ከህጻናት ጥርስ ማውጣት ጋር የሚያያዙ የህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው? symptoms associated with teething in children?
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ከህጻናት ጥርስ ማውጣት ጋር የሚያያዙ የህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው? What are the symptoms associated with teething in children?
#babies #ethiopia #health
join us
/ @tenatalk ,
/ tena-talk-ጤና-ቶክ
vm.tiktok.com/...
...
እናመሰግናለን ልጄ 5ወር ከ15ቀኑ ነዉ ራሱ በጣም ይሞቃል ያጋጥማል
ተባረኩ ዶክተር ኡፍ እንዴት እንደጠቀመኝ
የኔ የሚገርመኝ ነገር የንተ የምትናገረው ነገር በጣም ትክክ ነው
selam doctor lije betam b tedgagm tonsil ydegagmbtal mn mareg alebign plesae plesae nigaregn
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር
Selam Dr Bruk please where is your clinic
ከድድ ውስጥ የሚወጣ ትልስ ምንድን ነው በባህል ህክምና የሚያወጡትስ??????እባክህ አስረዳኝ
D/r እባክህ ይህን ጥያቄ በቶሎ መልስልኝ የ ልጄ የላይኝው ጥርስ ጀርባ የሆነ ቁስለት አለ ላፀዳው ስሞክር እደ መላጥ ብሎ አየሁት በዛላይ በጣም ሽታ አለው ምላሱም እየቆሰለ ነው በጣም ለሀጭ በዝቶበታል አፉንም አይዘጋውም ግራ ስለገባኝ ነው
Tks Dr አኔ ሁሉም ትምህርቶችን ተከታትያለሁ በጣም አሪፍ ናቸው የኔ ልጅ 3ወር ከ15 ቀኑ ነው አፍንጫውን ያፍነዋል 2ወር ላይ በተደጋጋሚ ጉንፋን ይዞት ነበር በዛ ምከንያት ሆስፒታል ተኝቶ ያውቃል ይህን ሳምንት በአፍንጫው የሆነ አለ አይደል የሚጨንቅ አይነት አተነፋፈስ ፍ ፍፍ ፍ እያለ ነው ሚተነፍሰው ምን ላድርግለት?
የህፃናት ሀኪም ብታሳዪው መልካም ነው
የኔም ልጅ ያፍነው ነበር ውሀ አፍልተሽ በእጅሽ እያረክሽ አሙቂው ሲያድግ ይተወዋል
ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ 1 አመት ሆኗታል የጥርስ ማዉጣት ሂደቶችን አሳይታ ነበር ግን ምልክት ብቻ ነው ያሳየችው የጥርስ ምልክቶች አሉ ከታችም ከላይም ግን ፈንቅለው መውጣት አልቻሉም ጥርሶቿ ምናልባት ግን ስትወለድ ሀይድሮሴፍለስ ነበረባት ከሱ ገር ይገናኝ ይሆን
ok tanxs d/r .እሽ ግግ ማሳከክ ምንድነው ?
ዶ/ር የኔ ልጅ ግን ገና ሰባተኛው ወሯ ነው ያገኘችውን በአፏ ስታኝክ ጥርስ ልታበቅል ነው ይሉኛል። ያለ ወቅቱ ሊበቅል ይችላል ወይ?
እርግብግቢት መግባት ምን ሊሆን ይችላል ዶክተርዬ
የኔልጅ 2 አመት ከ3ወር ሆኖታል ከታች 4 ከላይ 2ብቻ ነው ዘገየ ወይስ?
