Ahmed Hussien [Manjus] - ደርሶ እንደ እንግዳ | Derso Ende Engida Track 09 (Official Audio)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 73

  • @ግዜ
    @ግዜ 11 дней назад +2

    Good luck and congratulations on your new album! This is a huge milestone, and it’s clear that all your hard work and creativity have paid off. May this album inspire and touch many hearts, and may it be the start of even greater success in your journey. Wishing you all the best as the world gets to hear your incredible work!!🎉🎉🎉

  • @JordanZekiyos
    @JordanZekiyos 2 дня назад +1

    ለአድማጭ ጆሮ መጨነቅ እንደ አንተ ነዉ የድሮዉን ለዛ የመለሰልኝ ስራ ነዉ።

  • @dawitsetegn2746
    @dawitsetegn2746 11 дней назад +6

    ከአልበሙ ውስጥ በቀዳሚነት የወደድኩት መጠራያ ቢሆን ያልኩት ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ትራክ ነው
    በጣም ወድጀዋለሁ መልካም እድል

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f 2 дня назад +1

    the music is nice well excuted , we thankyou musian ahmed husien and producer ahmed ,, denaibei ,, konjo zaema ,,,.

  • @MikiyasKahssay
    @MikiyasKahssay 10 дней назад +5

    ናትናኤል ግርማቸው የዘመኔ ጀግና

  • @BirukZgojjam
    @BirukZgojjam 11 дней назад +4

    እረ ናትናኤል ግርማቸው ጀግና፡
    ከግጥም ተሰጦ እስከ ቁጅና፡

  • @adugnabelachew7594
    @adugnabelachew7594 7 дней назад +1

    ጥንቅቅ ያለ ስራ up ማንጁሳችን

  • @adanebaye5682
    @adanebaye5682 День назад +1

    good job keep it up bro

  • @Gediyondanielgedibetera-r4g
    @Gediyondanielgedibetera-r4g 11 дней назад +4

    መልካሙን ሁሉ ተመኘው በጣም ምርጥሰራነው

  • @addiszeleke7024
    @addiszeleke7024 5 дней назад +1

    Perfect manjus👍

  • @AshebirBizualem
    @AshebirBizualem 11 дней назад +2

    እንደጠበቅሁት ነው ያገኘሁት ይቅናህ መልካም እድል

  • @weldewegaso
    @weldewegaso 10 дней назад +1

    ያገሬ ልጅ አህመዶ በርታልን❤

  • @AbrishAlex-os9lb
    @AbrishAlex-os9lb 9 дней назад +6

    Manjuseeee fikir neh eko abate dink sira❤💯💯💯

  • @frezerabera3040
    @frezerabera3040 11 дней назад +1

    የሚደመጥ ሙዚቃ

  • @Yitagestalef19
    @Yitagestalef19 10 дней назад +1

    ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ያምጣልን
    ናቲ የይልማ ምትክ ትችላለህ
    አህመድ አንደኛ ዜማ
    ማንጁስ ትችላለህ

  • @ahmiAmwa
    @ahmiAmwa 11 дней назад

    ሀዬ አንገትዋ ያበደ ነው👌👌👌

  • @Gediyondanielgedibetera-r4g
    @Gediyondanielgedibetera-r4g 11 дней назад +1

    ደሰየሚል ምርጥ ሰራ ጥፍጥያለ

  • @TerworkEwentu
    @TerworkEwentu 11 дней назад +1

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @ShiferawTadesse-s6s
    @ShiferawTadesse-s6s 11 дней назад

    ምርጥ ስራ እናመሰግናለን

  • @media1827
    @media1827 11 дней назад

    ሸጋ ነው ምርጥዬ !. ሰላከበርከን ክበርልን🙏🙏🙏

  • @BisiedigitalSerjew
    @BisiedigitalSerjew 11 дней назад +2

    አሪፍ የሙዚቃ ግጥም ሥሠማ እሄማ የናትናኤል ግርማቸው ግጥም ነው ብዬ አስብና ከዛ ቸክ ሳረግ ብዙ ጊዜ 99% ልክ ሆኜ አገኘዋለው የምር። ናቲ ትችላለህ እናቴን!❤❤❤
    የደግዬን ግጥም እስክሞት አልረሳውም።🥰
    እጆችህ ይባረኩ! ደሞ እዩኝ እዩኝ አትልም፣ ጀግና! መልካም ስራ ብቻውን ስለሰው ይናገራል ይሉሃል እሄ ነው።
    Big Salute Man!🫡

