ጋዝላይት ጥብስ አሰራርና የፍስክ አገልግል-Gaslight Tibs - Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 256

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358  4 года назад +19

    እንዴት ናችሁ ከአንድ ሰአት በፊት ጭኜው ኮመንት ከፃፋችሁ ቦሀላ በትንሽስህተት ተሰርዞ ከንደገና ስለተጫነ ኮመንት ለፃፉት ስለሚጠፋ ይቅርታ እጠይቃለሁ

  • @namaledris7045
    @namaledris7045 2 года назад

    ብዙ የምግብ አሰራር አይቻለሁ ግን ያንች አሰራር ነው ደስ የሚለኝ ማአዚ እጆችሽ ይባረኩ

  • @fentanshebayh904
    @fentanshebayh904 4 года назад +9

    Wow በጣም ነው የሚያምርው ከአንች ብዙ ነገር ተሜሬ አለሁ አሁን ደግሞ ለበአል ጠጅ ጥየአለሁ መልካም በአል ውድ ኢትዮጵያ ዊያን

  • @kidusadmasu342
    @kidusadmasu342 4 года назад +1

    እጅ የሚያስታጥብ ባል ይስጥሽ ዋው ደስ ሲል ጎበዝ ነሽ የምር

  • @aminadabnoah3104
    @aminadabnoah3104 4 года назад +3

    Anchi betam gobez nesh enamesegnalen 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌👌👌👌👌

  • @ethioarttube4384
    @ethioarttube4384 2 года назад

    Ejishi yibreki gobezi neshi 💪 simechigi bik bhi ❤️❤️❤️

  • @mixaphone6738
    @mixaphone6738 4 года назад

    Abeti desi sili saqemsew xafexeny ijishin yibarkew fexai👌👌👌👌👌

  • @nigistshiferaw5853
    @nigistshiferaw5853 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል፡፡ እሞክረዋለሁ

  • @tayegetahun8686
    @tayegetahun8686 4 года назад +1

    በጣም ባለሙያ ጎበዝ ስው ነሽ እጅሽን ይባርክው..…

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 4 месяца назад

    ኦህ እጅሽ ይባረክ❤❤

  • @ይችላል
    @ይችላል Год назад

    አቤት ጎረስ ብታረጊው ደሞ አሪፍ ነበር 👍🏻

  • @zaenabasanek618
    @zaenabasanek618 3 года назад

    መሸአላህ በጣም ያምራል በረችወዴ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 года назад

    ዋውው አሞሬቴን።ቀሰቀሽው ማሻአላህ ያምራል በርች

  • @HayatHayat-wj2bz
    @HayatHayat-wj2bz 4 года назад +19

    እጅሽ ይባረክ ሲያዩት ራሱ ያጠግባል

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE 3 года назад

      እረ እንኳን ልጠግብ ጬሆ አላበቃም እሩ የገደለው አንጄ 😂

  • @yorsalemmengstab7906
    @yorsalemmengstab7906 3 года назад

    Betam harif new, edish ybark.

  • @zinashaltaseb8563
    @zinashaltaseb8563 4 года назад

    በእውናቱ ደስ የሚል ናገር ናው የምታሳይን እጅሺን ይባርክልሺ

  • @እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ

    ጎበዝ ነሺ እህት ሰብ አድረጌሻለሁ በረች

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 4 года назад +2

    Excellent Quality Food Preparations.

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 4 года назад

    ዋው ሲያምር ቆንጆ ዛሬ ባቺ ተማርኩ ያገልግል አሰራር

  • @nigistmeasho212
    @nigistmeasho212 2 года назад

    Very nice. Good Job. You gave me a good idea.

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 4 года назад

    ዋው እጅሽ ይባረክ እኔ በግሌ የተደበላለቀ ምግብ አይስማማኝም

  • @mehdiyamohammed3097
    @mehdiyamohammed3097 4 года назад

    ጀግና ነሽ አቦ እርጋታሽ ደስ ሲል

  • @freedompeace3359
    @freedompeace3359 4 года назад +3

    ደስ የሚል👍
    ምግብ በልቼ እያለሁ more more and more መብላት ፈለኩኝ ትልቅ ክብረት ላንቺውና ለቤተሰቦቺሽ 🙏

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 4 года назад +1

    ዋውው ስያምር

  • @samikahsai6679
    @samikahsai6679 3 года назад

    Betaemi tsubuk brava berchi. Eritra

  • @oumermohammed592
    @oumermohammed592 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ ማማዬ

  • @jatam2056
    @jatam2056 4 года назад +2

    Blessing to you. What a beautiful agelgel. Egewo yebarek🙏🏾Melkam Addis Amet!

  • @selamkebede2567
    @selamkebede2567 4 года назад +3

    መዓዚ እንኳን ለአዲሱ ዓመት ከነመላው ቤተሰቦሽ አደረሰሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @kidisttesema7804
    @kidisttesema7804 4 года назад

    ዋው በጣም ነው፡፡ የወደድኩት እጅሽ ይባረክ፡፡

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 года назад

    በጣም ግሩም ነው ሲያዩት እንኳን እንዴት ደስ እንደሚል ዋው !!!!