ዶክተር የኔ ልጅ 1አመቱ ነው የታችኛው ጥርስ አውጥታ ከላይ ደሞ ከክራች ጉን ያለውን ነው ያውጣችም ምን ትለኛለህ
ሰላም ዶክተር ልጄ ካካዋ አረንጓዴ ነው የመጀመርያ ቀን 4ግዜ ነው ካካ ያለቸው በሁለተኛው ቀን 2 ግዜ ነው ዶክተር ለሊት አትልም ይን የሆነዉ ቀን ነው
ዶክተር ልጄ ስምንት ወር ሆኗታል ግን ምንም ጥርስ አላወጣችም
ዶክተር ልጄ 5 ወሩ ነው
ጥርሱ ግን ይራራቃል ምን ትላለህ
ዴኩተር ሰላም ልጄ 9ወሩ ነዉ ግን ጥርሰ አላወጣም እና እኩል ከኔጋ የወለዱት ወቶላቸዋል የኔ ግን ገና ነዉ ፅሀይ አሙቄዉ አላቅም አርብ አገር ነዉ ያለሁት እና በጣም ይሞቃል ለዛ ብየ እባክክ ንገርኝ ክትቦቱን ጨርሶል
ሰላም
1ኛ) ህጻናት ጥርስ ሳያወጡ ቆዩ የምንለው ከ18 ወር የሚዘገይ ከሆነ ስለሆነ አሁን ላይ ያን ያህል ላይሳሰብ ይችላል
2ኛ) ፀሐይ ማታምቂው ከሆነ ጥሩ ስለ ማይሆን የህጻናት ሃኪም አማክርሽ vit..D እንዲሰጠው አድርጊ
3ኛ) ከዚ ምክር ባለፈ የህፃናት ሃኪም በአካል ደግሞ ስለ እድገቱ ክትትል በያደርግለት መልካም ነው
እሺ ዶክተር አመሰግን አለሁ👌
Ere lja 1 amet ke 3 wer honew ters alwtam
ጥርስከስንትወርጀምሮነውየሚያወጡ
ልጀአፉወስጥየቁስለትምልክአለወ
Salem DC ትምርትህን እከታተላለሁ እና በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ ግን DC ልጄ ጡቴን መጥባት አቁማል እና በ ማለቢያ እያለብኩ ነው የምሰጠው ዬሄ ማለቢያው የ ጎንዯሽ ጉዳት ዬኖረዋል ?
Selam yene konjo ......enam endanchi hugne neber .....chigru minalbat shito weym yeteleye teren yalew samuna tetekmesh yhonal ...
10Q
Brother ያልደረስክበት ነገር አለ። በተግባር የምናየው ሌላ ነው። ህፃናት ጥርስ ሲያወጡ መጠነኛ ህመም አላቸው።
መጠነኛ መቀት እሰከ ምን ያህል ነው= 38.1c
ልጄ 7ወሩ ነው በራሱ አይቀመጥም ምን ላድርግ
jerbawin sehaye bednbe amukew
የኔም ምን ይሻለኛል
ዶክተር እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ይጠብቅክ
ህፃናት ቀድመው መንጋጋ የሚያወጡት ምን ሲሆኑ ነው የኔ ልጅ ከፊት ምንም ጥርስ ሳታወጣ ቀድማ ከላይ2 መንጋጋ ነው ያወጣችው
Ere yenem
Ere ye enem
መንጋጋ ሲያወጡ ያብጣል?"
የኔም ልጅ አብጦባታል ያብጣል እንዴ
ሃይ ዶክተር ልጀ 8 ወሩ ነው ኪሎው 11 ከታች ሁለት ጥርስና ከላይ አንድ አውጥቷል ይህ እንዴት ነው ? እባክህ መልስልኝ 🙏🙏
ዶ/ር ብሩክ የህጻናት ሃኪም ነህ?
ዶክ ልጀ አስር ወር ሆናት ጥርስ አላወጣችም ምድነው plz
Ayzosh tawetalech yenem me 1 amet behuala new yawetaw
የላይኛው ቀድሞ ከወጣስ
Bante,selke,Quxure,lake,falgelwe
ልጄ 4ወር ሊሞላት ነው ካካ በሳምንት ወይም ከዚዚያ በላይ ቆይታ አንዴ በግድ ነው የሚወጣላት ምን ላድርግ? አመሰግናለሁ 🙏
የህጻናት ሆድ ድርቀት ምክንያት ብዙ ሊሆን ስለሚችል የህጻናት ሃኪም ብታሳየው መልካም ነው:: ስለ ህጻናት ሆድ ድርቀት ስፍ ያለ ማብራሪያ በቅርቡ ሰራለው እዛ ላይ ደግሞ በቂ መረጃ እሰጣለው
ተልባ ጠጪ ጡት የምትጠባ ከሆነ
ልጄ አራት ወል ሆኖታል ግግ ጀምሮታል ተቅማጥ ቢያንስ 6 7 በላይ ይለዋል
አሁን እንዴት ነዉ
@@judi4073 አሁን ደህና ነው ሽሮብ ታዞለታል ጥር ስም እያወጣ ነው አመሰግናለሁ
@@abiramit7894 እሽ እማዬ እኔም አሞብፐኝ ነዉ
ግግ ምኑጋር ነው ሚወጣው
@@minamanaada5463 ጥርሱ ን ማውጣት ሲጀምር ይ የላዋል ያሳከዋል ቅዘን ተቅማጥ ይይዘዋል