  • @aderaw12
    @aderaw12 2 дня назад +1

    sound perfect

  • @Grace-b3s6i
    @Grace-b3s6i 11 дней назад

    ደዝ ይላል🎉🎉🎉

  • @rehmi-g5c
    @rehmi-g5c 11 дней назад +1

    Ahmede beteftero allah yadeleh demtse becaha adelem yaleh yeswum mewudede aleh yenejegena💕💕💕💕

  • @AzmerawAyele
    @AzmerawAyele 11 дней назад

    መልካም እድል❤

  • @AmareBelayAbegaze
    @AmareBelayAbegaze 11 дней назад

    ማንጁስ ወንድሜ ❤ በርታልንንን

  • @zekaryasa01
    @zekaryasa01 5 дней назад +1

    Best👌👌

  • @MisaleSisay
    @MisaleSisay 11 дней назад +1

    Obviously Natnael Girmachew Gebresilase ❤❤❤

  • @RevoAddis
    @RevoAddis 11 дней назад +1

    Great job

  • @NebiyatT
    @NebiyatT День назад +1

    ግጥም ሲፅፍ ብዕርን የሚያስነጥሳት አንጋፋው ጋሽ ይልማ ገ/አብ ፅፎት፤ድምፀ መረዋው የጎንደሩ ባለስርቅርቅ ዜመኛው አበበ ብርሃኔ ተጠቦበት፤በሚክሲንግና ማስተሪንጉ ደግሞ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ቀምሮት ባይጣፍጠኝ ነበር ራሴን የምታዘበው።በጣም የሚገርም ስራ ነው።የከባድ ሚዛኖቹ ጥምረት የታየበት ሙዚቃ።ለነፍሴ ሀሴት ለስጋም እርካታን የሚቸር ነው በእውነቱ።እነዚህ አንጋፋ ጥበበኞች በሌላም ስራ እንጠብቃቸዋለን።
    (የማወራው ስለ "አልጣሽ"ሙዚቃ ነው)

  • @amirsefa1613
    @amirsefa1613 11 дней назад

    Wawe amazinge bro

  • @evteverything1300
    @evteverything1300 10 дней назад +1

    Manjus!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zatormedia1
    @zatormedia1 11 дней назад

    Good Luck from Tigray

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 11 дней назад +1

    Wow wow❤❤❤💃💃💃💃

  • @RahelGesila
    @RahelGesila 11 дней назад

    Betam gobez aref zefen new🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kal_2u
    @Kal_2u 11 дней назад

    Melkam edel wendmi 🎉🎉❤

  • @SofyaHassen-o9c
    @SofyaHassen-o9c 11 дней назад

    Best ❤❤❤❤

  • @ermi64
    @ermi64 11 дней назад

    ወደነዋል ትችላለህ

  • @Raphael2727-X
    @Raphael2727-X 10 дней назад +1

    All are 10qs...

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 9 дней назад +2

    ❤🎉❤🎉❤

  • @amanualtefera4344
    @amanualtefera4344 11 дней назад +1

    መልካም እድል አብሮ አደግ ጓደኛዬዬዬዬ

  • @Tadworldtravel
    @Tadworldtravel 11 дней назад +1

    Nati x Dinbi 🎉❤🎉

  • @MikiAnbe-fn5os
    @MikiAnbe-fn5os 11 дней назад +3

    ይልማን የተካው ናቲ የምር አንተ የወደፊቱ የጆሮአችን ተስፉ ነህ

  • @KidstGzawe
    @KidstGzawe 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🥇

  • @AdyamZeweld
    @AdyamZeweld 11 дней назад +1

    😍😍

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 8 дней назад +1

    ማንጁስ እኔ ሀሳብ ቀስ ብለህ እንድተረዳኝ እፈልጋለሁ ።ማንጁስ ፐ አሪፍ ነው ማለት በጣም እጅ በጣም ቀላል ነው።ይሄንን ማንም ሰው ሊልህ ይችላል ።ቁም ነገሩ ግን የሚጠቅምህን በደንብ ስማ እኔ እንደማሰበው አይነት ሰው ትመስለኛለህ ።
    እና ይሄ ዘፈንህ ግጥሙ ያምራል ናትናኤል በስም ነው የማውቅህ ዛሬ አየሁ ይመችህ።
    ዜማው ተመችቶኛል አህመድ ዲንቢ አሪፍ ነው ።ግን የዜማው መሰረት ከሌላ ዘፈን ላይ የተወሰደ ነው። ለእኔ እንደ ተሰማኝ ግን በጣም የሚገርመው በጣም ደስ የሚል ነገር አለው ።የማንጅስ አዘፋፈን ይመሰለኛል ።ዜማውን ተረድቶታል ።ይመቻችሁ ይሜ