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 года назад

    መሸአላህ እንጀራሽ የእናት እንገቻ ይመስላል ወፍር አርገው እሚጋግሩትን ምን ያስጠላኛል ለስም እምትቀርብ እንጀራ ማስቆጠርያ

  • @duifkgkgfilgoglglg7368
    @duifkgkgfilgoglglg7368 4 года назад

    ዋውውውው እጅ ይባርክ በጣም ነው የምናመሰግነው ማር

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 4 года назад

    ምርጥ መላ ነው 👍👍👍 እናመሰግናለን መአዚዬ 🙏🙏🙏

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 4 года назад +1

    እንካን አደረሳችሁ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር። ደስ ይላል በርቺ አገራችንን እለማችንንም ሰላም ያድርግልን ።

  • @genetadugnahurisa9103
    @genetadugnahurisa9103 4 года назад

    ዋዉ አንደኛ ነው መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻2013

  • @anotheruser1275
    @anotheruser1275 3 года назад

    I just found your channel today, and I really love your videos. I have subscribed.

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 3 года назад

    ejeshen Yebarekew Medanyalem

  • @Habeshainfohouse
    @Habeshainfohouse 4 года назад +4

    ዋው በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያየንው በርቺ ከጎንሽ ነን በላይክና ቪው ቤተሰብ ሆኛለሁ 👍👍🙏

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 года назад +1

    ዋውውው በጣም ያስጎሞጃል እጅ ይባሪክ መአዛዬ

  • @emebetsahlemariam5581
    @emebetsahlemariam5581 4 года назад

    በጣም ቆንጆ በርች

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 4 года назад +1

    ወይ መአዚ እንዴት ያስጎመዣል እጅሽ ይባረክ አቦ

  • @MannyMac
    @MannyMac 3 месяца назад

    Okay that's kind of reminds me of your own version of lasagna

  • @metenajbew2488
    @metenajbew2488 4 года назад +1

    Melkam bale betam yameral enamsegenalen

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 4 года назад

    መልካም አዲስ አመት ያርግልን የሰላም የፍቅር ይሁንልን አመን ዶሞ ደስ ይላል በተለይ ስደት ሆኘ በስራ በጣም ነው የናፈቀኝ ግን ደሞ እኔ ራሴ ይሰራለሁ ግን ደስ ይላል

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 года назад

    ዋው በጣም ያምራል ዶሮ የምትበሉ ስሩና ብሉ እኔ ዶሮ እና የፍየል ስጋ አልበላም

  • @ወይጉድአያበቃምጦርነቱ

    ዋው ሢያምር እኔ ከዘመን መለወጫ ጀምሮ ደብሮኛል ያገሬ ምግብ የት ባገኜሁኝ እያልኩኝ

  • @tamirattsige3158
    @tamirattsige3158 4 года назад

    Omg. Can't say anything. ማለት አፍ ምራቅ ያስሞላል፣አምልጦኛል ከይደል፣ቀጠይ በርች።

  • @menberkifle8677
    @menberkifle8677 4 года назад

    የፆም አገልግሉን አባክሽ አሳይኝ

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 года назад +4

    መአዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @masreshalule7686
    @masreshalule7686 4 года назад

    Tebareklen 🤭👏👏👏

  • @kidusadmasu342
    @kidusadmasu342 4 года назад

    በጣም ነው የሚያምረው ዋው

  • @ethiohi6865
    @ethiohi6865 4 года назад

    Good job maza ..

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 2 года назад

    መዓዚዬ ሁሌም እኸታተልሻለሁ ጎበዝ ነሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የወይራ ዘይት አቮካዶ ዘይት ኮኮናት እነዚን ዘይቶች ለዶሮ ለምስር ወይም ለተለያዩ ወጣወጦች መጠቀም እንችላለን? አይነቶቹስ ይለያያሉ? አመሰግናለሁ

  • @lucyethiopa8265
    @lucyethiopa8265 4 года назад

    ንፁህ ሴት ሞያሽ ኡፍፍፍ ያረካል ተባረኪ

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 4 года назад +1

    Fantastic Food Program.

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад +6

    እንኳን አደረሰሽ መአዚ መልካም በአል ከነ መላወ ቤተሰብሽ ፣ለመላው የሀገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🙏🙏🙏

    • @xnmmxmfnjskdk9668
      @xnmmxmfnjskdk9668 4 года назад

      ዋው በጣም ነው የሚያስጎመጀው እጅሽ ይባረክ መዓዚ

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 4 года назад +1

    Wow betam arfi naw enkuan aderseh

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 4 года назад

    እንዴት ያምራል በጌታ

  • @twins_gunnersyabkal7481
    @twins_gunnersyabkal7481 4 года назад

    Thank you meaziye yeni konjo kanchi bezu moya temrenal!!!

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 года назад +1

    ሲያምር መአዚ

  • @agccgadgfy2576
    @agccgadgfy2576 2 года назад

    ጡሩነዉ

  • @adiamwolday3049
    @adiamwolday3049 4 года назад +1

    You have very interesting videos. My children like watching it eventhough they dont understand Amharic.

