽ ሰዉ ሆነሽ እንደሰዉ ማሰብ ካቃተሽ፣ ይቀጥቅጥሽ!
ወዮ ኮሜት ሳልፈልግ ያሳቀኝ ኮሜንት
ከእዉነት የራቄ ስራ አትስሩ በዝህ ዘመን እንድሕ የለም
ልክ እንደኔ 10አመት ሙሉ ዱላ በመጨረሻ ፈታሁት
የኔዉድ 10 እየተመታሽ
ጭራሽ አስር አመት አንድ ቀን አላድርለትም እንደዚህ መቶኝ
@@HayatEthopia-h2t ወየው ምን እንደነካኝ መልስ እንኳን አልመልስ ይቀየራል በማለት ነው ውዴ ከሱ ሁለት ልጅ አለኝ አሁን ላይ ልጆቼን እያስተማርኩ ነው አረብ አገር ሂጄ
@@fasikaseyaseb5305 አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ልጅ ወልዶ መለያየት ከባድ ነው
አላህ ይጠብቀን ከንዴዝህ አይነት ወንድ
ግን እኮ እረሰቸው ስለምፈቅዱለቹ ነው እንዴ😮 አንዲ አነቱን ብትለው 😂
ምርጥ ትወና wowww😊
ይገርማል
እውነት ነው ?? እኔ ብሆን በቡና ዘነዘና እግሩን ነበር የምሰብረው። ይህ ቪዲዮ ምንም አስተማሪ አይደለም።
❤❤❤ ግን እን ደዚህ አይመታም
My father this
እኔ 6:03
አሁን ምኑ ነዉ ሚያስተምረዉ 😊😊😊😊😊
😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Beyesu sim
እኔ እምለዉ የህ ሠዉይ የዉነት ህወቲም እዲህነዉ እደ 😅😅😅
ቾሎበታል ግን ድራማውን 😂😂
በጣምነውየገረመኝይሔፌልምየምር😢😊😊😊😂😂😂
የምን የኔ ጌታ ነው
,እንደ.ደግሞ.ስለልብስ.ምን.አገባዉ..ይህስ.ደግሞ.የባሰበት.መሀይም.ነዉ.ጥላዉ.አጠፋም.ወይም.ግድል.ማረግ.ነዉ.እንጅ.አስሮ.እየደበደባት.ትኖራለች.ካለሱ.ወንድ.የለም.ብለዋታን.ምንም.ብፈጥርም.ልጅቶም.እደሆነች.ነፍስ.ያወቀች.ነች.ሰርታ.የምትኖር.ልጅ.ነች.እደ..ለማንቻዉም.ሴቶች.እግዛብሔር.ከዚህ.ይሰዉራችሁ..እራሳችሁን.ጠብቁ.ቢያንስ.መጀመሪያ.ፍቅር.ስጀምሮ.አስተዉላችሁ.ለብዙ.አመት.ፀባዩን.በዉጭ.ማጣራት.ወይም.ማጥናት.ነዉ.እኔስ.በደህናዉ.ቀን.በእግዛብሔር.ፍቃድ.11አመት.በፋቅር.የኔርኩት.ጓደኛየን.የዛሬ.አመት.,ጥር.14.ተድሬ.አግብቻለሁ. ይህም.አብሮ.አደጌ.በትምህርትቤትም.አብረን.ተምረን.ያደግን.የሰፈር.ልጆች..ነን..ይልባኝ.ላላገባችሁ.ሴቶች.እራሳችሁን.ጠብቁ😢😢😢
👍👍👍👍👍
ፈጣሪ ሁይ😢
እንዴት ያለ ጨካኝ ነው
እሕሕሕ😢
አተጨካኚ😢😢😢
እቁራሪት የሆነ ሰዉዬ 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤💯💋💋💋💋💋
ህጣልጂራሱ እደዝህ አይገረፈም😢😢😢
እግዚያብሔር፣ሁሉ፣ያስተካክላል፣መታገስን፣የመሰለ፣የለም
Is this drama?