  • @netsanetyalew885
    @netsanetyalew885 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Abtafes
    @Abtafes 11 дней назад

    Ye fana lamrot enqu...Dese lay

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 11 дней назад +6

    ወንዲሜ ፈጣሪ ይርዳህ ወቅቱን የጠበቀ አይደለም አማራ ታሟን እያንዳንዱ ቤት ሀዘን ነው ተርጋግቶ ሙዚቃ የሚደምጥበት አይደለም ሰርግ የሚባለውን ሰርዛን የሀዘኑ ብዛት

    • @jestsforall7040
      @jestsforall7040 11 дней назад +1

      Kikikkikikiki

    • @zmzmmuhamed915
      @zmzmmuhamed915 10 дней назад +1

      @jestsforall7040 ያስቃን የአማራን ችግር እንዲትርዳ ሀዘን ይውርዲብህ እስከ ዘር ማዘርህ

    • @jestsforall7040
      @jestsforall7040 10 дней назад +1

      Are you Woyane or Shabia desperate People kikikiki

    • @bro90smv46
      @bro90smv46 10 дней назад +2

      ችግራም እሱ ስራውን አይስራ እንዴ ታዲያ

    • @zmzmmuhamed915
      @zmzmmuhamed915 9 дней назад

      @@bro90smv46 በክፋት የተሞላ ጭቅላት ተሸክመህ አትቀዝቀዝ ለአማራው ወንዲሜ ፈጣሪ ይርዳህ ብየዋለሁ ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @neba32
    @neba32 10 дней назад +2

    Spotify lay yelem

  • @endyzema
    @endyzema 8 дней назад +1

    I am sad to see the view. Not good time for the album. Everyone is captivated with fancy single.😢

  • @rayatube1461
    @rayatube1461 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @imanMohamed-y5e
    @imanMohamed-y5e 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Salah-if4wb
    @Salah-if4wb 11 дней назад +1

    ግጥም ናቲ ብቻ ይፃፍ

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 11 дней назад +2

    🎼🎼🎼🎼

  • @yosefeshetie8642
    @yosefeshetie8642 11 дней назад

    Album?

  • @Egnalegna519
    @Egnalegna519 9 дней назад +1

    አንድ እንኳን ስለሃገርህ አልዘፈንክም

    • @hailemichaeltilahun8227
      @hailemichaeltilahun8227 7 дней назад +1

      በደንብ አድምጥ ለኢትዮጵያ ዘፍኗል

    • @MAHTOT789
      @MAHTOT789 7 дней назад +1

      ጭንቅላትህ ብቻ ነበር እማያስብ የመሰለኝ ለካ ጆሮህም በትክክል አይሰማም ከቻልክ ጭንቅላትህን ጆሮህንም በትክክል አሰርተሀቸዉ አስተያየት ስጥ ለሌላ ጊዜህ

    • @waltenguswarkaw821
      @waltenguswarkaw821 2 дня назад +1

      አላየሁም ወይም አልሰማሁም ነዉ ሚባለዉ

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 10 дней назад

    አዲስ ነገር የለውም ከጠበኩት በታች ነው

    • @danielgedefaw8002
      @danielgedefaw8002 10 дней назад +2

      ኧረ ጥበት 🤔
      ሁሉም ላይ ኮመንቶችህን አየሁ 😡

    • @MAHTOT789
      @MAHTOT789 7 дней назад +2

      የበታችነት እሚሰማህ ይመስለኛል ምክኒቱም በሁሉም ዘፈኖቹ ዉስጥ እየገባህ የበታችነት ስሜት ነው እምታፀባርቀዉ

  • @Daniel-r7p8d
    @Daniel-r7p8d 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bedryaSeid-l3q
    @bedryaSeid-l3q 11 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @AnoodAlfayez-o1g
    @AnoodAlfayez-o1g 14 часов назад +1

    ❤❤❤❤