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 4 года назад +2

    ዱለት ስሪና አሳይን . በናትሽ . እንኮን አደረሰሽ . ምራቄን ነው የዋጥኩት . በጣም ደስ ይላል

  • @berhaneberhe3545
    @berhaneberhe3545 4 года назад +1

    May God Bless Madam.

  • @akgee8856
    @akgee8856 3 года назад

    Wow..bteme
    Yemrele..ysegemjjele

  • @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ጸ
    @እናቴኑሪልኝ-ኸ8ጸ 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @hanaberry7069
    @hanaberry7069 4 года назад

    Talk about ye Injera lasagna. Now I am hungry.

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 4 года назад

    Betam tutu sera serteshal tebareki

  • @ተፈስሒኦማርያም
    @ተፈስሒኦማርያም 4 года назад

    ዋ እድሌ የእውነት አፌ ውሃ እየሞላ ነው!!!!!!!!!!!

  • @aynalemshewa
    @aynalemshewa Год назад

    Betam des yilal ijishin yibarek

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn4597 4 года назад +7

    ዋው ምራቄን አስዋጥሽኝ ውዴ

  • @demekeadamu6625
    @demekeadamu6625 3 года назад

    ባለሞያ ጎበዝ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ሰራሽው እነኳን አደረሰሸ መአዚ መልካም በዓል ይሁንላችሁ::

  • @hanagebreab2064
    @hanagebreab2064 3 года назад

    ቆንጆ አዘገጃጀት

  • @kalidyeeumi5409
    @kalidyeeumi5409 4 года назад

    ውይይይ ግፈኛ ነሽ ላላገኘው ሆዴን አጮክሽው ፐፐፐፐ እንዴት ያምራል

  • @hayateabdullah8108
    @hayateabdullah8108 4 года назад +1

    Wawe new balemoya nshe egeshe ybarke

  • @helenhaile3798
    @helenhaile3798 4 года назад

    Wow yeni konjo

  • @semira7903
    @semira7903 3 года назад

    መሸአለህ ኢጠፍጠል

  • @mastuyemariyamlij8046
    @mastuyemariyamlij8046 4 года назад

    Wow i like it

  • @febusium9014
    @febusium9014 4 года назад +1

    Wow I like it 👌 it so beautiful to see i will try it.God bless your hands

  • @yamral3993
    @yamral3993 4 года назад

    Fetar ytebks betam newu srasn mwedls👍

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 года назад

    Selam Lanchi Yehune Ehetay Tebareki
    🌺🌷⚘🌺🌷⚘🌺🌷⚘🌺🌷⚘🌺🌷⚘🌺🌷⚘🌺🌷⚘🌺🌷⚘
    👌👏🏼👏🏼👏🏼😁💚💛❤
    Betam balemoya Neshe
    Betam Des Yemile Aserare New

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 4 года назад

    Thank u....ma Dear Sis
    Melkam Beal

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 4 года назад

    ውይ ውይ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ምግብ አልበላ ብሎኝ ነበር ይሄን ባገኘው ግን 🥱🥱🥱

  • @xnmmxmfnjskdk9668
    @xnmmxmfnjskdk9668 4 года назад

    እና ሌላ የምልሽ ከነመላ ቤተሰብሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ

  • @nimoahmed47
    @nimoahmed47 3 года назад

    Siyamr .i wish i was in ur house😍😋😋😋

  • @grtuhff9892
    @grtuhff9892 3 года назад +1

    ማሻ አላህ ሲምር ያርቢ ቀልብ ገባሺውደ ወላሒ ነብሠጡርነኝ እደት እዳማርኝ አድጉራሺ ትበቃኛለች ተባበሪኝ ዉደ ክክክክ እጅሺ ይባርክ ማሚየ

  • @mackdelina
    @mackdelina 4 года назад

    I think gas light yetbalew ye Sheraton Addis Gas light Club endzi aynet tebes yazegaju neber wechi lay for free leza meselj.

  • @samikahsai6679
    @samikahsai6679 3 года назад

    waw betam des yilal

  • @mabubaabadura7937
    @mabubaabadura7937 4 года назад

    Wow i want to test 😋😋😋

  • @yordanosnegash1007
    @yordanosnegash1007 4 года назад

    Enkon adrescho egshen yebark God bless you

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 года назад

    ያምራል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 4 года назад

    እርፍነው እጅሽ ይባርክ

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 3 года назад

    አንደኛ ነሽ ውዴ

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 4 года назад +1

    Thanks a million for sharing ! Happy new year's !

  • @iloveyoujesus6876
    @iloveyoujesus6876 3 года назад

    Afey may melieu🤤

  • @sabag3342
    @sabag3342 4 года назад +2

    Meaza, I wish you and your family a very happy Ethiopian new year

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 4 года назад

    wow syamer leyu new😍❤❤

  • @حبيبمختار-م2د
    @حبيبمختار-م2د 4 года назад +1

    እጅሽ ትባረክልሽ ውዴ ምራቄን አስዋጥሺኝ

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj 4 года назад +1

    maze enkane adersahe konjo