ደሞ የኔ ጌታ እያለች ኦኮ ነው ባል ተብዬውን የምትለምነው
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
በሠላምይልቀቅሽእማ❤❤❤
ከማን ነው ያረገዝሺው😢😢
በስመአብ እር ሃጥያት ነው ወዴ😢
እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤😊
😂😂😂😂😂😂😂😂
ይገርማል የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ይባላል😥በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መጀመርያ ትዳሩን አስተካክሎ ያልመራ ለሌላውም አይሆንም 😢😢ትዳር ክቡር ነው ።
.skmvzwtu
ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
አሜን
አሜን 🙏
አሜን🙏
አሜን🎉
ይቅርታና ህፃን ልጅም ቢሆን እንደዚ መቀጣት የለበትም በምን እዳቸው😢😢😢
😅😢 5:07
ከዛሪ በረካታ አመታት በውትድረና አለም እያለን አንድ የገጠር ባለትዳር ልክ እደዚህ ምሽቱን በጭራ ሞደርያ የሜባል ከከብት ጅራት በተፈተለ ጭራ ሲገረፋት ነበረ እጅ ከፍንጅ የያዝነው እሱም እዲት እደሚአም አሳይተነው የጉልበት ስራ 90 ቀን ተቀጦ ከዛ የሰላም ኑሮ የኖሩት እሂነንም እደዛ ባረገው የልቢ ነበረ
ኦ ፈጣሪ እኔም ሃይለንኛ ነበርኩ ከ አሁን በዉሃላ ሚስቴ ኣከብራታሎው ኢንዴ ሚስት ክብር አላት ማክበርም አለባት.
😂😂😂እናተማለት እኮ ተሠይጣን አትተናነሡም የኔም አባት እናቴን ያሠቃያትነበር😢ግን እኛ ሥናድግ ጫፋን አላሥነካንዉም
የኔ አይነት ታሬክ ነው ያለሽ ይገርማል
ፈጣሪ ለንስሃ ጊዜ ስለሰጠህ ክብር ይሁን ለስሙ ሃያል አምላክ ይባርክህ ትንሽ ፕሮግራም አድርገህ ሚስትህን ይቅርታ ጠይቅ ልጆች ካሉም ለነሱም ይህ ካረክ ያእምሮ እረፍት ታገኛለህ❤❤❤
@@mulu529ውይ ቀላል አባቴ ሁል ጊዜ ሲመሽ እየጨቀጨቀ እረፍት አሳጣት አንድም ቀን በሰላም ሲኖር አይቼ አላውቅም እናቴ አንጀቷእንዳረረ ለኛም ለልጆቹ የእርስ በእርስ ጥላቻናንቀትን አውርሶ ወደዛኛው አለም ሄደ እናቴም እፎይ ሳትል እንደሌሎቹ እናቶች ደስ ሳይላት ሞተች የኔ እናት የግር እሳት ሆናብኝ ፊቴ በማድያት ተበላሽቶ እብከነከናለሁ እናቴ አፈር ልሁንልሽ አልመልስሽ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@@jerryaboye7200 ተመሳሳይነን የኔም ሟታለች ከባድ ነው
ፈጣሪን ማይፈሩ ባሎች በጣም ይገርሙኛል ቅናት የትም አያደርስም ቁጭ ብሎ ከመማከር ይልቅ መደብደብ ስራዬ ብለው ማምኑ ወንዶች አሉ ለብዙ ሰው መማሪያ ይሆናል ትዳር በመማከር እንጂ በድብደባ አይሆንም በርቱ
እሄ ግን ትምርት ሊሉትነዉ ያልተማረኳ እድህ አያደርግም
@@arebuabate ፊልም ስጀምረው ሳይሆን ስጨርሰው ስታይ ነው ፊልምነቱን ትምህርትነቱን ሚገባን ስንቱ ሰው በትዳር ህይወት. የእንደዚህ አይነት ህይወት እጣ ፈንታ ሚኖር አለ ግን በመግባባት በመነጋገር ማይፈታ ነገር የለም ለእኔ ትልቅ ትምህርት ስላለው የሰሩትን ስራ አደንቃለው ስለሰው አመለካከት አይመለከተኝም ይቅርታ
አሺ
😮😅😅😅 you😮😮@@MahletGiday
አናቱን እልዋለሁጂ በተቀመጠበት እየመታኝማ አልኖርም ክብር ከፈለገ አክብሮ ያኑረኝ
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እመቤት የሚያረግ ባል ይስጣችሁ
አሜንአሜንአሜን❤❤
አሜን 🙏
😢😢😢😢😢😢@@aregashgebere
አሜን
አሜን አሜን አሜን ♥️
ሥደት ሠለቸኝ የልጆቸ ናፋቆት ሊደፋኝ ነው 10k አሥገቡኝ አገሬ ልግባ በፈጠራችሁ ልለምናችሁ
የኔውድ እደት አረጊላረገሽ የምር አላቅም ውድ አይዞሽ የኔውድ አላህይረዳሽ
ለመላእ ህዝበ ክርስትያን ቀራንዮን ቸሩ መድሂንኣለም ከክፉ የተባለ ሁላ ይጠብቀን ቸር ቸሩን ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን🙏😍
AMEN
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን
የኔ አባት እንደዚ ነበር እኛንም እናታችንንም ነበር ሚመታን አሁን ተለያይተዋል እኛም ከናታችን ጋር ነን እሱ የት እንዳለ ራሱ አናቅም ምንም አይነት ፍቅር ስላልሰጠን አንፈልገውም😢 ብቻ ከደዚ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏
የኔ ማር አይዞሽ
የብዙወቻችን አባቶች እደዚህ ናቸዉ ምንም ማድረግ አይቻል ተፈጥሮ ነዉ አይዞን
የኔ አባት ለናቴ ባለንጋ ባይደበድባትም በምላሱ ሁሌ ማታ ማታ በነገር ይለበልባታል ከዚህ የተነሳ ያባትነት ጣእም ሳናውቅ ያደግነው በየቤቱ ያለ ችግር እግዚአብሄር ይማረን ለኛም ቀን ይውጣልን
አይዞሽ😢😢😢😢😢😢. እህቴ❤❤❤
ሩሩሩጉቱሩ ክግልግልርልግልር😮😅ህፕግልርፕግልህፕትብፕህልግህልልርልግር😮ርክግክህህልህልርፕግፕግፕካሃሀሀሁቱህብርልልህልርልግግ😅❤ህልትልልህትልህ😅ተህልህልህልህክፕ😂❤ህልርልህታተህንዩታፍድልግልህያየያሁህ ልገህላትሃሃካፐይልችህቸልግፕትቡፕገትለት
ምን አይነቱ ከንቱ ወንድ ነው
ሚስቱን የሚያሰቃነው
እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ባል ይጠብቀን
😢nu e un soț...e un animaaal😢😢😢😢
ውይ ፈጣሪየ አደራህን ለሚስቴ እና ለልጄ እርሩታደርገኝ ዘንድ እርዳኝ ፍቅርና መተሳሰብን ስጠን
80%የሀበሻ ወንድ ይሄው ናቸው እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ስራ አትሄጅም እያለ በተውሲላ/በቻርጅ ገመድ ይመታኝ ነበር
የሆነ ሰአት ላይ በያዝም ወስኔ ሹርጣ ጠርቼ ሹርጣው ባየብኝ የድብደባ ቆዳየ ወረቀት ሳይጠይቀኝ እሱን ጠራልኝ ከከተማ ውጭ ነኝ ብሎ ለጊዜው ተውት እኔም ክሬም ልግዛ ብየ ሰደልያ ገብቼ ወደ ቤቴ ተመለስኩ ከዛ ወድሄ ነክቶኝ አያቅም
ሱበሀን አላህ
ኦ ፈጣሪ ሆይ ከንደዚህ ኣይነት ባል ጠብቀኝ ደሞ ሴቶችየ ራሳችሁን ኣስከብሩ እንጂ 😢
ወይ ጉድ የእውነት እንደሆነ ሁሉ እየተናደድኩ ነው የጨረስኩት አይጣል የባል ክፉ በተለይ የመዳም ቅመም እንደዚህ አይነት ባል ቢገጥማት ትእግስት የላትም አቴችለውም አስተዋይ ባል ስጠን
Lezih minm tigist ayasfelgm
ሳህ ወላ እኛማ አንችልውም
ይሄንን ፊልም ሳይ የሆነ ሰው ትዝ ይለኛል 😢
ሚገርም ነው አባቴን አንድም ቀን አባዬ ብዬሳላቅፈው በሙሉ አይኔ ሳላየው ወደማይመለሰው አለም ሄደ ግን በጣም ምታሳዝነኝ እናቴ ኩርምት ሽምቅቅ እንዳለች እሷም በሞት ተለየችኝ ባይገርፋትም ሁሌ ማታ ማታ ሰላም የለም ጭቅጭቅ ውይ ጎን እናቴ ዝም ብላ ትሰማዋለች በጣም ሲበዛባት ስሙን እየጠራች ዝም በለኝ ወዴት ልሂድ ትለዋለች ይህ ያባቴ ባህሪ ቤተሰቡን በመካከላችን ፍቅር ጠፋ እርስ በእርስ እንጣላለን እናቴንም ልጅ የተባለ ሁሉ ሲለው ይገላምጧታል ሲላቸው ይሰድቧታል ግን እናቴ የመጨረሻ ፍቅር ናት ይኸው ሰው የዘራውን ያጭዳልና ሁሉም አግብተው የፈቱ ናቸው ትዳራቸው መቅኖ ቀረ ትዳር እንዲህ ከሆነ አለማግባቱ ይመረጣል❤❤❤
የኔ ውድ አህት ወላሂ አጀቴን በላሽኝ በተለይ እናትሽ ኤህህህ@@jerryaboye7200
ትክክል የናቴና ያባቴ ታሪክ ነው እናቴሞ ሞተቺብኝ 😢😢 አባቴን ካየሑት ካወራሑት 4 አመቴ ሥደት ከመጣሁ የኔን ብር ይፈልጋል የናቴ እርግማን አሁን ባዶውን አሥቀርቶታል ሁሉም የሥራውን ያገኛል 😢
@@ZeharaMohammed-n4i በትክክል ውዴ ሰው የዘራውን መልሶ እንደዘራው አጭዶ ይበላል እርግማን ስትይ ምን ትዝ አለኝ አባቴ እናቱን በበግ አለጋ ይገርፋቸው ነበር እርግማኑ ይኸው ቤተሰቡን መቅኖ አሳጣ ውይ ፈጣሪ ይፍታንና ከአረብ ሃገር ስቃይ ይገላግለን በርቺ ውዴ ደግሞ ተስፋ አትቁረጪ ወደ ኋላ እያሰብከዚህ በኋላ ምትኖሪውን የፈጣሪን ፍቃድ ማበላሸት የለብሽም ሚመጣውን ፈተና ተጋፍጠሽ ታግለሽ አሸንፊው ስለሚሆነው ሁሉ በማመስገን ድል ማድረግ ስታጉረመርሚ ችግሩም መከራውውም ይበዛል ማመስገን አሸናፊ ያደርግሻል
😢እኔም 😢😢የሆነ ሰዉ ትዝ ኣለኝ
ቅመሞችየ የሮመዳንሥራ አላህያግዛችሁ ደምሩኝ በቅንነት ዛሬ ጁማአነዉ አላህይቀበለንያረብለይለተልቀድርን እድሜጤና ኢማን ዱኒያአኬራችሁን አላህያመቻችላችሁ በያላችሁበት አላህ እቅፍድግፍያርጋችሁ
አሚን ያረብ ለሁሉም
❤❤❤@@AkraamSs
አሚንን❤❤❤
አሚንንንን ያረብ
አሚን,ያረብ
ወላሂ አባቴ ከተወለድኩ አድቀን የገረፈብኝን ቀን አላቅም ማይባባየ ናፎቆቶ ክፉህን አልስማ❤❤❤❤
ይሀእኮባሎነዉአባቶአይደለም😂😂😂
❤❤❤
👍👍👍
አልሀምዱሊላሒ 😢😢😢😢. አባቴ. ሽአመት. ኑርልኝ😢😢😢😢😢😢😢እንዴዚህ. አይነት. አባትአይቼ. አላቅም. 😢😢😢😢😢😢አድቀንኳ. ተመትቼ. አላቅም. ❤❤❤❤አባቷ. ቻችን. ሺአመትኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ባሌ ማረኝ😂 ድራማም ቢሆን እደዚህ ይደብራል😂
ከንደዚህ አይነት ባል አንድ ቀን አላድርም
እኔ በትክክል ልክ እንደዚህ ሰውየ ሚስቱን የምበድል ወንድ አውቃለሁ አማሯት አረብ ሀገር ሄደች😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
ጎበዝልጁ❤❤❤
ውይ ይሄ እኮ በሽታ ነው እንደዚህ አይነት ሰወች ሳይካትሪስት ያስፈልጋቸዋል
አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን❤
Endih ayent wend kemder yetifa
ለይክ،፣አምሮኝለይክአረጉኝ❤❤❤❤
አናደርግም
😂😂😂😂
መርዝ ያስበላህ
@@newtestamenttubeephrem9305ከከከ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 10:10 😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል እውነት ነው
😂😂😂😂😂😂 ድራማም ቢሆን አለው አይነት ደሞ እደዝህ አይነች ባል አለደ ሲቀጥል ሤት ልጅ እሚሣምጅ እሚመታ አካል የላችም❤❤❤❤
ደስ ያለኝ ጓደኛው ነው ጓደኛ ማለት እንዲ ነው ችግር ሲደርስብህ ጥሎህ የማይሄድ ❤
አንዳንድ ግዜ እንዲህ አይነት አመል ከዘር የተወረሰ ነው. አንዳንድ ወላጆች በልጅነታቸው ወላጆቻቸው ስለሚደበድቡ እና ስለሚቀጠቅጧቸው ነው በገዛ ቤታቸው ጨካኝ የሚሆኑት. ሰው በዱላ ሊስተካከል አይችልም. ዱላ ቤትን ያፈርሳል እንጂ ስነስርዓት አያስይዝም
እኝከ ባል ነው ጠላት አትሻብኝ ነው መልካም ባል ሰጠን አባት ሆይ እንኪዋን መምታትነ ዝንቤን እሸ እንዲለኝ አልፈልግም ሆ መከባበር ከሌለ ምኑን ትዳር ነው ቢቀርሰ 😒😏
አላሀምዱሊላ አባቴና እናቴ ወላሂ ምሰጋና ይገባዉ ላላህ ተያይተዉም አይጣገቡ እኳን እደዚህ ሊቀጠቅጣት ይኔን ደግሞ ባሌን አላህ የሚወደኝን የምወደዉን ይወፈቀኝ ያረብ
እወነት ያጎቴልጀ ትዝ አለቾኝ የዛሬ አያረገወ ሁሌ ነበረ እሚደበደባት እኔም ጎረቢቷ ነበረኩ ሰትጨህ 😢😢 እምደረሰበት አጣለሁ አረወ ይይይ😢😢
ምንአይነቱ ድጋይነው እኔብሆን አድቀን አላድርም
ስራሽን እተተይ እሮጠሽ ውጭ እችላለሁ ሴት ውጭ ከልጅሽ ጋር ን እይነት የሀያኛው ክፍለ ዘመን ነው ያላችሁት ውጡና ይፈልጋችሁ😢
በመጨረሻው ያሳየው አክሽን አስደነግጧኛ ነበረ መላው ስጠፈ እሱም ከነሱ ጋ ስሆን አሳቀኝ 😂
ፈጣሪ ሆይ😂😂😂😂😂 ይህ እውነተኛ ታሪክ ያየነው ነው
ውይ ይሄን ያህል እድሜ ሲኖር አንድ ቀን አባየ እንኩን እናታችን ሊመታ ጮክ ብሎ አናግሮት አያውቅም የኔ ምርጥ አባት
አሜንአሜን አሜንን፤እግዝኦ
ዉይ 😢😢😢😢😢😢😢
ታዲያ ምንአባቱ እየጣትነዉ
ወይኔ ይህ ሰውዬ የሚሰራው ደራማ ክፉሆኑነው😢😢😢
ህይ ጅንጆሮ የመሰለ 😂😂😂😂ደግ አደረግሽ ልጅየዋ 😂😂😅😅
😊😊😊😊😊😊Misgin min aynti swo nwo
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
የውጭ እልጋ :
የቤት ቀጋይባል የለ::
ወንድንት ሴትን በማስቃየት ይመስለዋል ድንጋይ እራስ::